ተዋናይ መስፍን ሀይለየሱስ ኘራንክ ተሰራ | Bireman Prank

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • አንጋፋው ድምፃዊ ፀሀየ ዩሀንስ ተወዳጁን ተዋናይ መስፍን ሀይለየሱስ የሰራው እጅግ አዝናኝ ኘራንክ!!!
    #Bireman #BiremanPrank #Mesfin

Комментарии • 80

  • @nabil_arsenal
    @nabil_arsenal 3 года назад +15

    አይ ፀሐዬ ቅንድቤን አከክ አከክ አርጌ ልምጣ አላለም በሳቅ😂😂😂

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 3 года назад +7

    ወይ ፀሐዬ በሳቅ ሞትኩ ኮሪያ ኤምባሲ ይመችህ ወንድም አለም። መስፍን ምን አይነት positive ሰው ነው omg. Thank you guys እጅግ በጣም እምባዬ እየፈሰሰ ነ ው የሳኩት። 10/10 ሰጥቻችኸለሁ።🤣💐

  • @user-mr9op9ex5b
    @user-mr9op9ex5b 3 года назад +5

    በጣም ነው ያሳቀኝ የኮሪያ ኢንባሲ

  • @abelabebe6983
    @abelabebe6983 3 года назад +6

    😂😂😂አረ ፀሀዬ በጣም ነው የተመቸኸኝ

  • @sisaymersha8768
    @sisaymersha8768 3 года назад +17

    የምር ግን ትወና በጣም ይችላል። ፊልም ቢሰራ እላለው።

  • @alsekela
    @alsekela 3 месяца назад +1

    ፀሀዬ ሰብሰብ ያለ ጨዋ ኩሩ በጣም ይመቸኛል ❤ ይሄን ቪዲዮ ሁሌ ሳየዉ በሳቅ ነዉ የምሞተዉ😂😂❤ ዘና ነዉ የሚያደርገኝ🙏

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 3 года назад +10

    ፉጨት ሲጀምር ነው ሳቄ የጀመረው 🤣🤣🤣🤣

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 3 года назад +2

      Me too🤣

    • @user-rd9so8kt5u
      @user-rd9so8kt5u Год назад +1

      ቅንድቤን አከክ አከክ ሲል ሞትኩ በቃ 😅😂😅😂

    • @user-rd9so8kt5u
      @user-rd9so8kt5u Год назад +1

      ቅንድቤን አከክ አከክ ሲል ሞትኩ በቃ 😅😂😅😂

  • @honeyselametube
    @honeyselametube 3 года назад +2

    3 ጊዜ ፡ ነው ፡ ያየሁት ፡ በጣም ፡ ነው ፡ የሚያስቁት🤣🤣🤣🤣

  • @B.Amastersound
    @B.Amastersound Год назад

    ፀሃዬ ከዚህ ቀደም ሰው ላይ እንደሚኮምድ ከአመታት በፊት ከታዲያስ አዲስ ፕራንክ ፎን ላይ ሰምቻለሁ ጎበዝ ነው መስፍኔ ግን መጨረሻ ላይ የሰጠው አስተያየት አስገርሞኛል፡፡ ሰዎችን እብድ ናቸው ብለን መራቅ መሸሽ የለብንም ጠጋ ብለን ልናወያያቸው ይገባል መጨረሻችንን የሚውቀው ፈጣሪ ብቻ ነውና፡፡

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 12 дней назад

    ጸሀይ ትዎና አንደኛ😂😂😂

  • @enayko5471
    @enayko5471 3 года назад +4

    Mesfene yene konjo besak gedelkegn Eko 😂😂

  • @SerkalemdagimDani-rv7jn
    @SerkalemdagimDani-rv7jn Год назад

    Wow መስፍኔ ምርጥ አስተያየት

  • @BisratBlink
    @BisratBlink 4 месяца назад +1

    😅😅😅😅alchalkum 🤭🤭🤭🤭

  • @ሲናነኝየማም
    @ሲናነኝየማም Год назад

    የ korea imbasy 😜😂😂😂ፀሃዬ አር ገደልከኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @solotube5780
    @solotube5780 3 года назад +3

    Tehaye 💟

  • @tgstealemu1852
    @tgstealemu1852 3 года назад +2

    ጠጆ ይመችሽ

  • @belaynehmengesha5204
    @belaynehmengesha5204 3 года назад +2

    keep it up

  • @redietaknaw2721
    @redietaknaw2721 3 года назад +4

    5:59 ይሞላና ሲምቦቆቦቅ፣ ለራሱ ያልገባው ወሬ

  • @dagimhabesha1987
    @dagimhabesha1987 3 года назад +1

    Mesfine betam new mwedew

  • @yaridmoges542
    @yaridmoges542 3 года назад +2

    Tsehay temchehen

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 3 года назад +2

    😂😂😂😂😂Weynee Mesfine

  • @MetadelTemesgen-x7w
    @MetadelTemesgen-x7w 10 месяцев назад

    ፀሀዬ ደስ ሲል

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd 3 месяца назад

    አይ ጠጆ ለወሬ ተመሰጠ ፀሃይዬ ግን ትችላለህ ❤❤❤❤❤❤

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 3 года назад +6

    መስፍኔ ጦጣ ሆነች ፀሀዬ ችለህበታል

  • @relaxationtube2527
    @relaxationtube2527 3 года назад

    #Tsehaye..jst.AMAIZING...

  • @shewithagos9433
    @shewithagos9433 3 года назад +2

    Weyne brye haweye.....tebarek endet endesaku

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 19 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂 መስፍኔ ተነስቶ ከአሁን አሁን ይሮጣል ብየ ነበር

  • @abiy541
    @abiy541 3 года назад

    Endzeh sekem alawekm teshaye btam asegerame sew new.

  • @elfenshteddessa9736
    @elfenshteddessa9736 Год назад

    Teshaye mirt sew siyamirbachu❤❤

  • @jossyr6662
    @jossyr6662 5 месяцев назад

    Tsehaye wow 🔥🔥🔥

  • @AbaynehTemesegen-lu2tv
    @AbaynehTemesegen-lu2tv Месяц назад

    prank emihonew እንደሚያመው ባይናገሩ ነበር

  • @shafibeshir8258
    @shafibeshir8258 Год назад

    አረ መስፍኔ አስተያየትህ በሳቅ ገደልከኝ

  • @ሲናነኝየማም
    @ሲናነኝየማም Год назад

    መስፍኔ korea ዉ ግን ገብቶሃል 🤔😂😂😂😂

  • @behaylwatefera3783
    @behaylwatefera3783 2 года назад

    Mesfen yemiyayew asteyayet betam behazeneta new.

  • @rekiklaike
    @rekiklaike 3 года назад

    Bravo

  • @zdw1369
    @zdw1369 4 месяца назад

    Wey Blackburn

  • @malikamma3884
    @malikamma3884 3 года назад +1

    Wey sehay sewdek

  • @birukayele04
    @birukayele04 3 года назад +1

    ክክክክክ።።

  • @user-nc4my6sh3e
    @user-nc4my6sh3e 3 года назад

    ክክክክክክክ ወይኔ ጠጆ ጦጣ ሆንክ እኮ ግራ ተጋብተካል አይዞክ አሳዘንከኝ

  • @chcj5908
    @chcj5908 Год назад

    ፀሀዬ ለምን ተዋናይ አትሆንም

  • @user-mr9op9ex5b
    @user-mr9op9ex5b 3 года назад +2

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @rekikmoges
    @rekikmoges 3 года назад

    mesfine he end up confused asazenegne

  • @konjozenath8873
    @konjozenath8873 3 года назад

    ት ችላለክ ፀአዬ

  • @emadtiruneh3030
    @emadtiruneh3030 3 года назад

    Nice shishaw

  • @abiy541
    @abiy541 3 года назад +2

    Kakakakakak er motkuge eko bsak.

  • @ethiosunshine4560
    @ethiosunshine4560 3 года назад +2

    nice job 👍😍😍😍
    it's really helpful🙏
    from ETHIO SUNSHINE
    እንግሊዘኛን በ አማርኛ ይማሩ / Learn English in Amharic

  • @dagiman2188
    @dagiman2188 2 года назад

    ጠጆ😂

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 2 года назад

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @jerryethiopiangirl1919
    @jerryethiopiangirl1919 2 года назад

    ሀሀሀሀሀለ

  • @user-hy1iy7fw6y
    @user-hy1iy7fw6y 3 года назад +1

    ክክክክክክክክክክ

  • @DawitDantore
    @DawitDantore 8 месяцев назад

    👍

  • @notoriousado3853
    @notoriousado3853 2 года назад

    3:24 mesfin look to camera is that a scripted prank❓⁉

  • @eyerusalemmaseresha6993
    @eyerusalemmaseresha6993 3 года назад

    Tchlaleh snl bemknyat new

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 2 года назад

    mesfine ke lebu comedy neh

  • @samrisam5860
    @samrisam5860 3 года назад +2

    😂😂😂😂😍😍😍😍

  • @yengutube
    @yengutube 3 года назад +1

    ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትም አልደርስም ስለሚያረጉልኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ///*፡

  • @hiwotnebiyu3215
    @hiwotnebiyu3215 4 месяца назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fevenfeven8787
    @fevenfeven8787 3 года назад

    Kkkkk ere japan 🇯🇵 des yelal 🤣🤣🤣🤣👊🏾👊🏾 motkuch be sak👊🏾🤣🤣🤣🤣

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 3 года назад

    hahahahahaha yetedebeke tebebe aleche bewesetehe malte new Tsehayeyeeee

  • @masalt1424
    @masalt1424 2 года назад

    ፀሀዬን የሚጠይቀዉን ከፍሎ በሆነ ፊልም ብናየዉ ታሪካዊ ነበር ከቴዲ ጋር አጣምሮ

  • @saniahmed8570
    @saniahmed8570 3 года назад +1

    hhhhhhhhhhhhhhh
    hhhhhhhhhhhhhhhhhhh
    hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh

  • @greatmedia7858
    @greatmedia7858 3 года назад +1

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk tsahaye

  • @Amy-ku4wm
    @Amy-ku4wm 3 года назад

    😆😆😆😆😆😆😆

  • @allethiotube1745
    @allethiotube1745 2 года назад

    መስፍን የጥበብ ሰው ነህ

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w 3 года назад

    😃😃😃😂🙈

  • @fanayefisseha5757
    @fanayefisseha5757 3 года назад

    😂😂😂😂👌👈

  • @fevenfeven8787
    @fevenfeven8787 3 года назад

    kkk japan 🤣🤣🤣

  • @eyerusalemmaseresha6993
    @eyerusalemmaseresha6993 3 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣