Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፀሀዬ real የአራዳ ልጅ ነው። የትወና ብቃቱ ራሱ የሚገርም ነው። ፊልም አለመሞከሩ እስካሁን ይገርማል....
እረ በሳቅ😂 ማነው እደኔ ቴድን የሚወደው ላይክ👍
እኔ
ቴዲ የሚያደቅ ላይክ 👍👍
የምናከብረው የምንወደው...ዘመን የማይሽራቸው ሙዚቃዎች ባለቤት አንጋፋው ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሐንስ ድንቅ ድምፃዊ ብቻ ሳይሆን ልንጠቀምበት ባለመቻላችን የሚቆጨን...እጅን በአፍ ማስጫን ኃይል ያለው ከላይ የጥበብ ፀጋውን የተሸቸረው...የተዋንያን ፈርጥ ነው!
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።
አሚን አሚን
Amen
Lmagh
ቴዲ ሻፋዳ ነው ደስ ይላል 😊😘እና በተጨማሪ እደ ቴዲ ስቲኪኒ አፋችሁ ላይ አታሽከርክሩ እኛ አገር ላይ ልብስ በመርፌ እየሰፋች ያለች ሴት ክሩ ሲያልቅ መርፌውን በአፏ ልክ እደቴዲ ነከስ አድርጋ ክሩን እያስተካከለች እያለ አንድ ሴትዮ መጥታ የሆነ መርዶ ስትነግራት ሀሀ ደንግጠን ትንፋሻችንን ወደ ሆዳችን ሀ ሳብ እናደርግ የለ እደዛ ስታደርግ መርፌው ወደ ሆዷ ግብት አለ ፈጣሪ ይጠብቀን
ቴዲ ለካ እንደዚህ የተረጋጋህ ልጅ ነህ የኔ ቆንጆ
😂😂😂የተረጋጋ ቲቪ ላይ ብቻ ነው ባክሽ ሥርዓታቸው ነብሴ የሰፈሬ ልጅ ነው በደንብ አውቀዋለሁ ስብእናቸው ሚዲያ ላይ ብቻ መሆኑ ያሳዝነኛል
@@Love-ej5tp ይሄ እኮ ፕራንክ ነው ቀርፃ መኖሩን መች ያውቃል
@@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰፕራንክ መሆኑ ግልፅ ነው ስለ ሙዱ ግን ለኔ ተይው ለማለት ያክል ነው ሪች
@@Love-ej5tp ክክክክክክ ምነው እህት ተፋችው እንግዲህ የምናየውን እንጅ የምንሰማው ትርጉም የለውም አንች የራስሽ ኬዝ ይኖራል እሱን የጠላሽበት እኛ ደግሞ በናየው ማንኛውም ሰው ጥሩ ጎን አለው ማለት አይቻልም ግን በዚህ ቪድዮ ላይ የቴዲ ክፋት ወይ እንችላለን እንዳልሽው ስርአተ ቢስ ሆኖ አላየሁትም አንዳንዴ የሰፈርሽ ልጅ ከሆነ የራስሽ የግል ችግር ሉኖርብሽ ይችላል ስለሱ አይመለከተኝም ሌላው ሰው ከስኬት ማማ ላይ ሲደርስ ጎትታችሁ አፈር ድሜ ለማብላት ስም ለማጥፋት የምታደርጉት ነገር ግርም ይለኛል ስለግል ህይወቱ እኛ ምን አግባብ የሰፈርሽ ልጅ ቀርቶ የናትሽ ልጅ ቢሆን ስለስራው እንጅ ስለግል ህይወቱ አይመለከትኝም
ሃሃሃሃሃሃሃ ተመቻችሁኝ ፀሃይዬ "አሳከኝ ሳያስፈቅደኝ እንዴት ይሼናል"! ሃሃሃሃ
😂😂😂😂😂አለመሳቅ አይቻልም ፅሀየ ቀላቀለዉ ክክክ ቴድየ ስወድህ እኮ ❤❤❤❤❤❤
አዎ የዛሬ አስራ ሁለት ዓመት እኛ ክበብ መቶ እገዛ ያድርግልን ነበር ቴዲ እንዳለው ❤️
ወይኔ ፀሀዬ በቃ እኔ ቃላት የለኝም በቃ ሰራኸዉ አይገልፀዉም በቃ እኔ ያለማጋነን 20 ጊዜ አይቸዋለሁ
TSehaye i love his song and i love his personality god bless u Tsehaye
ቴዲሾ ርጀም እድሜና ጤና ይስጥህ
ፀሀዬ ዩሀንስ እንዴት እንደማደንቅህ እንግዳ ሰው ሀብቴ፣ሚኪያስ ቸርነት በጣም ነው የምወዳችሁ ስራወቻችሁን የማደንቀው
እስካሁን ካዬኋቸው ፕራንኮች ሁሉ ምርጡ ነው የእውነት የኔ የዋሆች እወዳችኋለሁ ረጅም እድሜ በጤና ኑሩልን
ልጅ ሚካኤል ስወድክ ❤️
ትክክለኛ የዲያስፖራ እብድ ነው የሚመስለው
እረ ፀሀየ ትወና ብቃት ተመችቶኛል ድምፅ ብቻ አደለም ብትቀጥልበት ብያለሁ
ወይኔ😮 ደህና አድርገው ነው ያጃጃሉህ😂😂😂
ክክክክክክ ፀሀዬ አንደኛ አክቲንግ 😂😂😂😂 ጢባጢቤ ላ አንድ ላ ሁለት አደከመኝ ።
እረ ጸሀዪ አፈነዳኝ😂😂😂😂😂
Lij mike ❤❤❤
Tsehaye...jst AMAIZING.............
ቴዲ ግን እርጋታህ ደስ ሲል ማሻአላህ
I love lij mic voice ❤
ቴዲየ ውስጤ ነክ የምር አድናቂክ ነኝ
ውይ ፀሀዬ 😂😂😂😂 ሆዴ ቆሰለ ኮሪያኛ
ውይ ቴዲ ስታሳዝን ከከከከከከ አሳቃችውኝ
እረ ቻንኛ ፀሐዬ በሳቅ ሙትትት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
It is more comedy than it is a prank , Teshay can be a best comedian lol 😂
Tedy betam tigstegna new
እንግዳዘር ከምር ወደድኩህ ! ስሜትህን የዋጥክበት ለሰው ያለህ ክብር ነው ሚገርም ፕራንክ ነው
እንግዳሰው ሀብቴ. ቴዲ. ነው ስሙ
ወይኔ ቴዲ ስወድህ
ሴቶች ብንሆን ዞር ሲሉ አሜት ነበር የምንጀምረው
😂😂😂😂
Wow tsehaye I appreciate
ቴድዬ ስወደዉ🥰🥰🥰
ፀሀዬ በጣም ይችላል
Teddy gin Ethiopia ethiopia yemishet mirt jegina newu
የምረል ጡሩ ነው
አይ ቴደየ ውብኮነው
Sshaye betam new yemewedew
ቴድየእንወድህአለን
Teddy merte Aketer nek betam new yemewdek besrak 😘
ፕራንክ አንደኛ
እንግዳ ሠው በጣም ነው የምወድህ አና የማደንቅህ
teddy swedk eko eske tsig new
ትክክለኛው
ውይ ፀሀየ ዱቄቱን ካመዱ ቀላቀልከው የምታወራው ሁሉ ድብልቅልቁን አወጣው
Tedy emwedh
ኮሬያ በሳቅ ገደለኝ ::
ቴድየ ስወድህ
ተከታታይ ነኘ
የሚገርም አክት እግዳወርቅ አስተናገደ
አሄሄሄ ልጅ ማኪ ትንሽ ያሾፈው ነገር ነበር ቆርጣችሁታል ::😅
Haha tsehaye yemecheresha yeteregeme sew nw
ፀሀይዬ እና ፋፊ የኮርያ ሰፈር ልጆች በመሆናችው ኮራሁባችሁ እርድና ጥግ ድረስ
Kkkkk teddy ye ewunet asakegn
አረ 🤔😅😅😅😅😅
Subscribe አድርጉን pleass ወገን እንተጋገዝ 🙏🙏
ማነው ይህ የፕራንክ ፕሮግራም እሚመቸው
ምርጥ ፕራንክ ፊትክ ምን እንደመሰለ አዴት። እንዳሳዘነኝ
ካሜራ ማን እየተንጠራራ እየቀረፀ ፕራንክ አይከብድም
😘😘😘😘
🔥🔥🔥 ተለቀቀ OUT NOW🔥🔥🔥 የማርሳዊ ክፍሌ “ድንቅ ሰው” የተሰኘው ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ እንደተለመደው የሙዚቃ እና ሙዚቀኞች እልፍኝ እና መድረክ በሆነው ሆፕ ኢንተርቴይመንት አሁን ተለቋል እንዳያመልጥዎት:: አሁኑኑ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ዘና ይበሉ :: Check out now... Marsawi Kifle's "Dink Sew" amazing brand new music video is out now here on Hope Music. Don't miss it.🔥🔥🔥#HopeEntertainment #EthiopianMusic #MarsawiKifle #DinkSew👉 ruclips.net/video/FGQVMnC-s2U/видео.html
tedyi selmewodehe meslegni tasqnagnalhe kemreeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
Amar naser
ቴዲዬ እኔ ልሸማቀቅልህ
ዛሬ ደሞ ምርጥ ሰራ ይዤ መጥቻለው ውዶቼ SUBSCRIB ማድረጉን ደሞ እንዳይረሱ… አመሰግናለው
hahahaha kemere Tshehaye betame tewatolehale kemere new yemelehe gobze nehe
ትምህርት አዘል ፕራክ ባህላችን እየጠፋ ነው
Tedy- If Poker face was a Man
Tedi merkno new yemetaw
😂😂😂😂😂
des yilal
ፀሐዬ ምነው በራሡ ላይ አሟረተ
ይሄ እኮ ጀስት ትምህርት ነው አይምሮ በሽተኞችን እዴት ትሪት ይደረጋሉ በሚል
ጠላትህ አይታም
"ተላላፊ ክህደት" በከተሜዋ የተከዳው የገጠር አፍቃሪ ግጥም ።ruclips.net/video/Rpj7N3CtRXI/видео.html
ቴዳዬ ይመችህ
Klkkkkkk
Zz
ቴዲ ግን አላገባም እንዴ
agbto fetual alumalete teleyaytual 3 lijoch alu eko
ምነው.ልታገቢውነውደ?????ክክክክክክክክክክክክክክክክ
ልጅ አለው
እኔ የዚህ ልጅ አድናቂ አልነበርኩም ከዚህ ፕራንክ በኋላ ግን አከበርኩት🎉
😂😂ar sucks .....prank alalum
ምግብቤት ጥርስ አይፍቅም በጣም ነውር ነው. ቀዮ ተዋንያን ስሙን አላቅም ለሱ ነው መልክቱ
ቴዲ ይባላል ግን እሪጋ አይደለም ዝምብሎ ነው ሳር ነገር
የኔ ባል ነው ቴድ ምን ልገርልሽ ክክክክክክ
አልፋቀም
ልጅ ሚካኤልን ስጠላው
ኣይባልም
@@sakinalove9314 ኤሽ ደኸለወት እርሰወ
😣😣😣😣
Wey lemin
engedasew betam des yemelyg seneserateu new betam gobez new filmun wedeletalhu
ፀሀዬ real የአራዳ ልጅ ነው። የትወና ብቃቱ ራሱ የሚገርም ነው። ፊልም አለመሞከሩ እስካሁን ይገርማል....
እረ በሳቅ😂 ማነው እደኔ ቴድን የሚወደው ላይክ👍
እኔ
ቴዲ የሚያደቅ ላይክ 👍👍
የምናከብረው የምንወደው...ዘመን የማይሽራቸው ሙዚቃዎች ባለቤት አንጋፋው ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሐንስ ድንቅ ድምፃዊ ብቻ ሳይሆን ልንጠቀምበት ባለመቻላችን የሚቆጨን...እጅን በአፍ ማስጫን ኃይል ያለው ከላይ የጥበብ ፀጋውን የተሸቸረው...የተዋንያን ፈርጥ ነው!
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።
አሚን አሚን
Amen
Lmagh
ቴዲ ሻፋዳ ነው ደስ ይላል 😊😘እና በተጨማሪ እደ ቴዲ ስቲኪኒ አፋችሁ ላይ አታሽከርክሩ እኛ አገር ላይ ልብስ በመርፌ እየሰፋች ያለች ሴት ክሩ ሲያልቅ መርፌውን በአፏ ልክ እደቴዲ ነከስ አድርጋ ክሩን እያስተካከለች እያለ አንድ ሴትዮ መጥታ የሆነ መርዶ ስትነግራት ሀሀ ደንግጠን ትንፋሻችንን ወደ ሆዳችን ሀ ሳብ እናደርግ የለ እደዛ ስታደርግ መርፌው ወደ ሆዷ ግብት አለ ፈጣሪ ይጠብቀን
ቴዲ ለካ እንደዚህ የተረጋጋህ ልጅ ነህ የኔ ቆንጆ
😂😂😂የተረጋጋ ቲቪ ላይ ብቻ ነው ባክሽ ሥርዓታቸው ነብሴ የሰፈሬ ልጅ ነው በደንብ አውቀዋለሁ ስብእናቸው ሚዲያ ላይ ብቻ መሆኑ ያሳዝነኛል
@@Love-ej5tp ይሄ እኮ ፕራንክ ነው ቀርፃ መኖሩን መች ያውቃል
@@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
ፕራንክ መሆኑ ግልፅ ነው ስለ ሙዱ ግን ለኔ ተይው ለማለት ያክል ነው ሪች
@@Love-ej5tp ክክክክክክ ምነው እህት ተፋችው እንግዲህ የምናየውን እንጅ የምንሰማው ትርጉም የለውም አንች የራስሽ ኬዝ ይኖራል እሱን የጠላሽበት እኛ ደግሞ በናየው ማንኛውም ሰው ጥሩ ጎን አለው ማለት አይቻልም ግን በዚህ ቪድዮ ላይ የቴዲ ክፋት ወይ እንችላለን እንዳልሽው ስርአተ ቢስ ሆኖ አላየሁትም አንዳንዴ የሰፈርሽ ልጅ ከሆነ የራስሽ የግል ችግር ሉኖርብሽ ይችላል ስለሱ አይመለከተኝም ሌላው ሰው ከስኬት ማማ ላይ ሲደርስ ጎትታችሁ አፈር ድሜ ለማብላት ስም ለማጥፋት የምታደርጉት ነገር ግርም ይለኛል ስለግል ህይወቱ እኛ ምን አግባብ የሰፈርሽ ልጅ ቀርቶ የናትሽ ልጅ ቢሆን ስለስራው እንጅ ስለግል ህይወቱ አይመለከትኝም
ሃሃሃሃሃሃሃ ተመቻችሁኝ ፀሃይዬ "አሳከኝ ሳያስፈቅደኝ እንዴት ይሼናል"! ሃሃሃሃ
😂😂😂😂😂አለመሳቅ አይቻልም ፅሀየ ቀላቀለዉ ክክክ ቴድየ ስወድህ እኮ ❤❤❤❤❤❤
አዎ የዛሬ አስራ ሁለት ዓመት እኛ ክበብ መቶ እገዛ ያድርግልን ነበር ቴዲ እንዳለው ❤️
ወይኔ ፀሀዬ በቃ እኔ ቃላት የለኝም በቃ ሰራኸዉ አይገልፀዉም በቃ እኔ ያለማጋነን 20 ጊዜ አይቸዋለሁ
TSehaye i love his song and i love his personality god bless u Tsehaye
ቴዲሾ ርጀም እድሜና ጤና ይስጥህ
ፀሀዬ ዩሀንስ እንዴት እንደማደንቅህ እንግዳ ሰው ሀብቴ፣ሚኪያስ ቸርነት በጣም ነው የምወዳችሁ ስራወቻችሁን የማደንቀው
እስካሁን ካዬኋቸው ፕራንኮች ሁሉ ምርጡ ነው የእውነት የኔ የዋሆች እወዳችኋለሁ ረጅም እድሜ በጤና ኑሩልን
ልጅ ሚካኤል ስወድክ ❤️
ትክክለኛ የዲያስፖራ እብድ ነው የሚመስለው
እረ ፀሀየ ትወና ብቃት ተመችቶኛል ድምፅ ብቻ አደለም ብትቀጥልበት ብያለሁ
ወይኔ😮 ደህና አድርገው ነው ያጃጃሉህ😂😂😂
ክክክክክክ ፀሀዬ አንደኛ አክቲንግ 😂😂😂😂 ጢባጢቤ ላ አንድ ላ ሁለት አደከመኝ ።
እረ ጸሀዪ አፈነዳኝ😂😂😂😂😂
Lij mike ❤❤❤
Tsehaye...jst AMAIZING.............
ቴዲ ግን እርጋታህ ደስ ሲል ማሻአላህ
I love lij mic voice ❤
ቴዲየ ውስጤ ነክ የምር አድናቂክ ነኝ
ውይ ፀሀዬ 😂😂😂😂 ሆዴ ቆሰለ ኮሪያኛ
ውይ ቴዲ ስታሳዝን ከከከከከከ አሳቃችውኝ
እረ ቻንኛ ፀሐዬ በሳቅ ሙትትት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
It is more comedy than it is a prank , Teshay can be a best comedian lol 😂
Tedy betam tigstegna new
እንግዳዘር ከምር ወደድኩህ ! ስሜትህን የዋጥክበት ለሰው ያለህ ክብር ነው
ሚገርም ፕራንክ ነው
እንግዳሰው ሀብቴ. ቴዲ. ነው ስሙ
ወይኔ ቴዲ ስወድህ
ሴቶች ብንሆን ዞር ሲሉ አሜት ነበር የምንጀምረው
😂😂😂😂
Wow tsehaye I appreciate
ቴድዬ ስወደዉ🥰🥰🥰
ፀሀዬ በጣም ይችላል
Teddy gin Ethiopia ethiopia yemishet mirt jegina newu
የምረል ጡሩ ነው
አይ ቴደየ ውብኮነው
Sshaye betam new yemewedew
ቴድየእንወድህአለን
Teddy merte Aketer nek betam new yemewdek besrak 😘
ፕራንክ አንደኛ
እንግዳ ሠው በጣም ነው የምወድህ አና የማደንቅህ
teddy swedk eko eske tsig new
ትክክለኛው
ውይ ፀሀየ ዱቄቱን ካመዱ ቀላቀልከው የምታወራው ሁሉ ድብልቅልቁን አወጣው
Tedy emwedh
ኮሬያ በሳቅ ገደለኝ ::
ቴድየ ስወድህ
ተከታታይ ነኘ
የሚገርም አክት እግዳወርቅ አስተናገደ
አሄሄሄ ልጅ ማኪ ትንሽ ያሾፈው ነገር ነበር ቆርጣችሁታል ::😅
Haha tsehaye yemecheresha yeteregeme sew nw
ፀሀይዬ እና ፋፊ የኮርያ ሰፈር ልጆች በመሆናችው ኮራሁባችሁ እርድና ጥግ ድረስ
Kkkkk teddy ye ewunet asakegn
አረ 🤔😅😅😅😅😅
Subscribe አድርጉን pleass ወገን እንተጋገዝ 🙏🙏
ማነው ይህ የፕራንክ ፕሮግራም እሚመቸው
ምርጥ ፕራንክ ፊትክ ምን እንደመሰለ አዴት። እንዳሳዘነኝ
ካሜራ ማን እየተንጠራራ እየቀረፀ ፕራንክ አይከብድም
😘😘😘😘
🔥🔥🔥 ተለቀቀ OUT NOW🔥🔥🔥
የማርሳዊ ክፍሌ “ድንቅ ሰው” የተሰኘው ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ እንደተለመደው የሙዚቃ እና ሙዚቀኞች እልፍኝ እና መድረክ በሆነው ሆፕ ኢንተርቴይመንት አሁን ተለቋል እንዳያመልጥዎት:: አሁኑኑ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ዘና ይበሉ ::
Check out now... Marsawi Kifle's "Dink Sew" amazing brand new music video is out now here on Hope Music. Don't miss it.🔥🔥🔥
#HopeEntertainment #EthiopianMusic #MarsawiKifle #DinkSew
👉 ruclips.net/video/FGQVMnC-s2U/видео.html
tedyi selmewodehe meslegni tasqnagnalhe kemreeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
Amar naser
ቴዲዬ እኔ ልሸማቀቅልህ
ዛሬ ደሞ ምርጥ ሰራ ይዤ መጥቻለው ውዶቼ SUBSCRIB ማድረጉን ደሞ እንዳይረሱ… አመሰግናለው
hahahaha kemere Tshehaye betame tewatolehale kemere new yemelehe gobze nehe
ትምህርት አዘል ፕራክ ባህላችን እየጠፋ ነው
Tedy- If Poker face was a Man
Tedi merkno new yemetaw
😂😂😂😂😂
des yilal
ፀሐዬ ምነው በራሡ ላይ አሟረተ
ይሄ እኮ ጀስት ትምህርት ነው አይምሮ በሽተኞችን እዴት ትሪት ይደረጋሉ በሚል
ጠላትህ አይታም
"ተላላፊ ክህደት" በከተሜዋ የተከዳው የገጠር አፍቃሪ ግጥም ።
ruclips.net/video/Rpj7N3CtRXI/видео.html
ቴዳዬ ይመችህ
Klkkkkkk
Zz
ቴዲ ግን አላገባም እንዴ
agbto fetual alu
malete teleyaytual 3 lijoch alu eko