ዚርክዜ - የፕሪምየር ሊግ አዲሱ “9 ተኩል”/ “ሀሰተኛ 9 ቁጥር”

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 53

  • @filmonzerai3919
    @filmonzerai3919 2 месяца назад +8

    Alez The Best የማትጠገብ ጋዜጠኛ እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @bahirdartribune287
    @bahirdartribune287 2 месяца назад +8

    አላዛርን ሳዳምጥ ከስፖርት ባሻገር ጠቅላል እውቀት ፣ የእንግሊዘኛ አባባሎች ፣ የማስታወስ ችሎታ እና ሀሳብን ሳይንዛዛ እና ሳይደጋገም ቀልጠፍ ባለ ባልተወሰስበ መልኩ ማቅረብን እማርበታለሁ።

  • @YonasElias-y6r
    @YonasElias-y6r 2 месяца назад +6

    አሌ ስለ ማንቸ አንስተህ ያላዳመጥኩት ያለ አይመስለኝም ብቻ በርታልኝ 👍👍👍👍👍

  • @MaMe-t4x
    @MaMe-t4x 2 месяца назад +2

    የዛሬ 12 ዓመት ጀምሬ የ ማዳምጥህ እንቁ ጋዜጠኛ 💪 አሌክሶ 🫶🫶🫶🫶🫶🫶

  • @amoxerali
    @amoxerali 2 месяца назад +25

    አሌክሶ እውነት በጣም ነው የምትመቸኝ፤ አንተን በጣም ከማድነቄ የተነሳ አንዳንዴ ከእንቅልፌ ስነሳ አሌክሶ ቁርስ በልቶ ይሁን እንዴ ብዬ እጠይቃለሁ! Alex..🐐

    • @Abduy194
      @Abduy194 2 месяца назад +4

      አረ amox በልኩ 🤭😂

    • @surafelteshome1296
      @surafelteshome1296 2 месяца назад

      ሳክስ pro max😂

    • @BeKii21
      @BeKii21 2 месяца назад

      Abet habesha

  • @Babishofficial
    @Babishofficial 2 месяца назад +7

    አሌ- ኢትዮጵያዊ ፋብሪዚዮ ሮማኖ + ምርጥ ትንተና❤

    • @itsmepeople1
      @itsmepeople1 2 месяца назад +2

      Fabrizio delala enji kuas ayawkm. Alex is best football analyst

    • @afro90s78
      @afro90s78 2 месяца назад

      sele fabrizio sera atawekem maygenagn nger new

    • @Babishofficial
      @Babishofficial 2 месяца назад

      @@afro90s78 አንተ ካወቅክ በቂ ነው ወንድሜ..ስለ እግር ኳስ ተጫዋቾች መረጃ መቼም አያውቅም እንዳትልና አላዛር ራሱ እንዳይስቅብህ

    • @Babishofficial
      @Babishofficial 2 месяца назад

      @@itsmepeople1 እሺ የኛ አዋቂ

    • @itsmepeople1
      @itsmepeople1 2 месяца назад

      @@afro90s78 awkeh libh welkoal.... Sle fabriziom bihon Alex nw yenegereh. Delala lela football analyst lela.

  • @MameDire-fb1xq
    @MameDire-fb1xq 2 месяца назад +13

    🦾Manchester fans Let's gather here 💪

  • @zekariasmohammed3366
    @zekariasmohammed3366 2 месяца назад

    Nice one Alex❤

  • @ምናሴ-ወ8ዘ
    @ምናሴ-ወ8ዘ 2 месяца назад

    አሌ ምርጥ

  • @saninursen3248
    @saninursen3248 2 месяца назад +1

    💜💜💜 ሙኒክ ምን ሁኖ ለቀቀው

  • @afro90s78
    @afro90s78 2 месяца назад +1

    Endafek yargelen new mibalew enji be ETH Ene alamenem

  • @YaredTamerat-dl7iw
    @YaredTamerat-dl7iw 2 месяца назад +2

    ምን አይነት ትንተና ነው በጌታ ኳስ ራሱ ለማያይ እንደሚያይ አድርገህ ነው የምታቀርበው👌

  • @WendWendosen
    @WendWendosen 2 месяца назад

    እኛም እንጠብቃለን❤❤❤❤

  • @melakudessalgen5551
    @melakudessalgen5551 2 месяца назад

    ከሉተን ጨዋታ ጋር ነው ብዙ ክፍተት የነበረው

  • @adujonathan4377
    @adujonathan4377 2 месяца назад

    Alazar mert sew👍🏾👍🏾

  • @wehibbedri556
    @wehibbedri556 2 месяца назад

    Loutaro maletih new alex??

  • @Senayytube
    @Senayytube 2 месяца назад

    Good news❤❤

  • @abrahamtekleysus335
    @abrahamtekleysus335 2 месяца назад

    Alexoን ስታዳምጥ General እውቀት ሀሳብን ግልፅ እና አጭር ተደርጎ ይቀርባል በዚ program ራሱ
    ስለ AMericawi ጊታሪስት በምሳሌነት ተጠቅሷል , በዚ ክረምት ገና እነኮመኩማለን 😂

  • @ezadinmahamed7500
    @ezadinmahamed7500 2 месяца назад

    አሌክሶ ❤❤❤🙏

  • @sultansofiya
    @sultansofiya 2 месяца назад

    Ale Zare Sleqas Sayhon asmat eyawerak new yemeselegn

  • @yohannes793
    @yohannes793 2 месяца назад

    alexo the best🎉

  • @LibenGeta
    @LibenGeta 2 месяца назад

    ❤u Alex

  • @barekellatube555
    @barekellatube555 2 месяца назад

    🎉

  • @getnetkassie9481
    @getnetkassie9481 2 месяца назад

  • @abrishsor30
    @abrishsor30 2 месяца назад

    እንዴት እንደሞትመቸኝ ታውቃለህ አሌክሶ

  • @dawitkassahun9064
    @dawitkassahun9064 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 2 месяца назад

    ስጋቴ የቴን ሃግ ችሎታ ላይ ነው

  • @zelekebekele955
    @zelekebekele955 2 месяца назад +2

    ሱስ ሆነህብኛል አሌክሶ አንተ የዘከብከው ምንም ዜና አያልፈኝም የአርሴናልና ሊቨርፑል ዘጋባም ቢሆን😮

  • @WayneshatMuleta
    @WayneshatMuleta 2 месяца назад

    ❤❤❤😂

  • @samuelbekele7438
    @samuelbekele7438 2 месяца назад

    አንተ ተንትን❤

  • @DawitSelemon-o5r
    @DawitSelemon-o5r 2 месяца назад

    አንጀቴን ቅቤ አራስከው አመስግናለው❤❤❤❤

  • @sintayehuzewdu-um2ib
    @sintayehuzewdu-um2ib 2 месяца назад

    ዚርክዚና ዮሮ ፈጣሪ ይሁናቸው እንጂ ቴን ሃግ ለአንቶኒና ቫን ደቢክም እንኳን አልሆነም

    • @bereketadmasu7936
      @bereketadmasu7936 2 месяца назад

      ለሜይኖ፣ለጋርናቾ ፣ለሄይሉንድ ብዙ ሆኗል፣ ለዝርክዜም ይሆናል..አይ ጨለምተኝነት።

    • @sintayehuzewdu-um2ib
      @sintayehuzewdu-um2ib 2 месяца назад

      @@bereketadmasu7936 ሆይሉንድ ምን ሆነ? በቂ የግብ ዕድል ተፈጠረለት? ማይኖና ጋርናቾ በታችኛው ቡድን እያሉም የሚጠበቁ ነበሩ። ጋርናቾንና አማድን ለማሰለፍ የደጋፊዎች ጫና ግድ ብሎታል ።ማይኖን ማሰለፍን ሳውዝጌትም አድርጎታል።

    • @sintayehuzewdu-um2ib
      @sintayehuzewdu-um2ib 2 месяца назад

      @@bereketadmasu7936 ሆይሉንድ ምን ሆነ? በቂ የግብ ዕድል ተፈጠረለት?ማይኖና ጋርናቾ በታችኛው ቡድን እያሉም የሚጠበቁ ነበሩ።ጋርናቾንና አማድን ለማሰለፍ የደጋፊዎች ጫና ግድ ብሎታል።ማይኖን ማሰለፍን ሳውዝጌትም አድርጎታል።ዲያጎ ዳሎ ብትል ይሻላል።

  • @sultansofiya
    @sultansofiya 2 месяца назад

    Be hugorest qami teselafi hono 1chaweta saychawet lrmeta techawach endezi mawratk yaskale yemanchster degafin lik ena foolo felgek kalhone besteker

  • @MaMe-t4x
    @MaMe-t4x 2 месяца назад

    አንተን ስለ ዩናይትድ ስተነትን ስሰማ ኦልትራፎርድ ሆኘ ኩዋስ እያየው ያክል ይሰማኛል የማትጠገብ ጋዜጠኛ እንወደሃለን

  • @MameDire-fb1xq
    @MameDire-fb1xq 2 месяца назад

    🎉 1st

  • @Abdikermshemsu
    @Abdikermshemsu 2 месяца назад

    አንደአንተ መስራት እንደምቻል ለዛ ቆሻሻ ጋዜጠኛ ነገረው

    • @afro90s78
      @afro90s78 2 месяца назад

      Sedeb aymetenwem

  • @JuharJuhar-ry3te
    @JuharJuhar-ry3te 2 месяца назад

    alaxo.mertu