Meto Aleka Maseresha sete, I am grateful for my Lord God that our people has not come short for such intellectual people like you with great insight. Eventhough the visible enemy who are comitting this awful crime from dusk to dawn are country fellows whose main struggle was started to over win the feeling of insecurity and inferiority in decent ways is clearly kidnapped by those who who are powermongers care only for fame and personal gains. I want to say something here ! Please learn from the past and soon than later our regional state should train civil personal guards and undercover agents to protect the safty of our people with beautiful minds and watch over their shoulder sothat never ever again a hit squad to take precious lifes of our intellectuals. God Head, Zebihere Gojjam
እሰይ መቶ አለቃ ማስረሻ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የኔ ወንድም ማናየ በጣም የምወድህ የማከብርህ የጋዜጠኛ መስፈርት በትክክል የምታሟላ ጋዜጠኛ ነህ ኑሩልኝ ደሞቸ፡፡
THANK YOU JUST IM SOMEONE WHO RESPECTS DECENT PEOPLE.
የእጅ እና የእግር ቆማጣዎች ብቻ መስለዉኝ ነበር ለካ የአእምሮም ቆማጣ ናቸዉ፡፡
Thank you.
@@yihuneyalfal4499 ማለት?
አይዞህ ወንድማለም የአማራይቱ ልጅ ..አንገት ደፍተን አንቀር .. ኢትዮጵያን ብለን እንጂ ለጎጠኛማ እንደማናንስ እነሱም ያውቁታል ... የአባቶቻችንም ክብር እናስመልሳለን ...ኑርልን::
እንኳን ለዚህ አበቃህ ወድማለም አዞህ ቀን ያልፋል አማራን አገት ማሰደፋት ነዉ የተያዘው አይዞህ ጀግናየ ለሁሉም ጊዜ አለው ተደራጅ አማራ ተደራጅ ተደራጅ ተደራጅ አማራ ።
አሳማኝ ...እውነት..ጀግንነት ..ቅንነት..ሩህሩህ...ልበ ሙሉ..ተስፈኛ..ሀገር ወዳድ..ለወገን ተቆርቋሪ .አይነት ስብእናን ተመልክቻለሁ!!!🙏🙏ኑርልኝ!!💪👍👏
የእጅ እና የእግር ቆማጣዎች ብቻ መስለዉኝ ነበር ለካ የአእምሮም ቆማጣ ናቸዉ፡፡
ፈጣሪ ደግ ነው በህይወት አየንህ
ላንተና ዘመነ ካሴ በጣም እፀልይ ነበር ምንም እንዳይነካችሁ
የምትናገረው ነገር ሁሉ ትክክል ነው እናመሰግናለን
ጀግናው ውድ የአማራው ልጅ ስላየንክ በጣም ደስብሎናል እኛ ኢትዮጰያውያን እንወድሐለን
በጣም እያሰብኩት ነበረ የት ጠፋ እያልኩ እና በጣም ደስ አለኝ ስያየዉ።
እጅግ በጣም በሳል ሐሳብ እና በተረጋጋ መልኩ አስተያየት አቅራቢ ነው መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ።
በላይ ማናዬ እናመሠግናለን !!!
Masresha Sete our Amhara Hero , keep going. God bless you
እደናተ አይነት ጀግናስልጣላይ ቢሆን እኳንያማራህዝብ ቀርቶ ኢትዮጵያ ሠላምታገኝነበር💚💛❤️
የእኛ ጀግና ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ስትወጣ ስትገባ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ኑርልን ጀግናችን
የት ጣፋ ብዬ ሳስብ ነበር ዘመነንም አሳዩን በናታችሁ የዘመናችን ጀግኖች ናቸው እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቃቸው
አማራ ያልተጠቀመበት ጀግና
Captain glad u back : we need u ; we love 💕 u : u are our hero !!! 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መቶ አቃ ካፒቴን ማስሬ የምወድህ ሰላምህ ከነቤተሰብህ ይብዛልኝ ስወድህ
Yene wonidim Egziabher ytebikihi🤲🤲🤲 siratihi des ylali👏❤❤❤❤
የእውነት ማስረሻንና ማናየን በጣም የተፋችሁት. እንኳን ደና መጣችሁ
በርቱልን
Thank you.
A highly rated Masresha Setie, extraordinarily articulated, courageous, and fearless. I love this guy!!
THANK YOU I DON'T KNOW BOTH OF YOU BUT RESPECT YOU FOR YOUR COMMENTS.
ማስሬ የኔ ጀግና !!
ማስርየ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን
Thank you all for the comments.
ማስሬ አንበሳው! በጣም ነው የማከብርህና የምወድህ! You are mature , calm and well collected brave man !
እኔ ደቡብ ነኝ ግን ከአማራ ጎን ነኝ
I have never heard of this person but he sounds very sharp.
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን ማስርዬ👈😘💚💛❤
በላያ ስላቀረብህልን እናመሰግናለን ሰፊ ፕሮግራም እንጠብቃለን
ቀጣይ ክፍል አለው
@@ethionews- እሽ መጨረሻ ደቂቃ ላይ "ይቀጥላል" የሚለውን አላየሁም ነበር
Welcome warrior Masresha!!! You deserve it!!!
ማሥሬ.የኛ.ጀግና.ፈጣሪከክፉሁሉይጠብቅህ.ሸሺአመት.ኑርልን
Yene anbesa selam aleh Iloveyou somuch💪💪💪👋👋🖐️🖐️💞💞
ከረዥም ጊዜ በኋላ ስላየሁኽ ደስ ብሎኛል ማስሬ።
በርቱ በላይ!
Thank you.
100 አለቃ ስለመጣክ ደስ ብሎኛል ምን አንተ ጀግና 4 እንዳተ አይነት በወለድክ እና እኛ ባሳደግነው ጀግና ሰው
Well come back.We are happy to see you.
I love capitane masiresha much more proud.
በላይ.ማንዩ.በማየታችን.አንተን.ደስ.ብሎናል!ለህዝብ.አገልግሎት.ቀጥል!!
Thank you.
ደብረ ማርቆስ ላይ ያደረጋችሁትን ንግግራቸውሁን ደጋግሜ ነበር ያዳመጥኩት። እንኳን ደህና መጣህ
ወንድሜ፡መቶ፡አለቃ፡ማስርሻ፡የእግዝአብሔር፡ልጅ፡ጌታ፡ኢየሱስ፡ይባርክህ፡የገለፀልህን፡ጌታ፡አመሰግናለሁ።ተባረክ፡በየሱስ፡ስም።
ጀግና የሰው ማኛ ❤️
ወንድም ማስረሻ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጎጤዎች እና መኖርህን የሚፈሩ ሆዳሞች ሊያሳድዱህ ቢሞክሩም በብልሀት አልፈሀል አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅህ
የቡዳ ልጅ
@@abrarawfisiha8366 ሂድ ውጣ ቅማላም
How nice to see you our HERO!!!!!
አቤት ጀግናዉ የወዶቺ ቁና
የኔ መልካም አማራየ 💚💛❤💚💛❤
ሰው እኩ ተፈጥሩዋል ማለት ጀግና በዛብኚ ሀገሬ ላይ ዋው ይብጅ
Masresha 👌👌👌👌👌👌
100 aleka Masresha Madre betam Jegena nek. Egziabher yitebekeh. Keep going
ጀግናችን ማስረሻእኳን መጣህልን አላህ ይጠብቅህ
ኣንተ በተረዳሃው መጠን ሁሉም የኣማራ ህዝብ የተረዳ ቀን ወይ መከባበር ይመጣል፡ ኣለበለዚያ ወንድ ማን እንደሆነ ያኔ ይታወቃል።
ጉረኛ ወንድማ አማራ ነው ጁንታ ሌባ ባንዳ ነው
ጎበዝ አላህ ይጠብቅህ ሁሉም የአማራ ህዝብ ሊሠማው ይገባል እኔ ፈርቻለሁ የአማራ ልዩ ሀይል ብቻ ሂዶ ሢዋጋ
መቶ አለቃ ማሰረሻ ህዝብ ከጎንህ ነው። በርታልን። የወያኔ ውላጅ የሆነው ዘንዶው አቢይ አህመድ በተለይም በአማራው ላይ በማነጣጠር የሚያካሂደውን ፋሽሰታዊ አሰራር በህብረት እናፈርሰዋለን።
የኔ እንቁ ጣፋጭ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
ይህ ሰው ቀላል የሚባል ሙያ አደለም ያለው ስለዚህ የጦር ሃይሎችን ተቀላቅሎ ፣ አገሩን መገልገል የሚችል ሰው ነበር ። ግን ተረኝነቱን የተረከበውና የብአዴን ፓርቲዎች ጥላቻ ነው እንዳይቀርብ ያደረገው።
Thank you በሊና
እባካችሁ ይሕንን ኢንርቢዉ (ቃለምልልሥ) አሥጨርሱት ( እንደገና አምጡት )
Our hero you are really magnifies the truth long live for the hero .........................
ጀግናዬ ክበርልኝ አስቀድመህ ተናግረህ ነበር
በላይን ሰወደው እኮ የኔ ጀግና አይዞህ አሁንም ከአማራ ጎን ቁም
ጀግኖች በርቱልን
Ohh በላይ ማናየ እና መቶ አለቃ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል። አልችል ብለን ሲያሳድዷችሁ አማራጭ ጠፍቶብን ነበር። ግን ጊዜ ለኩሉ
ውድ ወንድማችን ሕዝባዊ አርበኞ መቶአለቃ ማስረሻ የእናት ኢትዮጵያ ጠላቶች የአንትና የሕዝባችን ጠላቶች ናቸው በተለይም ከብልፅግና ከኢዜማው ብርሀኑ ነጋ አንዳርጋቸው ፅጌና ከህውሀት ከኦሮሙማ ጠላቶችህ ከፍተኛ ጥንቃቄ ቅዝምዝሙን በትር ጎንበስ ብለህ አሳልፍ የኢትዮጵያ ሕዝብ ትግል በምዕራባውያን ጠላቶቻችን እየታገዙ ከውስጥም ከውጭም ጫማ ሳምዎቹ ሳይቀር አሰፍስፈውብናልና ጎበዝ ኢትዮጵያውንናአማራውን በየቀዬው ራሱን እንዲከላከልና በተደራጀቅፅብታዊ ማጥቃት እንዘጋጅ የአባቶችህ አምላክ ሙሴንና ዳዊትን የአዳነ እምላክ ይጠብቅህ
ABY ABY ABY NEWE Gedy ASSGEDAY EGZABHARE YDGELE MARAME LEGE MEDENALME YEFRDRBETE 😭 😭 😭 🙏🙏🙏
ትክክል ነው አንተ ጀግናው የአማራልጅ በርታልን
መ/አ ማስረሻን ዛሬ ነው ያወቅሁዋቸው።ከሚናገሩትና ካቀረቡልን ማስረጃ እንደተረዳሁት አብይና በዙሪያቸው ያሉት አክሮባቲስቶች የተጠላውን የጎሳ ፖሊቲካ በተረኝነት ስሜት እንዲቀጥል እየሰሩ እንዳሉ አሳይተውናል።ምን አይነት በረኪና ብንጠቀም ነው ይሄን ጎጠኝነትን የሚያጠራልን ብዬ እጠይቃለሁ? እግዚ ይርዳን።አስተማሪ ውይይት ነበር።thank you both
a'm happy to see our brozer masresha setie here today.............bertu tetenakeru.ketechale Asaratin lememeles mokiru pls
Good to see you our brother
እሰዬሁ መቶ አለቃ ማስረሻ ከእርኩሳን ሰው በላ ከአስመሳዮች አፍ ያስመለጠህ ፈጣሪ ከንፍሮ ውስጥ የወጣህ ድምፅህን እንድንሰማ ያበቃን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ። ወንድማችን መቶ አለቃ በህይወት መኖርህ ነቀርሳ ለሆኑት ዘመነኞች ጥርሳቸውን እያንቀጫቀጩ በአንተ እና መሰሎችህ ላይ እረፍት እንደሌላቸው ግን አትዘንጋ እንኳን እንደአንተ አይነቱን ጀግና ይቅር እና የአማራ ወንድ ልጅ ጠላቱ ጨርሶ ሳይራገፍ ቢተኛ የሚያምነው የለም እና ።ኑርልን የሚከታተሉአችሁን ጠላታችሁን ዶግአመድ ያድርገው ፈጣሪ እራስክን ከፈጣሪ በታች ጠብቅ ።
መ/አ.ማስረሻ.ሰጤ.እንኮን.በህይወት.ኖርክልን.ከአንተ.የአማራ.ህዝብ.ብዙ.ይጠብቃል?
መልካም የሰሩ ሰዎችን መደበቅ አይቻልም፣ እንደ ወርቅ ተፈትኖ ያልፋል
ጀግና ነህ ማስሬ ፓለቲካ የገባህ ጀግና
በትክክል ክበርልኝየኔጌታ !
#The jornal and Capitan Maseresha Setie both are #Our Amhara Hero!!!!! Go ahead!
meto Aleka Maseresha Setie enkon dehena metahe❤🤘jegenaw Amharaw Teraraw.
እሰይ የኔ ጀግና አማራ እኮ ስንት ጀግና አለው ያማራ ዘር ይለምልም ሀቅን ሀገር ወዳድን ጀግንነትን ፈራ እግዚያብሄርን የሚያውቁ ጀግና የጀግና ዘር ናችው እኮ ባማራ ደም የቆየችውን ኢትዮጰያ ሞራል የሌለው የኦነግ መንግስት ሀገራችንን ሊያፈርሳት ነው
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ የአማራ ህዝብ እቁ ነህ
ሽመልስ፡፡አብዲሳ፡ለፍርድ፡እስቲቀርብ፡ድረስ፡አብረን፡እንሰራለን
ዘመኔ።ካሴ የት ነው ያለው እስኬ መቶ አለቃ ንገረን
እውነት ነው፡ማስሬ ሺ ለጠላቱ አንድ ለናቱ።
ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል።
ጌታ፡ገሊጡልሀል፡ተባርክ፡
ንግግራችውን ሳጨረሱ ተቋረጣል ተቀጣዩን እጠብቃለን ማስረሻ ትከከል ነው ወያኔን የታገሉት አማራም ሆነ ኦሮሞ እውነተኛ ታጋዮች ባለስልጣናትም ሆነ ፖለቲከኞች ግለሰቦች ተገለዋል የተረፍትም እስረ ቤት ናቸው ለውጥ የለም ለአማራ አስተማሪ ንግግረ ነው ቅጣዩን እጠብቃለን።
ቀጣዩ ክፍል ዛሬ ይለቀቃል
ጀግናዬ ታሥፈልጋለህ አትጥፋ
የኔ የትጠፋ እያልኩ ነበር እኳን ሰለሞ ሆንክ የኛ መከታ ነህ
ሞክሼ እናመሰግናለን!!!
ካማራ ተወላጅ እነቱን እሚጋፈጡ መቶ አለቃ ማስረሻና መስከረም አበራ ናቸው።
ከ60ዎች ጀምሮ ባህር ዳር እስከተጋደሉት ድረስ ሌሎች አስደረጉት ከማለት ለምን ያአማራ ፖለቲከኞች ለሌሎች መሳሪያ ይሆናል ለሚለዉ መልስ ማግኘኘት ቢቻል መልካም ነዉ
የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህን መቶ አለቃ ሰምቶ ኢትዮጵያን ለማዳን አንድነቱን አጠናክሮ ካልተጋፈጠ ከባድ ችግር ይደርስበታል።
ማስሬ መጀመሪያ ቶሎ የነቃ ሴሬው ቀድሞ የገባው የነ አብይ ኦነጎችን የተረዳው ቀድሞ ነው ማስሬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል የአዲሴ ወንድም የበላይ ልጅ የወንዶች ቁና
አንድ ዕፃን ሽማግሌውን ወጣቱን አሮጌቷንም እንደ እንደራሱ ትንሽ አድርጉ ያያል ሽማግሌውን አንተን ይላል ማለት የፈለኩት አንቱን እማማ ማለት ገና ስለማያውቅ ማክበርን ስለማያውቅ ነው አብይም በአባቱቻችን አስከብረው ሳትደፈር ያቁዩአትን ኢትዮጵያን በከብቱች በውጪ አገራት አስደፈራት ቆንጆ ምላስ አለው የደላላ ምላስ አለው ግን ለሁሉም የአማራ ህዝብ ንቁ ንቁ ፈጣሪ ኢትዮጵያንንና ህዝቦቻን ይጠብቅ
በጣም ጠፍተፍህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ማስሬ
እንኳን ደህና መጣህ!
በኦነጉ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 471 ቀን ሆናቸው ።መቼም አንረሳችሁም
ማሥሬ ጅግናዉ እንወድሀለን
Meto Aleka Maseresha sete,
I am grateful for my Lord God that our people has not come short for such intellectual people like you with great insight. Eventhough the visible enemy who are comitting this awful crime from dusk to dawn are country fellows whose main struggle was started to over win the feeling of insecurity and inferiority in decent ways is clearly kidnapped by those who who are powermongers care only for fame and personal gains. I want to say something here !
Please learn from the past and soon than later our regional state should train civil personal guards and undercover agents to protect the safty of our people with beautiful minds and watch over their shoulder sothat never ever again a hit squad to take precious lifes of our intellectuals.
God Head,
Zebihere Gojjam
በኣብይ እና በኦነግ መካከል ልዩነት የለም ብቻ ሳይሆን፡ በኦነግ እና በኣማራ ብልጽግና መካከል ልዩነት ኣለ ማለት ሞኝነት ነው።
100% tikikil...... wendime masresha sete
Master Jelena nek. Tplf snipper yetegafetkew jegena nek
ማስረሻ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
💚💛❤ inquan basalam matah salam iska betasabih .
መቶ አለቃ ስላየሁት ደስ ብሎኛል። ዘመነን ብታቀርብልኝ ደስ ይለኛል
ጥሩ አገላለፅ ማስሬ ዋዉ
ጥያቄ አለኝ ታድያ አማራው አብይን መሪየ ነው ብሎ ደግፎ ሰልፍ የሚወጣው እንዴት ነው?
አማራ ያለዉ እድል ፩ ነዉ ራሱን ማደራጀት ብቻ ነዉ ኦነጉን አብይ እና ጀሌዎቹን ለማንበርከክ ።
ሰላም፡ብያለሁ፡ወገኖቸ፡