በፋኖ ከበባ ውስጥ የገባው ኃይል : ለፍርድ የቀረበው የአማራ ህልውና : ወልቃይት እና ፊልድ ማርሻሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 ноя 2024

Комментарии • 66

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 19 часов назад +11

    ጋዛጠኛ በላይ እና በቃሉ ምርጥ የአማራ ልጆች!!!❤❤❤

  • @Mehari-e3w
    @Mehari-e3w 11 часов назад +4

    Thank you Ethio News for the News and info !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @fasilyemanebrehan7275
    @fasilyemanebrehan7275 17 часов назад +8

    ለአባታችን ለጋዜጠኛና ስለአገር ሰሪው አማራ መስካሪ ታዲዮስ ታንቱ ፍትህ ፍትህ ፍትሀ

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 18 часов назад +5

    ሀራ ከተማ የእማራ ብልፅግና መደበቂያ ናት ከወልዲያ እንድ ነገር ኮሽ ካለ እየሮጡ
    የሚሄዱት ሀራ ነው ሀራን ፈኖ ሊጎበኛት ያስፈልጋል ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 19 часов назад +7

    ጀግናው አማራ ፋኖ ያቸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 17 часов назад +4

    ድል ለፋኖ ለወገኔ ሞት ለብልፅግና

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 19 часов назад +6

    ዘላኑ ኦሮሞ በ1520 ዓም ከግራኝ አህመድ ወረራ ጋር አባራሪና ተባራሪ ሆነው ወደ ደጋው ኢትዮጵያ ሲገቡ ግራኝ ለማስለም ኦሮሞ ዘርፎ ለመበልጸግ ደገኛውን ከግራኝ እየሸሸ ወሮ ጨፍጭፏል ።በኋላ ቀር ባህሉ ደገኛውን ሰልቦ ዘሩን አምክኗል ።በዚያ ኋላቀር ባህል የተቃኘው ኦሮሞ ውስጥ ውስጡን ለ497ዓመት ሲያኝክ ቆይቶ ሀገሩ ያልሆነውን ሀገር ለማድረግ አሁን አማራን በጠቅላላ ለማጥፋት በሰማይ በምድር በዲን እሳት አማራን እያነደደ ንጹሀን አማራን ለማምከን እየጨፈጨፈ ነው ።ይህ ለ497አመት የቀጠለ ጭፍጰፋ አኝኮ አኝኮ አማራን ሰልቅጦ ሀገሩን ሊቀማ የሀገር ባለቤት ሆኖ ልገንጠል እያለ ነው ።አሁንማ የኦሮሞ መንግስት ነን እያሉ ነው ።አማራ ታርደህ የእለት ለሸኔ ምግብ ከመሆንህ በፊት ከፋኖ ጋር ሆነህ ታገል ።

  • @workayehuYibeltal-ew8gi
    @workayehuYibeltal-ew8gi 13 часов назад +1

    I have a great respect for both you two rational journalist brothers

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 17 часов назад +4

    ውድ አዘጋጆች እነዚህ የህሊና ተሟጋቾች እና የህዝብ ልጆች ወደፍርድ ቤት ሲገቡ የነበረ ትርምስ አይጣል ነበር እኔ እነዚህ ተሟጋቾች ሰለማንነት ነው ፍርድ ቤት አፈፃፀም አይደንቀኝም ቢቻል ግን ትንሽ ካለፈው የፍርድ የችሎታ እይታ በጥቂት ይሻላል ይሁንና ተከሳሾች ነገ እኮ ክረምት አልፎ በጋ ይመጣል የጊዜ ጉዳይ ነው ወኔ እንክዎን ተከሳሽ እንጃ ጥቂት ቅሬታ አይታይባቸው በተለይ ሴት ተሟጋቾች እንክዎን ተወለዳችሁ በዬ መረቂያለሁ ፈጣሪ ፍርድ ይሰጣል

  • @danielhenok8991
    @danielhenok8991 14 часов назад +1

    Both of you guys are a legend! We all proud on you guys well organised information and good analysis!!!

  • @BemechalTsegaye-ib7dd
    @BemechalTsegaye-ib7dd 6 часов назад

    እጅግ ደስ የሚል ውይይት ነዉ በርቱ ጥሩ ጥምረት ነዉ. በሌንም አስገቡት አንዳንዴ.

  • @FikieFikente
    @FikieFikente 17 часов назад +2

    በጭራሽ የታሰሩት ሁሉም አማራ ስለሆኑ ብቻ እና ብቻ ነው በሙያቸው ምናምን አደለም እነት ለመናገር አማራ ያልሆኑ እንደነ ጋሽ ታዲወዎስ ታንቱ የታሰሩትም አማራዊ እሳቤ ስላላቸው ብቻ ነው

  • @alexlesemie970
    @alexlesemie970 12 часов назад +1

    በላይ 🙏

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 17 часов назад +4

    አብይ ከሰዉነት የወጣ ሰዉበላ ወሮበላ ስድ ወዘተ ወዘተ ነዉ !!!!!

  • @YarodAyalew-f9e
    @YarodAyalew-f9e 18 часов назад +2

    በላይ ከእስር መፈታትህና ከሀገር መውጣትህን ከጓደኛህ ስንሰማ በጣም ደስ ብሎናል ነገር ግን በዚህ ቻናል መጀመርህን አላወቅሁም እና በርታልን ከዚህ ቡኋላ እንከታተላለን በርቱልን

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 17 часов назад +2

    Our heroes Belay and Bekalu, keep on your hard work. The innocent Amhara people are cruelly mascaraed by the coalition force of "Ethiopian Defense Force, Militia, Police, Special Force, UAE and others"!!! No matter how the continued genocide, the great AMHARA PEOPLE SHALL BE FREE FROM THESE ALLIED INVADORS SOON!!!!

  • @eyasu30
    @eyasu30 17 часов назад +1

    ድል ለጀግናው ፋኖኖኖኖኖ🏆💪🏾🙏🏽

  • @SisayAlemu-dh5kk
    @SisayAlemu-dh5kk 13 часов назад +1

    Welcome our Hiro’s

  • @mekonnenaynalem3575
    @mekonnenaynalem3575 18 часов назад +2

    የታሰሩት እንዚህ ቢሆንም አማራን እንደህዝብ ነዉ ያሰሩት።አምባገነኖች ያላወቁት ነገር ቢኖር በህልውና ትግል ዉስጥ ያለዉ ህዝብ ማሸነፋቸዉን እርግጠኛ አለመሆናቸውን ነዉ።

  • @wondmenehgetahun6431
    @wondmenehgetahun6431 10 часов назад

    Thank you brothers.

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 17 часов назад +2

    ወሮበላ ስርዓት አልበኛዉ መንግስት ተብየ ንፁሀንን ማሰር ማሳደድ ማረድ ወዘተ ማቆም አለበት ነገ ሳይል።

  • @muluadamayenew6018
    @muluadamayenew6018 6 часов назад

    ❤በእሳት የተፈተናችሁ ጀግኖች 🙏

  • @aklilhagos
    @aklilhagos 18 часов назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድሞ

  • @kindgonderew
    @kindgonderew 11 часов назад +1

    Free all Amhara people from the prison. One Amhara one Ethiopia.

  • @جمالج-و9د
    @جمالج-و9د 17 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @solomonfeleke9470
    @solomonfeleke9470 18 часов назад +2

    በቃሉና በላይ የትንታኔ ዘገባችሁ ጥሩነው ይሁንና የአገዛዙን በአማራሕዝብየሚያደርሰውንግድያ ዘረፋ አረገድዶመድፋር ውድመት በምስል በማስደገፍ ብታቀርቡና ቢሻሻል

  • @Amhara-wit
    @Amhara-wit 16 часов назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በእስር ቤት ታጉረው ለሚገኙት እህት ወንድሞቻችን

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 18 часов назад +2

    አሁንም በንጹሐን ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍና መከራ ስትናገሩ በእውነት እነዚህ ወታደር ናቸው ማለት ይቻላል? በፍጹም፣ ሰዎች አይደሉምን? የፈለገው ትእዛዝ ይሰጣቸው በግላቸው ለሚፈጽሙት ግፍ ዋጋ እንደሚከፍሉ አያውቁምን? መቸም የተማረኩ ወታደሮችጨእንዳሉ ይሰማሉ ነገርግን የደረሰባቸው በደልም እንደሌለ እያወቁ ይህን ያህል ግፍ መፈጸም ምን ይሉታል? ሰዎች አይደሉምን?

  • @samera626
    @samera626 17 часов назад

    ሥለ ሠላም ዘምሩ መከላከያ እንድወጣልን በፈኖም የተደፈሩ እህቶች አሉን ህግ እናክብረ እኛ ማነን???

  • @Bahru1980
    @Bahru1980 17 часов назад +1

    ምንም መልመጥመጥ አያስፈልግም ወልቃይት ማለት ምን እንደሆነ በደንብ እንረዳዋለን ውሳኔው ለአማራ ፋኖ ተውት

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 18 часов назад +2

    በቃሉ ፖለቲከኞች እንጂ ህዝቡ እኮ በሰላም ይኖር ነበረ ።ብልፅግና ግን በፍፁም በፍፁም በሁለቱ ህዝቦች መካከል ቦንብ ቀብሮ ዝንተ ዓለም ደም እየተፋሰሱ እንዲኖሩ ነው የተፈለገው።አብይ አህመድ ለኢመሬት እና ለኤርትራ ቦታው ቃል ገብቶላቸው ነበር።መፍትሄ ጠፍቶ አደለም ።

  • @aklilhagos
    @aklilhagos 15 часов назад

    በዚህ በሰይጣን እና ህውሀት በሚባል ድኩማን ፓርቲ 2 ሚሊዮን ህዝብ በልቶ አላየሁም ባለ ፓርቲ የሚመጣ ሰላም የለም። ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለዘረኞች ድል ለተገፉት አገር ላጡት አማራውያን!!!!

  • @mamiweinitu1340
    @mamiweinitu1340 19 часов назад +2

    Free All INOCENT AMHARA POLETICANS AND JORNALISTS!!!!

  • @rahelasanake8461
    @rahelasanake8461 14 часов назад

    Welaquit Amhara mrt nw ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮😮

  • @aregahegnetemesgen7496
    @aregahegnetemesgen7496 14 часов назад +1

    ምን እንርዳችሁ በምን በኩልነው የምንረዳችሁ

  • @Abbay-g9m
    @Abbay-g9m 11 часов назад +1

    DIL “LEFANO “ !!!

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 5 часов назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለታሰሩት አንቂወቻችን

  • @HawltesimSenay
    @HawltesimSenay 17 часов назад +2

    በርቱልን❤

  • @selammersha1493
    @selammersha1493 10 часов назад

    Justice for amhara under pp detention camp

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 19 часов назад +3

    በአሁኑ ወቅት የአብይ አህመድ መንግስት በአማራ ክልል ከ10% የማይበል ቦታዎችን ብቻ ተቆጣጥሮ፤ ክልሉ በጁ ያለ አስመስሎ ማውራት ራስን ከማሞኘት በላይ ምንም ፋይዳ አይኖረውም።

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 17 часов назад +1

      ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት የለም ያለው የጥቁር ናዚ አብይ አገዛዝ ነው ።መንግስት እየላችሁ የምትፅፉ ሰዎች አስተከክሉ ያለው አገዛዝ አረመኔ ውሸተም ከናዚ የባሰ የሰውነትሽ ባህርይ ሳይሆን ዲያቢሎሳዊ የማይገልጠው ነው ።የኢትዮጵያ ህዝብ ዝምታ ከምን የመጣ እንደሆነ ልብ ማሰብም ያስቸግራል የሌላው ሃገር እንድ ዳቦ አስር ሳንቲም ጨመረ ብሎ ለአመፅ ይነሳል ይሄ ህዝብ ተኝቶአል።

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 16 часов назад +1

      የኢትዮጵያ ህዝብ ዝምታም ከምን የመጣ ነው ከፍርሃት ውይስ ከምን የመጣ ነው ።ይሄ የጥቁር ናዚ አብይ የኢትዮጵያን ህዝብ እንዴት በዚህ ልክ እያወረዳው ዝምታው በጣም እንድጠይቅ. አድርጎኛል። ቤቱ በላዩ ላይ መፍረስ መፈናቀሉ መሰደዱ መራቡ እረ እንዴት ቻለው??? የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ይሄንን አገዛዝ በሰላማዊ መንገድ ማስወገድ ይቻላል ቤት በመቀመጥ ንግድ ቦታዎችን በመዝጋት በአጠቃላይ የትራንስፖርት አገልግሎት ባለ መስጠት ይሄ ሁሉ የትግል ምልክት ነው ። ይሄን ለማድረግ ምን አፍ ትችት ማድረግ የሚችለውን ግፍ ሁሉ እየፈፀመባችሁ ይሄ ናዚ አብይ. ከነግብረአበሮቹ።ለነፃነትህ ትግል ማንም አያድንህም ለራስ ለወገንህ ቁም ትግል ትግል ትግል በአስፈላጊው ነገር ሁሉ ተኝተሃል ንቃ ከያዘህ አባዜ።

  • @semerealemayehu-zr7cg
    @semerealemayehu-zr7cg 9 часов назад

    በቃሉ ኣትዋሽ ፕሪቶርያ ስምምነት አንተ እንደምትለው አይልም

  • @MohammadAdam-v2l
    @MohammadAdam-v2l 18 часов назад +3

    በቃሉ አላምረው በጣም ጎበዝ ነው በውነት ሲናገር ደስ የሚል የፓለቲካ አዋቂ የአማራ በደል የገባው እንደት አድርጎ ይተነትነዋል በርታ በጣም ጎበዝ

    • @alem8640
      @alem8640 17 часов назад

      Ersu yewoiane degafi. New ahun viewer lmagechet new Amhara hono gin .....

  • @TgGtteshome
    @TgGtteshome 6 часов назад

    የወልቃይትን ህዝብ የጨፈጨፉ ኮለኔሎች አሰታራቂ ሁነው የመጡት ዛሬም አካባቢውን በትግራይ ስር ለማስገባት ወያኔዎች የቀዱት በመሆኑ ጥነቃቄ ይፈልጋል

  • @eshetumengstu373
    @eshetumengstu373 13 часов назад

    አይ በቃሉ አንተ እኮ የትግሬ ደጋፊ መሆንህን እናውቃለን እውነት. ትግሬ የአማራን. ህዝብ. አርዶ እና ጨፍጭፎ የሔደን. አረመኔው ትግሬ. ዳግም እንዲያርደን የተመቻቸ ነው

  • @marualem9757
    @marualem9757 5 часов назад

    እናንተ እንቁ የኢትዮጵያ ልጆች ለግፈዐን እና ለእውነት በመቆማችሁ ታሰራችሁ፥ ተገረፋችሁ፥ ተሰደዳችሁ፥ተጎሳቆላችሁ። ነገር ግን አሁንም ለግፉዐን ድምፅ እየሆናችሁ ነው። ሀገር ወዳድ ነን የሚል አቅም ያለው ዲያስፖራ ድጋፍ እንዲያደርግላችሁ ሀሳቤን አቀርባለሁ።

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 13 часов назад

    የሰማነው ሁሉ እንዳለ ሆኖ የሚቀጥለው
    ምን ? ሰዎቹ የሚያቆማቸው ፋኖ ነውና ,እየ
    በዛ ከመጣ ለምን ወጣቱ እንዲነሳአይደረግ
    ም,,እርግጥ ሰው የሚደርስ ዜና የለም ,ምን
    ይደረግ,,

  • @mekonnenaynalem3575
    @mekonnenaynalem3575 18 часов назад +1

    ጋዜጠኛ አባይ ዘዉዱ።

  • @rahelasanake8461
    @rahelasanake8461 14 часов назад

    Welaquit Amhara mrt nw. Tigri hnm aykm.

  • @Tsehaynesh-b4f
    @Tsehaynesh-b4f 8 часов назад

    Lemimeleketew akal asawoku

  • @AssefaDargie-l3f
    @AssefaDargie-l3f 12 часов назад

    ተፈናቀሉ የተባሉ 🤣🤣🤣🤣🤣 ያው ናችሁ ሁላችሁም