ሔለን ሾው_መሃንነት /HELEN SHOW Infertility

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 154

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 3 года назад +54

    በጣም ከባድ ነው እኔም እያለፍኩበት ያለ ችግር ነው ግን ተስፋ አልቆርጥም እግዚአብሔር እንደሚሰጠን ተስፋ አለን በጣም ነው ደስ ያለኝ እህቴ እግዚአብሔር ስላሳካልቹ እናንተን የሰማ አምላክ ሁላችንም በዚህ ችግር ያለነውን ይጎብኝን አሜን

    • @adamhaile7131
      @adamhaile7131 3 года назад +1

      Amen

    • @ሠላምእናሠላም
      @ሠላምእናሠላም 3 года назад +2

      Amen isu bale keni yisetenal

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 3 года назад +4

      እግዚአብሔር መልካም ነው ።በፍፁም ተስፉ እንዳትቆርጪ መሞከር ያለብሽን ሁሉ ሞክሪ ።ጌታ ይርዳሽ።ደግሞ እንዳትረሺ ብዙ እናት የሚፈልጉም አሉ።

    • @tsehaykide9166
      @tsehaykide9166 3 года назад +2

      @@sophijarso9929አሜን ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው እንደማያሳፍረኝ አምናለሁ አመሰግናለሁ

  • @melina1847
    @melina1847 3 года назад +29

    " ብቻውን ተአምራትን የሚያደርግ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።"
    (መዝሙረ ዳዊት 72:18)🙌🙌🙌

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 3 года назад +11

    ሄሉ ዘመንሽ ይለምልም ቆንጆ ነሽ በመልክሽ በስርአትሽ በስራሽ ሙሉ የምትባይ ሴት ነሽ ልጆችሽንእግዚአብሄር ያሳድግልሽ

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 3 года назад +24

    አቀዋለው ስሜቱን 2 ግዜ ሞከርኩኝ አልተሳካም የመጀመሪያውን ሳደርግ በጣም እርግጠኛ ሆኜ ነበር እንደሚሳካ ሳይሆን ሲቀር በጣም ነው ያዘንኩት ልቤ ስብር ነው ያለው ብዙ ፕርግራም ሁላ አውጥቼ ነበር😭😭 በሁለተኛው ላይ እቤት ውስጥ ስሞክር እርጉዝ ይላል በጣም ተደስቼ ለ ዶክተሩ ነገርኩት ከዛ ሄጄ ስታይ የተሰጠኝ መድሃኒት የሆነ ሆርሞኔን ከፍ አርጎት መሰለኝ የተሳሳተ ነው አለኝ😭 ለረጅም ግዜ ውጤቱን ሳልጥለው አይን አይኑን አየው ነበር ምነው እውነት በሆነ እያልኩኝ በጣም ያማል ሰው ልጅ ወልዶ ያላየ አያቀውም ይላል ስለ ልጅ ሲያወራ ልጅ ፈልጎ እንደ ማጣት ግን ከባድ ስሜት የለም አሁን ሙከራውን ትቸዋለው፡፡ ኢንሹንራሴ ስለማይሸፍነው ከኪሴ ነበር የማወጣው በዛ ላይ በጣም እየተጨናነኩኝ፡፡ ሙስሊም የሆናችሁ ዱአ አድርጉልኝ ክርስትያን የሆናችሁ ደሞ ፀልዩልኝ

    • @peacelove9531
      @peacelove9531 3 года назад

      God will bless you 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 3 года назад +12

      እውነትሽን ነው እህቴ እጂግ በጣም ከባድ ነው እኔ በህይወቴ ልጂ እቢ ይለኛል ብየ አስቤውም አልሜውም አላቅም ነበር ይበልጥ ደግሞ ይሄ ማዳቀል በሚባለው እማ መቶ በርሰንት የሚሳካ ነበር የሚመስለኝ እኔ እህቴ የማህፀን ሀኪም ነች እናም እንዴት ህክምናው የተመቻቸ ሀገር ቁጭ ብለሽ ዝም ትያለሽ በህክምና ሞክሪው ስትለኝ አይ እግዚአብሔር በእራሱ መንገድ ይስጠን እንጂ እንዴት ሀኪም እሄዳለሁ ብየ አሰብኩ እና ግፊቱ ሲበዛብኝ እሽ ብየ ወደ እግዚአብሔር ፀለይኩና ለእነሱም ጥበብን የገለፅክላቸው አንት ነህ ስለዚህ እስኪ ልሞክረው በዚህም መንገድ ልትሰጠኝ ይሆናል ብየ ሞከርኩት እንደ ተባለው ሁሉን ህክምና ላብራቶሪ ጨርሸ ያው መሄድ ባለብኝ ሰአት ነይ ተብየ ሄድኩኝ ደም ወስደው መረመሩ ውጤቱ ከሰአት ነው የሚደርሰው እቤትሽ ሄደሽ ጠብቂ እንዱውላለን ብለውኝ ስጠብቅ ደወሉ ያው የሰጡኝን መድፌ እራሴን ሳልወድ በግዴ መውጋት ጀመርኩ ከ3 ቀን ሀህዋላ ሄድኩ ተመረመርኩ እንደገና ሌሎችንም መድሀኒቶች መውሰድ ጀመርኩ እንዲህ እያለ በ13 ቀን በህዋል ሲሄድ sorry የሚታየን አንድ እንቁላል ነው እሱም ውስጡ ባዶ ሊሆን ይችላል ከልምድ አኳያ ስለዚህ እኛ የምንመክርሽ ገንዘብሽ ሙሉው ከሚበላ አትሞክሪው ይቋረጥና በሚቀጥለው ወር ሞክሪ ሲሉኝ እኔም ወሽመጤ ተቆርጦ በጣም አዝኝ ሁሉንም ትቸው ወደ ሀገሬ ሄድኩኝ ከዛም እራሴን አረጋግቸ እንደገና ሞከርኩ ሁለተኛው ጥሩ ነው 3 እንቁላል አገኝን ብለው አወጡ ከባለቤቴም ወስደው አዳቀሉ በሚቀጥለው ቀን ደውለው ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለው ስለዚህ ሀሙስ ይደረግልሻል ብለውኝ እሮብ ከሰአት ደውለው ድጋሚ sorry ከሁለት ቀን በህዋላ እድገቱን አቆመ ብለው አሁንም ድጋሚ ሀዘን ገባሁ እኔም ተነስቸ ወደ ሀገሬ ሄድኩ እዛም እራሴን ከቤተሰቦቸ ጋር ፈታ አድርጌ መጣሁ እንደገና ለ3 ጊዜ ሞከርኩኝ አሁንም እንደመጀመሪያው ጊዜ 1 እንቁላል ብቻ ነው ያለው አሉኝ አይ እግዚአብሔር ሆይ የኔን እሩጫ ጨረስኩኝ አሁን አንተ ስራህን ስራልኝ ድንቅ አምላክ ነህና ብየ ተውኩት ዛሬ ደግሞ የልጅቷን ታሪክ ስሰማ ለኔ የተላከ ያክል ተሰማኝ እሱ ምን ይሳነዋል ሁላችንንም ምኞታችንን ሰምቶ እኛንም ልጂ ያሳቅፈን ይሆናል አይዞሽ እህቴ በርች እንበርታ ህመምሽ ህመሜ ሆኖ አገኝሁት ቸር ወሬ ያሰማንና እኛም ለሄለን ሾ ታረካችንን ለአለም ለመመስከር ያብቃን ።አሜን

    • @habesh0578
      @habesh0578 3 года назад +1

      @@birtukanadmase194 Amen ayizosh yene enat fetari lehulu beki miknyat alew yesun ken metebek new

    • @marakiye7986
      @marakiye7986 3 года назад +1

      @@birtukanadmase194 አይዞሽ እህት ለኛ ያለው ይመጣል ለኔም የልጅትዋ ታሪክ ተስፋ እንዳደርግ አርጎኛል፡፡ ብቻችንን አንቀርም😭

    • @marakiye7986
      @marakiye7986 3 года назад +1

      @@peacelove9531 Thank you 🙏🏻

  • @mamitushikur5918
    @mamitushikur5918 3 года назад +22

    እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ🙌🏿 never ever give up on God. Beautiful story.
    Sending you lots of blessings!

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 3 года назад +7

    የአምላክ እናት እመቤታችን ትሰጥሻለች። እኔም ጸሎቴ ከአንቺ ጋር ነው የኔ ቆንጆ በቅርብ ትወልጂያለሽ።

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 3 года назад +13

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በስተመጨረሻ ስለጎበኛችሁ እኔም እስከ 3ጊዜ ሞክሬ አሁን አቆምኩ በእግዚአብሔር ተስፉ አልቆርጥም እናንተ የጎበኝ አምላክ እኔንም እንዲጎበኝኝ ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና ነው የክርስትና ስሜ ።

    • @bezaye8884
      @bezaye8884 3 года назад +1

      Mar, try Abuna Kiros tseble.... Egziabher yasebesh

    • @yeneneshtemesgen1288
      @yeneneshtemesgen1288 3 года назад +1

      ሰላም ወለተ እኔ ህንድ ነው ምኖረው ብዙ ኢትዮጵያዊ ያን መተው ህክምና ይወስዳሉ አብዛኞቹ ተሳክቶላቸዋል ከፈለግሽ ልረዳሽ እችላለሁ ሳትመጪ ዶ/ር አገናኝሽና ዶ/ራ ተስፋ ካለው ይነግርሻል።

    • @yeneneshtemesgen1288
      @yeneneshtemesgen1288 3 года назад +1

      +917097997614 ቴሌግራም ታገኝኛለሽ

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 3 года назад +1

      @@yeneneshtemesgen1288 በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ለተቀደሰ ሀሳብሽ ግን ለጊዜው ለማቆም ወስኛለሁ ግን አዲስ ነገር ካለ እፅፍልሻለሁ አክብሮቴና ምስጋናየ ካለሁበት ይድረስሽ ።

    • @danielbeketa6229
      @danielbeketa6229 2 года назад +2

      @@yeneneshtemesgen1288 thanks. I will inbox u

  • @hayatseid896
    @hayatseid896 3 года назад +10

    ስለተሳካላት ደስ ይላል አልሃምዱሊላህ ምክንያቱም ከባድ ነው እኔም በዚህ መንገድ እያለፍኩ ነው ዱአ አድርጉልኝ አላህ ይወፍቀኝ የivf ታሪክ በጣም እርዥም ነው እውነት ለመናገር ከምንም በላይ ግን ሲሳካ ሁሉም ይርሳል

    • @marakiye7986
      @marakiye7986 3 года назад +1

      Allah hulachinin Yasdesiten enem eyemokerkug new

    • @peacelove9531
      @peacelove9531 3 года назад +1

      Good luck sis 🙏🏾

  • @mekdesduressa3929
    @mekdesduressa3929 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን:: እግዚአብሔር በፈቀደ ሰአት ሁሉ ነገር ሆነ:: በጣም አስተማሪ ነው::

  • @rita1rita139
    @rita1rita139 3 года назад +12

    OMG, what an emotional story. Helen, thank you so much as usual.

  • @addisum2011
    @addisum2011 3 года назад +7

    You are Brave Wintana! God is working with you on His time and Bless you more. We are so delighted to hear all the Good News. Thank you all for sharing!

  • @MGeb-he7gc
    @MGeb-he7gc 2 года назад +2

    The ending was so fantastic. Indeed our God is an awesome God!

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 3 года назад +2

    Helen,
    I love your show!
    Wintana, you would not believe how many people would be touched by, encouraged, & benefited from your journey. You are hope! God bless your family.
    Good job!🙏💞

  • @fekerfeker6188
    @fekerfeker6188 3 года назад +10

    ዋ ው መጨረሻ ው ናፈቆኝ ነበር በእውነት እግዚቢህር ይመሰግን

  • @hanicho6300
    @hanicho6300 3 года назад +4

    What a great and best subject to discuss. Thank you very much to share us your experience, Helen could you please repeat the same subject with more explanation with doctors and if possible testimony. And also with detail information about :- what is Laparascopy sergery, the difference between ICIS and IVF. It may take time to organize such kind of programs, but you did it & you can do it again . Pleasssssssss Helen make it . B/s its really important for us. Thank you in advance.

  • @rosiemitu4543
    @rosiemitu4543 3 года назад +4

    3 years ago me and my husband go through IVF and We’ve got two beautiful identical twin girls I don’t have a problem but my husband had vasectomy before I meet him so we have to go through IVF it’s very draining fanatically emotionally physically but it’s all worth it every single women deserve to be a mommy god always have a plan keep prying and find a way 🙏

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад +2

      በትክክል እግዚአብሔር ይመሰገን እኔም አልፌበት ልጅ ለመሳም በቅቻለሁ። ግን ትልቅ የእውቀት ክፍተት አለ

    • @danielbeketa6229
      @danielbeketa6229 2 года назад

      Where did you do that IVF...?pls inbox me

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 3 года назад +2

    Wow amazing story Wintana I'm so happy for you Alhamdulilla. Thank you so much all🙏🙏

  • @frebeh8684
    @frebeh8684 3 года назад +1

    i have no word to say to you God bless Helen to support women .

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 3 года назад +10

    እግዚያብሄር ደግግግግ ነውኮ

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 3 года назад +3

    Dr Ribi. Very nice and polite, humbled dr. I had wenderfull time with him on my 3rd pregnancy journey. Thank you hellen for invite him.

    • @Kuskuam206
      @Kuskuam206 3 года назад

      Dr Robi

    • @abbietadesse2586
      @abbietadesse2586 3 года назад

      Can you please give me his address or where he works please? I mean Dr Ribi

    • @Kuskuam206
      @Kuskuam206 3 года назад +1

      @@abbietadesse2586 He works Washington Dc Upper cardozo clinic. At 3020 14th st nw and he used to work providence hospital to.

    • @abbietadesse2586
      @abbietadesse2586 3 года назад +1

      @@Kuskuam206 oh I go to that clinic: thank you so much

  • @አክሱማዊ
    @አክሱማዊ 3 года назад +3

    God is amazing I had my son in vitro fertilization my advice is don.t west time

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 3 года назад +1

    Great respect for W/ro Wintana. You have an amazing soul. Children are the gifts of God. I will keep you in my prayer 🙏.

  • @hananchapman3810
    @hananchapman3810 3 года назад +3

    What an emotional story I was going through 3 time miscarriage too
    hank you Helen you soo beautiful in all angels God blessed you and your family

  • @bezawitseyoum597
    @bezawitseyoum597 3 года назад +3

    Thank you for sharing your story. God bless you 🙌🏻

  • @hakib5417
    @hakib5417 3 года назад +1

    Infertility journey is painful. People don’t want talk about it. Thank you for sharing your story. I working hard to have a baby for decayed. Unlikely, I suffer from premature ovarian failure.

  • @fazyfotwinns1703
    @fazyfotwinns1703 3 года назад +1

    ohh awsome topic! helen
    yene konjo ayezosh gena yesakal she is soo sweet and thank you D/r Nuru.

  • @meserettesfaya7802
    @meserettesfaya7802 Год назад +1

    ሚገርም ነው እግዛብሄር yenensh አድራሻ ቁጥርሽን ብትነግሪኝ ጥሩ ነው።

  • @mekdestamiru9259
    @mekdestamiru9259 3 года назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን በድመዓም እንዴት ደስ አለኝ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ 3 года назад +1

    Wow lijoch yegzebehaer setotoa nachew!!!🙌🙌🙌🙌

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 3 года назад +1

    Wentana ..you're very blessed..you and your husband already knows there's a problem before you married...your husband his very real, true kind person. You very lucky. God bless you guys.

  • @Lela_maya
    @Lela_maya 3 года назад +1

    Wow finally Enkuan Egzihabher redachehu betam des yilal
    Thank you Helen ❤

  • @asiaendris6806
    @asiaendris6806 3 года назад +4

    አላህ ያሳድግልሽ

  • @kidisttessema4500
    @kidisttessema4500 3 года назад +1

    እግዚአብሄር እንኳን ረዳሽ የኔ እህት

  • @honeycraft4584
    @honeycraft4584 2 года назад +1

    sitasazin siwedsh betam new des yemitiyw . fetari lijshin yasadiglish wude egnanm yisman

  • @fenetabebe1866
    @fenetabebe1866 3 года назад +4

    I went through this, but I got beautiful son through invetro treatment with help of God.

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 3 года назад +2

    በጣም ጠቃሚ ዝግጅት ነው ሄለን ያቀረብሽልን እኝህን ኢትዮጵያ ዊ ዶክተር በግል ለማናገር ይቻላል ወይ? ወይንም እንዴት ማግኘት ይቻላል እባክሽን ተባበሪን

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 3 года назад +1

    You deserve more child my dear. I agree with you heleniye.

  • @tigibiz9774
    @tigibiz9774 3 года назад +1

    Thank you for sharing your story, the end conversation was awesome, so glad your had your baby. 💝💝💝

  • @fasikaasefa3709
    @fasikaasefa3709 3 года назад +2

    Ufff it's very imotionaly but at the end am so happy thanks to God more bless you konjoo lij

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 3 года назад +1

    What a smart and amazing lady. Dont trust them pls give time for God. Conratulations. Finally

  • @botu8999
    @botu8999 3 года назад +1

    Ufff how I love the end
    God is faithful
    The whole time I was watching I taught she still trying

  • @አክሱማዊ
    @አክሱማዊ 3 года назад +7

    Our Habesha sisters after 10 years try in my middle of 40 I have a lovely son.under treatment.
    Don.t give up don.t west time p.s
    Even if you don.t have a partner keep your frizz your egg on time.
    Don.t give up

    • @fikassefa1385
      @fikassefa1385 3 года назад

      @Pepe I have same problem.can we talk on phone if you have some time please?

    • @alemetshayobesa8806
      @alemetshayobesa8806 2 года назад +1

      @@solianasoliana4052 እኔ በጣም ጥያቄ አለኛ በምን ላግኛሽ

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 года назад

      @@alemetshayobesa8806 ኢ ሚል ወይ የ fb አካውንትሽን ፆፌልኝ

  • @asterassefa2714
    @asterassefa2714 3 года назад +1

    I am so happy for you Wintona, God loves you and your family! Congratulations for the baby boy.

  • @semhaldrar9389
    @semhaldrar9389 3 года назад +1

    Egizziabiher amlak ennquae habeki naanawin yhabena b natural bimwladki des zibil 🙏🙏🙏

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 3 года назад

    Your journey is so painful and I am really happy at last you got a baby Helen and Dr thank you so much . I am planning for my second baby God is with me .

  • @konjoleba3848
    @konjoleba3848 3 года назад +1

    Don’t worry my sister father God will give you

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 3 года назад +1

    Lefelegahuu egzabher yesetahuu

  • @fekerfeker6188
    @fekerfeker6188 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት በጣም እፈራለሁ

  • @eyerusalemderese3169
    @eyerusalemderese3169 Год назад

    Wintaye my God be with you am sure my God is helping you ❤

  • @malikazhar4446
    @malikazhar4446 3 года назад +1

    Betam new des yalen ...egzabiher hulu chay min ysanewal

  • @elleni6379
    @elleni6379 3 года назад

    what a beautiful story from beautiful lady, Wintana.

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 3 года назад +1

    Heleniye pls invite Dr menber Aklilun

  • @ethiopicworld
    @ethiopicworld 3 года назад +1

    What a brave woman ! Happy for you

  • @meleseberehannu2861
    @meleseberehannu2861 3 года назад +1

    you are cool my sister you never know even Sara in the bible got a child in 90 . I respect your husbands.

  • @aziebtekie6952
    @aziebtekie6952 3 года назад +2

    GOD bless you all family thank you sharing your story.

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 3 года назад +2

    You are strong Women.

  • @addiswoldeyes2216
    @addiswoldeyes2216 3 года назад

    wooo congrats yene konjo. e/r yasadegelesh

  • @workaferahubayabile2492
    @workaferahubayabile2492 3 года назад +1

    Great job Helen! Your topic is very important for all as well, can I ask question Helen, when you got 3 miscarriage in your journey what intervention did you take to get healthy pregnancy or you got second son?

  • @mahitesfaye6294
    @mahitesfaye6294 3 года назад +8

    ውይ ውንታናዬ I wished ባቅሽ ኖሮ ብዬ ተመኘው!! አሜሪካ ውስጥ ብዙ የተፈጥሮ ህክምናዎች እኮ አሉ :: እንደዚህም ባልተሰቃየሽ ነበር ግን እንኳን ተሳካልሽ እያለቀስኩ ነው ያየውት:: ምግብቤን ፣ ስሜቴን ፣ ማህፀኔን ጤነኛ እንዲሆን ብቻ ነበር ያደረጉት አኩፓንቸር ፣ ኽርባል እና ዩጋ ነበር የተጠቀምኩት :: እጅግ ሰላም የበዛበት :: ለሌላው ከጠቀመ ብዬ የዶ/ርዬን አድራሻ እዚህ ትቼሃለው www.thefertilesoul.com/dr-randine-lewis
    ይቅናችሁ :: ሁላችንም እንፀልይ !!

  • @wubristandargie895
    @wubristandargie895 Год назад +1

    እኔም እንዳንች ኬዝ ነው መሣካቱ እግዚያብሔር ይመስገን

  • @asmseb7764
    @asmseb7764 3 года назад +1

    Wow temesgen!!

  • @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ

    እኔም የሆርሞን ችግር አለብኝ hing prolactin ሆርሞን አለብኝ አሁን ቀንሰዋል ሀገሬ ስገባ ልጅ እንዲሰጠን ዱዓ አርጉልኝ

    • @marakiye7986
      @marakiye7986 3 года назад

      አብሽሪ አይዞሽ አትጨናነቂ እኔ ትንሽ ከፍተኛ ነው ብለውኝ ነበር

    • @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ
      @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ 3 года назад

      @@marakiye7986 እና አሁን ቀነሰልሽ እስቲ ንገሪኝ

    • @marakiye7986
      @marakiye7986 3 года назад

      @@እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ አዎ አልሃምዱሊላህ ግን ምንም መድሃኒት አልወሰድኩም ድጋሚ ሲያዩት ቀነሰ አሉኝ

    • @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ
      @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ 3 года назад

      @@marakiye7986 ማሻ አላህ ዱዓ አርጊልኝ ለእኔም እናት

    • @marakiye7986
      @marakiye7986 3 года назад +1

      @@እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ ኢንሻአላህ እሺ አይዞሽ ይስተካከላል

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip 3 года назад +1

    ጌታ ቅርብ ነው!!❤❤

  • @educationpower5204
    @educationpower5204 3 года назад

    Hellu l really love you becouse you motivet me to be strong and succesful woman

  • @summerwulsebo6147
    @summerwulsebo6147 3 года назад

    Thank God you have a child after all the difficulty

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 3 года назад

    Thats good informational thanks all

  • @elsabetmelkamutufa3847
    @elsabetmelkamutufa3847 3 года назад +1

    Abetu amelake hoye yante sera denki new

  • @tigistbitew6011
    @tigistbitew6011 3 года назад +1

    God is great ,mituya

  • @mekdesbrehane8777
    @mekdesbrehane8777 3 года назад

    Egizyabiher yasadgilish yene konjo.

  • @iloveyoujesus6876
    @iloveyoujesus6876 3 года назад

    In the name of jesus be pregnant geta eqa hulu yichalal le egziabheir hulu qelal new.

  • @asmirjohn1683
    @asmirjohn1683 3 года назад +1

    Wawww prise God

  • @1hiwot
    @1hiwot 3 года назад +3

    Oh my God bless you

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @MD-by8ys
    @MD-by8ys 3 года назад

    very informative

  • @helengebray9793
    @helengebray9793 3 года назад +1

    Thank you for sharing your story

  • @hayriyanuri2646
    @hayriyanuri2646 3 года назад

    Helen is that possible to get Dr. Nuru office Address?

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 3 года назад

    Assey!! I pray for my one brother!!

  • @saras9696
    @saras9696 3 года назад

    ih helen l love you may sister👍❤

  • @tizitakassahun3717
    @tizitakassahun3717 3 года назад

    Am happy for you

  • @ካቡ
    @ካቡ 3 года назад +1

    Wintana 🤗🤗🤗

  • @richoamich7850
    @richoamich7850 3 года назад

    yehkimnawe adersha mawek yechalale?

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 3 года назад

    Wowww thanks God

  • @fikassefa1385
    @fikassefa1385 3 года назад

    I want to get Wintana's contact badly

  • @nebyatw
    @nebyatw 3 года назад

    Helen expect job

    • @romanmekonnen3400
      @romanmekonnen3400 3 года назад

      Expect job ?????? Excellent job???? Just trying to understand

  • @hanahana5660
    @hanahana5660 3 года назад

    Ara sate legma walda jalsamche haliya

  • @tamratzinaye4299
    @tamratzinaye4299 3 года назад

    she didn't tell us how and when did GOD give her a child what is the reason dat dis she go to a church or a pastor or some other place why don u gays give a deep testimony what GOD did for u

  • @matterplayz4691
    @matterplayz4691 3 года назад +1

    አርዕስቱ መልካም ቢሆንም አቅራቢዋ ጉዳዩን ከመጥን በላይ ፖለቲካዊ ማድረግሽ ልክ አይደለም

  • @eyerusalemtsegaye
    @eyerusalemtsegaye Год назад

    Not gays 😂😂gays ፈልግ በእማርኛ እውራ ከመመረዝህ በፊት የእሷ ጎል መሀን ስትባሉ እትቀመጡ እግዚአብሔርንም ህክምናውንም ሞክሩ ለእኔ ግን እግዚአብሔርእሽንፈልኝ ነው ያለችው ልጅ ሆና ስለወጣች ትንሽ

  • @አፀደማሪያም-ገ9ዐ
    @አፀደማሪያም-ገ9ዐ 3 года назад +1

    Ehtoch.endemn.alachu.yemnorew.arb.hager.new.eskhun.lig.agred.neg.kezhi.bift.minm.nger.alakim.neger.gin.ke.3amet.befit.manstration.endemta.be.3,ken.betam.tamemku.keza.aseriwech.anbulanse.tertew.hospitali.hadiku.chk.sidrgi.,,intrometririoes.new.tebalku.keza.sergery.tedrkug.lezer.malet.new.kezan.gza.gemro.hula.pered.sihon.betam.yamegali...yhanm.endale.hono.wedfit.mewld.echlalhu.hoy.by.sityki.docteroch.yetleyaye.nger.yilugali.malet.andandoch.tichyaleshi.yilugal.endandoch.degmo.atchym.yilugali.min.madrg.echlalhu.zim.by.behasab.alhu.batesbochm.ayakum.eski.hasabachun.agarug.,,,metrirowes.ne.አማረኛ ምን ማለት ነው እህቶቸቸ በሀሣባችሁ ተባበሩኝ

    • @eyerusalemtsegaye
      @eyerusalemtsegaye Год назад +1

      እይዞሽ endometriosis ማለት ማህጸን ውስጥ ካለው ጅማቶወይንም ቲሹ ጋር የሚመሳሰል ጅማቶች ቲሹ ከማህፀን ውጭ በሌለበት ቦታ ያድጋል።
      ከኢንዶሜሪዮሲስ ጋር፣ ልክ እንደ ማህጸን ውስጥ ያለው የቲሹ ሽፋን የሚሰሩ የቲሹ ክምችቶች ከማህፀን ውጭ ይፈጠራሉ። በእያንዳንዱ የወር አበባ ይህ ቲሹ ያበዛል፣ ይሰበራል እና ይደማል። ደሙ ግን ከሰውነት የሚወጣበት መንገድ ስለሌለው ይጠመዳል። መፍስሻ ያጣል ሕክምናው ሆርሞኖችን ያካትታል
      የህመም ማስታገሻ እና የሆርሞን ህክምና ምልክቶችን ሊያቃልሉ ይችላሉ. የ endometriosis ክምችቶችን ለማስወገድ አነስተኛ ቀዶ ጥገና የመራባት ችግሮችን ይረዳል. እንዲሁም በከባድ ህመም ጊዜ ሊረዳ ይችላል. ዶክተሮች ብዙ ሊሉ ይችላሉ እንቺ ግን በርቺ ፀልይ እስፖርት ስሪ እለ ለዚህ የሚሆን ደግሞ ወንድ ልጅ ክነቃጭሉ ትወልጃለሽ እንደበትሽ ቀና ከተመኘ እግዚአብሔር እይከለክልሽም