Tadele Bekele & Nardos Tesfaw ታደለ በቀለና ናርዶስ ተስፋው "በስልክ አነጋግሪኝ" New Ethiopian Music 2020 (Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • Ethiopian Music -Tadele Bekele & Nardos Tesfaw (beslke anegagrign) ታደለ በቀለና ናርዶስ ተስፋው "በስልክ አነጋግሪኝ" New Ethiopian Music 2020(Official Video)
    እንደዛሬው ዘመን ሳይሰለጥን በቀጭኑ ሽቦ ስልክ በምንጠቀምበት ዘመን፡የተጫወተውን፡ከአይምሮ፡የማይጠፋ፡ዜማ፡ዛሬም፡ድረስ፡ባልተቀየረው፡መረዋድምፁ፡ከዘመኑ፡ስልጣኔጋር፡አስማምቶ፡ግጥሙ፡በአዲስ፡መልክ፡በሰዒድ፡መሀመድ፡ተፅፎ፡ከድምፃዊት፡ናርዶስ፡ተስፋው፡ጋር፡ ጋሽ ታደለ፡በቀለ፡የተጫወተውን፡አይረሴ፡ሙዚቃ፡ "በስልክ አነጋግሪኝ" በምነውሸዋ፡ኢንተርቴይመንት፡በኩል፡ይዞላችሁ፡ ይቀርባል::
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
    Instagram :- ...
    Subscribe :- www.youtube.com...
    #minewshewatube #ታደለበቀለናናርዶስተስፋው #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2020: Minew Shewa Entertainment.

Комментарии • 364

  • @ደቂምፅዋ
    @ደቂምፅዋ 4 года назад +85

    ኢትዮጵያን በጣም እወዳለሁ! ኤርትራንም የምትወዱ ላይክ ግጩኝ

  • @danadana7885
    @danadana7885 4 года назад +89

    እንደዚ አይነት ድምፅ ነበር መስማት የናፈቀኝ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ

    ጋሼ እንባኮትን አላስቀየምኳትን በአዲስ መልኩ ይሰርሉን በጣም ነው ምውደው ሙዚቃ ነው

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml 4 года назад +1

      Ba qininnat damirugn

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 года назад +1

      እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ

    • @LoveYou-om1nk
      @LoveYou-om1nk 4 года назад

      Gr8

    • @ደቀ_ያሬድ
      @ደቀ_ያሬድ 3 года назад +1

      እውነት ነው በጣም የሚገርም ስራ ነው በአዲስ መልኩ ቢሰራ ደግሞ....

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Год назад +4

    ታደለ በቀለ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ እንወድሀለን 🙏

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 года назад +42

    ዋውውው ጋሸ ታዴ እንኳን በደና መጡ ድምፅ ብሎ ዝም ነው ጋሸ ታዴ እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 года назад

      እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ በጋራ አይከፈልበት

    • @amarewoldekidan9649
      @amarewoldekidan9649 4 года назад

      ዘመን አይሽሬ ሙዚቃ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 года назад +2

    ይህ ዘፈን ለእኔ እነ ለወድሜ የተዘፈ ነው የሚመስለኝ ወድሜ እወድሀለሁ ጋሽ ታዴ እድሜና ጤና ይስጠህ

  • @yidnezw2099
    @yidnezw2099 4 года назад +20

    እባኮትን ጋሼ አላስቀየምኳትንም ድጋሚ ይስሩልን አመሠግናለው ስለስጦታው

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 года назад

      እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ

    • @dilubizuneh1901
      @dilubizuneh1901 4 года назад

      That would be fine.

  • @allahwekil4346
    @allahwekil4346 4 года назад +37

    አቤት ድምፅ አቤት እርጋታ 👍👌
    በናተ ጊዜ ነው ዘፈኑ ሁሉ ያከተመው
    አሁንማ ዳሌና ዱቄት በማየት አይናችን አነሰ 😏😄😃

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 года назад

      እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ

    • @rodetube3306
      @rodetube3306 4 года назад

      Kkkkkkkk temecheheghi

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 года назад +1

      @@rodetube3306 በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ውዴ

    • @mekdiyeakiyalij
      @mekdiyeakiyalij 4 года назад

      🤣🤣🤣

    • @allahwekil4346
      @allahwekil4346 4 года назад

      @@messitube8047 እሽ ማማየ

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 4 года назад +30

    በጣም አሪፍ ስራ ነው የድሮ ሙዚቃ በደዚህ መልኩ ተከሽኖ መቅረቡ ያስደስታል

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 года назад

      እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ

  • @almazwandafrash3622
    @almazwandafrash3622 3 года назад +2

    የሚገርመው ድምፁ እንዳለ ነው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @lenat3112
    @lenat3112 4 года назад +3

    ጋሽ ታዴ በጣም ደስ ይላል ድሮ ልጅ እያለን በሬድዮ እሰማው ነበር ይህን ሙዚቃ ሌሎቹንም የእርሶን ሙዚቃዎን እንደዚሁ አቅርቡልን እናመሰግናለን ።

  • @binihabesha5096
    @binihabesha5096 4 года назад +16

    ሁል ግዜ ደጋግሜ ብሰማዉ የማይሰለቸኝ ድምፃዊ ነዉ ። ከ ሁለት አመት በፊት ስራዎቹን እንደገና ሊሰራቸዉ እንዳሰበ ሲናገር ሰምቼ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር። ጤናዉን ይስጥክ እንጂ ገና ብዙ ትሰራለክ
    አላስቀየምኳትም የምትለዋን ደግሞ ብትለቁልን ፏ እንል ነበር

    • @abebesenbetoworku7129
      @abebesenbetoworku7129 4 года назад +1

      ....ብሠማው...ብሠማው የማይሠለቼኝ ምርጥ ሙዚቃነው ግጥሙም ወንዝ ተሻጋሪ ና የማይሰለችነው ውዱ ታዴ ....እድሜና ጤና ለዚያ ወርቃማ ትውልድ ቅርሰ እመኛለለሁ....!!!!

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 года назад +1

      እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 года назад +1

      @@abebesenbetoworku7129 ውዴ እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    ጋሽ ታዴ ከሀገሬ ከወጣሁ ከሀያ አመት በሗላ እንዲህ አይነት ሙዚቃ በመስማቴ ልክ ሀገሬ እንደገባሁት ነው የቆጠርኩት💚💛❤💖💝😘💗

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 года назад +1

      እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 4 года назад +15

    ሸዋ ተባረክ አንተ ያልተዘመረልህ ደግ ጀግና እንዲሁ ከአዲሶቹ እብዶች የወደቁ የድሮዎቹን ማውጣት መልካም ነው ❤❤❤❤❤❤

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 года назад

      እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ

  • @assddvbbhh3429
    @assddvbbhh3429 4 года назад

    እዳ አለ ጋሼ በቀለ የእውነት እድሜ እና
    ጤና ይስጥልኝ

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 2 года назад

    ዝነኛው ታደለ በቀለ በንጉሱ ዘመን ይህን ዘፈን ከወይንሸት ሙሉነህ ጋር ሲጫወት የ8 አመት ሕፃን ሆኜ ነው የሰማሁት! የሚገርመው አሁን ፍፁም ከቀድሞው ባልተናነሰ ድምፅ ሲጫወተው በመስማቴ እጅግ ደስ ብሎኛል! አርቲስት ታደለ ሌሎቹንም ዘፈኖችህን ደግመህ ብትጫወትልን የመላ አድናቂዎችህ ፅኑ ፍላጎት ነው!!

  • @melessebekele2943
    @melessebekele2943 4 года назад

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 𝑠𝑝𝑒𝑐𝑖𝑎𝑙 𝑜𝑛𝑒

  • @oneethiopia1482
    @oneethiopia1482 Год назад

    ያ ዘመን ዘረኝንት ብዙ የሌለበት፡ አይ መሀምድ ጠቢቂኝ

  • @shemelesgetachew2387
    @shemelesgetachew2387 4 года назад

    ጋሽ ታዴ! ባለ ልዩ ተሰጥኦ ናርዲም በጣም ግሩም ነው ተዋጥቶላችሁዋል

  • @messitube8047
    @messitube8047 4 года назад +10

    እንኳን ደና መጡ ጋሼ
    በስልክ አነጋግሪኝ
    በቀጭኑ ሽቦ
    ግራሚ ስራ ሁሌም ከትልቅ ሰው ትልቅ ነገር ይገኛል

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 4 года назад +9

    ድምፅ ዛሬም ቦታው ላይ : የድሮ ነገር ሁሉም ነገር በጣም ያምራል :: እውቀት ብቃት ሁሉም አርቴፊሻል አልነበረም::

    • @እነማንነበሩ
      @እነማንነበሩ 4 года назад

      Kezendro yetu naw artificial?

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 4 года назад

      Sammy Getcho it’s for you to find out, one thing for sure in the last 30 year we haven’t had a musician entertain us for 50 plus years like Mohamoud,Alemayehu,Aster, The late Tilahun, ... of course Ato Tadele Bekele also with in the same era . At least the training method was the same principle.

  • @rozatube5710
    @rozatube5710 4 года назад +33

    እስቲ እንደኔ በስደት ሆኖ ወንድሙን የናፈቀ😭

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 года назад +1

      እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ

    • @meratube5459
      @meratube5459 4 года назад +2

      ሮዚ እኔም ከምነግርሽ በላይ ወንድሜ ናፍቆኛል 😔😭በሰላም ያገናኝን ሁላችንንም

    • @rozatube5710
      @rozatube5710 4 года назад

      Amen amen

    • @ወሎየዋነኝየገጠሯእርግብ
      @ወሎየዋነኝየገጠሯእርግብ 4 года назад

      እኔ 😭😭😭 አንድ ወንድሜን ተለይቸ አለይታየን መከታየን😭 የኔ አባት ሁሌም ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድማለሜ😍😍😍

    • @rebccaabraham7646
      @rebccaabraham7646 4 года назад

      Betam sedet metfo new alyayen😥😥

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 3 года назад +1

    የሚገርም ትዝታ ያለው ሙዚቃ

  • @Prophetsolomonhaile
    @Prophetsolomonhaile 4 года назад +33

    መጣ መጣ መጣ አዲስ አመት
    መጣ መጣ መጣ አዲስ አመት
    የሁላቹም ምኞት ሀሳባቹ ይሙላበት
    ፍቅር ሰላም በዝቶ ጠላት ይዉደምበት

    • @Susubintኢስላም
      @Susubintኢስላም 4 года назад

      Amiiiiiin Melary mar

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 года назад +1

      እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 года назад +1

      @@Susubintኢስላም ውዴ እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 4 года назад

      አሜን

    • @basufekadewolde9992
      @basufekadewolde9992 4 года назад

      አቦ ያንቺን የአዲሱን አመት እቅድሽን ....

  • @btr4207
    @btr4207 4 года назад +6

    እጅግ በጣም የተዋጣለት ስራ ነው፣ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ታዴ።

    • @saidagigi9429
      @saidagigi9429 4 года назад

      በጣም ደስ የሚል ድምፀ በርቱሁ

  • @martaasetawsegne4591
    @martaasetawsegne4591 Год назад

    ታድዬ በጣም ነው የሚያምረው ሌላም ስራ እንጠብቃለን

  • @meratube5459
    @meratube5459 4 года назад +1

    የኔ ውድ ብቸኛ ወንድሜ ለኔ ክብሬ መከበሪያዬ ስደት ካንተ ቢያርቀኝም ለሰከንድ ረስቼህ አላውቅም ከምነግርህ በላይ ናፍቅህኛል 😔ወንድሜዬ ፈጣሪ ከኔ እድሜ ቆርጦ ላንተ ይጨምርልህ ሺህ አመት ኑርልኝ መከታዬ እወድሃለው ❤

  • @mesfinbelai2601
    @mesfinbelai2601 4 года назад +23

    ምነው ሸዋ፣ ተባረክ እንደዚህ አይነት ሥራዎች አምጣልን፣ወጣት ዘፋኞችእንደሆነ እንደ ዘመኑ ግራ የተጋቡ ናቸው፣ሥራቸውም ጩኸት ብቻ ነው

  • @genetgenet4492
    @genetgenet4492 4 года назад +1

    የኔ አባት ስታምር እድሜና ጤና ይስጥህ
    አሉ እጅ ያሁኑ ዘፋኞች አብደው ሚያሳብድን

  • @hananyet5860
    @hananyet5860 4 года назад

    ጋሽ ታዴ እንኳን ደህና መጡ በዚህ እድሜኳ ያልተሸራረፈ ድምፅ ወጣቶች እስቲ ከጩኸትና የሴት መቀመጫ ከማድነቅ እንዲህ ያሉ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችን ሞክሩ

  • @fitsumaberha351
    @fitsumaberha351 4 года назад +11

    ጋሽ ታዴ በጣም የማከብርክ እና የማደንቅክህ ታላቅ የሙዚቃ አቀንቃኝ እውነት ለማናገር ምንም የተቀየረ ነገር የለም ልክ እንደ በፊቱ አባቴ እናተ ካላቹ ጆሯችን ክፍት ነው ዘንድሮ የመጡብን ካሻ ታና እያሉ የመዚቃን ባህል ያልተረዱ አውን በናተ አንጀታችን ይርሳል

  • @amharamodelvillages5030
    @amharamodelvillages5030 4 года назад

    ዋ ድምጽ ! ይገርማል ተቀብሮ የኖረ። ጋሽ ታደለ በቀለ እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 3 года назад +1

    ድምፃችሁ፣ ዜማው፣ እርጋታው፣ መልእክቱ በጣም ተመቸኝ ። አክብሮቴ ይድረሳችሁ ።

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet 4 года назад +1

    ጋሽ ታዴ የኛ ትዝታ ቀስቃሽ ሰላምህ ይብዛልን።
    ይህን ዘፈን ጩጬ እያለሁ በልጅነት አዕምሮዬ ነበር የሰማሁት እጅግ በጣም ተወዳጅ ድንቅ ጣዕመ ዜማ ነው።
    አላስቀየምኳትምን በድጋሜ ብታቀርብለን እንዴት በወደድን።

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 года назад

      እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ

  • @arditube5698
    @arditube5698 4 года назад

    ጋሽ ታዴ ሰለ አየውህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @xbdfjggkj1515
    @xbdfjggkj1515 4 года назад

    አላስቀየምኳትም የሚለውንም በአዲስ መልክ ብትሠራው ደስ የለኛል ጋሽ ታደለዬ

  • @yonasgede7258
    @yonasgede7258 2 года назад +1

    Tadele Bekele was one of the famous wel known artists and singer of police band in kolfe. While I was a student in Prince Mekonnen high school and Prince Wesen Seged Mekonnen Middle school from 1964 to 1971EC Usually grow-up listening his songs i feel respect and approval for him since then he is really a big singer and was so famous with out reward and still he is back on stage this makes him to be admired always.
    I apreciate you my dear brother always ❤
    Thank you for your efforts and hard works
    Yonas MCR 🇬🇧

  • @bereket19
    @bereket19 4 года назад

    ያልተበረዘ ድምፅ አቤት ቃናው ደስ ሲል

  • @rosebelete9209
    @rosebelete9209 4 года назад

    የናፈቀኝን ለዛ ያለው ተስረቅራቂ ድምፅ ያለ ምንም ኮምፒውተር ስላሰሙን ከልብ እናመሰግናለን ጋሽ ታዴ እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል 4 года назад

    አቤት ድምፆ ዘባ አላለም እርጂም እድሜይሰጥህ

  • @bisrattobiaw8199
    @bisrattobiaw8199 2 года назад

    በጣም በጣም የምወድህ ታደለ በቀለ

  • @habtamumenwuyelet1053
    @habtamumenwuyelet1053 4 года назад +1

    በጥአም ደስ የሚል
    የድሮ ትውስታ ዘፈን
    ነው ። ታደለ በቀለ
    ምርጥ የድሮ ዘፋን ነው
    እንውድሀለን
    💕💕💕💕

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 года назад

      እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ

  • @malmal3696
    @malmal3696 4 года назад

    ምርጥ ስራ
    ምርጥ ድምፅ

  • @gamelagamal4523
    @gamelagamal4523 4 года назад

    ድምዕህ አያረጄም ብጣም ያምራል

  • @elahimtubehabeshawit3070
    @elahimtubehabeshawit3070 4 года назад

    በዚህ ዘመን አንተን ስላየሁ በጣም ደስ ሲል 💚💚❤❤️️💛💛🇧🇴🇪ሀገሬ🇹 የበፊቱን ጊዜ መልስልን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላሙን ያብዛላችሁ

  • @merrybelayneh7884
    @merrybelayneh7884 4 года назад +1

    Good job mingizem yedro zefen maytegeb new bertu😘😘

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад

    ምርጥ. ስራ ነው ጆሯችንን አንደንቁርወት ነበር ደርሱልን አባባ እድሜ ይስጥዎት

  • @meretemengesha3977
    @meretemengesha3977 4 года назад +1

    ምነውሸዋ እናመሰግናለን

  • @ramhabesha3344
    @ramhabesha3344 4 года назад +1

    የድሮዎች ሁለችሁም ብቅ በሉ ረጋ የለ ሙዚቃ ውስጤ ነው እስት የተመቸው

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 года назад

      እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ

  • @wuebanchiethiopia
    @wuebanchiethiopia 4 года назад

    በጣም ፡ደስ፡ይላል፡ምርጥ፡ሙዚቃ፡በዚህ፡እድሜ፡እንኳ፡የማይቀየር፡ድምፅ።wow wow ብያለሁ።

  • @eskinder1000
    @eskinder1000 4 года назад

    ጋሽ ታዴ የሚገርም ድምጥ 👍👍👍

  • @SeraTube26
    @SeraTube26 4 года назад +15

    *ታዴ የሚገርም ድምፅ ዛሬም እንዳለ ነው*
    *በስልክ አነጋግሪኝ*
    *አለስቀየምኳትም*
    *ገላዋ*
    *አይነ በጎ እንዳንቺ*
    *በነዚህ ነበር የማውቀው*

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 года назад

      እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ

    • @estifoestifo96
      @estifoestifo96 4 года назад

      the seme to you

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 4 года назад

    አሁን ገና ሙዚቃ ሰማሁ የዘፈን ጣዕም በእውነት አጣጣምኩ ዋው ዘፈን ብሎ ዝም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ከሀብት ጋር ጀባ!!!!!

  • @aghsepda
    @aghsepda 2 месяца назад

    Wow...gash Tedele...I wish you all the best of success.❤

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 4 года назад

    የድሮ ሙዚቃ ተደምጦ አይጠገብም ድምፃቸው እንኳ አልተቀየረም።

  • @esatulayned
    @esatulayned 4 года назад

    ሀለው በይኝ ሸንኮርየ ከናፈቀሽ አይኔ ቆየ
    ጋሽ ታዴ እድሜ እና ጤና ይስጦወት 🙏🏿🙏🏿👏🏽👏🏽

  • @mikyminale2422
    @mikyminale2422 4 года назад

    ታዴ አርጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልኝ በነካ እጂህ አላስቀየምኳትምን ድገምልን

  • @elahimtubehabeshawit3070
    @elahimtubehabeshawit3070 4 года назад

    እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ

  • @sportkanal3006
    @sportkanal3006 4 года назад +8

    ።ፍቅር ማይ ገባው ዲስ ላይክ ያረጋል።

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 года назад

      እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ

    • @abrenendeg
      @abrenendeg 4 года назад

      @@messitube8047 እኔ አለሁ ዘመድ ፈላጊ ነይ አንቺም እኔ መጣሁ ስጦታ ይዥ ከቤትሺ

  • @mihretmolla6551
    @mihretmolla6551 4 года назад

    ምርጥ ድምጽ!!!በዚህ ዕድሜ አሁንም ድረስ አለ!!!ግን አሁን ያለ ገመድ...

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 4 года назад

    መቼ ይሁን የጠፋብኝ ወንድሜን የማገኝው 😢

  • @abdelkerimmohammed3564
    @abdelkerimmohammed3564 4 года назад

    እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት ጋሸ

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 4 года назад +2

    Wow, Tade the 1970 Golden muscian.

  • @erer7134
    @erer7134 4 года назад

    ታዴ ድምፅ መረዋው እንቁ አርቲስት እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ አብዛዝቶ ይስጥህ

  • @dawityohannies1419
    @dawityohannies1419 Год назад

    በጣም ደስ የሚል ዘፈን

  • @ashumoha3276
    @ashumoha3276 4 года назад

    ዋው ጋሽ ታዴ የሚያምር ድምፅ ረጅም ዕድሜ ተመኘው

  • @kassimhassen853
    @kassimhassen853 4 года назад +1

    የድሮ ዘፋኞች በጣም ነው ደሰ የሚሉት ❤❤❤❤😍😍

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад

    ምርጥ 💚💛❤👌

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 4 года назад

    አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ እመኛለሁ ❤❤❤ አሪፍ ስራ ነው አንዳንዴማ የኔ ዘምን ሁኔታ ሳይ ምናለ የድሮ ሰው በነበርኩ ብየ እመኛለሁ ልጅቷ እራሱ ድምፅሽ ዋውው

  • @አላህዬበጣምነውማመሰግነው

    ጥሎብኝ የድሮ ሙዚቃ ወዳላው

  • @kiruyekoye7279
    @kiruyekoye7279 4 года назад

    ehetewa lanch naw amelak yebarekeh gash tade wede tenante malesahenale

  • @yonasworkie6720
    @yonasworkie6720 4 года назад

    Wow wow wow
    ጋሽ ታዴ ልዩ ድምፅ እድሜህን ያርዝመው
    እንደለመድከው በነካ አፍክ አላስቀየምኳትም የሚለውን አደራ

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 4 года назад

    ጋሽ ታዴ እናመሰግናለን ሌሎች ስራዎችህን እንደ አዲሰ ሰራን?!!! ምነው ሸዋ ሌሎችምን እንደዚህ አድረስን ማለት የጋሼ ታዴ ሁሉም ዘፈኖቹ በጣም ቆንጆ ናቸው!!!!

  • @mahaletassefa5848
    @mahaletassefa5848 4 года назад +2

    በጣም ምርጥ ዘፈን እናመሰግናለን
    ጋሼ እባኮት ሌሎች ስራዎትም ደግመው ስሩት 😘😘

  • @yordistube3715
    @yordistube3715 4 года назад +4

    ❤️❤️ Waw! the voice still there!!! ❤️❤️
    Long live to you!!! 🙏🏼

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 года назад +1

      እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ

    • @alexgates9044
      @alexgates9044 3 года назад

      Wow

  • @seblewengeltefera5225
    @seblewengeltefera5225 4 года назад

    ዘመን ተስሻጋሪ ምርጥ ዘፈን!

  • @moonamoona15
    @moonamoona15 4 года назад

    ውይ ውይ እንባዬ መጣ የኔ ውድ ወንድም በጣም ነው የምወድክ ምንም አንካህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ 😘

  • @genethabtezghi4078
    @genethabtezghi4078 4 года назад

    የድሮ ሙዚቃ በጣም ነው ደስ የሚለው
    በጣም እናመሰግናለን።

  • @degsew7043
    @degsew7043 3 года назад

    ምርጥ ስራ

  • @hayatadem8889
    @hayatadem8889 4 года назад

    ዋው እድሜ ጤና ይስጥህ ጋሽየ

  • @syumsyum5139
    @syumsyum5139 4 года назад +1

    ጋሽ ታዴ አሪፍ ስራ ነዉ አላስቀየምኳትም የሚለውን
    አሪፍ ዘፈን በቅርቡ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤

  • @eke1914
    @eke1914 3 года назад

    Old is gold and diamond you’re our star

  • @getahunzewde1473
    @getahunzewde1473 4 года назад

    ዋው ድምፅ ቁጭ እንዳለ ነው እንዲ ነው ትዝታን ወደኋላ

  • @GetachewGMariyam-ch7ii
    @GetachewGMariyam-ch7ii Год назад

    ዋው ታዴ

  • @ekmaahmed5286
    @ekmaahmed5286 4 года назад

    በጣም ምርጥ ነው

  • @andyabebe8986
    @andyabebe8986 4 года назад

    ምርጥ👌 አላስቀየምኳትን እንጠብቃለን

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 года назад

    ውይ፡ትዝታ፡አግሬ፡😭🥰

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 4 года назад

    እስብኪ የድሮ ሙዚቃ ይመቸኛል የምትሉ።

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ኸ3ሠ

    ዋውውው በጣም እጅጉን ያምራል እፍፍፍፍ የወንድም እና እህት ፍቅር ይህ ነው እውነት

  • @genetweldemaryam4343
    @genetweldemaryam4343 3 года назад

    What a nice 👌👏music 🎶🎵👌😍

  • @feysalshukri9546
    @feysalshukri9546 4 года назад +1

    Mashallah good job 😍😍😍

  • @selamtube4207
    @selamtube4207 4 года назад

    በጣም የምወዶት እንኳን ደና መጡልን ምርጥ ሙዚቃ ❤

  • @yordiyo630
    @yordiyo630 4 года назад

    ድጋሜ በመስራቱ ደስ ብሎኛል የማይስለች ነው እናመስግናለን

  • @mar-zenebl7ly3c
    @mar-zenebl7ly3c 4 года назад +2

    እፍ ማነው እደኔ ሀገሩ የናፈቀው

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ 4 года назад

    አንደኛ ነው

  • @zelalemniguse2877
    @zelalemniguse2877 4 года назад

    Keep up the good work

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 4 года назад

    ገራሚና ተናፋቂ ሙዚቃ በገራሚ ድምፅ 😍😍

  • @ethotube3543
    @ethotube3543 4 года назад

    ጤና ይስጥልኝ ረጅም እድሜ

  • @birukabate5455
    @birukabate5455 2 года назад

    AHUN INDEZHI YALE TALAK SEW INDIHI YALE HULUNM HABITUN NIBIRETUN LEGENERATION BENETSA YASTELALEFE.REAL AND GENUINE TOP MODEL FATHER. I WISH YOU LONG LIFE,TOO.

  • @ፍሪታፈንታው
    @ፍሪታፈንታው 4 года назад

    ዋውውው የድሮ ዜማው ይገርማል