የሙዚቃው ሊቅ ተስፋዬ ለማ አስክሬን እንዲቃጠል የተደረገው ሞቼ መነገጃ መሆን አልፈልግም በማለቱ ነው - ጋዜጠኛ ግርማ ዘገየ | Sheger Times Media
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- “የሙዚቃው ሊቅ ተስፋዬ ለማ አስክሬን እንዲቃጠል የተደረገው ሞቼ መነገጃ መሆን አልፈልግም በማለቱ ነው፡፡”
በእጄ የሚገኘውን ኑዛዜውን ለህዝብ አውጥቼ እውነታውን ማጋለጥ ያሰብኩበት ግዜ ነበር፡፡
ጋዜጠኛ ግርማ ዘገየ
ከአሜሪካ መልስ