MK TV ቤተ አብርሃም | መንፈሳዊ አገልግሎት ከገጠሪቱ ቦጨሳ እስከ ቨርጂንያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 авг 2021
  • Subscribe and share ruclips.net/user/EOTCMK?s.... ruclips.net/user/EOTCMK?s....
    #MKTV​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCMK​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​

Комментарии • 151

  • @user-wq2un2lw9v
    @user-wq2un2lw9v 2 года назад +26

    አያችሁ ልጆቹ በጣም ጎበዝ እነሱ የወረሱትን ገና አድገው ለማውረስና ለማስፋፋት ያላቸው ምኞት እፁብ ድቅ ልጆች ናቸው የልቦናችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ደሞ ሲያምሩ እደጉልን

  • @shegak5217
    @shegak5217 2 года назад +21

    ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። ልጆቻችሁን ከዚህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ። ቤተ አብርሃም አዘጋጆችም እናመሰግናለን ።

  • @mesidan8055
    @mesidan8055 2 года назад +6

    በእውነት በጣም ነው እምናመሰግነው ማህበረ ቅዱሳን
    ኑሩልን በርቱልን
    እኔም የሁል ግዜ ተከታታይ ነኝ ያው በስደት ስለምኖር ብዙ ግዜ እየሰራው ስለምሰማ ኮሜንት አላደርግም እንጅ በተለይ የአብርሃም እንግዳም የፀበል ፀዲቅ ስአትና ገፀ ወራዙትም ፈልጌ ነው እምከታተለው በርቱ
    እኔም ባየውት እና በሰማውት በተማሩኩት መልካም ፍሬ እንዳፈራ አምላክ ይፍቀድልሽ በሉኝ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 года назад +15

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ውድ ያገሬ ልጆች ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ሰላሙን ለሀገራችን ክፍ አይንካችሁ

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n 2 года назад +14

    እግዚአብሔር በፍቅር እስከ መጨረሸው ያጽችሁ❤️ ❤️

  • @user-em6ow1xl3j
    @user-em6ow1xl3j 2 года назад +13

    እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያርጋችሁ በሞግስ ያስድጋችሁ 💞🌹⛪️

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 года назад

    እህንን ላደርገ የአባቶቻችን አምላክ ሉኡል እግዚአብሔር አምላ ስሙ የተመሰገነይሁን እናትና አባቶችን እድሜና ጤና ሰጦቹሁ የልጆቻችሁን ፍሬቸዉን ያሳያቹሁ አሜን አሜን አሜን ልጆቹሁ እግዚአብሔር አምላክ የልባቹሁን ሀሳብ ይምላላቹሁ ዘመናቹ ይባርክ ጥበብን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹሁ አሜን አሜን አሜን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 года назад +1

    አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @nahusenaymetaferia1806
    @nahusenaymetaferia1806 2 года назад

    በጣም የሚያስቀኑ ቤተሰብ የተባረኩ ልጆች ናቸው ።

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Год назад

    ስላካፈላችሁን ተሞክሮ እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ ልጆቻችሁን በጥበቡ ያሳድግላችሁ❤

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 2 года назад +2

    ጌታ ሆይ ስጠኝና ልስትህ እንደነዚ ህጻናት ቤትህን ጠራጊ።

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 года назад

    ደስስስ እሚል አርአያ የሚሆኑ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን። ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን❤።ብርቴ ቆንጆ ፀጋዉን ያብዛልሽ ጎበዝ መንፈሳዊ ጋዜጠኛ 😘😘😘

  • @tiegist6828
    @tiegist6828 2 года назад +8

    What a blessing family ❤️god bless you🙏🏽

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 года назад +3

    አሜን እንኳን አብሮ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አደረሰን በእውነት በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቃችሁ 💚💛❤

  • @gonderc885
    @gonderc885 2 года назад

    ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ ልጆቸ በጥብብ በሞገስ ያሳድጋችሁ የመንግስት ወራሽ ያርጋችሁ

  • @etsegenetendale56
    @etsegenetendale56 2 года назад

    እድግበሉአምላከቅዱሳንበጥበቡበእቤቱያኑራችሁ

  • @akkk8700
    @akkk8700 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መታደል ነው ለትልቅ መአረግ ያድርሳችሁ እድሜውን ጤናውን ከሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ይስጥልን

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 2 года назад +2

    የኔ ጌቶች😘 በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ😊
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤🙏ሁላችሁንም😊💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @selamshiferaw5600
    @selamshiferaw5600 2 года назад +3

    እግዚ አብሄር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 2 года назад

    እድግግግግግግግ በሉ ያሰባቺሁትን .ያሳካላቺሁ በጣም ጎበዞቺ ናቺሁ እዲህ የታደለ ቤተሰብ .በርቱ

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 2 года назад +1

    የአባታችን ቡራኬ ይድረሰን ይፍቱን ልጆቹ በሞገስ በጥበብ ይደጉ በቤቱ ያፅናችሁ ተባረኩ የታደሉ ቤተሰቦች ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን። ማህበረ ቅዱሳን ሁሌም ሁሌም ከፍ ከፍ በሉልን አገልግሎታችሁ ሰማያዊት ትሁን።
    ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ሁከት ብጥብጥን ለሚያደርጉ ማስተዋልን ያድልልን።

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 2 года назад +3

    በጣም ያስቀናል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አደረገልን በቤቱ ያኑረችሁ

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 года назад +4

    GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR EOTC YOUNG GENERATION 🙏AMEN TO GOD 🙏

  • @user-gj5bq2ku3k
    @user-gj5bq2ku3k 2 года назад +1

    በእውነት እንደት ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
    ላሁን ላለንው ለትውልድ እንደ አርያ ይሁኑናል ማህበር ቅዱሳን ከልብ እናመሰግናለ ሀይሉን ጥበቡን እግዚአብሔር የሰጣችሁን
    እኛንም ማስተዋለን ያደለን አሜን/፫/
    በተማርነው እንድንኖር

  • @user-di6mc6hp4e
    @user-di6mc6hp4e 2 года назад +2

    የተባርከ ቤተስብ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
    በምን ቃለ ይገለፃል

  • @ms.m9516
    @ms.m9516 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አሁንም ያሳድግልን መልካም ምኞታችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ

  • @tigistkhan5074
    @tigistkhan5074 2 года назад +2

    እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏💒🙏❤✝️

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 года назад +6

    ወይ መታደል እግዚአብሔር ሲመርጥ ነው እርግጥ ነው ወላጆችም ሰርተዉባቸዋል ያስታዉቃል በዉጤታቸዉ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራቸዉ 🙏🏼🙏🏼

  • @balsyibalatim1095
    @balsyibalatim1095 2 года назад +1

    ሠለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን መሆን መታደል ነል መርጠን ሳይሆን ተመርጠን ነው እመብርሐን በእድሜ በጤና ትጠብቃችሁ እውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ልጆቹን እንደዚህ አድርጎ ማሳደግ መታደል ነው ቤቤቱ ያፅናችሁ

  • @bigramy5931
    @bigramy5931 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @fanosemekonen12
    @fanosemekonen12 2 года назад +1

    እንዴት የተባረከ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር የሚያከብሩ ቤተሰቦች ለእኛም ምሳሌ የሚሆኑ ናቸው ስለ እናንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁኝ ልጆቻችውን በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችው ተባረኩ🙏🙏🙏❤️

  • @meskeremsore8452
    @meskeremsore8452 2 года назад +3

    በቤቱ ያፅናቹ እደጉ የልባቹን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምላቹ መልካም ቤተሰብ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @abrshhaile7578
    @abrshhaile7578 2 года назад

    Amen amen amen

  • @samerytube6555
    @samerytube6555 2 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ይህንን ላዘጋጃችሁልንም እግዜር ይሥጥልን

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን እንደዚአይነት የተባረከ የተቀደሰ ለሀገርም ለሀይማኖትም የሚጠቅም ትውልድና ቤተሰብ ያብዛልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን አጽራር ቤተክርስትያንን ያስታግስልን መሀበረ ቅዱሳን በርቱልን

  • @yostanayeshewa6332
    @yostanayeshewa6332 2 года назад

    እግዚአብሔር በፀጋ ያኑራችሁ

  • @Ffrita2068
    @Ffrita2068 2 года назад +2

    He want to said.I do for my kids what my family doing to me.ትውልድ መቅረጽ ማለት እዲነው... እደጉ አሜን አሜን አሜን!!!

  • @yemsrachyalew3472
    @yemsrachyalew3472 2 года назад +4

    የተባረከ ቤተሰብ

  • @user-er3tg9rk5t
    @user-er3tg9rk5t 2 года назад +3

    ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 года назад

    ሁፍፍፍፍ እንዴት አባታችንን እንደገለፁዋቸው ምነው ባወኳቸው ብዬ ተመኘው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተባረኩ ደስ የሚል ቤተሰብ ግን ይቅርታ ግዴታ ነው ወይስ እተፈለግን ነው እዛ ሲወለዱ ዜግነት በጣም ይከብዳል የፈለግ ቢሆን እኔስ ኢትዬጵያዊነቴን አልቀይራትም

  • @Aiden-vd6sz
    @Aiden-vd6sz 2 года назад

    በእውነቶ ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
    ማህበረ ቅዱሳን እናመሠግናለን🌷🌷🌷🌷🌷

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘበነችሁን ይባርክልችሁ የድንግል ማርያም ልጆ አሜን

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 года назад +2

    ውይይ.. ዲያቆን ናታን ድምፁ እንዴት ያምራል! እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድግ በሉልን። እናንተም ወላጆች የተከበራችሁ ናችሁ ይኸው የልፋታችሁ ፍሬዎች እንዴት እንደሚያኮሩ።

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u 2 года назад +1

    አንድ ነገር ልል ብዬ ተውኩት 🤔
    እግዚአብሔር አምላክ በግርማ በሞገስ ያሳድጋችሁ። ፍፃሜያችሁ ይመር ብርትዬ በርቺ 😘ስወድሽ እርጋታሽ👌

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋእ ይብዛላችሁ የእኛንም ልጆች ለዚህ ለክብር ያብቃልን

  • @Hibir-Ethiopian
    @Hibir-Ethiopian 2 года назад

    እግዚአብሔር በፍቅር እስከ መጨረሸው ያጽችሁ

  • @serkysrrkyserky9452
    @serkysrrkyserky9452 2 года назад

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን
    የኔውዶች በጥበብ በሞጎስ ይሳድጋችሁ
    አሜን ጌዜችሁንመስዎት አድርጋ የአብርም እንግዶቻችን ስለ ሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን

  • @aaff755
    @aaff755 2 года назад +4

    እውየ የኔ።ጣፍአጭ

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 2 года назад

    የድንግል ማርያም ልጅ አብዞቶ ይባርካችሁ ልጆቻችሁንም ፈጣራ ፍጻሜዬቸውን ያሳምርላችሁ እናመሰግናለን ቤተ አብርሃም

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 2 года назад

    በእውነት ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
    ክርስትና መናገረ ሳይሆን መኖር መሆኑ የሚያሳዩ ቤተሰቦዎች እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልል ልጆዎችም በቤቱ ያጽናቸው ፍጻሜያቸው ያሳምርላቹው ከአባት እናት ተነስቶ እዚህ እንዲደረሱ ያደረጉ መፈሳዊ እና የስጋ ዘመዶዎች እግዚአብሔር አምላክ መልካም ዋጋ ይክፈልልን አሜን
    እግዚአብሔር የሚሳነው ነገረ ኤለም እና የእኛንም ልጆዎች ለዚህ እንዲበቁ የአምላክ ፍቃድ ይሁን አሜን

  • @almeandmesitub2921
    @almeandmesitub2921 2 года назад

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን ልጅ ማለት እንዲህ ነው❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r 2 года назад

    ቤተሰቡ በሙሉ እግዝአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ግን አንድ ነገር ቅር ያለኝ የቄስ ሚስት ሆነሁ እንዴት ፀጉሮትን ቀለም ተቀቡ ። ነበር ዥንጉርጉርነቱን ኢትዮጵያዊ መልኩን አይቀርም አይደል ቃሉ የሚለው እናቴ ይሄ የግሌ አስተያየት ነው በተረፈ በጣም መልካም ቤተሰብ ነው።

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በረከታችሁ ይድረሰን
    ደስ የሚል ቤተሰብ
    ክብር ያድልልን

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 2 года назад +2

    ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዚአብሄር አይለያቹህ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 года назад +1

    ደስ እሚል የተባረከ ቤተሰብ ! 🙏🏿❤🙏🏿

  • @user-yk7uh6pb1c
    @user-yk7uh6pb1c 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን በጣም ደስ ይላል

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 2 года назад

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን እግዚአብሔር በብዙ ይባርካቹ እንዴት ደስ ይላል

  • @user-wb9si4gd9r
    @user-wb9si4gd9r 2 года назад

    እግዚአብሔር ፡ከዚህ፡የበለጠ፡በረከቱን፡ፍቅሩን፡ያብዛላችሁ።ዱያቆኖቻችን፡ለቅስናም፡ያደርሳችሁ።
    እግዚአብሄር፡ይመስገን፡"2".ለዚህ፡ያደረሰን
    ማርያም፡ፊደል፡የሁሉ፡መማሪያ"2"በንፅህና፡"2"ተፅፋለችና
    ዝማሬ፡መላዕክትን፡ያሠማልን፡አሜን

  • @makdesswolde3827
    @makdesswolde3827 2 года назад

    እኳን አብሮ አደረሰን ተወዳጆቻችን

  • @wagayebeyene6542
    @wagayebeyene6542 2 года назад

    የተባረከ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ማህበረ ቅዱሳኖችንም በጣም እናመሰግናለን
    ይሁን እንጂ እህታችን የካህን ባለቤት ሆና ለምን ፀጉር ቀለም መቀባት በሀይማኖታችን ችግር የለውም ትንሽ ስለከበደኝ ነው፡፡

  • @oneethiopia4677
    @oneethiopia4677 2 года назад +2

    አባታችን ቀሲስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እምየተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet161 2 года назад +1

    Amen Amen Amen kalehywot yasemaln/zmare melakt yasemaln modeil families::
    Egziabher Amlak bebetu yacdgachhu bertu enwedachhualn::

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 года назад

    Amen

  • @user-jr4dw2zh6l
    @user-jr4dw2zh6l 2 года назад

    ወይ መታደል እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርችሁ

  • @user-fd1zs5zx5v
    @user-fd1zs5zx5v 2 года назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @danielameha1337
    @danielameha1337 2 года назад

    ሰላመ እግዚአብሄር ይብዛላቹ እያንዳንዳችን ቢያንስ 10 ሰው subscribe በማስደረግ ሚድያችን ተደራሽ እንዲሆን የበኩላችንን እንወጣ

  • @abebaabeba157
    @abebaabeba157 2 года назад

    እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ድንቅ ቤተሰብ ሚገርም ነዉ

  • @user-rg2qj9gm3l
    @user-rg2qj9gm3l 2 года назад

    ደስ ሲሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሚያችሁን ያሣምረው♥️✝️

  • @fikertebeshah7906
    @fikertebeshah7906 2 года назад +4

    የቄስ ሚስት ቀልም ተቀብታ ቅድባን ተላጭታ የሰይጣ መላክተኛ የመሰለች በጣም በጣም ያሳዝናል

    • @user-wd6ky3lg4i
      @user-wd6ky3lg4i 2 года назад

      😆

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 2 года назад

      Enm tukur biya eyayew nebar

    • @user-yr2sh4ky6c
      @user-yr2sh4ky6c 2 года назад

      እረ ስለፈጠራችሁ

    • @user-te3vx9mr9m
      @user-te3vx9mr9m 2 года назад

      እሚኖሩት በውጭ አገር ነው ልጆቹን አይተህ መመስከር አዱ ደስ የሚሉ እናት እደሆኑ ምስክር ነው ከለሙ ቅድቡ ተውት

  • @jmilahflow1828
    @jmilahflow1828 2 года назад

    ልዩ ዝግጅትነው የምታቀርብሉን
    ባጠቃላይ ደስይላል አስተማሪነው
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @marymickey2125
    @marymickey2125 2 года назад

    በጣም ነው የምታምሩት አይለያቹ የልባቹን መሻት ይፈፀምላቹ

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 2 года назад +2

    ደስ የሚል ቤተሠብነው

  • @BBb-dk1gs
    @BBb-dk1gs 2 года назад +6

    ባለቤታቼዉ ሥታምር ድርብብብ ያለቼ በሥመአብ እዉነትም የቄሥ ሚሥት ደሥ ሥትል እርጋተዋ ዋዉ

    • @sababogale808
      @sababogale808 2 года назад +2

      Aree yekasse mestee huno make up makeebat betam yegermal. I didn't watch this because I see she uses make-up and dying her hair. Yegkerta katfhg yegkerta ydergelgn!!

  • @BBb-dk1gs
    @BBb-dk1gs 2 года назад +1

    አወ እኔም አቃቼዋለሁ በአደባባይ ሚድያ የአባታቺን የቀሢሥ ዋቄ ዲጋ ወድም ናቼዉ በጣም ነዉ ደሥሥሥሥ የሚሉት ሥለሑሉም ነገር ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን

  • @tsigeabbera4603
    @tsigeabbera4603 2 года назад

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ

  • @haimanotnasser8935
    @haimanotnasser8935 2 года назад

    እግዚአብሔር ያሳድጋቹ በጣም ደሰ ይላሉ

  • @user-iq8zg7sy1s
    @user-iq8zg7sy1s 2 года назад

    ድቅ ቤተሰብ. እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያብዛላችሁ

  • @negatmillion1574
    @negatmillion1574 2 года назад +1

    ባለቤታቸው ግን ምን አስፈለገ የካሃን ሚስት ሆነው ሰጉራቸውን ቀለም ባይቀቡ ሻዶውም ቢቀርባቸው ጥሩ ነበር

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 2 года назад +1

    ተባረኩ

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 года назад

    እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያብጅልን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 года назад

    Zemari melaek yasemalen Egziabher yitebkachu segawun yabzalachu adorables familles metadel newu 🙏🙏🙏💖💖💖

  • @habtamudale9425
    @habtamudale9425 2 года назад +1

    Amazing Family!!

  • @sababogale808
    @sababogale808 2 года назад

    Akerabewa betam desse yemetel nat kistean alebabsa angagra edeanch new!! Lesaw meslakel yemayhon! I wish everybody learns from her. God bless you eshi!!

  • @nahusenaymetaferia1806
    @nahusenaymetaferia1806 2 года назад

    -,
    ናሁሠናይ መታፈርያ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 года назад

    Egziabher yibarklachu

  • @sintenega319
    @sintenega319 2 года назад

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ij3hp5xd8m
    @user-ij3hp5xd8m 2 года назад +1

    ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤⛪👏

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን አብሮ አደርሳን

  • @user-bo7mq9dn3z
    @user-bo7mq9dn3z 2 года назад

    Betam dess yeeli beteseb🙏🙏

  • @tigistdejene8183
    @tigistdejene8183 2 года назад

    እውነትም ትሕትሕና ሊሊዬ የኔ ደርባባ በጣም ኮራሁባቹህ ደክሜ ነበር ብርታት ሆናችሁኝ ቄስስ በጣም የማከብሮት እግዚያብሔር ልጆቻችሁን እና እናንተን አብዝቶ ይባርክልኝ።

  • @serawitgeteye2305
    @serawitgeteye2305 2 года назад

    መጀመሪያ እነዚህ ቤተሰብ እዚህ ድረስ ላደረሳቸው እግዚአብሔር ይመስገን ::ሁለተኛ ወላጆች ልጆቻቸውን እዚህ ድረስ ላደረሷቸው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቸው ይባርካቸው:: አሜሪካ ማሳደግ ቀላል አይደለም ::

  • @user-ts2hd5rh4i
    @user-ts2hd5rh4i 2 года назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @addisalemdollwet3165
    @addisalemdollwet3165 2 года назад

    Ye tebarke beteseb ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @solomonelof3158
    @solomonelof3158 2 года назад +2

    Kesis Ashenafi Dhuga, one of the TRUE fruits of Abba Gorgorios; 'the little Jesus'!!!!

  • @liyahawulte618
    @liyahawulte618 2 года назад +11

    ሳይገባኝ ነው ይሄን comment የፃፍኩት ግን ትምህርትም ይሆናል ለወደፊቱም ለመጠንቀቅ ብዬ ነው ።
    የካህን ሚስት መሆን መታደል ነው ክብርም ነው ግን ጥንቃቄም ይፈልጋል እህታችን ጎበዝ ነሽ መልካም ፍሬውችን አፍርተሻል መጨረሻውን ያሳምርልሽ ንግግርሽም መልካም ነበር ግን ብዙ ማር ላይ ትንሽ መርዝ ቢጨምሩበት ማሩ ከማዳን ወደ መግደል ያደርሳል እና ፊትሽ ላይ ያለው makeup አያስፈልግም ነበር ማለቴ የፀጉር ቀለምሽ እን ቅንድብሽ መቀንደቡ ከአንድ የካህን ሚስት ቀርቶ ከተራው ምእመናን ክርስቲያን ሊያደርገው አያስፈልግም ነበር
    . . .. ግን በተፈጥሮው ይሁን በበሽታ ምክንያቱን ሳላውቅ ነው የተናገርኩት ይቅር በሉኝ

    • @kegetahun3445
      @kegetahun3445 2 года назад +2

      ማስተዋልን ያድለን ሁሉም አባቶች ይላሉ ኩል እንጅ ሌላ ነገር መቀባት እንደማይቻል ታድያ ብንሰማ ካልተገበርንው ምን ዋጋ አለን

    • @user-wq2un2lw9v
      @user-wq2un2lw9v 2 года назад +3

      በትክክል እህቴ ውነሽነው መናገርሽም ጥሩነው

    • @seliethio1303
      @seliethio1303 2 года назад +2

      እኔም ውስጤ እያሰበ ነበር ትክክል ነሽ እህታችን በተለይም ደግሞ የካህን ሚስት ሆኖ ቀለም ምናምን ይከብዳል።

    • @helenwoldesaba1242
      @helenwoldesaba1242 2 года назад +1

      Look your selfie first instead to look other and judge other okey to Libya hawulte

    • @bayushii.yearisilij8031
      @bayushii.yearisilij8031 2 года назад

      eyna min inimari kanasu yiqiri yibaleni

  • @serkysrrkyserky9452
    @serkysrrkyserky9452 2 года назад

    አዘጋጂተሽ ላቀረብሽ እህታችን ከልብ እመሰግናለን ።😍😍😍😍👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @tezekerenebewstemengstke6146
    @tezekerenebewstemengstke6146 2 года назад

    Egziabher ybarkachu Betesebochachun Egziabher ytebklachu

  • @yabestgamerid9027
    @yabestgamerid9027 2 года назад

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @fanosebelay909
    @fanosebelay909 2 года назад

    Enkuan Abro aderesen