የመስተፋቅር መዘዝ በአባ ገብረኪዳን || የቅዳሴው ድንቅ ተዓምር || ድግምት ስላክብን ተኝቶ መገኘት || መክሊት ቀባሪው አጋንንት | የመናፍቅ መንፈስ 😭💥🔥🚩

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • የመስተፋቅር መዘዝ በአባ ገብረኪዳን || የቅዳሴው ድንቅ ተዓምር || ድግምት ስላክብን ተኝቶ መገኘት || መክሊት ቀባሪው አጋንንት | የመናፍቅ መንፈስ 😭💥🔥🚩
    • የመስተፋቅር መዘዝ በአባ ገብረኪዳን...

Комментарии • 21

  • @gedimarley1328
    @gedimarley1328 3 месяца назад +1

    አሜን ወንድማችን። ቃለህይወት ያሠማልን።

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ኤግዚያብሔር የምስገን ❤❤❤ 🙏🙏🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @mirtneshgirma1983
    @mirtneshgirma1983 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @wudineshggeorgis3095
    @wudineshggeorgis3095 3 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።❤❤❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልሖትን ያሠማልን ❤❤❤

  • @saranegash12
    @saranegash12 2 месяца назад +1

    Qalehiwet yasemallin abbatochachin

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE 3 месяца назад +1

    ወንድማችን፡ቃለህይወት፡ያሰማልን፡እግዜአብሔር፡አምላክ፡ይጠብቅህ፡በርታ፡አስተማሪ፡ትምህርቶች፡ናቸው፡በርታ።

  • @terbinosmolla1695
    @terbinosmolla1695 3 месяца назад +6

    ለእኔ የእውነት ሀዋርያ እንደነ ቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያም ያሉ አባቶች ናቸው ምክንያቱም ጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በምድር በኖረበት ዘመን ስብከት ሰብኳል ድውያንን ፈውሷል አጋንንትን አስወጥቷል ወዳአባቱም ከማረጉ በፊት ለሐዋርያት እንዲህ በማለት ትዕዛዝ ሰጥቷቸዋል በስሜ ድውያንን ፈውሱ አጋንንትን አውጡ የመንግስቴን ወንጌል ስበኩ በዚህም እኔን ምሰሉ ብሏቸዋል በመሆኑም እንደነ ቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያም ያሉ እውነተኛ አባቶች ይህንን ትዕዛዝ ተቀብለው ሐዋርያዊ ተልዕኳቸውን በሚገባ እየተወጡ ይገኛሉ ሌሎች ሊቃውንት ነን ሰባኪ ነን የሚሉት ግን አጋንንት የአንደበታቸውን አቀላጥፎ መናገር በመጠቀም ሕዝቡን በስብከት ብቻ እያነሆለሉ እና እያስጨበጨቡ ምዕመኑ ከእውተኞች ሐዋርያት በመሔድ ከተያዘበት ከክፉ ቁራኛ እንዳይላቀቅ ለእውነተኛ አባቶች ያልሆነ ስም እየሰጡ የመዳን እንቅፋት እንዲሆኑ ሆን ብሎ ወደከፍታ አውጥቶ መድረኩን እንዲቆጣጠሩ ነው ያደረጋቸው። ሰው ሆይ ንቃ የጠቋር መንፈስ ሊቃውንት እና ምርጥ ሰባኪ ሊያደርግህ ይችላል ነገር ግን የአምልኮት ስግደት አያሰግድህም ጭራሽ የሚሰግዱትን እየተቸህ በዚህ በዚህ ቀን መስገድ ክልክል ነው እያልክ እንድትሰብክ ያደርግሀል ምዕመኑም እንዴ ሊቃውንቱ አትስገዱ በመቂጠሪያ አትቀጥቅጡ ብለውናል እንዲሉ ምክንያት በመሆን ሕዝቡን በማዘናጋት ይኸው አለሙንና ሙላቱን የተቆጣጠረው አጋንንት በአገርና በሕዝብ ላይ እንዲጨፍር አንተን ይጠቀማል።

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 3 месяца назад +2

      @@terbinosmolla1695 እግዚአብሔር አብዞቶ ይባርክህ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 3 месяца назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ❤

  • @WoinshetTsegaye-zn4jg
    @WoinshetTsegaye-zn4jg 3 месяца назад +3

    በፀሎት አስቡኝ ስራ መስራት አልቻልኩም ንሰሀ ከገባሁ ጀምሮ መስገድ ከጀመርኩ ጀምሮ ስራዬ እየተበላሸ ነው የተሳሳተ መድሀኒት ለሰው እየሰጠው ተቸገርኩ ቀጸላ ጊዮርጊስ ብላቹ በጸሎት አስቡኝ ውድ የእናቴ ልጆች

    • @mirtneshgirma1983
      @mirtneshgirma1983 3 месяца назад +2

      እህቴ አይዞሽ ክርስትና ፈተና የበዛበት ነው ስለዚህ ተፈተንኩ ብለሽ ፀሎትሽንና ስግደትሽን እንዳታቋርጭ አደራ አደራ አደራ እንድትሳሳች የሚያደርግሽ ያ እርኩስ መንፈስ ዲያብሎስ ነው በፀሎት በርች።

    • @finally7664
      @finally7664 3 месяца назад +1

      @@WoinshetTsegaye-zn4jg ጠዋትም ማታም የምበረከክለት ፈጣሪያችን ይድረስልሽ።

    • @asnakechagidew7231
      @asnakechagidew7231 2 месяца назад

      Ayizosh kesela Giorgs
      Besimu yeteseyemshiwu
      Kidus Giorgs yirdashi
      Tewatina mata bemekuterya
      Eyeketeketish sigej
      Tashenfiwalsh
      Berchi

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Samiman422
    @Samiman422 3 месяца назад +1

    ወንደማችን ትያኬ አለኝ እርኩሳን መነፍስትን በማቁታራያ እየቀተቀተቹሁ ግምበር ለይ እስሩ እየለቹ መታስታምሩት ትምርት አሁን ይሄ እውነት ነው እሺ የትኛው ፀደቅ ነው እንዲዚ የደረገው አበ ተከለሆማኖት ነው አበ ገብረ መንፈስቁዱስ ነው አበ እንቶኒዎስ ነው እስኪ መልስልኝ ?

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 3 месяца назад +1

    ይቅርታ አታቀላቅል የዛርና የአጋንንትን ስም እየጠሩ አይነጥላ ገርጋሪ የሚሉት እራሳቸው ትክክክለኛ አይደሉም እና አታቀላቅል ።እነሱ አይደሉም ወይ ህዝቡን ግራ ያጋቡት።በኔ ዘንድ ዋጋ የለህም።

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 3 месяца назад +1

    ያለ ገ/ኪዳን ሌሎች አባቶችን እንዳታቀርቡ ማነዉ አዚሙን ያደረገባችሁ?? እዉነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋዮች የሉምን? እሱኮ ሰዉ ለምን ከአጋንንት እስራት ተፈታ እያለ የምንፍቅናን መርዝ የሚረጭ ነዉ። ዝም ብላችሁ ለዩቲዩብ ሳንቲም ብላችሁ ሰውን አታደናግሩ።