ፕሪንተር እያጠቆረ በሚያወጣበት ጊዜ እንዴት ማስተካከል ይቻላል?|How to fix when the printer darkening paper|Computer_City

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 сен 2024
  • ፕሪንት በምናረግበት ጊዜ ፕሪንተሩ ወረቀት እያጠቆረ በሚያወጣበት ጊዜ ማስተካከል የመንችልበት መንገድ በአማርኛ በኮምፒውተር ሲቲ|
    ስለ ኮምፒውተር ፣ ሶፍትዌሮች በቤቶ፣በ ቢሮዎ፣በ ትምህርት ቤቶ ሆነው በ ኮመፒውተር ሲቲ ዩቲዩብ ቻናል ይማሩ
    ‪@computercity0‬

Комментарии • 32

  • @samuelbelayneh600
    @samuelbelayneh600 Год назад +1

    ጎበዝ

  • @zolateshome
    @zolateshome 5 месяцев назад +2

    Berta arif arif lkek ymechal gen zeg adrgew stasay betam eyefeteh new

  • @mentewabtsegaye924
    @mentewabtsegaye924 2 года назад +1

    በጣም ቆንጆነው በርታ ቀጣይ ስራልን

  • @yhiwotmenged4795
    @yhiwotmenged4795 Год назад +1

    በጣም ቆንጆቨነው በርታ ቀጣይ ፕሪንት ስናደርግ ወረቀተት እየደረበ እንዴት ማስቆም እንደምንችል ብትነግረን

  • @ayalewdagne3887
    @ayalewdagne3887 11 месяцев назад +1

    jegna nek

  • @retasorecha3449
    @retasorecha3449 Год назад +1

    It is good

  • @banjobanjo921
    @banjobanjo921 2 года назад +1

    Appreciate your work 🙏 keep it

  • @habtamuteshome6941
    @habtamuteshome6941 Год назад

    አንደኛ ነው

    • @computercity0
      @computercity0  Год назад

      አመሰግናለው ሌላ እንዲሰራላቹ ምትፈልጉት ቪዲዮዎች ሲኖሩ ኮሜንት ላይ ፃፉልኝ

  • @johntechno8800
    @johntechno8800 Год назад +1

    Vediosh betam temchtognal broye berchi

  • @qasimmume4087
    @qasimmume4087 Год назад

    Thenks

    • @computercity0
      @computercity0  Год назад

      Thank you. When you have other videos that you want me to make, please write to me in the comments

  • @abdulberjemal1901
    @abdulberjemal1901 8 месяцев назад +1

    ስልጠና በአካል ትሰጣላቹ?

    • @computercity0
      @computercity0  8 месяцев назад

      ስልጠና አንሰጥም እንደ Support ግን በ ቴሌግራም @duke015 ላይ የተቸገራቹትን ነገር ነግራቹን እዛው ላይ ለማስተካከል የምችሉበትን መንገድ አብረን እንፈልጋለን

  • @abebeworku5613
    @abebeworku5613 Год назад

    Compatible mehon alebet a bro? kemangnawm neklen mamtat enchilalen

    • @computercity0
      @computercity0  Год назад

      size lileyayu selemichelu ke temesasay lay betenkel arif nw used yetetale temesasay model kale esun metekem techelalek

  • @KumlachewNakime-c1r
    @KumlachewNakime-c1r 9 дней назад

    አደስ ገሰተን መቀየር አንችልም እንደ

    • @computercity0
      @computercity0  8 дней назад

      ይቻላል ከ ወጪው አንፃር ግን አዲስ ከመግዛት ለትንሽ ጊዜ ቀለም እየሞላህ ብትጠቀም አሪፍ ይሆናል በሚለው ነው

  • @bekalumengistu
    @bekalumengistu 4 месяца назад

    እየነከሰ ሲያስቸግረን ምን እናድርግ❤

    • @computercity0
      @computercity0  3 месяца назад

      Tonner mekeyer andande meftehe yehonal gen demo abuara kalew bitseda endihum westu tekorto yekere wereket bemiyalfebet menged lay felgo mawetat

  • @user-rp4pw9vv4i
    @user-rp4pw9vv4i 11 месяцев назад

    ወረቀት የሚይዘው ምን ሲሆን

    • @computercity0
      @computercity0  11 месяцев назад

      የፕሪንተሩ ሞዴል ምንድነው?
      በአብዛኛው አቧራ ሲበዛበት፣ ወረቀቱ ተስተካክሎ ካልገባ፣ ሲሞቅ፣ ከዚ በፊት ወረቀት ይዞ ከነበረና ስታወጡት ውስጡ ተቆርጦ የቀረ ካለ እንዚን CHECK አርጉ

  • @mubarakalemu1238
    @mubarakalemu1238 Год назад

    ካነን 2520 ኮፒ ማሽን ኮፒ ሳረግ ያነጣብኛል

    • @computercity0
      @computercity0  11 месяцев назад

      ቀለም ጨርሶ ሊሆን ስለሚችል ሙላው ወይም አስሞላው

  • @YichlaleSimachew
    @YichlaleSimachew 3 месяца назад

    ከመሀል ያቆራርጣል

    • @computercity0
      @computercity0  3 месяца назад

      ለምን ያህል ጊዜ ተጠቅማቹታል ፕሪንተሩን? ሞዴሉስ ምነደንው?

    • @YichSima
      @YichSima 3 месяца назад

      2420

    • @YichSima
      @YichSima 3 месяца назад

      3አመት

  • @samuelbelayneh600
    @samuelbelayneh600 Год назад +1

    ጎበዝ