- Видео 70
- Просмотров 102 577
Computer City
США
Добавлен 16 фев 2021
Learn Everything About computer | Everywhere at Anytime |
\tAdobe Photoshop
o\tGraphics Design
o\tPhoto Editing
o\tBusiness Card Design
o\tPhoto Manipulation
o\tBanner, Thumbnail, Logo Designs
.
Computer Maintenance
o\tSoftware Maintenance
o\tSoftware Update, Download, Install
o\tHardware Maintenance
o\tHardware Installation
o\tData Recovery
o\tData Backup
o\tFile , Printer sharing
o\tServer Configuration
.
ON COMPUTER CITY RUclips CHANNEL
For Software Downloads Telegram Channel t.me/ComputerCity0
ስለ ኮምፒውተር ሁሉንም ነገር ተማር | በሁሉም ቦታ በማንኛውም ጊዜ |
አዶቤ ፎቶሾፕ
o ግራፊክስ ዲዛይን
o ፎቶ ማስዋብ
o የንግድ ካርድ አዘገጃጀት
o የፎቶ አርት አሰራር
o ባነር፣ ታምብኔል፣ አርማ ዲዛይኖች
.
የኮምፒውተር ጥገና
o የሶፍትዌር ጥገና
o የሶፍትዌር ማዘመን፣ ማውረድ፣ መጫን
o የሃርድዌር ጥገና
o የሃርድዌር ገጠማ
o የጠፋ ፋይል መልሶ ማግኛ
o ፋይል በሌላ ቦታ መስቀመጥ
o ፋይል ፣ ፕሪንተር ማጋራት።
o ሰርቨር አዘገጃጀት

HP LaserJet Fuse Box/ Scanner Unit Cleaning Guide | HP LaserJet Fuse Box /Scanner Unit የጽዳት መመሪያ
አዲስ ቀለም ገዝታችሁ ስታስገቡ ወይንም ቀለም ተሞልቶ በግማሽ ነጭ እያደረገ ለሚያወጡ የ HP LaserJet ፕሪንተሮች በሙሉ የሚሆን መፍትሄ ትማሩበታላቸሁ እንዴት ለምን የሚሉትን ጥያቄዎች በሙሉ በቀላሉ የሚያስረዳ አሪፍ ቪዲዮ ነው ይጠቅማችኋል ተመልከቱት
===========================================================
It is a great video that will help you to learn how to solve all the questions of HP LaserJet printers when you buy a new color and put it in or the color is filled and it comes out half white. Watch it.
ስለ ኮምፒውተር ፣ ሶፍትዌሮች በቤቶ፣በ ቢሮዎ፣በ ትምህርት ቤቶ ሆነው በ ኮመፒውተር ሲቲ ዩቲዩብ ቻናል ይማሩ

Просмотров: 122
Видео
ኮምዊተር ወይም ላፕቶፕ ከመሸጣችን በፊት ማድረግ ያሉብን ነገሮች|Things to do before selling a computer or laptop
Просмотров 85Год назад
ስንጠቀምባቸው የነበሩ ኮምፒውተሮችን እና ላፕቶፖቻችንን ከመሸጣችን በፊት ማድረግ ያለብን መሰረታዊ ነገሮች ለ አስቸኳይ ጊዜያት እና ረጋ ብለን ጊዜ ወስደን ማድረግ ያሉብን ነገሮችን የሚያሳይ ቪዲዮ በዋናነት ለ እህቶቼ በጣም ይጠቅማችኋል ተመለክቱት
How to make album size photo prints in just minutes | በደቂቃዎች ውስጥ የአልበም መጠን ፎቶ እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል
Просмотров 493Год назад
ስለ ኮምፒውተር ፣ ሶፍትዌሮች በቤቶ፣በ ቢሮዎ፣በ ትምህርት ቤቶ ሆነው በ ኮመፒውተር ሲቲ ዩቲዩብ ቻናል ይማሩ በቀላሉ በቤታችን ሆነህ የአልበም እና የኪስ ቦርሳ መጠን ፎቶ እንዴት ማዘጋጀት እንደምንችል የሚያሳይ ቪዲዮ፣ እንደተለመደው ቪዲዮው አስተማሪ ሆ ካገኛችሁት ላይክ፣ ለ ወዳጆቻቹም አጋሩ ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁም ሰብስክርያብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ A video showing how we can easily make album and wallet size photos at home. As usual, if you find the video instructive, like it, share it with your friends, and if you are...
How to Share One Printer for TWO or More Computer | አንድን ፐሪንተር ለ ሁለት እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮምፒውተሮች ማጋራት እያላል
Просмотров 4,6 тыс.Год назад
ስለ ኮምፒውተር ፣ ሶፍትዌሮች በቤቶ፣በ ቢሮዎ፣በ ትምህርት ቤቶ ሆነው በ ኮመፒውተር ሲቲ ዩቲዩብ ቻናል ይማሩ በ ሁለት እና ከሁለት በላይ በሆኑ ኮምፒውተሮች መሀል አንድ ፕሪንተር ሼር አድርገን እንዴት በአነስተኛ ወጪ መጠቀም እንደምንችል የሚያሳይ ቪዲዮ ነው! ጠቃሚ ነገር ካገኛችሁበት ላይክ ድርጉ ፣ ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባቹ ደሞ ለ ሌሎች ማጋራት አትርሱ እንዲሁም ሌሎች አስተማሪ ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ኮምፒውተር ሲቲን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ This is a video showing how we can share a printer between two or more computers and use it at a low cost!...
The ultimate guide to computer maintenance for beginners Pt. 3| መሰረታዊ የኮምፒውተር ጥገና ለ ጀማሪዎች ክፍል 3 BIOS
Просмотров 316Год назад
በኮምፒውተራችን የውስጠኛው ክፍል ውስጥ የሚገኘውን በ ሮማችን ላይ ተጭ የሚገኘውን የ ባዮስ ሲቲንግ እንዴት አድርገን ማስተካከል እና እንዴት አድርገን መጠቀም እንችላለን How can we adjust and use the BIOS setting that is installed on our ROM inside the computer?
The ultimate guide to computer maintenance - for beginners! Pt. 2| መሰረታዊ የኮምፒውተር ጥገና ለ ጀማሪዎች ክፍል 2
Просмотров 381Год назад
የኮምፒውተራችን ክፍል የሆነው ሲስተም ዩኒት ውስጥ የሚገኙትን መሰረታዊ የሚባሉ የኮምፒውተር ክፍሎችን የሚያሳይ ፣ የሚገልፅ ቪዲዮ | A video that shows and explains the basic computer parts found in the system unit, which is part of our computer
How to Paint Lips in Photoshop #shorts
Просмотров 782 года назад
ስለ ኮምፒውተር ፣ ሶፍትዌሮች በቤቶ፣በ ቢሮዎ፣በ ትምህርት ቤቶ ሆነው በ ኮመፒውተር ሲቲ ዩቲዩብ ቻናል ይማሩ
The ultimate guide to computer maintenance - for beginners! | መሰረታዊ የኮምፒውተር ጥገና ለ ጀማሪዎች
Просмотров 6522 года назад
The ultimate guide to computer maintenance - for beginners! | መሰረታዊ የኮምፒውተር ጥገና ለ ጀማሪዎች
FIX HP LASERJET PRINTER SUPPLY MEMORY ERROR | እንዴጽ HP LASERJET SUPPLY MEMORY ERROR ማስተካከል ይቻላለ
Просмотров 1,3 тыс.2 года назад
FIX HP LASERJET PRINTER SUPPLY MEMORY ERROR | እንዴጽ HP LASERJET SUPPLY MEMORY ERROR ማስተካከል ይቻላለ
በደቂቃዎች ውስጥ የጂሜል አድራሻ እንዴት መፍጠር ይቻላል! | How to create a Gmail account in just minutes!
Просмотров 1,8 тыс.2 года назад
በደቂቃዎች ውስጥ የጂሜል አድራሻ እንዴት መፍጠር ይቻላል! | How to create a Gmail account in just minutes!
በኮምፒተርዎ ውስጥ ዌብሳይቶችን እንዴት ማገድ ይቻላል! | How To Block Websites In Your Computer For Good!
Просмотров 1,6 тыс.2 года назад
በኮምፒተርዎ ውስጥ ዌብሳይቶችን እንዴት ማገድ ይቻላል! | How To Block Websites In Your Computer For Good!
Activate Windows 10 "God Mode" in just 3 Minutes|Windows 10 "God Mode" በ 3 ደቂቃ ውስጥ ብቻ ማብራት ይቻላል?
Просмотров 2,3 тыс.2 года назад
Activate Windows 10 "God Mode" in just 3 Minutes|Windows 10 "God Mode" በ 3 ደቂቃ ውስጥ ብቻ ማብራት ይቻላል?
Windows Tips Part 3|የኮምፒውተር አጠቃቀም ምክሮች ክፍል ፫|#COMPUTER_CITY
Просмотров 2 тыс.2 года назад
Windows Tips Part 3|የኮምፒውተር አጠቃቀም ምክሮች ክፍል ፫|#COMPUTER_CITY
The Easiest Way to Make Custom Business Cards |Computer City
Просмотров 2,2 тыс.2 года назад
The Easiest Way to Make Custom Business Cards |Computer City
How to Make a Professional Business Card in Just 10 Minutes! |Computer City
Просмотров 1,9 тыс.2 года назад
How to Make a Professional Business Card in Just 10 Minutes! |Computer City
Windows Tips Part 2|የኮምፒውተር አጠቃቀም ምክሮች ክፍል ፪|#COMPUTER_CITY
Просмотров 1,7 тыс.2 года назад
Windows Tips Part 2|የኮምፒውተር አጠቃቀም ምክሮች ክፍል ፪|#COMPUTER_CITY
The Ultimate Guide to Making Custom Business Cards! |Computer City
Просмотров 1,3 тыс.2 года назад
The Ultimate Guide to Making Custom Business Cards! |Computer City
የ ዊንዶስ አጠቃቀም ምክሮች በአማርኛ ክፍል ፩|Windows Tips In Amharic Part 1
Просмотров 8482 года назад
የ ዊንዶስ አጠቃቀም ምክሮች በአማርኛ ክፍል ፩|Windows Tips In Amharic Part 1
How To Disable Windows Update And Get Rid Of These Annoyances In 3 Minutes
Просмотров 4252 года назад
How To Disable Windows Update And Get Rid Of These Annoyances In 3 Minutes
How to change your black and white photo to a new and improved version in just 5 minutes!
Просмотров 7202 года назад
How to change your black and white photo to a new and improved version in just 5 minutes!
How to Remove Stamps from Photos with a Simple Trick|በቀላሉ ከፎቶዎች ላይ ማህተሞችን እንዴት ማስወገድ ይቻላል!
Просмотров 2,4 тыс.2 года назад
How to Remove Stamps from Photos with a Simple Trick|በቀላሉ ከፎቶዎች ላይ ማህተሞችን እንዴት ማስወገድ ይቻላል!
How to change your black and white photo into a beautiful color photo in just 5 minutes!
Просмотров 6032 года назад
How to change your black and white photo into a beautiful color photo in just 5 minutes!
How to Easily Convert PDF Files to Microsoft Word Document |ፒዲኤፍ ፋይሎችን ወደ ማይክሮሶፍት ዎርድ ሰነዶች በቀላሉ መለወጥ
Просмотров 7592 года назад
How to Easily Convert PDF Files to Microsoft Word Document |ፒዲኤፍ ፋይሎችን ወደ ማይክሮሶፍት ዎርድ ሰነዶች በቀላሉ መለወጥ
How to Create a User Account in Less Than Five Minutes|ከአምስት ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ የተጠቃሚ መለያ እንዴት መፍጠር ይቻል!
Просмотров 7572 года назад
How to Create a User Account in Less Than Five Minutes|ከአምስት ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ የተጠቃሚ መለያ እንዴት መፍጠር ይቻል!
How To Uninstall Programs On Windows 10 |በዊንዶውስ 10 ላይ ፕሮግራሞችን እንዴት ማጥፋት ይቻላል
Просмотров 7432 года назад
How To Uninstall Programs On Windows 10 |በዊንዶውስ 10 ላይ ፕሮግራሞችን እንዴት ማጥፋት ይቻላል
How to Install MacOS, Windows OS on a USB Drive|በዩኤስቢ ፍላሽ ላይ MacOSን፣ Windows OSን እንዴት መጫን ይቻላል
Просмотров 1,1 тыс.2 года назад
How to Install MacOS, Windows OS on a USB Drive|በዩኤስቢ ፍላሽ ላይ MacOSን፣ Windows OSን እንዴት መጫን ይቻላል
ፕሪንተር እያጠቆረ በሚያወጣበት ጊዜ እንዴት ማስተካከል ይቻላል?|How to fix when the printer darkening paper|Computer_City
Просмотров 6 тыс.2 года назад
ፕሪንተር እያጠቆረ በሚያወጣበት ጊዜ እንዴት ማስተካከል ይቻላል?|How to fix when the printer darkening paper|Computer_City
እንዴት ከ Control Panel ላይ የተጫኑ ሶፍትዌሮችን መደበቅ/ማጥፋት እንችላለን?|How to hide programs form control panel
Просмотров 5332 года назад
እንዴት ከ Control Panel ላይ የተጫኑ ሶፍትዌሮችን መደበቅ/ማጥፋት እንችላለን?|How to hide programs form control panel
How to stay safe from viruses with these easy tips| በእነዚህ ቀላል ምክሮች ከቫይረሶች እንዴት መጠበቅ ይችላሉ
Просмотров 2,6 тыс.2 года назад
How to stay safe from viruses with these easy tips| በእነዚህ ቀላል ምክሮች ከቫይረሶች እንዴት መጠበቅ ይችላሉ
የ HP ፕሪንተር ቀልም አሞላል|Filling of Hp Printer Tonner|Computer city
Просмотров 7 тыс.2 года назад
የ HP ፕሪንተር ቀልም አሞላል|Filling of Hp Printer Tonner|Computer city
አደስ ገሰተን መቀየር አንችልም እንደ
ይቻላል ከ ወጪው አንፃር ግን አዲስ ከመግዛት ለትንሽ ጊዜ ቀለም እየሞላህ ብትጠቀም አሪፍ ይሆናል በሚለው ነው
ወንድሜ አንድ ጥያቄ አለኝ፡ ደስክቶፕ ስክሪኑ እና ማዘር ቦርዱ ቢለያይ ምን ችግር አለው??
የተለያየ ሞዴል ቢሆን ነው ወይስ ? ጥያቄህ ብዙም ግልፅ አልሆነልኝ\
betam des yilal bertalin egna le like alen
Hp107a printer nw yemtkmw ena be gemash bekul arif hono yewta ena bandu bekule dmo fezez yelal kelem alkot bihon dmo lemn mulu ayfzem ? ena meftehe yemtakw kehon ebak wndem tebabrgn 🙏🙏
kelemun aweteteh meta meta adergut andande kelmu be andu side becha tekemacheto sikemet endeza yehonal nech bemiyawetaw bekul meta meta adergut kelemu endidares, kesu betechemari degemo kelem bimola yeteshale yehonal
Hi bro computer lay wi fi eyale no internet access yelal Ena eski kechalh agzegn
ahun lay networku nw endeza eyaregew yalew hulum bota nw be pc 1.1.1.1 VPN setetekem yestekakelal arif vpn nw esusn tetekem ye wifi icon'ua tetefana ye direct network icon tehonalech
How to refill kyocera printer cartridges
model?
ከመሀል ያቆራርጣል
ለምን ያህል ጊዜ ተጠቅማቹታል ፕሪንተሩን? ሞዴሉስ ምነደንው?
2420
3አመት
Ere printeru kelem tmolto nech wereketnw miwetawu min ladrgewu
Printer Modelu Mendnw?
እየነከሰ ሲያስቸግረን ምን እናድርግ❤
Tonner mekeyer andande meftehe yehonal gen demo abuara kalew bitseda endihum westu tekorto yekere wereket bemiyalfebet menged lay felgo mawetat
የ 106A ቀለም አሞላል ንገሩኝ
temesasay method nw kagegnehu tonnerun video azegajelehalew
good
በርታ ወንድሜ❤❤❤
Berta arif arif lkek ymechal gen zeg adrgew stasay betam eyefeteh new
Tru new ymechal
thank you
Nice🎉❤
ኮፒተር ጋር ነው ወይስ በሞባይል የሚሰራው
እኔ የተጠቀምኩት በ ኮምፒውተር ነው Adobe Photoshop
ስሙን እየተናገርክ ለምሳሌ ብሌድ......
እሺ አመሰግናለዉ፣ አስታካክላለው ለቀጣይ
ማግኔቱ ላይ ያለችው ቀለበት ለምን ትጠቅማለች
በሚሽከረከርበት ሰአት ከቦታወ እነዳይዛነፍ/ እንዳይለቅ/ ትጠቅማለች ዱቄቱም ቀደግራ ወይንም ወደ ቀኝ እንዳይፈስና በተቀመጠለት ቦታ ብቻ እንዲያልፍ ታግዛለች
አመሰግናለው ወዳጄ። አንድ ጥያቄ አለን የቀለም ዱቀት ለሁሉም printer ዓይነት ይሆናል?
HP ፕሪንተሮች ላይ አያስቸግርም ለነሱ አሪፍ ነው፡፡ Kyocera ፕሪንተሮች ላይ ግን አልመክርም ቀለም መግዛት ይሻላል ከመሙላት
ይሆናል ግን ፌክ እና ኦርጅናል አለው
great job.
Thanks!
Btamarifn newoo wndma brta
ስልጠና በአካል ትሰጣላቹ?
ስልጠና አንሰጥም እንደ Support ግን በ ቴሌግራም @duke015 ላይ የተቸገራቹትን ነገር ነግራቹን እዛው ላይ ለማስተካከል የምችሉበትን መንገድ አብረን እንፈልጋለን
hii
Hi
በጣም አረፋ ነው
በጣም አረፋ ነው
Hello, how are you? I recently discovered your RUclips channel by chance, and I want to thank you for the helpful information you have provided for free. I have one question to ask if you don't mind, how to buy different HP printer model toner powder to refill. In my case I have 26A ,80A ,17A ,83A and 05 A toner cartridges. so which toner powder brand I should Buy ?
hp powder more compataiable
error code
what kind?
ወረቀት የሚይዘው ምን ሲሆን
የፕሪንተሩ ሞዴል ምንድነው? በአብዛኛው አቧራ ሲበዛበት፣ ወረቀቱ ተስተካክሎ ካልገባ፣ ሲሞቅ፣ ከዚ በፊት ወረቀት ይዞ ከነበረና ስታወጡት ውስጡ ተቆርጦ የቀረ ካለ እንዚን CHECK አርጉ
jegna nek
ካነን 2520 ኮፒ ማሽን ኮፒ ሳረግ ያነጣብኛል
ቀለም ጨርሶ ሊሆን ስለሚችል ሙላው ወይም አስሞላው
It is good
ጎበዝ
ጎበዝ
bro you are best
እኔ አድስ ተማሪ ነኝ አዶቤ ፎቶ ሾፕ ቨርጅን እንደት ነው ላፕቶፕ ላይ እምጭነው አሳየኝ እባክህን
ይቅርታ ቆይቼ ሰለመለስኩ! ቪዲዮው እንዳለቀ ተስተካክሎ እለቃለሁ በቅርቡ
@@computercity0 አመሰግናለሁ እሽ እጠብቃለሁ
አንደኛ ነው
አመሰግናለው ሌላ እንዲሰራላቹ ምትፈልጉት ቪዲዮዎች ሲኖሩ ኮሜንት ላይ ፃፉልኝ
Thenks
Thank you. When you have other videos that you want me to make, please write to me in the comments
ሰላም ሰላም ወዳጀ እኔ አድስ ጀማሪ ነኝ እና ፎቶ ቤትና ኮፒ ቤት ከፍቻለሁኝ እና ፕሬት ማሺኑን ከኮፒተር ጋር በምን አይነት መልኩ ነው ማገናኘት የሚቻለው
ሰላም ፕሪንተሩ ሲመጣ አብሮት የሚመጣ ኬብል አለ እሶን በመጠቀም ኮምፒውተሩን እና ፕሪንተሩን ካገናኘህ በኋላ ፕሪንተሩን ስታበራው ሶፍትዌር ይጭንልሃል ካልጫነ ደግሞ ከፕሪንተሩ ጋር የመጣ ሲዲ ካለ ከሲዲው ላይ በመጫን መጠቀም ትችላለህ
Bro andegna
አመሰግናለው ሌላ እንዲሰራላቹ ምትፈልጉት ቪዲዮዎች ሲኖሩ ኮሜንት ላይ ፃፉልኝ
Good jop bro
አመሰግናለው ሌላ እንዲሰራላቹ ምትፈልጉት ቪዲዮዎች ሲኖሩ ኮሜንት ላይ ፃፉልኝ
Compatible mehon alebet a bro? kemangnawm neklen mamtat enchilalen
size lileyayu selemichelu ke temesasay lay betenkel arif nw used yetetale temesasay model kale esun metekem techelalek
በጣም ቆንጆቨነው በርታ ቀጣይ ፕሪንት ስናደርግ ወረቀተት እየደረበ እንዴት ማስቆም እንደምንችል ብትነግረን
Bfit ymtkmew klem Greek life nberena alkbgnena lela gzeche setkm wereketun yatkural fidelochun bdnb ayasaym yklemu aynet yehon yne Wendem?
Awo Yekelemu Ayentem Andand Gize Lewet Yametal, Temesasay Kelem Metekem, Betechemarim Used Wast Materekakemiyawnem Maragef Chegerun Yekerfewal
Album size endet endemisra
eshi azegajalew
the best one
10.1000 supply memory error hp laserjet pro 400
THE MODEL IS THE SAME YOU CAN USE SAME SOLUTION
thank u bro
setegeza ezaw teyek wede Kasanchis Akabai bezu mercha yenorehal, betechemarim setegeza yaltekefete mehonun check aderg andande used kelem moltew selemishetu
yetgnawu kelem nehu arif
endeyebotaw yeleyayal wede kasanchis akababi tagegnaleh, setegeza gen kedabu akababi kelem endalnekaw check aderg andande used kelem moltew mishetum selalu
how can we download ms office ..... in a simple way
getintopc.com/?s=office download any version u want from this website its free also have long validity softwares with crack
Thank you 🙏