ጫ'ን ያለው መ'ጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024

Комментарии • 28

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 4 месяца назад +2

    ዋው ምን አበባ እሾህ ናት እንጅ ያባባ መንፈሶ ተበሳጨ!!እየሱስ ጌታ ነው!!

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 4 месяца назад +3

    ኤርሚ ተባረኩ በወንጌሉ ቃል ላይ የዘመቱ የሰውስርአት ተረቶች ከሕዝባችን የሚወገዱትቀን እሩቅ አይደለም አሣዛኝም አስቂኝ ድርሰትናቸው

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs 4 месяца назад +2

    የኦርቶ ማርያም የመጸሐፍ ቅዱሷ ማሪያም የተለያዩ ናቸው ጌታ ካረዳ የጨለማው አስተምህሮ ስር ሰዷል ኤርሚ ጸጋውን ያብዛላችሁ ብዙትውልድ እየታደጋችሁነው።።

    • @DawitGossaye-bm6tc
      @DawitGossaye-bm6tc 4 месяца назад

      ወይ መታደግ የሉተር ቂጥ አጣቢ

  • @eleni311
    @eleni311 4 месяца назад +1

    በጌታ በኢየሱስ ሰም ኢትዮጵያ ውሰጥ በማሪያም ሰም የዘመተች ሀይለኛ ጣኦት አለች ህዝቡን አሳበደችው ኢየሱስ ቢሰደብ ምንም ችግር የለባቼውም ማሪያም የምትባለው ድግምታቼው ሰትነካ ግን ሰው እፊታቼው ቢያገኙ ለመግደልም የሚመለሱ አይመሰለኝም በሀይለኛው ተደራጅታ በኢየሱስ ላይ ህዝቡን ያሳመፀች ጣኦት አለች የእሰራኤል አምላክ ከሰሯ ይገልብጣት ለህዝብ ራሰ ምታት የሆነች በሰእል የቀረበች ጣኦት ወጋሁ በኢየሱስ ሰም

  • @NameAyinukoobse
    @NameAyinukoobse 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢emir

  • @FrewoineDires
    @FrewoineDires 4 месяца назад +1

    ዕረ በዕመዓምላክ
    አበባ ዝም በይ ዕንዴ
    ።።።።።።።።።።።።።።።
    ዓቅሙ ከላለሽ ዓባቶችን
    ጠይቀሽ ተዘጋጅተሽ ዕንጂ
    የሚገባ ዓሕያ ዓሕያ ዕያልሽ
    ኦርቶዶክሥ ተዋሕዶን መወከል ምን ያረግልሻል ዕረ በዕግዚዓብሔር በቃሽ
    እሥኪ ዕሕት

  • @AberaTelahune
    @AberaTelahune 4 месяца назад

    ይህ፣ደሞ፣ያስቃል።

  • @saminap460
    @saminap460 4 месяца назад

    አበባ ማሪያም ሞታለች እዛላይ አበቃ ከሞት የተነሳው እዩሱስ ብቻነው አትጮሂ መፀሀፍ ቅዱስ አብቢ

  • @frehiwotasnake1546
    @frehiwotasnake1546 4 месяца назад

    Weha yeblachu

  • @aynalayinalem8228
    @aynalayinalem8228 4 месяца назад

    sira asifetachugn besaki begeta woyine ideli yesemonu gud libe kosele abeba temechechgn 😅😅😅😅

  • @የመጭረሻውዘመንወንጌል
    @የመጭረሻውዘመንወንጌል 4 месяца назад

    ኤርሚ እንደው ይሄን ጥይቄ ጠይቀህ በሳቅ ሞቱኩኝ
    መች ተጠመክ?
    ስወለድ ባርባ ቀኔ
    ምን ስምተህ ?
    ምን እስማለሁ እኔ
    እናትና አባቴ ስሙልኝ
    ይሄ ህዝብ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍታል ።

  • @yemegnushal
    @yemegnushal 4 месяца назад

    አጠገቧ ምን አለ ? ብርጭቆ አለ ?

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 4 месяца назад

    አበባ አዶከብሬ ነው የሚያስጓራት

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 4 месяца назад

    ማነህ ማንም የመጣብህ የለም እናንተም መጥታችሁ ነው ከገድላችሁ በስተቀር የናንተ የቱ ነው

  • @yemegnushal
    @yemegnushal 4 месяца назад +1

    አይ ኦርቶዶክሶች !! ጎዶሏቸውን ለመሸፈን የማይረግጡት መንገድ የለም ።

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 4 месяца назад

    ጥያቂያቸው የጅል እንዴት አምነህ ነው ወይ የተጠመክ ማለት ምንድን ነው ወላጆች ክርስቲያኖች ስለሆኑ በአርባ ቀኑ ተጠምቆ ያድጋልከዛ ህግጋቱን አየጠበቀ ይቀጥላል እንጅ ካደማ የትኛውን ሐይማኖት ትፈልጋለህ ልንለው አይይይ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 4 месяца назад

      Be wolaj Emnet lij ayitemekim. Christosim hone hawariyat Endezih aynet timirit alasitemarum. 40/80 Orthodox teret teret ena tinkola new 😂😂😂. Metsihaf Kiddus anbib teret teretun titeh 😂😂😂…

    • @DawitGossaye-bm6tc
      @DawitGossaye-bm6tc 4 месяца назад

      የ ኤርሚያስ እየሱስ ፡ ብላችሁ ፃፉ ተብሎዋል ሉሲፈር ነው

  • @MahiderSolomon-e7s
    @MahiderSolomon-e7s 4 месяца назад

    የመሀይምነት ጥጉ እናንተን አየሁ

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 4 месяца назад

    እኔስ አነዚህን መናፍቃኖች ከየት ነው የተፈጠሩ ሰውን ወደ ወደ ሲኦ ል እሼኙ ድምጻችሁ ይጥፋ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 4 месяца назад +2

      Ayzon ante satihon wusitih yalew ye “Metikora” menfes new alferdibihim 😂😂😂.

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 4 месяца назад

    ኧረ መናፍቃን ባልተፈጠረ ምነው ምንም አያቁም እኮ የአግዚአብሔርን ምስጠር ከተዋህዶ ልጆች ተማሩ ምስጢሩን እንድታውቁ የክርስትናን በጭፍኑ አየሄዳችሁ ገደል አትግቡ ለነገሩ ያጋንንት ጠበቃወች ናችሁእግዚአብሔር ይገስጻችሁ

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 4 месяца назад +1

      የምን ሚስጥር በቀራኒዮ ከዋለው ከክርስቶስ እየሱስ የበለጠ ሚስጥር ምንድነው

  • @deboratedlaboyd7776
    @deboratedlaboyd7776 4 месяца назад

    Abeba get your ears checked

  • @deboratedlaboyd7776
    @deboratedlaboyd7776 4 месяца назад

    Abeba is conflicting with her self because she claims she knows and believe The mother of Jesus and she turns around and calls human beings ""donky"" and she talks about love ! What a mess.I think Wro Abeba is refering to the Orthodox Merry not the Biblical Merry!