Our VIP Dr. your always in my heart i don't forget you, especially your previous preaching via different channel including Mo'a Tv i remember from your teaching one day you said don't forget your family wich is giving your today life .Still today you are greater than your enemies .Thank you live long life
GOD BLESS YOU TODAY I AM TRANSITION TO OLD CHAPTER TO NEW CHAPTER WITH MISSION, VISION ACTION GOD BLESS YOU I AM VARY HAPPY TO HEAR THIS AMAZING TEACHING!!!
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን።
አሜን አሜን አሜን አመለጥኩኝ፣ በትሬን እግርህ ላይ ጣልኩ
ክብር ለእየሱስ ይሁን ❤❤❤❤❤
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።wq
ስብከትዎን፡ስሰማ፡ነፊሴ፡እጅግ፡ትጠግባሌች፡ትረካሌች፡፡ኦእንወዶታለን፡ተባረኩ፡፡
እኛ እንወደዋለን እግዚአብሄርን😢😢😢 እባክህን አምላኬ ችግር ውስጥ ነኝ አ አውጣኝ ስጠኝ ፍቅር ሰጠኝ ሰው ሰው ስጠኝ ብር ስጠኝ
Amennnnn lela mado alegn beyesus sim 3 gize amilichalehu aliyazim beyesus sim haleluyaaaaaa kene betesebiche ameletku esey aba እልልልልልልልልልልልልል yene geta ameseginhalehu kefff bel
You are right se are working in God power keeping, from, taking our motivation , transformation maturity and value We trust God
በእኔ ላይ እግዚአብሔር አላማ አለው!!!
እኔ ሽግግር ላይ ነኝ ፣ አሮጌው ይሄዳል አዲሱም ይመጣል ፣ ዛሬ ከእግዚአብሔር ጋር ቃል ኪዳን የሚደረግበት ቀን ሆነ ። እኔ ሁሌ ከፊት ለፊቴ ማርና ወተት የሚፈስበት ሀገር ለማስወራስ ጠርቶኛልና ፈርኦን ሆይ የእግዚአብሔርን ህዝብ አትበድላቸው ልቀቅልኝ ብሎሃልና አለቅም ብላህ ፈጣሪና አምላክህን ተገዳድረሃልና እግዚአብሔር በአዳባበይ በታላቅ የትንሳኤው ጉልበት ፣ ክንዱና ኃይሉ ርምጃ ወስዶ ጨቁነህ ያያዝከውን ህዘብ አስለቅቆ ወደ ቃል ኪዳኑ ርስት አስገብቶናል ። በእጄ ያለውን ማንኛውንም ነገር በርኮታልና ዛሬ ማታ የእኔና ቤተሰቦቼ ትንሳኤ ስለሆነ ከዚህ በኋላ አንገነኝም ወጥመድ ተሰብሮ አመለጥንና ወደ ማዶ ተሻግረናል ። አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን !!!
amen.tabaraki.abate❤❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ሰዉ እግዚኣብሔር ይባርክህ......🙏🙏🙏🙏🙏🙏💛🙏🙏🙏
Our VIP Dr. your always in my heart i don't forget you, especially your previous preaching via different channel including Mo'a Tv i remember from your teaching one day you said don't forget your family wich is giving your today life .Still today you are greater than your enemies .Thank you live long life
እግዚአብሔር ይመስገ ን ተባረክ ቄስ ዘመንህ ይባረክ ።
VMAC= Vision, Mission, Action
ራእይ:ተልእኮ: ተግባር
Wowwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyyy Essssssyyyyy Elelelllll kiber misigan le Geta le Eyesus Yihune wosadikugn honalegn honalen Tebarakiiiiii Tebarakiiiiii Tebarakuuuuu Tebarakuuuuu 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🤲🤲🤲💯💯💯🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼
ወንጌልን አብረን እንስራ ጃፒ ለሌላምውም በር ክፈቱ በፀሎት ፋይናንስ
ዶ/ር ገመችስ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሕን ይባርክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ጊታ ኢየሱስ ዘላለማዊ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
Amen i receive it in Jesus mighty name of Nazareth
Ameeennn Ashuuu dach Eebbifama Lub/Doc /Gamachisi☦️📚🍇👑🕎✍️🎻🎵🎼🎼🙏🙏🙏🙏 more bless you
አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ሃሌሉያ እግዚአብሔር የረዳ ሰው አሜንንንን ህይወትን የምያራሰሪስ ቃል በብዙ ተበርኬሃለው የምወድህ አበተችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክህ
wow Hallelujah amen amen Egizabhr yibrko D/r gemches new coration hulchume tabrku❤️❤️🤲🤲👑👑🍇🔥
አሜን አሜን አሜን አሜን ዋዉ ተባረክ እውነት ነዉ አሜን በጣም የመወድህ ወንድሜ ተባረከሃል
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ ። ቄስ ተባርክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ፣ ዳርቻህን ያስፋው የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ። ተባረክ። ሁላችሁም ተባረኩ።
Amen!!
Hallelujah.Amen. Barri Keessan haa'ebbifamu, Dr. Gammachiis.
አሜን ተባረክልኝ🙌🙏❤
አሜን ተባረኩ
Amennnn Amennnn wesedku beyesus sim.lene new haleluyaaa yene betir ye egziyabher betir new🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭 kibr legeta yihun🙏🙏🙏🙏🙏🙏 tebareku abate
Woow Ameen man Of GOD ...
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
አሜን እግዚአብሔር በኔ ላይ አላማ አለው 📖💕🙏
Ameennn ameennnn ameennn....zamanih yibarak
Wow ameeeeen ameeeeen ameeeeen tbarekk 🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏
GOD BLESS YOU TODAY I AM TRANSITION TO OLD CHAPTER TO NEW CHAPTER WITH MISSION, VISION ACTION GOD BLESS YOU I AM VARY HAPPY TO HEAR THIS AMAZING TEACHING!!!
May God blesz you reachly pastor.
አላማው ውዴ ፍቅር ነው
It's a timely message .May God blezs you richly pastor.
Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር እንደ ረዳህ አንተም በኢትዮጵያ ያሉ ድሆችን እርዳው !
Jesus the Christ is the Lord...He is the King of kings...He defeated death and the evil one.
አሜን ተባረክ ዶ/ር
Hallelujah it's my transition time .ameletkuny .
Amen 🙇🙌🙌🙌, May God Bless you Brother
ኢየሱስ ጌታ ነው
👏👏👏👏👏👏👏haleluya
Thank you Dr
I love you ❤️💕😘
Dr. Gemechese God blesses you abundently, i like you from the begining
I grow I grow Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen
It's over I will never trapped again by my enemies they are already dead In JESUS name amen
Amen
አመን።
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ
አሜን አሜን አሜን❤️❤️❤️
አሜን ሃሊሉያ
amen amen amen dr. waqayyoo si ebsiuu
Amen Amen!!!’
Wow wow Amen amen Geta ybark Amlak ymesgen Halleluja elillelililie Tebareku 🙏😇❤️
Amen God bless you
Ameen Eebbifamii
AMEN AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏GOD BLESS YOU 🙏
Word of life
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
ሁሉም በአላማ ነው
አምሊጬአሎ ደግም ባመወለዴ
Ebbifemi oboo Gemechis
Amen እኔ በመፈጠሬ አለማ አሌ
Ebbifaama nama waaqayyo 😇
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ ተባረክ
Hallelujah
This dynamic and life changing message is for me. Praise be to Jesus Christ. Amen!
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️💜💜🌹
Amen halleluja. Tebarku.
Amen I received Jesus name
ጌታ በእጥፍ ፀጋ ይባርክህ ። ዘመንህ ይባረክ 🙏
Amazing message
It's Wonderful word of God God bless you Dr.
Amen hallelujah hallelujah amen hallelujah
JESUS IS THE KING OF KING
ተበረክ ጌታ ኢየሱስ አብዚቶ ይበርክ
Amen Amen God Bless U Dr.
Amen!!!
Ameen
❤ameeni
Amen amen amen God bless you
አሜን ተባረክ
GOD BLESS YOU 🙏
Thank you Lord it is over!
It is over thank you Lord forever.
May God bless you man man of God powerful teaching
አሜንን
amennn my enemy is dead
GOD IS LORD
GOD IS GOOD 👍🙏
Amen l received it
wow what a nice word
It is over it is done my enemy is dead hallelujah Thank you Lord you paid for me
amen Dr. God Bless You.
tebarek
Geta hoy amen
Ameen!!!!
Amen It is over!
God bless you pastor ❤️❤️❤️ . . .
ameeeeeen
Jesus is LORD
አምልጫለሁ ሀሌሉያ!!
GOD bless you
AM believer. It's done deel