ጌች እጅህ ከምን - 100 % በሳቅ የሚያፈነዳ ከኢትዮጵያ ቲክቶክ መንደር በለፈለፉ ይጠፉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 83

  • @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ

    እኔ የኢትዮጵያ ሴት ነኝ የሱዳን ወንድ እንኳን ለትዳር ለሰራተኛ አልቀጥራቸውም የኢትዮጵያ ልጆች ውስጤ ናችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад +3

    ምርጥ አባባል🤝

  • @mohamadmohamd7143
    @mohamadmohamd7143 2 года назад +3

    Yas Yas Yas

  • @yeguzo1827
    @yeguzo1827 2 года назад +5

    ወገኖቼ! ባለ መነጽሩ ተናገረ ነው የሚባለው። ይመችህ ወንድማችን አሪፍ ነው።

  • @lulefasil595
    @lulefasil595 2 года назад +3

    እውነቱንው

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 года назад +3

    አሪፍ ነበር እናመሰግናለን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 года назад +1

      በጣም አመሰግናለው አስቴር!

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 года назад +2

    አሜንንንን

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад +1

    አሜን። አሜን። አሜን።

  • @tekyuhassentube6798
    @tekyuhassentube6798 2 года назад +2

    ቀሚስ ለባሽ ስነስርዓት ይሄ የእምነት ጉዳይ ነው አቅራቢውም ተጠንቀቅ መስደብ እራሳቸውን ነው እንጂ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 года назад +1

      የተሰደበው ማነው?

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 2 года назад +1

    Egzabher Yigetsitsew Ergman.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 года назад

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።

  • @melakudesta6523
    @melakudesta6523 2 года назад +2

    በጅምላ ሱዳኖች አይባልም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 года назад

      🙏🇪🇹🙏 ለኮሜንታችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። 😃👍⭐⭐⭐⭐

  • @enidegyewerew6045
    @enidegyewerew6045 2 года назад +3

    🍈🍋🍅 ጦርነታችን ከባዳዎች ጋር ብቻ ሳይሆን ከቀሪው ዓለም ከአሚሪካ፣አውሮፓና አረቦች ጭምር ጋር ስለሆነ በረቀቀው ተንኮል ደባቸው ነቅተን ለተራ ጥቅም ብለን ሳንከፋፈል ከልብ ተባብረን ለብዙ ኣመታት የዘለቀውን ዘርፈ ብዙ ንብረት አውዳሚና ህይወት ቀጣፊ ጦርነት እናሰወግድ።🍈🍊🍅

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 года назад

      🙏🇪🇹🙏 ለኮሜንታችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። 😃👍⭐⭐⭐⭐

  • @مححمدمحمود-ن9م
    @مححمدمحمود-ن9م 2 года назад +3

    👍👍👍

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 2 года назад +2

    አንድነት ይሻላል

  • @mqw544
    @mqw544 Год назад +2

    ጎኗ ይሰበርና እንደት ሀገር በወንድ ይቀየራል ሀገሬን በምንም አልቀይራትም ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Год назад

      ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት በዩትዩብ ቤተሰቦቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏💚💛❤🙏

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 2 месяца назад +1

    ከንቱ እርግማን በማንም አይደርስም ዞሮ ወደ እራስህ ይመለሳልና ንስሃ ግባ

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 2 года назад +2

    👍

  • @dawitsahle1494
    @dawitsahle1494 2 года назад +1

    Zenah leweshet leshortmemory leselam betawera ybegal wetat eyaleku nachew

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 5 месяцев назад

    ድንቅ ነው አስቴማር የሆነ መልክት ነው እናመሴግናሌን

  • @meselubekele
    @meselubekele Год назад +1

    እውነት ነው የተናገከው ሱዳን ያሉት ሴቶች ሀበሻን ያረከሱት፡፡

  • @Jacob-lf3lf
    @Jacob-lf3lf 2 года назад +4

    ጌች ወደ ቂልንጦስ

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 2 года назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoseferkiboo2657
    @yoseferkiboo2657 2 года назад +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @nanuchannel3305
    @nanuchannel3305 2 года назад +2

    ተመቸኝ እዋይ!

  • @rshanzeray2253
    @rshanzeray2253 2 года назад +2

    Mergemu wederashhh 🙏🙏💤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 года назад

      ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 2 месяца назад +1

    ነብሰ ገዳይ መንፈስ በኢየሱስ ስም ይመታ

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 5 месяцев назад +1

    በአሁን ሰዓት የኢትዮጵያ መከላከያ ወታደር እንደ አረብ ሼሌ በሩን ከፍቶል
    ጥሩ ምርቃት ነው

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 2 года назад +1

    Errrre uuuuuuuuu charasekan

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 года назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @keep.-5kgso74bc46j
    @keep.-5kgso74bc46j 2 года назад +3

    waw waw ሠቃይ ነዉ ይመችህ አቦ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 года назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @amenatedres3308
    @amenatedres3308 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ayelebekele4641
    @ayelebekele4641 5 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦልም ቢሆን እንገባለን ከሚል ሰው ጋር ምን አይነት ህብረት ነው የሚፈጠረው

  • @wondimuheme477
    @wondimuheme477 2 года назад +2

    Temecheshign yemechereshawa lij

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 года назад

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተምልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለው!💚💛❤

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 2 месяца назад +1

    ወገኖቼ እድል አገኘን ሚዲያ አገኘን ብለን በአደባባይ ከመተቻቸት ወደእልፍኝ ገብተን ብንጮህና ከላይ ያለው ከሁሉ በላይ ስለሆነ ምድራችንን እንታደግ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 месяца назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @yeneneshgerma3041
    @yeneneshgerma3041 2 года назад

    😂

  • @sebsibful
    @sebsibful 2 года назад +5

    ሀይ ትኩስ ነገር ፣ አስተያየት ስጡኝ ባልከው መሠረት፣ በምታቀርባቸው ቪዲዮዎች መሀል ጣልቃ ገብተህ ላለማውራት ተባበረን። ለምን ይመስልሀል ትንሽ ቪው የምታገኘው ? 1ኛ - አቀራረቡ በጣም ስለተበላሽ ለምሳሌ በሙዚቃ የሚያጅቡት እነ ( እኛስ አናቆምም የአፍ መሸፈኛ ገ የት ሄዱ? ከተጣላችሁም ታርቁ ። 2 ኛ - ቪዲዮው እየቀረበ ባለበት ሰዓት ስታወራ ተመልካቹ እንደሚረብሽ ታውቃለህ? እኔ እራሴ ከብዙ ጊዜ በኋላ ነው የተመለከትኩት። ጥሩ ጐን የሚባለው አዳዲስ ስራዎችህ ይበረታታሉ። ቀና መሆንህን አይቼ ነው ይሄን የፃፍኩት አመሰግናለሁ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 года назад +1

      ሰብስብ ስለእውነት አስበህልኝ ለሰጠህኝ ውንድማዊ አስተያየት አመሰግናለው። ሰምተህ ወይም ተመልክተህ እንደሆን ብዙ ዮትዮበሮች ቪድዮዋችንን እንድንዘርዝ እና እራሳችንን በድምጽና በምስል ስራችን ላይ እንድናቀርብ ስለተገደድን አቀራረቤን እስካስተካክል ትንሽ ተችግሬአለው። በየ30 ሰከንድ ሪያክት ካላደረግኩ ቪድዮዬ ሞኒታይዝ አይደረግም። በተቻለኝ እራሴን ለማውጣት መላእየፈለኩ ነው። የመግቢይ ሙዚቃዎች ኮፒ ራይት እያስቸገረኝ ስለሆነነው።እንደምትረዳኝ ተስፋ አደርጋለው። እባክህ አስተያየትህ አይለየኝ!

  • @yayuyayu2064
    @yayuyayu2064 2 года назад +2

    ልክ ነው ሱዳኒዎች ጋ የተነካካች ሴት ዋጋ የላቸውም ሞራላቸውይላሽቃል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 года назад +1

      አዝናኝና አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @selamselamey8644
    @selamselamey8644 2 года назад +1

    ጉራ ብቻ ፡

  • @hyeesssjeffy4397
    @hyeesssjeffy4397 2 года назад +1

    🤔🤔

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 года назад

      🙏🇪🇹🙏 ለኮሜንታችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። 😃👍⭐⭐⭐⭐

  • @wbelete5784
    @wbelete5784 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን ለርግማኑ

  • @tayeshiferawu1586
    @tayeshiferawu1586 2 года назад +2

    sudan 0 10 Ethiopia

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 года назад

      ዝግጅቴን አይታችሁ ለሰጣችሁኝ ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።

  • @eshetuyimer4944
    @eshetuyimer4944 2 года назад +1

    አንግም ሲገልህ ዝምማለት አለብህ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 года назад

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።

  • @HassenGaid-ok2bl
    @HassenGaid-ok2bl 4 месяца назад +1

    Sowdan ya ethlopipyan talavera nate + aretera takare

  • @Fekadu-s5c
    @Fekadu-s5c 3 месяца назад

    ሲገድሉህ ዝም ብለህ ሙት ነው አስመሳይ

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 2 года назад +1

    ደንቆሮ አሮጊት

  • @negagiday7414
    @negagiday7414 2 года назад

    Sijemer torinet keskash man new
    Yemis Tor ena shabia ena tebabari we ichachew weyis TDF. Ma new Mekele Ligiba yalew? Sioezih hilum keld keld honowal/shikowal/. Right!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 года назад

      አንተ ትግራይን አትወክልም። ምክንያቱም የትግራይ ምስኪን ሚስጥሩ ጠንቅቆ ያውቃል

  • @yeshanewrede6520
    @yeshanewrede6520 Год назад

    ቆፍጠን ያሉ መንግሥታት በነበሩበት ጊዜ ሱዳን ቀርቶ ግብፅም አትሞክርም ነበር። መደፈር የተጀመረው በዚህ ዓምስት ዓመት ነው። ቻለው ገና ደ/ሱዳን ኬንያ ጂቡቲና ኬንያም ድርሻቸውን ሊቀራመቱ ይችላሉ ደግነቱ ለጊዜውም ቢሆን ሶማሌ ተበጣጥሳለች።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Год назад

      🙏🇪🇹🙏 ለኮሜንታችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። 😃👍⭐⭐⭐⭐

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 2 месяца назад +1

    ክፍት አፍ ከ1500 ኪ ሜ በላይ ገብተው እየአረሱ አይደል ባለጌ ሴቶች ናቸው መሬቱን የሰጡት? ስራ ፈት ሴቶቹን ትተህ እራስህ ተዋጋ

  • @mkrehebesha5237
    @mkrehebesha5237 2 года назад +1

    ቀሚስ? ቄስና ቃልቻ እንዳይሰማህ ላልጠፉ ስድብ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 года назад

      🙏🇪🇹🙏 ለኮሜንታችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። 😃👍⭐⭐⭐⭐

  • @yohannesgebre-sellassie5557
    @yohannesgebre-sellassie5557 2 года назад

    ANBESSA IS NOT "INSSISSA" But "AWRE".

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 2 года назад +1

    ማስታወቂያ ሰርተህ ሳይሆን ስራህን አይተን ላይክ ና ሰብስክራይ ብናደርግ ስለሚሻል ላይክና ሰብስክራይ አድርጉኝ አትበል የኔ የግል ሃሳብና ምክሬ ነው ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 года назад

      እሺ ካበዛሁ ይቅርታ። ብዙ ጊዜ እንዳየሁት አንዳን ሰው አስታዋሽ ያስፈልገዋል በማየት ተጠምዶ ስለሚጨርስ።

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 2 года назад

      ወንድሜ አበዛህ ብዬ እንኳን አላሰብኩም መጨረሻ ላይ የኔ የግል ሀሳቤ መሆኑን የነገርኩህ እኔ እንደማስበውና እንደማምነው ለጥሩ ስራ አያስፈልገውም ማስታወቂያ በሚል እሳቤ ስለማምን ነው እናም ወንድሜ እኔ ተሳስቼም ሊሆን ስለሚችል ባንተ እይታና ሀሳብ መሰረት ቀጥል ሰዎችን ማስታወስ ጠቃሚ እንደሆነም የማምንበት ሀሳብ ነውና ባንተ ሀሳብም 100% ስለምስማማበት በዛው ቀጥልበት ። እያልኩ አንተ ግን ሀሳቤን አስተያዬቴን ተቀብለህ መልስ ስለሰጠኸኝ እጅግ በጣም እንዳከብርህ አድርገኛል ምክንያቱም የትልቅ ስነምግባር ባለቤት የሆንክ ሰው መሆንህንም ተረዳሁበት ሃገራችን ኢትዮጲያ ያንተ አይነት ስነምግባር ባለው ትውልድ እንድትገነባ ፍላጎቴ ና ምኞቴ ነው አንተን ደግሜ ደጋግሜ እጅግ በጣም አመሰግንሀለሁ መልካሙን ሁሉ ይግጠበምህ ብሮ

  • @galaxyj4891
    @galaxyj4891 2 года назад

    Wendema.selam.lant.yuine.arab.hgare.yalu.satote.lilakawe.uilunam.ateinka.eqa.alne.edamayaten.yeterasen.barab.hgara.lbatesab.erafete.enikan.syameran.enikan.kasuidan.g.lengadem.swedan.demo.sewe.natew.yegamu.gamatamote

  • @fantahunareda3970
    @fantahunareda3970 Год назад +1

    አንተ ተራጋሚ አይሳካልህም

  • @duniyamuhamed5299
    @duniyamuhamed5299 2 года назад

    የኢትዮጲያን ሴት ክብር የሚነካ ነገር ለምን ታቀርባለህ ይሄ ባለጌ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 года назад

      ይቅርታ በዛ መልኩ አላየሁትም! ለወደፊቱ አስተካክላለው

    • @MimiEtho-nw5mz
      @MimiEtho-nw5mz 3 месяца назад

      Algebawem yesudan Wenden agebetew zentew yemenoruten selalaye new betam top life

  • @enidegyewerew6045
    @enidegyewerew6045 2 года назад +2

    🍈🍋🍅 ጦርነታችን ከባዳዎች ጋር ብቻ ሳይሆን ከቀሪው ዓለም ከአሚሪካ፣አውሮፓና አረቦች ጭምር ጋር ስለሆነ በረቀቀው ተንኮል ደባቸው ነቅተን ለተራ ጥቅም ብለን ሳንከፋፈል ከልብ ተባብረን ለብዙ ኣመታት የዘለቀውን ዘርፈ ብዙ ንብረት አውዳሚና ህይወት ቀጣፊ ጦርነት እናሰወግድ።🍈🍊🍅

    • @enidegyewerew6045
      @enidegyewerew6045 2 года назад +1

      🍏🍊🍎ለወያነየዎች የሱዳን ህዝብ ወንድም ህዝብ ሲሆን ከአመራ የተወለደ ልጅ ግን እንደየት የከፋ ጠላት ይሆናል🍈🍊🍅