Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የnbc ዶክመንተሪዎች በጣም ነው የሚመቸኝ ሁሉም አስከዛሬ የታዩ ዶክመንተሪዎች ጫኑል Please በተለየ ከአንድ production ጋ በትብብር የምታቀርቡት ዶክመንተሪ ጫኑል ስሙ ካልተሳሰትኩ ሐምበል ፕሮዳክሽ ነው ምናምን
ትርክቱ የኖረበት ያቀዋል ማን ያሴር ነበረ እና ሴራው ለምን ነበር የግብፅ እጅ የሷ ተላላኪዎች ድርሻ ባልነቃው ወጣት ውስጥ ሰርገው አወናብደውት ለግል አጀንዳቸው ወጣቱን እንዴት እንደተጠቀሙበት ተርኩልን ውጤቱን ብቻ ዋጋ የለውም ምክንያቱን ም ተናገሩ
@getahunabdisa3927እኔ የኢህአፓ ደጋፊ አይደለሁም ። ከሃምሣ አመት ቆይታ በኋላ እንኳን ሰከን ብለህ ሚዛናዊ ሃሣብ የለህም ። በዚያን ከተቸነክርበት ቦታ ሳትነቃነቅ ባለህበት ትገኛለህ ። .... ግብፅ ፣ ግብፅ፣ ግብፅ ......። ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ጉዳይ ራሳቸውን ችለው አይቆሙም ብሎ ማሰብ ይመስላል ።
የnbc ዶክመንተሪዎች በጣም ነው የሚመቸኝ
ሁሉም አስከዛሬ የታዩ ዶክመንተሪዎች ጫኑል Please በተለየ ከአንድ production ጋ በትብብር የምታቀርቡት ዶክመንተሪ ጫኑል ስሙ ካልተሳሰትኩ ሐምበል ፕሮዳክሽ ነው ምናምን