የኦንሊ ጅሰስ አማኞች የተዛባ የስላሴ፤ የክርስቶሎጂ እና የጥምቀት አመለካከት በቃሉ እንፈትሸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 49

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 Год назад +1

    ወንድም ሀይሉ የገባው ሰው አያወሳስብም። ትምህርቶችህ ጥልቅ ሆነው ሳለ በቀላሉ ይገባሉ። ጤና እና እድሜ ይስጥህ። ተባረክ

  • @KaleabKebede-fq8bj
    @KaleabKebede-fq8bj Год назад +1

    የይሁዳ መልእክት 1:4
    ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ
    ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።

  • @PauloseLoba
    @PauloseLoba Год назад +3

    “እነሆ፥ ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አለ።”
    - ሐዋርያት 7፥56
    “የማታስተውሉ ኦንሊ ጅሰሶች ሆይ፥ ይህ የእውነት ቃል በዓይናችሁ ፊት ፍንትዊ ብሎ ተፅፎ ሳለ ፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ አዚም ያደረገባችሁ ማን ነው?”
    - ገላትያ 3፥1

  • @NaiimaaAbdii
    @NaiimaaAbdii Месяц назад

    የሐዋርያት ወንጌል ያሸንፋል እቤትህም ይመጣል

  • @NaiimaaAbdii
    @NaiimaaAbdii Месяц назад

    አይሉ በጣም ተጨንቀአል

  • @TakeleBegna
    @TakeleBegna Год назад

    Thanks beloved blessed Hailsha, much blessings.

  • @NiceNice-zh9gi
    @NiceNice-zh9gi Год назад +1

    ማንም ባጠገቡ የለም ከሰማይምከወረደዉ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም መስረጃ ዮሐንስ 3:13 ደግሞም ዕብራ 1:3 በግርማዉ ቀኝ ተቀመጠ ይላል ለላ አብ አለ አትበሉ

  • @fenanabreham9436
    @fenanabreham9436 Год назад

    Bless you alot 🙏

  • @solomonbahretibeb775
    @solomonbahretibeb775 Год назад

    Hawariawit betekirstian (only Jesus) yemtamnew Kal siga hone Egziabher besiga tegelete bila new. Bishop Teklemariamn endih bekelelu metechet ghin alawakinetihn yasyal.

  • @eyuelmesera3933
    @eyuelmesera3933 2 месяца назад

    Screen sever lay yalew mindnew?

  • @NaiimaaAbdii
    @NaiimaaAbdii Месяц назад

    አይሉ አንድ የምጠይቅ ነገር አለይ ትምህርት አይሉ የአይሉ ወንጌል እንበለው ምን ትላለእ

  • @getachewgmeskel9498
    @getachewgmeskel9498 10 месяцев назад +1

    3የሚል ወይም ስላሴ የሚል የትኛው መጻፍ ቅዱ ክፍል ላይ አለ እስቲ ረጋ ብለህ አስተውል ወንድሜ ከየሱስስ ክርስቶ በቀር አምላክ የት አለ።

  • @truthbylove
    @truthbylove Год назад +1

    ሃይልሻ አታምታታ 🤔 ሰው ለመዳን አብንና መንፈስ ቅዱስን ሳያዉቅ ይድናል ልትል ነው

  • @birukwube7822
    @birukwube7822 10 месяцев назад

    Awkacheealehi

  • @tegenugoshu6815
    @tegenugoshu6815 9 месяцев назад

    እንደዝህ አይነት የስላሴ ክርክር እንዳለ ዛሬ ገና አየሁ

  • @tewodrostilahun469
    @tewodrostilahun469 Год назад

    የቤርያ ሰዎች መርማሪ የሆኑ ሰዎች ለሃዋርያቶቹ ሳይሆን 100% የሚገባውን መፅሐፍ /የእግዚአብሔር ቃል/ መርምረው ነው ቃሉን በሙሉ ልብ የተቀበሉት :: 100% ለሰው ለመገለጥ ለሌላ ለማንም መስጠት ባእድ አምልኮ ይመስለኛል አርሙኝ ::

  • @TameneUka
    @TameneUka 10 месяцев назад

    Be zedagm lay muse igiziyabiher nbe maneygnawum missle indatisilu yinageral

  • @sisaychakiso7365
    @sisaychakiso7365 Год назад +1

    ለምን እዝ ብቻህን ከምታወራ የስላሴ አማኞችም እነሱ ጋር ገብተው ከምወናበዱ አንተ ገብተህ ተወያዩ እኛም እንማርበታለን

  • @genetwubshet7648
    @genetwubshet7648 8 месяцев назад

    እኔአልኳቸው
    ሌላው ኢየሱስ አብንንሊተርክክ ምጥ ስላቸው ደነገጡ

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 Год назад

    የኦንሊ ጂሰስ አስተምሮ ድነታቸውን የማያፈርስ ከሆነ ችግሩ ምንድነው?መቃወምስ ለምን ያስፈልጋል?

  • @Betka-wd8rh
    @Betka-wd8rh 4 месяца назад

    I have some question
    Dngl maryam ke Menfes kidus tsensa tegegnech echognawa Yosef tsadk hono ligeltat slalwedede be swr litewat asebe maryamm melakun yih endet yihonal stl le Egziabher yemisanw ngr yelem ALAT yanm amen alech slezih Eyesus ke menfes kidus yetegegne mehonun tkdalchu endia kehone adamawi aydelem Eyesus Krstos mulu sw nw malet anchlm yesu mekebat ende hawaryanet NW blen lnawerdbet anchlm semayawi akal NW
    2: Menfes kidus be fsum person lihon aychlm menfes kdus person kehone be Hulu bota ligegne endet yichlal yan madreg yemichlw Egziabher bcha NW Christos be sgaw werat be Hulu bota altegegnem ender sw tewesno ynkesakes nbr enji slezih Menfes kidus person aydelem fisum stet NW Menfes kidus ko ye Egziabher Menfes NW Lela yeteleye wsbsb ngr aydelem Egziabher Menfes NW yemisegduletm be ewnet ena be Menfes lisegdulet yasfelgachewal endemil kalu Egziabher Menfes NW yemisegduletm degmo be ewnet ena be Menfes yisegdalu Menfes kidus ye Egziabher stota weym nbret NW rasun yechale akal or person aydelem be mechereshaw ken be setoch ena be wendoch lay ke Menfese afesalw Yalew Egziabher aydel be bluy kidanm lay Menfese le zelalem be sw lay aynorm Yalew Ersu aydel ye Egziabher Menfes be wha lay sefo nbr yemilews zeftret mraf 1 lay yemilews hulum Ye Egziabher Menfes yilal nbretnetu ye Egziabher NW Egziabher Hulu ye mola amlak NW Menfes ye hone NW ke Menfesum yeemiset NW
    Menfes kdus gn person lihon aychlm yemiasredagne kale ekebelalw

  • @GdggFhdgdgg
    @GdggFhdgdgg Год назад

    ❤G B U

  • @terefehailumadebo687
    @terefehailumadebo687 Год назад +1

    በእራስህ የሚትተማመን ከሆንክ እዛዉ አጠገብህ አሜሪካ ከምኖረዉ ከፓስተር በረከት ማቴዎስ ጋር በቲክቶክ /ቃሉ ይናገር ቻናል/ ጋብዘዉና ላይቭ ተወያይ ይኼንን ካደረግክ እዉነትም እዉቀት ያለህ ሰዉ እንደሆንክ ሁሉም ሰዉ ሰምቶ ይፈርዳል። ከዛ ዉጪ ስም ማጥፋት ነዉ።

  • @tedaxius
    @tedaxius Год назад

    Ola

  • @tulufirew
    @tulufirew Год назад +1

    ወንድ እግዚአብሔር እና ሴት እግዚአብሔር (God the father and God the mother) የሚሉ Church of God የሚባል ቤክ ያላቸው Penn State University ዉስጥ ደግሞ ክለብ ያላቸውን ሰዎች ልጄን አግኝተው ሊያስተምሩት ሲሞክሩ አስጥዬአቸዋለሁ::

    • @PauloseLoba
      @PauloseLoba Год назад

      ስለ ምን እነሰደምታወራ ግልጽ አይደለም።

    • @hailuyohannes4657
      @hailuyohannes4657  Год назад

      ሀጠራው በላቸው

    • @lopisoasalifew4230
      @lopisoasalifew4230 Год назад +1

      ሀጠራው!!

    • @PhanEmauel
      @PhanEmauel 7 месяцев назад

      😂😂 hayilesha ሀጠራው ምንድን ነው??​@@hailuyohannes4657

  • @Betka-wd8rh
    @Betka-wd8rh 4 месяца назад

    Slase wshet NW and Menfes NW Yalew sost Menfes Yelem wshet

  • @Betka-wd8rh
    @Betka-wd8rh 4 месяца назад

    Sw ke wuha ena ke Menfes kaltewelede bkr wede Egziabher mengst ligeba aychlm yemilewn endet ayekw ke wha meweld mndnw

  • @EsayasGebremicheal
    @EsayasGebremicheal Год назад +1

    ሐይሉ የሐዋሪያት ዶክትሪን አልገባህም።ከይቅርታ ጋር እስኪ ከሚመጥኑህ ሰወች ጋር ተነጋገር ምክንያቱም እያልክ ያለኸዉ ነገር ትክክል አይደለም

  • @kassahunzewdie7057
    @kassahunzewdie7057 Год назад

    አይይይይይይይ የኦንሊጂሠሥ ሐይማኖት አስተምህሮ እንደእኔ የተኛው ነው እውነት ያለው??ሆን ብሎ እውነትን በውሸት ወይንም በተሣሣተ መንገድ በመግለፅ እመኑልን የሚሉ በክርስትና ሥም ካሉት ሀይማኖቶች ሁሉ የተዛባና የተዘባረቀ ውል የሌለው መላቅጡ የጠፋ ነው፡፡እኔን ያየ አብን አይቷል የምትለዋን ከመሐከል ቀንጭበው ይችን ተቀበሉን ሢሉ ይህንኑ የዮሐንስ 14 መነሻውን በእግዚአብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ የሚለውን ማየት አይፈልጉም፡፡እሽ ግዴለም መነሻው ላይ ያለው ይቅርና እኔን በአካል የተገለፅኩትን ያየ አብን አይቷል ሲል ይህንን እስከሠላሣ አመቱ አብርአቸው የነበረውን እንደእነርሡ ሠው እንደሆነ የሚያውቁትን ሢያዩት አብን እንዳዩት ይቁጠሩ ነው ያለውንዴ???እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አመኑኝ ይህ የምታዩት ሥራ በእኔ የሚኖረው አብ ሥራ ነው እኔን ፊታችሁ እንደእናንተው ተገልጬ የምናገረውን ባታምኑ ሥለእራሡ ስለሥራው እመኑ ዮሐ 14:8-11 ያለውን ሙሉውን አውድ ማየትም ማወቅም አይፈልጉም፡፡ገራሚው ነገር ይህ ነው፡፡በዮሐ 15:24 ላይም ይህንኑ ሢያስረግጥ **ሌላ ሠው ያላደረገውን ሥራ በመካከላቸው ባላደረግሁ ሐጢያት ባልሆነባቸው ነበረ በማለት በእርሱ የተገለጠውን ስራ ያየ አባቱን አይቷል ምክንያቱም ሌላ ሠው ከቶ ሊያደርገው የማይችለውን በእኔ አይተዋል የአባቴን ስራበእኔ ስላዩ አባቴን አይተዋል ነው ያለው ይህንኑ አስቀድሞ በዮሐ 10:31-32 ገልፆት ነበርና በቀላሉ ማስተዋል በተቻለ ነበር፡፡እስከ30 አመቱ በነበረበት ሁኔታ ያለውን እርሱን ሣይሆን ከተቀባ በህዋላ በእርሱ የሚታየውን የአባቱን ስራ የተመለከተ ሁለሉ በአይን ሊታይ የማይችለውን የላከውን ውስንነት የሌለውን አባቱን እንዳየ ነበር የተናገረው፡፡ቀንጭበው ያችን ለእነርሡ የሥህተት አስተምህሮ መሸፈኛ የምትሆናቸውን ቆንጠረው ሢሟገቱ ምን አይነት አሣች መንፈስ ነው ያሠራቸው ያሠኛል፡፡

  • @KaleabKebede-fq8bj
    @KaleabKebede-fq8bj Год назад +1

    ኢየሱስ ብቻውን አይደለም ማለት ክህደት ነው
    አንድ ዙፋን / አንድ ተቀማጭ / አንድ ንጉስ

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 9 месяцев назад

    ህይሉ ይሄን አስተያየት ዛሬ ስፅፍልህ 1:25:30 ደቂቃ ላይ ስለስላሴዎች ምስል እና መስቀሉ የኦርቶዶክስ አስተምህሮ የተናገርከው ማስተዋሉን የሰጠህ እግዚአብሔር ያክብርህ የጆሖባ ጏደኞቹ ስላሉኝ እስቲ አንድ ቀን ስለነሱም የተሳሳተ አስተምህሮ ትንሽ ሂድበት እከታተልሀለሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ

  • @EsayasGebremicheal
    @EsayasGebremicheal Год назад

    ከራሳቹ መፀሐፍ ቅዱስ

  • @NiceNice-zh9gi
    @NiceNice-zh9gi Год назад

    እሽ ምኑንንስ እናሳችሁ በ ቃሉ አታምኑም አሁንም ሁለተኛ or ሶስተኛ አምላክ የለም ባአንድ ዙፋን አንድ ተቀማጭ አለ ሰማይ ዙፋኔ ነዉ ምድርም የእግሬ መርገጫ ነዉ ያለ እግ/ር ደግሞ እግ/ር በምድር ሁሉ ላይ ይነግሳሣል በዚያ ቀን እግ/ር አንድ ስሙም አንድ ይሆናል ተብሏል ዘካ 14:9 ያኔ ታምናላችሁ አንድ አምላክ ብቻዉን ስነግስ አሁንም ብቻዉን ይመራናል

  • @misganawaddis9366
    @misganawaddis9366 7 месяцев назад

    no stupidity alebih eyesus besiga yetegelete amlak new.

  • @hurufaamesa4398
    @hurufaamesa4398 Год назад

    ሮሜ 9 :5 ክርስቶ በስጋ መጣ......ለዘላለም የተባረከ አምላክ.....እያለ ክርስቶ ኢየሱስ አይደለም እንዴት ትላለህ??? ተረተረት ሆነብን

  • @Adeymedia0
    @Adeymedia0 Год назад

    እውቀት አለኝ ካልክ ገብተህ ተነጋገር ብቻህን ማውራት ደስ አይልም። አንተም ሸምድደህ ግባና ተከራከር😅😅😅😅😅

  • @NaiimaaAbdii
    @NaiimaaAbdii Месяц назад

    በምን አይነት ትርጉም ነው ያንተ ትምርት ነው የመጸሐፍ አይደለም

  • @Betka-wd8rh
    @Betka-wd8rh 4 месяца назад

    Eyesus be ab be weld be Menfes kidusm sm atmku NW yalew be mejemeryaw ye amargnaw metshaf kidus version I can show you ethiopiawiw jandereba ahzab NW aydel Ersu be man sm te temeke ya temekew hawaryaw philipos Leyto esun beab be weld be Menfes kdus sm atemeke ahzab slehone wys be Eyesus sm ymeleslgne

  • @NaiimaaAbdii
    @NaiimaaAbdii Месяц назад

    ተረት ተረት ትችላለህ

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 Год назад

    አንተ ራስህ ስለ ኦርቶዶክስ ስላሴ እና መስቀል ያለህ አስተሳሰብ የተምታታ ነው፡ በአንድ በኩል ኦንሊ ጂሰስን በእግዚአብሔር ቃል ነው የምሞግታቸው ትልና ወደ ኦርቶዶክስ ስትመጣ የእግዚአብሔርን ቃል ትተህ የራስህን ልማድና አስተሳሰብ ታንፀባርቃለህ፡ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የቱጋ ነው ቄሶች ለሚይዙት የመስቀል ቅርፅ ተሳለሙ የሚለው? በዚህ ጉዳይ ሌሎች ፕሮቴስታንቶችን ስትተች ትንሽ አታፍርም?

    • @lopisoasalifew4230
      @lopisoasalifew4230 Год назад +1

      ወድሜ ለአንተ ሀይሉ ማለት የፈለገውን ነገር በትክክል አልተረዳህም። እሱ ማለት የፈለገው በማይሆነው በሚሆነውም ሁሉ ልዪነት እያጎለን እርስ በእርሳችን አንባላ። መስቀል የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ብቻ መለያ አይዳለም እኝ ፕሮቴስታንቶችም መስቀልን አንፀየፍም። ምክንያቱም መስቀል የሚያመለክተው ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል መሞቱን ስለሚያሳይ ስለሚማሳክር ነው። ስለዚህ በኦርቶዶክስ ቄሶች እጅ መስቀል ስናይ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች መበርጋድ የለብንም ነው የወንድማማችን ሀይሉ ዋና ሀሳብ።