በፍቅሬ ኑሩ ሲል ምን ማለቱ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии •

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 Год назад +4

    በእውነት ጌታ ምስክሬ ነው አልወድም ነበር እኔ ምክንያቱም ሐሰተኛ አስተማሪ ስለምትባል አሁንም በእውነት በጣም ነው የምወድህ ምክንያቱም ልብህ በጣም ንፁህ ነው ድጋሚ ትምህርት በጣም እወደዋለሁ በማስተዋልና በእውቀት ነው የምታስተምረው አይምሮህ የተባረከ አይምሮ ነው ያለህ በእውን ያንተ ትምህርት መቼ ነው የሚመጣው እያልኩ ይጠብቁ የሚማረው ዱሮ ያለ መማሪ እራስን ነው የጎደህት::በጣም እወድሀለሁ ዕድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን በየሱስ ስም ክፉ አይንካህ ተከናወን ውድ ወንድሜ❤️🥰🥰😍😍😍🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @TakeleBegna
    @TakeleBegna Год назад +1

    The highest truth !!thanks beloved blessed Hailsha. Much blessings.

  • @KideKido
    @KideKido Год назад

    ተባረክ በጣም ነው አመወድክ መርጥ አሰተማሪ ነክ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @senaiabebe4811
    @senaiabebe4811 Год назад +1

    Accepted & beloved Ameen ❤

  • @DunamisPower-ki7my
    @DunamisPower-ki7my Год назад

    Great man of God Hailu,May the Lord Keep you & Protect you ma bro💙

  • @tseganeshbekele5507
    @tseganeshbekele5507 Год назад

    You are blessed hailye❤❤

  • @ephremparis7414
    @ephremparis7414 Год назад +1

    አባቴ ይወደኛል 😍😍😍

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 Год назад

    ተባረክ

  • @SalamonBitew
    @SalamonBitew Год назад

    ሀይልሻ ተባረክ

  • @abebebekele6179
    @abebebekele6179 Год назад

    እግዚአብሔር ሰው ልጅን የፈጠረው ለምንድነው ብለህ ጠይቀህ ነበር: እኔ እንደገባኝ እግዚአብሔር መሀሪ ነው ቸር ነው ፍቅር ነው የምንለውን አይሟላም ነበር ነገር ግን ሰውን በመፍጠሩ እግዚአብሔር ፍቅር መሆኑን እና ሁሉን መለሰልን:
    በተጨማሪ እግዚአብሔር ቃሉን ሁሌም ስለሚጠብቅ ሰይጣን ከእግዚአብሔር አፈንግጦ ወጥቶ ምድርን ጨለማ ወርሶአት ነበር ግን የሰውን ልጅ ፈጥሮ ምድርን ወደብርሃን ቀየራት::
    ትምህርትህ በጣም ይመቸኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ::

  • @blen-p2x
    @blen-p2x Год назад

    My father loves me

  • @itsLydiaa
    @itsLydiaa Год назад

    My father love"s me

  • @enyewtiruneh7341
    @enyewtiruneh7341 Год назад

    i am accepted in the beloved

  • @tseganeshbekele5507
    @tseganeshbekele5507 Год назад

    ግልፅ ሰው ነህ በጣም❤❤

  • @shumetabebe-br1db
    @shumetabebe-br1db 4 месяца назад

    አባቴ ይዎደኛል

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 Год назад

    አባቴ ይወደኛል።

  • @keneanbizuayehu
    @keneanbizuayehu Год назад

    Abate yiwedengal

  • @korichomasresha3553
    @korichomasresha3553 Год назад

    selame

  • @ayelechfisseha680
    @ayelechfisseha680 Год назад

    ደህና ሁን

  • @senaiabebe4811
    @senaiabebe4811 Год назад

    Abate yiwedegal