ወንድ ልጅ ዋጋሽ እንዴገባው እነዚህን አርጊ |yod house 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 40

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 Месяц назад +2

    እናመሰግናለን ቆንጆ እኛ ሴቶች እህቶችሽ እንድንጠነክር ከወንድ ጋር ምን ማድረግ እንዳለብን ስትመክሪን ደስ ይላል ቅኑ ሴት ወይዘሮ ነሽ። 🙏

  • @frno8227
    @frno8227 2 месяца назад +3

    ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ በርች እኔ በሰአቱ በስል አለማንሳት አስቀየምኩት ከዛም አኮረፈ ምክንያቴን ነገርኩት ግን አኮረፈ መልስ አልሰጥ አለኝ ይቅርታ ጠየኩት ችግሩን ለመፍታት ተገናኝተን አወራን ጠይቆኝ የማያውቀውን አዳድ ነገሮችን ጥያቄ አቀረበልኝ በሰላማዊ ተለያየን ቤት እደገባ አሳወቀኝ ከዛ በሀላ ጠፋ ስደውል ቴክስት ስፅፍለት አልመልስ አለኝ አሁንም እዳኮረፍክ ነህ ስለው ቁጣ ቁጣ አለው ዝም አልኩት ኘልፎ አልፎ የሰላምታ ቴክስትም ላኩለት ዝም ይላል ስሬስ የሆነ መልስ ይመልሳል ከዛም ቴሌግራም ላይ ያለውን የተፃፃፍነውን አጠፋው ዝም አልኩት እናም ከዚህ በሀላ ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም እባክሽ መልስ ስጭኝ በመህላችንም ሁለታችንም የምታውቅ ሴት አለች ወሬም የምታቀብለሁ አንዳንድ ነገሮችን ይነግረኝ ነበር

    • @ማህሌትአድሴ
      @ማህሌትአድሴ Месяц назад +1

      መተው አኮ ነው ይህን ወንድ ልጅ አልፈልግሽም ብሎ አይነግርሽም ስሚትሽን ይጎዳዋል ወደ እራሰሽ ተመለሽ

  • @netuhaba7898
    @netuhaba7898 2 месяца назад +2

    የኔ ቆንጆ ትምህርቶችሽ እሟሟ ናቸዉ ብዙ ተምሬበታለሁ ከረፈደ ቢሆንም ሂወት ቀጣይ ናት ማወቅ አይከፋም❤❤❤❤

  • @hifahifa5351
    @hifahifa5351 2 месяца назад +12

    እኔ ስደውልልለት ሳምት ያድራልጂ አይደውልም እሷ ትደውል አይነት ግን እሱ መጀመሪያ መደወል ከጀመር ሳያቋርጥ ይደውላል እናማ ሴቶቸ ቀድማችሁ ባትደውሉ/ቴክስት ባትፅፉ ይመርጣል😊 አሁላይግን ኸድ መጣ ሲል አሰናበትኩት ይበቃናል ብየ 😂😂 🙌

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 2 месяца назад

      የኔም እዳች ነዉ እኔ ስደዉል ኦላይን ገብቶ ባለየ ሳይደዉል ይዉላል ያድራል

    • @BataBata-ef8iq
      @BataBata-ef8iq 2 месяца назад +2

      የኔ እህት ጌታን ወዶች አብዝተሽ ስትወጃጀው አይወዱም😂😂😂😂😂😢😢😢😢

    • @rozenagaragare38
      @rozenagaragare38 2 месяца назад

      በይ አደውይ ወደራስሽ ተመለሰ ግን ተነጋገሩ​@@fatumamehamed3270

  • @naomimarkos3823
    @naomimarkos3823 2 месяца назад +5

    መስቀልሽያምራል❤❤❤❤

  • @semucRuit
    @semucRuit 2 месяца назад +1

    የኔ ወድ እናመሰግናለን እፍይ መሰቀልሺ💝❤❤❤ሲምረ

  • @endenatejigushamati7227
    @endenatejigushamati7227 2 месяца назад +3

    መስቀልሽ ሲያምር❤❤❤

  • @Edilawit-w3c
    @Edilawit-w3c 13 дней назад

    T\t arif new berchi wude betsamtseru new tetsekami hugnalehu betsam❤❤❤❤

  • @nardossisay8400
    @nardossisay8400 24 дня назад

    Wow❤️❤️

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 2 месяца назад +1

    የኔ ቆኖጆ በጣም ነው የምወድሽ

  • @fhvhvbvg9400
    @fhvhvbvg9400 2 месяца назад +1

    ስወድሽ እኮ 😘😘የኔ ጣፋጭ ነገር 😘😘🥰🥰❤❤❤🙏

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 2 месяца назад +5

    ሰለ ኑሮ ለምን አትመክሪንም ሰትዬ ሰለወንድ ማሰብ አቁመናል ሄ ብዙ የሚያሰጨንቀን ነገረ እያለ ወንድ ልጁ ምንም ብታረጊለት ትቶሸ መሄድ አልቀረም 😅😅😅😅😅😅

  • @Kcjc-f8z
    @Kcjc-f8z 2 месяца назад

    ስወድሽ❤❤

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid 2 месяца назад

    በጣም

  • @Yosebeny
    @Yosebeny Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @meronworku1
    @meronworku1 Месяц назад

    🙏

  • @LubabHsan
    @LubabHsan 2 месяца назад

    ትክክል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @SelihomDavey
    @SelihomDavey 2 месяца назад

    Judi good advice❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @guzaraguzara2546
    @guzaraguzara2546 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ betikkl yene wud tebareki

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 2 месяца назад

    ዬዲዬ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @toptop2449
    @toptop2449 2 месяца назад

    Wow.አነቃቂ ምክር ነው 🤗

  • @Sarasara-do8hk
    @Sarasara-do8hk 2 месяца назад

    Kezefeb bache meker nwe yetnkerkut.thank you

  • @lmlma7691
    @lmlma7691 2 месяца назад

    yene wud aemesginalen

  • @Nardos-z5t
    @Nardos-z5t 12 дней назад

    እኔ በሀብታም ጔደኛው ፈተነኝ ፈተናውን አልወደኩኝም ግን እኔ ነኝ ስለማፈቅርሻ የፈተኩሺ ሲለኝ ብታፈቅርኝ አትፈትነኝም ብየ ብሎክ አርኩት በሌላ ስልክ ስልክ መጣ ብሎክ አታርጊ ይቅርታ ይላል ውዶቼ ምከሩኝ ምን ላዲርግ

  • @MartSjd
    @MartSjd 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @HhhJhhd
    @HhhJhhd Месяц назад

    🎉😢🎉😢ስውድሽ❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 2 месяца назад +2

    መሠቀልሽ ዝቅ አርገሽ እሠሪዉ አንቆሻል ።

    • @BataBata-ef8iq
      @BataBata-ef8iq 2 месяца назад

      ምን አገባሽ የሶ እንጆ ያንች አይደለም እደፈለገች ብታደርገው ምን ጠለሽ ወይም ምን ጣለህ ሂድ ውጣ😅😅😅😅😮😮😮

  • @lmlma7691
    @lmlma7691 2 месяца назад

    ❤❤