ገደልኩት ያለው ግለሰብ በሕይወት ቤቱ መጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Комментарии • 41

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 Месяц назад +12

    መማገጥ መባለግ መገልሞት የዘመኑ የህይወት ፋሽን መሆኑ ነው ወቼው ጉድ

    • @sawa8227
      @sawa8227 28 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 20 дней назад

      ጥሩ አስተማሪ ትምህርት እኮ ነው አልታየንም ብለው ሲማግጡ እንድህ የማይወጡት እዳ ውስጥ ሲገቡ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 26 дней назад +2

    እህትዋ መልካም ልጅ ናት ለሚስቱ ትቆረቆራለች እንዲህ አይነት የባሎች እህት ያብዛልን

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 Месяц назад +9

    Ye etiopiana yehind film sijemir bedesta kejemere malekiawo ayamrim

  • @makiii456
    @makiii456 23 дня назад +2

    ዮዮ እግሩን ሚሰቅልበት ጠረጴዛ 😂

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Месяц назад +6

    ባለቤትህንና፡እህትህን፡ዕውነቱን፡ንገራቸውና፡ይቅርታ፡ጠይቀህ፡ያበጠው፡ይፈንዳ።

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 17 дней назад

    የጎጃሙ ፋኖ ዘመነ የበላይ ዘለቀን ፅዋ ሊጠጣነጨ

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ Месяц назад +9

    እኔ በስተት በመጠጥ ወይም በተለያየ ምክንያት ለማገጠ ባል በዚህ ስራውም አፍሮ ይቅርታ ለጠየቀ ይቅርታ ቢደረግለት ባይ ነኝ ሆን ብሎ ቅምጥ አስቀምጦ ለሚኖር ወንድ ግን ይቅርታ የለኝም

    • @emebetlegesse7577
      @emebetlegesse7577 Месяц назад +1

      ስህተት ከሰራ ስህተት ነው ለገለሞተ ምህረት እና ይቅርታ አይታሰብም

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 Месяц назад +1

      በስህተት ስህተት ለሰራ ይቅርታ

    • @ktube8920
      @ktube8920 Месяц назад

      አውቆም ይስራ ጥፋቱን አውቆ በስህተቱ ተፀፅቶ ደግሞ ላይሰራ ከሆነ ይቅር እላለሁ እኔ በበኩሌ አላህንም ይምራል ይሄን ሁሉ ወንጀል ሰርተን

  • @adisumekoya2322
    @adisumekoya2322 21 день назад +1

    ሁሉም ድራማ ግን ተመሣሣይ ቤት ነው የሚሰራው እሲ እንደኔ ማነው ልብ ብሎ ያየው ለምሳሌ አይነ ስውር የሚለው 😂😂

    • @almaznrea5653
      @almaznrea5653 14 дней назад +1

      Yes ምንአለበት የብርድልብ ብቀይሩት

  • @AbdiiAbdii-kd6eu
    @AbdiiAbdii-kd6eu Месяц назад +4

    Enen wudime😢

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 20 дней назад +1

    እንድህ አይነት ወስላታ ወንዶች መጨርሻቸው አያምርም ስው አያየንም ብለው በሚስቶቻቸው ላይ የሚስሩት ግፍ የታባቱ መጨርሻው ውርደት😅😅😅

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 22 дня назад

    የተወደድሽው አፍቃሪዋ ሚስት ሆይ ሁለት ዓይነት ካልሲ መልበስሽ ፍቅሩ አቅልሽን እንዳሳተሽ ያሳብቃል።

  • @MasrteErabo
    @MasrteErabo Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SADISss-d7p
    @SADISss-d7p Месяц назад +3

    ሤቶቹደስስትሉ

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo Месяц назад +4

    መለያየት ብርቅ ነውዴ እየሄዳችሁ

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 Месяц назад +3

    Fikre fikre silu chigir endemimeta gemiche neber

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 22 дня назад

    የጥንት እናቶቻችን'ኮ የሚያፈቅሩትን ላለማጣት ለልጆቻቸው ሲሉ ብቻም ሳይሆን እውነተኛም አፍቃሪ ስለሆኑ ይቅር ይላሉ ምክንያቱም ፍቅር ይቅር ባይ ነውና ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስስ እየሰቀሉት የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው አይደል ያለው። ፍቅር ዕድል ይሰጣል በደልን ይተዋል ምክንያቱም ጥላቻ የፍቅር ቂመኛ ነውና። የአሁን ጊዜ ሴቶች ለቆዳቸው ለውበታቸው የሚጠቀሙት ነገር ብቻ አይደለም አርቴፊሻል ልቦናቸውም ንፋስ እንደጎበኘው ዱቄት አብሮ የሚበተንና ለሌላም ወንድ የሚነሆልል ነው። አይ ሚስት ዓለሜ መከታዬ ሁለመናዬ ያለችውን ባሏን ጥላው ሄደች እህትዬ ግን አብራ ኖረች ሚስት ከፈቷት ባዔድ ናት ።ምርጥ እህት ነሽ ተባረኪ አቦ።

  • @ምድረዘረኛይድፋችሁ
    @ምድረዘረኛይድፋችሁ Месяц назад +6

    ሰይጣን ራሱ ተንኮል ከወንዶች እየተማረ አይደል እንዴ ይህ ቻናል ግን ከዝሙት ውጭ ሌላ ምንም አያስተላልፍም

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 26 дней назад

      ሀገሩን ያጠፋው ዝሙት አይደል እሱ ካልተወራ ሌላ ምን ይወራ

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 Месяц назад +3

    Saytan asasetogen enanta wandoch kea sayten yebalte kefewoch aydalachum way laboch damo ayaferm saytan asasetocg yeble saytan kanata new meker yeametaykaw defeat yargachu

  • @RimasMaruf-y6w
    @RimasMaruf-y6w 6 дней назад

    Kalsiwan yaye

  • @MonaMona-ir9xw
    @MonaMona-ir9xw Месяц назад +3

    ❤❤❤

  • @worku8195
    @worku8195 11 дней назад

    ቆይ ሴቶች ልብስ እንኳን አይቀይሩም?😂😂

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 25 дней назад

    ያለ ባለቤት ፍቃድ ፎቶ ማንሳት በህግ ያስጠይቃል እኮ

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 25 дней назад

    ስንት ሂወት ነው ያለው የተጎዳ ሰውየው አይ የድራማ ነገር

  • @SaraSosoo-p9h
    @SaraSosoo-p9h Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SofiyaAli-p7d
    @SofiyaAli-p7d Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉😢😢😢❤❤❤❤

  • @Tesfusanitary
    @Tesfusanitary 20 дней назад

    Ichi tukuruwa liji gin minm atimechegnim

  • @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ
    @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ 20 дней назад

    የነዮናስን አልጋ😂

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx 19 дней назад

      😂😂😂😂😂 indene ayteshal

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx 19 дней назад

      Idej yalew bermel inkuwan altenesam 😂😂😂

  • @FajHabasj
    @FajHabasj Месяц назад +1

    ❤❤😂😂😂😂

  • @ZainahBatirri
    @ZainahBatirri Месяц назад +2

    😂

  • @bbt911
    @bbt911 Месяц назад +2

    ጥርግ በይ አንቺም እድሉ ስላልገጠመሽ እንቺ ከማድርገ ወደኋላ አትይም ሲጄመር እንዴት እንዳደረገው እንዳናገር እድሉን አልሰጠሽውም ያማለት አንቺ እራስሽን ከሱ አስበልጠሽ እንደምትወጂ ነው ማለት በጣም እራስ ወዳድ ነሽ ሲቀጥል እኔ ጻድቅ ነኚ አልሽሳ ካፍሽ ዬሚወጣው መጥፎ ቃል እራሱ ሀጢያት ነው እና ያንቺ ሻንጣ ይዞ መውጣት ዬተዳፈነ እሳት እንደ ማለት ነው ምክኒያቱም ለምን ዬሚለውን እንኩዋን አልገባሽም እና ሴት ብትሂድ ሴት ትመጣለቺ ወላድ በድባባ ትሂድ