በላይ በቀለ ወያ በጣም ተናደደ !!! "ላይቨ ላይ ፈሴን ፈስቼ በሙዚቃ መሳሪያ ባቀናብረው ቅዳሜ ገበያ ከሚለው ዘፈኖ የተሻለ ይሆናል" በላይ በቀለ ወያኔ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024

Комментарии • 14

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Месяц назад +1

    እነዚህ ሰዎች ለህፃን ለሴት ጠበቃ ነን እያሉ ሲያለቅሱ ነበር ግን ባለትዳር ሴትን ድፈሩ አጫዉታት የሚያወሩት ስለዝሙት ነው ግብረሰዶም ያወራሉ ከቤቲ ጋር በሀሳቡ መሙዋገት ይቻላል

  • @tekleayele9534
    @tekleayele9534 Месяц назад +1

    ሰው እንደዚህ ሲወርድ ይደብራል።

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal Месяц назад +1

    እኔን የሚገርመኝ የዮኒን ስራ ሚስቱና ልጆቹ አያዩትም ልበል?
    ሁል ጊዜ አፉ የረከሰ ሰው ነው!

  • @yerasew1
    @yerasew1 Месяц назад +1

    በላይ በቀለ ወያ ይህ መድረክ በምንም አይነት ሁናቴ አይመጥንህም። አንተንም እነዚህ ነውረኞች ምን አድርገው ጠለፉህ?

  • @AgretuArgaw
    @AgretuArgaw Месяц назад

    በላይ በቀለ ወያ አትውረድ እባክህ

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt Месяц назад +1

    ክፍት አፎች አሁን ይሄ አይነት ሚድያ ላይ ይወራል ዮኒ ማኛ የሚባለውስ የለመደው ነው ልቅ አፍ ነው ዥልጥ ይሄ በላይ የሚባለው ነው እንጂ

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 Месяц назад

    እናቱን

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 Месяц назад

    ቤቲ ለባላያ እናቱ ናት

  • @tekleeseye7054
    @tekleeseye7054 Месяц назад +1

    አንተ በላይ በቀለ የተባልክ ለካ አናውቅህም ስትሸውደን ኑርሀል ዝርክርክ የወረድክ ሰው ነህ ምን ሁነህ ነው ትግማማለህ እንዴ እንደዚህ ወሬ ጠፍብህ በቃ

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb Месяц назад

    ሁለት ቡሺቲ