እነዚህን ካረገ ስለሚያፈቅርሽ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии •

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed Месяц назад +2

    እህቶቸ ስሙኝ መፈቀር የፈጣሪ ስጦታ ነው ወዶች እባብ ናቸው ብቻ አች እራስሺን ጠብቂ ከፈጣሪ ታገኛዋለሺ

  • @Bekar-yo1lb
    @Bekar-yo1lb 18 дней назад

    Thank you 🙏🙏🙏

  • @Kiyasena96
    @Kiyasena96 Месяц назад +1

    ሰላም ፍሬዘር እንዴት ነው ሁሉ ሰላም ጠፍተዋል በሰላም ነው🙏🙏

  • @TsegeBeshe-hz6tr
    @TsegeBeshe-hz6tr Месяц назад +2

    እውነት ወንድሜ ልክ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KssakssaKssakssa-t9f
    @KssakssaKssakssa-t9f Месяц назад

    የሆነ ልጅ ሁሌ አይኖቼን ይመለከታል ሲያወራ ሁሌ አይኑን ከአይኖቼ አይለቅልም ምን ይሆን ሲያወራ አይኖቼን እያየ ለመጠጋት የሚያደርገው ጥረት ምን ይሆን😊

  • @TTr-ss5xe
    @TTr-ss5xe Месяц назад

    ማነዉ,እንደኔ,የታደለ,😊ፍሬ,ምክርክ,ሁሌም,ይመቼኛል😊😊😊በርታ😊😊😊😊

  • @maseratjifaara7297
    @maseratjifaara7297 Месяц назад +2

    የምር ያሬሴን ፍቅረኛ ድርድት ነው እኔ አጥፍቼ እሱ እግሬላይ ወድቆ ይቅርታ ይለል እመሙላክን አብረን አድረን አንች የወደፍት ምስቴ ነሽ እየላ ምኑም ሰናደርግ ታለየየን ግን ከዘኝ አመት ቦሀላ 20/9የጀመርን ሁላትሽእ 20/16 ታገባን አሁኑም ፍቅረችን ብሶ የምያያን ሰው ሁሉ አድስ ፍቅር ይላሉ ግን እኛ ዘጠኝ አመታችን

  • @RanaRanaRstartKena
    @RanaRanaRstartKena Месяц назад +3

    ወንድን ባህሪው ማወቅ አይቻልም የተረገመ ፆታ

  • @ፅዮ
    @ፅዮ Месяц назад +1

    ድግሜና ስለ ወንድ አስብ ይሆን 😢😢😢😓😓😓

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ Месяц назад

    Good job❤🎉

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha Месяц назад

    😘🙏🙏🙏

  • @የልፋል
    @የልፋል Месяц назад +2

    ፍሬ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ. የኔው ዘሬ ከሁሌት ወር በኋላ ተማልሶ መጣ እኔ እስከመውቃው ምንም አልበደልኩትም ለወደፊት ህይወተችን ብዬ ተመክክራን ነበር ስደት የመጣሁት. እና እሱም ወደውጪ መሄድ ይፈልጋል እና ብር ልኬላት ነው ምሄደው እኔ ደሞ 250ሺና ከዛ ባለይ ለፕሮሳሱ ኬትም ለመጣ አልችልም እዛው የቻልከውን ስራ ስመጣ ጣንክራን አብራን እየኖርን. ያተሻለ ነገር ይኖራናል ብል ምንም ልስማመ አልቻለም ሁለት አመት አልፎናል ከማንም አስተወውቆኝ አየውቅም. ትንሽ ስንገጭ. ተነገግሮ ከመፍታት ይልቅ 10/15/20? ,ቀነቶችን ቆይቶ ይመጣል. አሁን ጭራሽ ከሁለት ወር በኋላ መጣ ሁሌም ይተማመል. ለህክምናው ብዙ ወጋ ከፈልኩ. አሁን ከሀገር ከልወጣሁ እሞተለው አልድንም አንቺ አትራጂም ነው መልሱ 😢😢😢😢😢

    • @BetiBeti-l6i
      @BetiBeti-l6i Месяц назад +4

      ማሬ ብር አትስጭ እሽ ከቻልሽ እሱ ethipa ካለ ፍቅር ካለ ባላችሁ ብር ስራ ጅመራችሁ አብራችሁ ስሩ 🥺 ብር አትስጭ

    • @የልፋል
      @የልፋል Месяц назад

      @BetiBeti-l6i እሼ የኔ ቆንጆ የወደፍት ህይዋቴ ብዬ ብዙ አድርጌ ነበር በሱ መሻሻል አልቻለም. ምንም ምሰጣው ነገር የለኝም

    • @TigistTilahun-b9q
      @TigistTilahun-b9q Месяц назад +1

      Birr endatakemishw yene konjo

    • @Sgh1-pj2ec
      @Sgh1-pj2ec Месяц назад +1

      እህቴ እንደዛ ኣታርጊ ፣እረ ብር የምባል አትስጭው የኔ ውድ

    • @Sgh1-pj2ec
      @Sgh1-pj2ec Месяц назад

      ​@@የልፋልYe S J fkr በዚ ጻፍልኝ የኔ እህት ላገኝሽ

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 Месяц назад

    Thank you

  • @smret9343
    @smret9343 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @smret9343
    @smret9343 Месяц назад

    👍👍👍👍

  • @SamrewitMakonen-x7s
    @SamrewitMakonen-x7s Месяц назад +1

    bareta wodemachn like aregut👍👍👍👍👍👍

  • @SaSa-n9e3h
    @SaSa-n9e3h Месяц назад

    እናመሰግናለንእይይይይይይወድልጅሲፈቅርአይሲሳዝን😢😢😢መገንወላሂፍቅርኮለተዋደደትልቅስጦታነው

  • @AlfyaAhmed-yt5zd
    @AlfyaAhmed-yt5zd Месяц назад

    💖💖💖💖💖💖🙏🙏

  • @medhanitmamuye-lr3jo
    @medhanitmamuye-lr3jo Месяц назад

    ❤🥰🥰🥰

  • @LeliseFufaa
    @LeliseFufaa Месяц назад

    Welcome 🥰🥰🎉🎉

  • @TerzaZalaka
    @TerzaZalaka Месяц назад

    👍👍👍👍👍👍❤️❤️😍😍

  • @Neima-z5e
    @Neima-z5e Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤W

  • @Amina-uz9nz
    @Amina-uz9nz Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @WeFg-ct5nc
    @WeFg-ct5nc Месяц назад

    Egizabher amelak zemnhen yebark

  • @ፅዮ
    @ፅዮ Месяц назад

    የኔ ወንድሜ እንዴት ላግንክ😢😢😢😢

  • @Fatuma-g5o
    @Fatuma-g5o Месяц назад

    ሰላምነው እረ ጠፍትካል ፍሬ

  • @melkethany
    @melkethany Месяц назад

    ፍቅረኛዬ ማታ ማታ እየደወለ ሁልጊዜ ስለ ወሲብ ብቻ ያወራኛል ከዚህ ብኃላ ስለዚህ ነገር አታውራ ብዬ ስንጣላ ይቅርታ ስለምወድሽና ውስጤ ስላለሽ ነው ሁለተኛ አይደገመኝም ይልና መልሶ እዛው ነው ታድያ ይሄ ሰው ለቁምነገር ቀርቦኛል ማለት እችላለሁ ?

    • @Sgh1-pj2ec
      @Sgh1-pj2ec Месяц назад +1

      እህት አለም ሲጀመር ከልቡ የምወድሽ ከሆነ በወረ ወረ ወደዛ እኳን ብገባ አንቺ ከተቆጣሽ ሁለተኛ እንደዛ አይደግምም፣ስለዚ ልብ ብለሽ አዳምጭው እና ለምን እንደዛ እንደምል እወቂ።ግን ወደዛ እንዳትገቢ ከፈለገ ጥርግ ይበል ።ምክንያቱ በርቀት ነው ያለሽ ምን ልታርግለት ነው 😂 ፍሬዘር ወንድማች ደግሞ የባለፈ እንደዛ አይነት ምክር ሰጥቶን ነበር እና :የርቀት ወንዶች ዝም ብለሽ ስታያቸው እኮ ፣ብዙ ወንዶች አሉ ስለ ወሲብ ብቻ የምያወሩ ።ብዙ ወንዶች ደሞ አሉ ስሜታቸው ችለው ጅግና ሆነሽ ፣ክብርሽ ጠብቀሽ ስለ አለማ እና ስለ ነጌ ህይወት የምያወሩ ትልቅ ደረጃ እንድትደርሺ ይመክራሉ

    • @ZehabAhmed
      @ZehabAhmed 4 дня назад

      ዝሙትእዳሰረእዳትሰሚው

  • @AbozenZenebe
    @AbozenZenebe Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @MulalemMule
    @MulalemMule Месяц назад

    እየወደደኝ ግንባሬን ካልሳመኝስ

  • @abmAbm-b4y
    @abmAbm-b4y Месяц назад +1

    መፈቀር እንዳማረኝ ቀረብኝ 😢😢😢

    • @RoseKarbe
      @RoseKarbe Месяц назад

      ለምን ማሬ

    • @Maryamsaed-m7i
      @Maryamsaed-m7i Месяц назад

      ለምአግብተሽነዉ የማቶጂዉን

    • @abmAbm-b4y
      @abmAbm-b4y Месяц назад

      @@Maryamsaed-m7i አረ አላገባሁም

    • @MunthaMuntha-vq9pw
      @MunthaMuntha-vq9pw Месяц назад

      ኡፍፍ ብቻከባድ ነውወላሂ ትግስት አርጊ😢😢😢

    • @አላህወኪል-ሸ7ተ
      @አላህወኪል-ሸ7ተ Месяц назад

      አይዙሽ ለኸይርነዉ ​@@RoseKarbe

  • @MunthaMuntha-vq9pw
    @MunthaMuntha-vq9pw Месяц назад

    ኧረ እኔም ምክር እፈልጋለው ኡፍፍፍ ያረብ😢😢😢😢😢😢

  • @sumaya.mohammed8455
    @sumaya.mohammed8455 Месяц назад +1

    አረ ወንድ ልጅ አየስተውለውም

  • @MamKidey-m9s
    @MamKidey-m9s Месяц назад

    ፍሬዘር በምን ላግኝክ ፍሬ ምክርክ ያስፈልገኛል

    • @frezerfkadu1
      @frezerfkadu1  Месяц назад +1

      @frezerfkadu ቴሌግራም ላይ አውሪኝ

    • @Makka2023-yd7rc
      @Makka2023-yd7rc Месяц назад

      የእዉነት እኔም እፈልግህነበር ካቅሜበላይ ጨቆኛል እማረገዉነገር ቸግሮኛል ያረቢ ምክርህ ያሥፈልገኛል

    • @አላህወኪል-ሸ7ተ
      @አላህወኪል-ሸ7ተ Месяц назад

      ወንድ ሜ እኔ አግብቸፈትቸአለሁ 😀ወላሂአሁንየሆነልጅ ድጋሜ ለማግባትአስቤአለሁ ግን ሁለየምበቪዶዩ ኮላየሁሽይለኛል ሳየሁ ሁለየምአይኔን ያየኛል ከዛደሞ በላሽጠጣሽ ስራእደጨረሽበጊዜተኝይለኛል ሲደብረኝሳልነግረዉበይታ ደብሮሻል ምንሆሽብኝ ማሬይለኛል።እኔግን በመጀመሪያ ስለቆሰልኩ ቦታምአልሰጠዉ ምንትለኛለህ ።።(የመጀመሪያ ስቆቀሰለኝ እኔግን እቃመጠቢያነዉ ያረኩት😀አትወ

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም Месяц назад

    ሁሉም አሎበት እኔ ግን ማመን አካተኝ

    • @BetiBeti-l6i
      @BetiBeti-l6i Месяц назад +1

      እኔም አላምንም ውንድ አብሬ ካልኖርኩ በስተቀር 😁

  • @SalamSalam-cr6cs
    @SalamSalam-cr6cs 23 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Letshletshgaltigray
    @Letshletshgaltigray 27 дней назад

    👍👍😘😍😍❤❤❤💕