“ይሄንን ጦርነት ከመንግስት የሚያስቆመው አይደለምምክንያቱም...”| Dr. Ersido Lendebo | Yared Hailemeskel | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • “ይሄንን ጦርነት ከመንግስት የሚያስቆመው አይደለም
    ምክንያቱም….”

Комментарии • 115

  • @beyenhagos1490
    @beyenhagos1490 3 года назад +12

    እባክህን እባክህን በፈጠረህ ኣምላክ ዶክተር ኤርሴዶ ኣንድ ሰው ተናግሮ እስኪጨርስ ጠብቅኣታቛርጥ

  • @ethionov2345
    @ethionov2345 3 года назад

    Dr Ersido what an intellectual guy! Your deeper understanding of complex politics and fair analysis always blew my mind. Thank You Sir you are Amazing!

  • @brightlate9073
    @brightlate9073 3 года назад +13

    ዶ/ር:ኤርሲዶ: ጥልቅ:እያልክ:አትበጥብጥ:: ተራ:ጠብቆ: መናገር: ቤተሰቦችህ: አላስተማሩህም?

  • @geztef5761
    @geztef5761 3 года назад

    I always appreciate you deep thoughts and pragmatic solutions for problems .Apparently I am unhappy to to see Mr.Yared’s critical thought and speech cut here and there in the middle of explaining big ideas and the journalist doesn’t take a note and ask follow up questions .keep up the good work.

  • @emebatwubushet551
    @emebatwubushet551 3 года назад

    ስወዳችሁ ትገነባለች የልጆቻችን ኢትዮጵያ

  • @michaelwoldeab7425
    @michaelwoldeab7425 3 года назад

    እንደዚህ ሰዎች ኣምላክ ያብዛልን

  • @kassahunmulatu1346
    @kassahunmulatu1346 3 года назад +1

    ዶ/ር ምን ምን የላዝባሉ ?አላስፈላጊ ፍርሃት አያስተናግዱ ፡፡በኖርማል ሁኔታ ዕርዳታ ይበቃናል ሌሎችን ጨምራችሁ እርዱ ብንል No አትችሉም መርዳታችንን አናቆምም ቢሉንስ?መብታቸው ነው ሊሉን ነው ፡፡

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 3 года назад +5

    አቶ ያሬድ በሃሳብህ እስማማለሁ አሜርካ መቼም ዘመድ ሆና አታውቅም አስሩበትሄነሪ ኪሲጀር ጃንሆይን ከማውረድ ጀምሮእስከ እርዳታ ድርጅት የሚባል መቋቋም እንዲመሰረት የተደረገው በተለይ ኢትዮጵያን የማሽመድመድ እሳቤ ነው
    እና ዶክተር ስለ አሜርካ መልካምነት አትስበከን

    • @denbel426
      @denbel426 3 года назад

      We are good. we took care of you by millions annually pay you for your schools hospitals feed hunger more than 100 years.
      America the holiest land with the holiest people

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 3 года назад +1

    ዋርያ ዶ/ር ኤርሲዶ ሌንደቦ/ አቶ ያሬድ ሀ/መሰቀል ጋዜጠኛ ቢንያም እኔ መርጬ ነው መረጃዎችን የማዳምጠው ወይንም የማነበው ከሰሞኑ የጠፍችሁት በምክንያት ነው ብዬ ገምታለሁ እኔ በግሌ ሳጣችሁ አቦ አይመቸኝም ከአገሬ ርቄ ስላለሁ የአገሬ ጉዳይ ያሳስበኛል በተቻላችሁ መጠን ባትጠፍ።

  • @getasfawhaila2633
    @getasfawhaila2633 3 года назад +3

    ያሬድ ኃይለ መስቀል ሳላዳንቅህ አላልፍም በዚህ ትንተናህ

  • @natenaeltadesse3005
    @natenaeltadesse3005 3 года назад +1

    እንዴት ናችሁ። ትንታናችሁ ደስ ይላል። ብትችሉ ብትመለከቱት ደስ የሚለኝ ከቀጣዩ መንግስት ከመመስረቱ በፊት ምን ምን ጉዳዮች ላይ ያተኩር። እስቲ ሰፋ አድርጋችሁ ተመልከቱት ። እንደጥቆማም ይሆናል÷ ሕዝብን እንደማንቅት ይሆናል።

  • @admassumengesha9392
    @admassumengesha9392 3 года назад +1

    This show is full of knowledgeable people but it’s once a week please try to make it at least two times a week we are tired of 2 nd grade bloggers.

  • @hamzamohammed914
    @hamzamohammed914 3 года назад +6

    You guys encouraging TPLF instead of supporting the current GVT people’s hope ,it looks guiding TPLF

  • @africaninprogress6502
    @africaninprogress6502 3 года назад +1

    በጣም አሳዛኝ ተስፋ የቆረጠ የምሁር ደንቆሮ ያጥለቀለቃት ኢትዮጵያ ማየት ያሳዝናል እርዳታ አንገትን ያስደፋል እነዚህ ተማሪዎች ወጣቱን ትዉልድ ይህን አጋጣሚ ተጠቅመዉ ከዚህ የእርዳታ አዙሪት መዉጣት አለብን ከማለት አንገት መድፋትን እንደ አማራጭ
    ቆ ጥሮ ጥንቀቅ እንበል ስል ማስማት ምን ዓይነት አሳፋር ትዉልድ እንደሆናችሁ መገንዝብ አያዳግትም አንዳፍታ የክብር ዶክተሬት ነዉ ወይስ ተምሮ ተመራምሮ የተገኘ ነዉ እንዲህ ዓይነቱን ምሁር መጋበዝ ትዉልድን ተስፋ ማስቆረጥ ነዉ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 года назад

      He claims to be a medical doc god knows in the age of weyane education system

  • @tigabunegash5236
    @tigabunegash5236 3 года назад

    ድምፃችሁ እርቋል በተለይ የዶ/ር

  • @temnaseraeyasu6639
    @temnaseraeyasu6639 3 года назад +8

    አርሴዶ የሚባለው ግለሰብ የጁንታው አቀንቃኝ ከመሆኑ ባለፈ የውይይት ስርአትን የማያውቅ አውቃለሁ ባይ ራሱን የሚኮፍስ ስርአተአልቦ የእርጎ ዝንብ ቢጤ ነዉ።

  • @muluw.tsadik9864
    @muluw.tsadik9864 3 года назад +3

    Hi ተወያዩዎች
    ማየት ያለባችሁ መአቀቡ በራሱ ከፋፋይ ነው ገንጣይ ነው። you said that three Party's what is the others ? Do not misslead Ethiopia is one country. ስለዚህ ሌላው ክልል አይመለከተኝም እንዲል የታቀደ ነው። እናንተም ከዚህ አንፃር ብታዩት ይገባችኋል።

  • @haftugidey889
    @haftugidey889 3 года назад

    የኮሚኒዝም ታሪክና የዛሬ እውነታ በጣም የተለያየ ነው። አሜሪካ ለኮሚኒዝም የነበራት ጥላቻ ግልጽ ነው። ዛሬ ግን ከወያኔ ይልቅ አብይ ለነፃ ገበያ የቀረበ ነው ። ስላም ይፈጠር፣ ሰብአዊ እርዳታ እና መሰረታዊ አገልግሎት ይመለስ ማለት ወንጀሉ ምንድን ነው? ምክንያታዊ እንሁን እያልክ የምታደነቁረን እና ሰባት ግዜ ለምን በሉ የምትለው ለራስህ መቼ ነው የምትኖረው ? አደርባዮነት እንደዚህ የሀሳብ መካንነትንና የስብእና ዝቅጠት እንደሚያመጣ ከያሬድ የተሻለ ህያው ምሳሌ አይኖርም ። ያለፈ ታሪክ በመጠረቅ እና የቃላትና የሀሳብ ድግግሞሽ በመደረት የኤርሲን ጠቃሚ ሀሳብ እንዳንሰማ ግዜውን በመግደል ላረከው ግዜና እውነት ዋጋህን ይስጥህ ። እንደዚህ ለሰላም እና ሰብአዊነት ተፃረህ ማየት በአካል ባይሆንም በመንፈስ መሞትህ ማረጋገጫ ነዉ ። You are not only anti logic but also anti life ....RIP yared

  • @eriangelino7800
    @eriangelino7800 3 года назад

    Shallow and highly speculative discussion. What a waste of time.

  • @berget432
    @berget432 3 года назад +8

    What?!? Dr. Ersido"s argument is useless. He seems he just arived from another planet.

    • @denbel426
      @denbel426 3 года назад

      He's running cuz you want to go to United States

  • @addisbekele8091
    @addisbekele8091 3 года назад

    Dr. Ersido አንተ ምንም አታውቅም!

  • @nehemiahmekonnen3276
    @nehemiahmekonnen3276 3 года назад

    ይኼን የመሰለ አስተማሪ ውይይት እንዴት ትንሽ ሰው ያየዋል ።ዲስ ላይክ የምታደርጉ ጤነኞች ናችሁ።

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 3 года назад +2

    አሜርካ በቀጥታ የአማራ ጥላቻ እንዳለባቸው ይታወቃል በሙሉ በሚባል ምእራባውያኑ
    እንዳትረሱ በ1936 በሃንጋሮኦስትሪያ አምባሳደር ተፅፎ በአለም የተበተነውና
    በስዊድን ፀሃፊ The scar of Adwaእሱ አንደኛው ኢትዮጵያን የማሽመድመድ ሴራ ውጤት ነው

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 3 года назад

    where hav you been guys. it has been long time. sinitelalek aim alachihu? alekin eko gobez. keWello jemiro Semenu aleke. ensisam alkerem. enes asazenugne. 😒ere Uh Uh

  • @ድንቅነሽ-ቘ2መ
    @ድንቅነሽ-ቘ2መ 3 года назад +2

    « As Theodore M. Vestal in his book
    The Lion of Judah in the New World: Emperor Haile Selassie of Ethiopia
    Henry Kissinger, who in 1972, as head of the National Security Council, known under his direction as the "committee in charge of running the world,” wrote a confidential report on the future of Ethiopia. He purportedly recommend that U.S. policy should be to keep that nation in perennial internal conflict, using such vulnerabilities as ethnic, religious, and other divisions to destabilize the country."

  • @woldu100
    @woldu100 3 года назад

    ይህንን ፕሮግራም የሚከታተሉ ክመንጋ አስተሳሰብ ላቅ ያሉ ግለሰቦች ይመስለኝ ነበር:: ተሳስቻለው:: ብርህ አእምሮ ያለውን ዶር ኤርሲዶን ለመሳደብ እንዴት ሞራል ኖረን?

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 года назад

      He is only a medical dr that no longer practices

  • @zegfanta4244
    @zegfanta4244 3 года назад

    ወንድሜ ይመለከታቸዋል ያልከው ያንድን ሀገር በአለም ህግ የተደነገገውን ልኡላዊ መብት እንደሚጥስ እያወቅህ መስሎኛል። መሰረታዊ ስህተት ነው መሆኑን መልሰህ ብታስበው ትረዳለህ ብየ እገምታለሁ። አንድ ሀገር ይህንን ተገዝቦ የተለየ ጥቅሙን ለማብሰር ማስገደጃ ብዙ መንገድ አላቸው። ያንን ተጠቅመዋል። አንድ ሀገር ውስጥ ዘሎ መግባት መብታቸው አይደለም። ነው ማለት ትልቅ ጉድለትን ያሳያል። መከራረሪያ ህጋዊ አንቀጽ የለም። እንዳለ ማሰብ እውቀትን ያጋልጣል።

  • @getasfawhaila2633
    @getasfawhaila2633 3 года назад

    ዶ ኤርሲዶ የወንጂን ልጆች አሳፍረኸናል በዚህ ትንተናህ በናትህ ይቅርብህ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 года назад

      Keza NW enday? Tirsu germogn neber eskezare

  • @aemrolaketube1745
    @aemrolaketube1745 3 года назад

    1st

  • @shimelesbeyene6492
    @shimelesbeyene6492 3 года назад

    ዶክተር የሚረዳ ሰው የሚፈልገውን ማዘዝ ና ማረግ ይችላል ማለት ነው::

  • @mohammedhussein3293
    @mohammedhussein3293 3 года назад

    If the war can’t be stopped in a short timeframe either Ethiopia will collapse or the people of Ethiopia and people of Tigray will reject fighting.

  • @ababu3972
    @ababu3972 3 года назад

    የእርዳታ አተሳሰብን እኗቁም. . . . ገንዘብን ትዛዝ ከመሰማት ከመታዘዝ ጋር አኗገኗኝ. . . .
    የሀገር ጉዳይ ነው. . . . . . . .
    ቻይኗ ራሻ እኗ ከሊሎቸ ጋር መሰራት አማራጭ አለ

  • @Toronto.traffic
    @Toronto.traffic 3 года назад

    TPLF didn't give ERITREA Independent ERITREAN Fought they're freedom nobody or country's give Eritrea Independent.

  • @johnphilippe8271
    @johnphilippe8271 3 года назад

    ድምፅ የለም

  • @ertasheger1327
    @ertasheger1327 3 года назад

    American policy on Ethiopia is no democracy or no cooperation in Ethiopia

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 3 года назад

    የባይደን መንግሰት ምን እንደሰራ የገባችሁ አትመስሉም አልተሳካም እንጂ ኢትዮጵያን ከህወሃት ጋር ሆነው ወግተዋል ህወሐትን በገንዘብ አስታጥቃ ኢትዮጵያ ላይ ማእቀብ መጣል እንደት አይገባችሁም they have done so much propaganda work for Hiwat. What else could they do. This is what war is like.

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 3 года назад

    አሜሪካ ለራሶ ብቻ የምትኖር ዲሞክራሲ የሌላት ሀገር ምናልባትም አሁን ኢትዩጲያ ከጀመረችዉ ዲሞክራሲ በታች ናት

  • @habtamuhailu8347
    @habtamuhailu8347 3 года назад +1

    Dr. Why do try to interpret yared idea he is already there to do that. Please don’t be lame and when you came to the discussion do your research. But you always came directly from jambo house and say the same thing again and again. የሆንክ ላም ነገር

  • @getasfawhaila2633
    @getasfawhaila2633 3 года назад

    ሶስተኛ እባክህ ሰዉ ሃሳቡን አስጨርስ

  • @workenehtafesse9953
    @workenehtafesse9953 3 года назад +2

    You two were very articulate people I admire, but today Dr. Ersido wrongly, tend to agree with the USA when it came up with a sanction to pressure Ethiopia. No country has a right in the internal affairs of another country no matter what. Just because they give food assistance they cannot tell us what to do. The US government never sanction TPLF while TPLF rule our country ruthlessly.

    • @berget432
      @berget432 3 года назад +1

      My freind USA has bought most Ethiopian pseudo elites. The so called Doctor is paid by NGO s. Money talks. So does he care for Ethiopia???? NO. Money is their god.

    • @mohammedhussein3293
      @mohammedhussein3293 3 года назад

      America is asking you don’t kill each other. Stop genocide. Both parties are committing genocide and cry louder. You have no right to finish your enemy.

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171 3 года назад

    ይህ በግራ በኩል ያለው ወፈር ያለ ሰውየ ምን በካው ፡ ከዚህ በፊት ደህና የሚመስሉ ኣስተያየቶች ያቀርብ ነበር ፡ ኣሁን ግን ችራስ የ ኣሚሪካ ፖሊሲ በኢትዮጵያ እንዳልገባው ወይም ገብቶት ፍጹም ስህተት እንደሌለበት ኣርጎ ሲያቀርበው ይገርማል።

  • @kukushtedy2107
    @kukushtedy2107 3 года назад +2

    ጦርነቱ አይቆምም ወያኔ ከኢትዮጵያ ምድርን ካልጠፍ ።

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 3 года назад

    ዶክተር ተራ ጠብቅ ሃሳብ አትንጠቅ

  • @mannyseretse
    @mannyseretse 3 года назад +1

    Wrong analysis 🧐 speaking of the Eritrean struggle. Eritrea 🇪🇷 won 🥇 the battle and no one awarded its independence. Shaebia emerged successful and helped weyane to sit in 4kilo. At that time weyane was powerless to challenge shaebia and recognized Eritrean independence. So sad 30 years later this paper tigers 🐅 are not recognizing Eritrean independence. Why don’t you revise history, there was a country Eritrea before Ethiopia. Who named Ethiopia and when please answer …. Just sick and tired of b.a.

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 3 года назад +1

    ዶክተር አሜርካ ለአለም ሰላም አስባ ታውቃለች???

  • @davidmm3841
    @davidmm3841 3 года назад +1

    Dr Ersido,they way you represent completely un acceptable, are you working for America?

  • @timharmon10
    @timharmon10 3 года назад

    The only thing that the democrats respect is power. Stand up to bullies and you prevail. If not they will chew you up alive.

  • @mesfingmail4326
    @mesfingmail4326 3 года назад +1

    ቁርጥ ያለ አቋም ያዙ ! እኛ ኢትዮጵያውያን ለነፃነታችን ተዋግተን ሞተን እንጂ ፣ ለምነን የሚሠጠን የለም ። በኢኮኖሚ ጥቅም ስም የሚሸቀጥ ማንነት የለንም ፤ እዚ እየቀረባችሁ አታስፈራሩን ። ኢትዮ ከዘረኞች ከአፓርታይድ ከባንዳዎች በልጆቿ መሥወአትነት ቀብራና አፈራርሳ ኢትዮጵያዊ ማንነት ላይ የተመሠረተች ታላቅ አገር ትሆናለች !

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 3 года назад

    ታዲያ ምነው ዶ/ር ወያኔ እንደገና ይምጣ እያልከን ነው ሆሆይ ምነው አሰብ አድርጉ ምእራባውያንና ምእራቡ ስለ ራሳቸው ፍላጎት ብቻና ብቻ ነው አቦ ጋዜጠኛ ተብዬ ምነው ስንቶችን ሞተውለት እንደዚህ መሆን እንዳንዴ በራስ መተማመን ይኑራችሁ ዘላለም ባርነት ከመኖር ነፃነት ይሻለናል ድህነት እንደሆን አለም ዘላለም አይለቀንም !!

  • @mohammedhussein3293
    @mohammedhussein3293 3 года назад

    Why are you worried so much about money,? Did you make sure Abiy has moved / collected his Nobel price.

  • @getasfawhaila2633
    @getasfawhaila2633 3 года назад

    ዶ ኤርሲዶ ቢቻልህ ሕክምናዉ ላይ ብታተኩር ሀገሪታን ትረዳታለህ

  • @getasfawhaila2633
    @getasfawhaila2633 3 года назад

    ሁለተኛ የተናገረዉ አሳፋሪ ንግግር አሜሪካ ከኛ ጋር ብትቆም ደግሞ የኛ ሰዉ ምን ይል ነበር ያለዉ ምን አይነት ማነፃፀር ነዉ የያዝከዉ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 года назад

      Lemin yasafiral??

    • @getasfawhaila2633
      @getasfawhaila2633 3 года назад

      @@werqzeleke2815 ገብተህ ስማዉ እኔን ከመጠየቅ

    • @getasfawhaila2633
      @getasfawhaila2633 3 года назад

      @@werqzeleke2815 ከአሜሪካ ዕርዳታ የተረፈን ምን እንደሆነ አለመገንዘቡ ብቻ ሳይሆን በሕልዉናችን ያገባታል ብሎ መናገሩ ለእሱ እኔ አንገቴን ደፋዉ

  • @huseinyimer9940
    @huseinyimer9940 3 года назад

    Yeoromoma mender hasab yezeh hager ayemeram teregna zeregna duget abiye begat alba new masweged

  • @dgnegunegus4421
    @dgnegunegus4421 3 года назад

    ሰውዬው ኢትዮጵያውያን እያለ የሚያወራው እሱ Afgani መሆኑ ነው? ዶርዜ ወላይታ: ምናምን መስሎን

  • @alemabirhanegebregiorgis4509
    @alemabirhanegebregiorgis4509 3 года назад

    Americans are working Ethiopian jobs.
    If Ethiopian are honest about theirs Country should be Do themselves
    Do you want them until the whole people of Ethiopia locked down from all access.
    Oready has been made jonocide over Tigraians people the past 11th months.
    Now passing to other Ethiopian states.
    Right now needs to be stop silent when your people are dieing with out people wouldn't be have a Country.

  • @ertasheger1327
    @ertasheger1327 3 года назад

    Why don’t you guys discuss your own agenda and ideas?

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 3 года назад +1

    ይልቁንስ ዝመት።

  • @degolwoldemicheal86
    @degolwoldemicheal86 3 года назад

    YARED yemengistin side yizo New yeminagerew biazed hono New yemitenetinew

  • @solomoneritreanwisdom9180
    @solomoneritreanwisdom9180 3 года назад

    Eritrean lekek argu!

  • @jemilkemal6360
    @jemilkemal6360 3 года назад

    Mentsir yaregew yemitilut yegebaw aymeselgnim

  • @netdona2
    @netdona2 3 года назад

    I thought he is educated what’s wrong with him…..

  • @mohammedhussein3293
    @mohammedhussein3293 3 года назад

    Ye biir Delano has nachihu.

  • @feranmekunna2651
    @feranmekunna2651 3 года назад

    መሳሪያ ይዘህ ሰልጥን ታገል ለነፅነት አታውራ ዝም ብለህ

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 3 года назад

    Say it like it is, when you don’t call it what it is they see you as stupid and they continue to play the game.

  • @mohammedhussein3293
    @mohammedhussein3293 3 года назад

    I suspect Dr. Abiy has made his mind to sit and and start negotiation. You the puppies have been instructed to create justification specially dr. Erdosa. Are you joking. Starting from when does Ethiopian government started respecting people’s attitude? Is it because now the Amaras are leading the war. Why not he listen to Oromos when they unanimously said no he and his click dismantled Oromo organization.

  • @solomoneritreanwisdom9180
    @solomoneritreanwisdom9180 3 года назад +2

    Eritrea never been a part of Ethiopia you guys should know better

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 года назад

      That is according to Shabia not factual history

    • @jemalebrahim258
      @jemalebrahim258 3 года назад +1

      ኤረትራ የምትባል ሀገረ ሰምተንም አይተንም አናቅም

  • @eagleconsultancy4442
    @eagleconsultancy4442 3 года назад

    ጋዜጠኞው ቢመራው አይሻልም?

  • @getasfawhaila2633
    @getasfawhaila2633 3 года назад

    ምግብ ስለምትሰጠን 7 ፐርሰንት አሜሪካ አያገባትም ማለት አይቻልም ብለህ ካንተ አንደበት ሲደመጥ ሲሰማ እኔ አፈርኩኝ ባንተ ቦታ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 года назад

      Nothing to be embarrassed about as it's the fact, wenchit sebari yibalal amara siterit

  • @mohammedhussein3293
    @mohammedhussein3293 3 года назад

    You wishful thinker dr. Ursedo you say this will be the last problem Ethiopia is facing. I tell you this will be the easiest of the worst situations. You are inviting problems by raising untimely slogans like smashing nationalists. All your hope is on Abiy. Believe it or not Abiy will be thrown to the trash can by Amhara militants . I don’t know what would you say when sis happens.

  • @degumelaku5359
    @degumelaku5359 3 года назад

    You Ersido guy is hiddenly supporting TPLF.

  • @et_shadow5415
    @et_shadow5415 3 года назад

    Ersido Lendebo has no discussion manner at all - ቂጣ የቀደደዉ አፍ ከአንጎሉ የሚመጣለትን ትእዛዝ የማይቀበል ችኩል - ለማዉራት የሚቸኩል....ኡፍ እንዴት እንደምትደብር !

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 3 года назад

    ዶ፣ኤርሳዶ፣ወሬህ፣ያስጠላል፣አቁም፣አትሽመድመድ

  • @tigistlakew9032
    @tigistlakew9032 3 года назад

    ይሄ መላጣ ሰውዬ ምን አለበት የሰው ወሬ ብታስጨርሽ ምን አይነቱ ብሽቅ ነው?

  • @ermiastassew8300
    @ermiastassew8300 3 года назад

    wushoch nachehu tera

    • @johnf906
      @johnf906 3 года назад

      Sew wusha kehone… Antem Alkerelehm..