በምጥ ህመም መሰቃየት ቀረ! Epidural Analgesia (የምጥ ህመም ማስታገሻ) ዶ/ር ሳምራዊት ገ/ሚካኤል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2024

Комментарии • 23

  • @hiwottakele8206
    @hiwottakele8206 4 дня назад

    በጣም እፎይታን ሰጥቶኝ ነበር። እኔ ሄመን ነበር የወለድኩት። ግን ኢፒዱራል እንደ እኔ ምጥ ለከበደው ሰው ፍቱን ማስታገሻ ነበር። ከእግዚአብሔር በታች!

  • @meklitkassahun-ub2kb
    @meklitkassahun-ub2kb 3 месяца назад

    Please anesthetists wed anestheologist develop yargale?

  • @hanalegese137
    @hanalegese137 2 месяца назад

    Ye wegb emam aeymtam ?

    • @ethiotebibhospital3884
      @ethiotebibhospital3884  2 месяца назад

      ሰላም ከ Epidural analgesia በሁዋላ የተወሰነ የወገብ ህመም የመታየ እድሉ ከፍ ያለ ሲሆን ነገር ግን በ ተወሰኑ ቀናት (እስከ 10)ውስጥ ይጠፋል።

  • @seadaseada3846
    @seadaseada3846 7 месяцев назад

    የትነዉ አዲራሻሺ ንገሪኝ

    • @ethiotebibhospital3884
      @ethiotebibhospital3884  6 месяцев назад

      ሰፈረ ሰላም አዲስ አበባ ፣ ከውቶቢስ ተራ ወደ ኮልፈ በሚወስደው መንገድ ላይ። ቀጠሮ ለማስያዝ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉ።

  • @HussenMohammed-zy6gp
    @HussenMohammed-zy6gp 7 месяцев назад +1

    በርቱ ኢትዮ ጠቢቦች የጠበብቶች ስብስብ መሆናቹን እያየን ነው

    • @ethiotebibhospital3884
      @ethiotebibhospital3884  6 месяцев назад

      እናመሰግናለን ! ሁሌም ለጤናዎ እንተጋለን።

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu6150 6 месяцев назад +1

    ዶክተር ሁለት ግዜ በኦፕሬሽን የወለደች ሴት ይሄን ተጠቅማ ሶስተኛውን በምጥ መገላገል ትችላለች?????

    • @ethiotebibhospital3884
      @ethiotebibhospital3884  6 месяцев назад

      2 ጊዜ በኦፕሬሽን የወለደ ሰው በምጥ መውለድ ስለማይችል የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆን አይችልም።

  • @LilyDemse
    @LilyDemse 7 месяцев назад

    ዶር የልብ ህመምተኛም ሳይሰቃይ መውለድ ይችላል ማለት ነው?

    • @ethiotebibhospital3884
      @ethiotebibhospital3884  6 месяцев назад

      ሰላም አዎ ይችላል። የልብ ህመም ላለባቸው ሰዎች ደግሞ ኢፒዱራል የምጥ ህመም ማሳታገሻ መስጠት አስፈላጊ ይሆናል።

  • @burtkandamtew164
    @burtkandamtew164 7 месяцев назад

    አድራሻ የትነው

    • @ethiotebibhospital3884
      @ethiotebibhospital3884  6 месяцев назад

      ሰፈረ ሰላም አዲስ አበባ ፣ ከውቶቢስ ተራ ወደ ኮልፈ በሚወስደው መንገድ ላይ። ቀጠሮ ለማስያዝ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉ።

  • @tigistasfaw986
    @tigistasfaw986 7 месяцев назад

    Wow beka aun ewldalwe

  • @biriktidemeke
    @biriktidemeke 7 месяцев назад

    Yet nw mitegnahute

    • @ethiotebibhospital3884
      @ethiotebibhospital3884  6 месяцев назад

      ሰፈረ ሰላም አዲስ አበባ ፣ ከውቶቢስ ተራ ወደ ኮልፈ በሚወስደው መንገድ ላይ። ቀጠሮ ለማስያዝ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉ።

  • @sorettilemlem7944
    @sorettilemlem7944 4 месяца назад

    አንድ ጊዜ በኦፕሬሽን የወለደች ሴት መጠቀም ትችላላች?

    • @Amharawit188
      @Amharawit188 3 месяца назад

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @ethiotebibhospital3884
      @ethiotebibhospital3884  19 дней назад

      ሰላም ሌሎች መሟላት ያለባቸው ሁኔታዎች እስከተሟሉ ድረስ መጠቀም ትችላለች

  • @MesiMesi-xw2ej
    @MesiMesi-xw2ej 6 месяцев назад

    በሁሉ ሆስፒታል ይገኛል?

    • @ethiotebibhospital3884
      @ethiotebibhospital3884  6 месяцев назад

      ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ ሰፈረ ሰላም አዲስ አበባ ፣ ከውቶቢስ ተራ ወደ ኮልፈ በሚወስደው መንገድ ላይ። ቀጠሮ ለማስያዝ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉ።