🛑 የመተተኞች ጉድ 🛑የእናንተን እጣ ፈንታን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • THE SECRET OF SPIRITUAL REALMS .
    #morningworshipsongs
    #የፀሎትመዝሙሮች
    #amazing
    #protestant
    #mezmurmezmur#prophetmiracleteka #propheteyuchufa #ethioforumኢትዮፎረም #ethioforumኢትዮፎረም #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #ebs #mezmur #abelbirhanuየወይኗልጅ #jesus #berekettesfaye #awtarukebede #amleko #ebs #ebstv #newmezmur #protestant_mezmur #awtarukebede #mezmur #mezmurprotestant #መዝሙር #አምልኮ #praying #ebs #worship #jesus #jesuschrist #saifu_on_ebs #ethiopia #ethiopianews #church #ሀበሻቲክቶክ #christ #eyuchu #mezmurorthodox #mezmuretewahido #ኢየሱስ_ክርስቶስ #abiyahmed #hanatekle
    #fetadaily
    ‪@prophetmiracleteka9203‬ ‪@Prophet_Jossy_Elijah‬ ‪@propheteyuchufaamharic‬ #habesha #yitbarekalemu ‪@elshadayorthodoxmedia‬
    ‪@ንቁሓንreactiomezemur‬
    ‪@mezmurzorthodox-2129‬
    ‪@Ybiblicaldream1‬ ‪@nati_abraham‬ ‪@ANOINTINGTVCHANNEL‬
    ‪@prophetamanueldabaSubscribe777‬
    ‪@MARSILTVWORLDWIDE‬
    ‪@kingdomsoundministry‬
    #berekettesfaye

Комментарии •

  • @יונימראיד-פ1ת
    @יונימראיד-פ1ת 5 дней назад +1

    አሜን ክብር ምስጋና ለጔታ ይሁን ለዘላለሙ አሜን የመሬት መንፈስ በጔታ በኢየሱስ ስም ፈረሰ ቀበር ተሠበረ

  • @የኪዳንልጅ-ጘ8ነ
    @የኪዳንልጅ-ጘ8ነ 15 дней назад +7

    የመተት መንፈስ እግዝአብሔር ይምታዉ እኔ የምሰራበት ሰዎቹ በጣም መተተኞች ናቸዉ እኔ እንድከስር በሽተኛ እንድሆን ብቻ የማያደርጉት ነገር የለም ጌታ ግን ስሙን ጠርቼ አላሳፈረኝም በብዙ እየባረከኝ አንድም ቀን ሳልታመም በጣም አምሮብኝ በሞርታኞቼ ቤት እየሰራዉ ለቤ/ክ/ያን አስራት እየከፈልኩ ምድያ ላይ ጌታን እያገለገልኩ ጌታ በጣም እየረዳኝ ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @senaitkebedewoldekiros2403
      @senaitkebedewoldekiros2403 15 дней назад +1

      እረ ለኔም ፀልይልኝ ባክሽ በመተተኞች ተከብባያለሁ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 18 дней назад +5

    ደጋሚውም አስደጋሚውም መልሶ ለራሳቸው ያድረገው የዘወትር ፀሎቴ ሆኗል ተባረክልን🙏

  • @Shegitu5
    @Shegitu5 6 дней назад

    እግዚአብሄር ይባርክህ 🙏

  • @EtagegnZewudu
    @EtagegnZewudu 15 дней назад +2

    አሜን አሜን በጣም ድቅ ትምርት ነዉ ተባረክ

  • @hanazgeye4284
    @hanazgeye4284 14 дней назад

    Bless you more❤

  • @mussiehabtemariam2057
    @mussiehabtemariam2057 15 дней назад +1

    AMEN AMEN 🙏

  • @halawaaliyi24
    @halawaaliyi24 10 дней назад

    አሜንንንንን የእግዛብሄር ስም ይባረክ

  • @samieg2561
    @samieg2561 17 дней назад +3

    አሜን አሜን በእየሱስ ስም የኔ እድል ፈንታ ከጌታ ነው ።በእየሱስ ስም ጠላቴ ስራህን አፈረስኩት ይፍረስ እቅድህ ይበላሽ የኔነገር ሁሉ ልቀቅ ስውር እጅህ ይታሰር አሜን።

  • @TabechArata
    @TabechArata 18 дней назад +1

    Amen Amen Eyesuse Geta New❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbebaTesfaye-rm1oe
    @AbebaTesfaye-rm1oe 18 дней назад +9

    አሜን አሜን ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሕ። እባክህ በፀሎትህ ጊዜ ፀልይልኝ እባክህ ለብዙ አመት የተያዘብኝ ጉዳይ አለኝ።እንደሚፈፀም ጌታ ተናግሮኛል ግን ዘገየብኝ።አሁን ምንም ስራ የለኝም እባክህ ወንድሜ በጸሎትህ አግዘኝ።።።።

    • @MeronHailezgi
      @MeronHailezgi 18 дней назад

      ጌታ ታማኝ ነው ወንድሜ አይዞህ ይመጣል ጌታ

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 17 дней назад +3

      ፀልየሽ ልታገኚ የልጅነት ስልጣን ተሰጥቶሻል ሳትፈሪ ሳትጠራጠሪ ተማምነሽ ፀልይ ይፈጥናል

    • @سمرهسمرهه
      @سمرهسمرهه 17 дней назад

      እሺ❤

    • @shimelisabera-k7y
      @shimelisabera-k7y 17 дней назад

      Yenem ye canada visa alkolign debtarawoch yazugn betam yazazinal

    • @የኪዳንልጅ-ጘ8ነ
      @የኪዳንልጅ-ጘ8ነ 15 дней назад

      እግዝአብሔር የተሻለ አለዉ አይዞህ❤❤

  • @Meskerem-l4q
    @Meskerem-l4q 18 дней назад +1

    Amen 🙏 amen amen amen amen 😢😢 amen 🙏 amen thank

  • @tsehaygebremariam7966
    @tsehaygebremariam7966 18 дней назад +2

    Amen God bless you 🙏. 🙏❤

  • @EthiopianEthio-c5h
    @EthiopianEthio-c5h 17 дней назад +1

    Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥

  • @gelilajosh
    @gelilajosh 17 дней назад

    አሌክ እናመሰግናለን ተባረክ🙏

  • @BirukAmare-j8q
    @BirukAmare-j8q 18 дней назад +1

    ወንዲሚተባረክ በረታ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀልይ

  • @سمرهسمرهه
    @سمرهسمرهه 17 дней назад

    አሜን ተባረክ ወንድም

  • @wesenambaye1200
    @wesenambaye1200 18 дней назад

    Amen and adayi

  • @DanielTemesgenBrhanu-e7b
    @DanielTemesgenBrhanu-e7b 16 дней назад

    አሜን ይወገድልኝ የመተት መንፈስ

  • @EteneshSebeta
    @EteneshSebeta 18 дней назад +1

    Ameen Amee Ameen I resiv it papa

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu5780 17 дней назад +1

    bless you again

  • @hasenaniges2338
    @hasenaniges2338 18 дней назад +2

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @هنا-ض1ب
    @هنا-ض1ب 18 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @MiraMirahat
    @MiraMirahat 18 дней назад +1

    በጌታ ስም አሜን አሜን አሜን አሜን የአበቴ ቡሩቱው ዘመን የተባርክ ይሁን ❤❤❤❤❤ ጅግና

  • @HaregAbboy
    @HaregAbboy 18 дней назад +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RegatMengis
    @RegatMengis 18 дней назад +2

    Amen Amen Amen 🙏

  • @AyateMohmmed
    @AyateMohmmed 18 дней назад +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @genetshiferaw7160
    @genetshiferaw7160 16 дней назад

    ልክ ነህ ወንድሜ መታበይ አያስፈልግም መፃም መፀለይ ነው እንደእምነታችን ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ

  • @FikerteWodajo
    @FikerteWodajo 18 дней назад +1

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ!!!

  • @zebibakedir2184
    @zebibakedir2184 16 дней назад

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @tinsaete9459
    @tinsaete9459 18 дней назад +1

    Amen 🙏

  • @EteneshSebeta
    @EteneshSebeta 18 дней назад +1

    I conect in Jesus name .

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 18 дней назад +1

    Amen Amen Amen🙏🔥
    Amen Amen Amen🙏🔥
    Amen Amen Amen🙏🔥

  • @BettyAyele-u5b
    @BettyAyele-u5b 18 дней назад +1

    Amennnn be eyesus sime blessed 🙏🙏♥️♥️

  • @sisayhailu6693
    @sisayhailu6693 18 дней назад +1

    Ameeen Ameeen Ameeen

  • @laliselucho6568
    @laliselucho6568 18 дней назад +1

    Amen

  • @MeazaTeferi-s6h
    @MeazaTeferi-s6h 18 дней назад +1

    Amen amen amen

  • @almatsahay1164
    @almatsahay1164 18 дней назад +1

    Amen Amen Amen Amen 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🤲🤲🤲🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏

  • @teshayWoyisho
    @teshayWoyisho 17 дней назад

    ተባረክ፡ዘመን፡ይለምልም፡አትያዝ፡አትገደብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 18 дней назад +1

    God Bless you man of God

  • @messenger123j
    @messenger123j 18 дней назад +1

    ❤❤❤❤ ተባረክ ስለ ጠቆምከን

  • @AlmazAlemu-e4j
    @AlmazAlemu-e4j 18 дней назад +2

    አሜን አሜን በእየሱስ ስም እቅዳቸው ይፍረስ❤❤

  • @RegatMengis
    @RegatMengis 18 дней назад +2

    God bless you ❤ Alex

  • @aliyeeyeewaalaa7717
    @aliyeeyeewaalaa7717 18 дней назад +1

    Ameen❤

  • @kansuBaa-qv2us
    @kansuBaa-qv2us 18 дней назад +1

    Geta yibark tselylgn🙏🙏🙏🙏 please

  • @mimimezgebu3471
    @mimimezgebu3471 17 дней назад

    አሜን አሜን

  • @AbigyaSolomon-ks4ir
    @AbigyaSolomon-ks4ir 18 дней назад +1

    በትክክል እግዚአብሔር መንግሥታችውን ይገልብጥ

  • @dawitwelegebrial5038
    @dawitwelegebrial5038 6 дней назад +1

    Amno bedane sew lay ymserat edil yelwem

  • @Saralema9859yourhandie
    @Saralema9859yourhandie 18 дней назад

    አሜንንን አሜንንን በየሱስ ስም የቸላም ስራ ይፈረስ

  • @-WorshipHome
    @-WorshipHome 18 дней назад +1

    Geta hoy erdan ❤❤❤❤ tebarek wendemachin

  • @WinnerGold-l6o
    @WinnerGold-l6o 18 дней назад +1

    yes 100% true ❤

  • @رازانالجيزاني
    @رازانالجيزاني 18 дней назад

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen I received it 🙏🙏🙏🙏🙏 ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 18 дней назад

    Amen in Jesus mighty name!!!

  • @ferewotferewot451
    @ferewotferewot451 17 дней назад

    አሜን በናዝሬቱ በኢየሰስ ስም

  • @fashionandbeauty8551
    @fashionandbeauty8551 13 дней назад

    Yesss ameeeeeeeen tbarwal zare kne lay

  • @mimimezgebu3471
    @mimimezgebu3471 17 дней назад

    በየሱስም የኔ ነገር አይወሰድም

  • @Megertuleman
    @Megertuleman 17 дней назад +1

    ጌታ አይምሮዋችን ይክፈትልን አሜን፣4ቴ ስራ ተዘጋብኝ ጌታ ስራዬን ይክፈትልኝ

  • @tesfayzeru8025
    @tesfayzeru8025 18 дней назад

    አሜን

  • @tige-p2h
    @tige-p2h 16 дней назад

    Amnne

  • @hiwotehiwot2674
    @hiwotehiwot2674 18 дней назад

    ተባረክ በብዙ❤

  • @غرامالكثيري-ط5ف
    @غرامالكثيري-ط5ف 18 дней назад

    God bless you🙏🙏

  • @ShibrieTadesse
    @ShibrieTadesse 16 дней назад

    Geta ybarkh

  • @TegestTegest-b1t
    @TegestTegest-b1t 18 дней назад

    Tebarke getaa ybarekee ewentenew ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WaqayyoogaaridhaGaaridh
    @WaqayyoogaaridhaGaaridh 18 дней назад

    Ameeeeeeeeeeeeeeeen❤❤❤❤❤❤ Ameeeeeeeeeeeeen

  • @Christian2life1w
    @Christian2life1w 18 дней назад +3

    በእውነት እኔ ጋደኛዬ ተሰርቶበት እድሉ ተወስዶበት አውቃለሁ የት ይደርሳል የተባለ ልጅ የቡና መጠጫ ሆነ ይህ እኛን የሚያነቃ መልዕክት ነው ለቤተሰብ መፀለይ አለብን ሌሎች አይተኙም ለማስመተት እኛ ግን አንቀላፍተናል ጌታ ይርዳን

  • @ProphetAlex-kj4tw
    @ProphetAlex-kj4tw 18 дней назад

    God bless u ❤❤❤ ALex

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 17 дней назад

    አሜን የኔ እድል ፈንታ በኢየሱስ እጅ ነው።❤❤❤

  • @JannatTesfaye
    @JannatTesfaye 18 дней назад

    Tabarak bro

  • @SamsungM13-l1e
    @SamsungM13-l1e 17 дней назад

    ወንድሜ ለእኔና ለወንድሜ ፀልይልኝ

  • @hiwotehiwot2674
    @hiwotehiwot2674 18 дней назад

    ተባረክ ወንድማችን ❤
    አንተ ብሩክ ነህ እናመሰግናለን እኔ እጂግ እየተባረኩ አስተሳሰቤ እየተቀየረ ነው❤ በርታ እየጠቀምከን ነው በብዙ ❤ከዚህ በላይ ለምልም❤❤❤❤

  • @SamsungM13-l1e
    @SamsungM13-l1e 17 дней назад

    ባክ አድርጌ ጠላት ትምህርቴን: ሞገሴን መከናወኔን የወንድሜን አእምሮ ወስዶ በብዙ ስቃይ አሳለፍኩ በእግዚአብሔር ምህረት ወደጌታ መመለስ ችያለሁ: የእናቴ ጓደኛ ምንም ሳላደርጋት ትዝታለች ግን ጌታ በምህረቱ ከልሎኛል

  • @alayutesfaye9594
    @alayutesfaye9594 18 дней назад

    Ameeeeeeen

  • @AbigyaSolomon-ks4ir
    @AbigyaSolomon-ks4ir 18 дней назад +1

    እውነት ነው ይሄው ባለቤቴን በሞኝነት አክስረውት ሱቁን ሊዘጋ ነው፣ፀሎት ያስፈልገናል በጣም

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 17 дней назад +1

      ምርኮ በእየሱሰ ስም ይመለስ የጠላትን ስራ አፈራረስኩ እንደገና በሀይል ተሞልቶ ተነስቶ ከብሮ ጠላቶቹን ያስደነግጣል አሜን

    • @AbigyaSolomon-ks4ir
      @AbigyaSolomon-ks4ir 17 дней назад

      @@kokotubeኮኮሚዲያ አሜን

  • @FisehaSamuel-uw9gt
    @FisehaSamuel-uw9gt 13 дней назад

    TBAREK EFelghaleku ebak silkhim xaflin

  • @MisirMamy
    @MisirMamy 18 дней назад

    እኔም ብዙ ጊዜ ገጥሞኛል ግን ፈጣሪ ስላልፈቀደነው ብዬ ዝም እላለው ከአንዴም ሶስት ጊዜ ተበላሽቶብኛል ሁሉም ነገር አልቆ መጨረሻ ላይ ይዘጋብኛል😢😢😢

  • @هنا-ض1ب
    @هنا-ض1ب 18 дней назад

    እውነት ነው እኔ ባጠቃላይ ብዙ ጊዜ ነወ እሱሁን ግን ጌታ አወቃ

  • @AdnchiWldsbt
    @AdnchiWldsbt 18 дней назад

    wauwu,alksi,tabrki

  • @engedaEsayas
    @engedaEsayas 18 дней назад +4

    በኢየሱስም የመተት መንፈስ ይመታ ሰው እንዴት በገዛ ቤተሰቡ ላይ ያሰራል ያሳዝናል

  • @bontudamena894
    @bontudamena894 17 дней назад

    Please pray for me . I am feeling like something going wrong. Betam gera gebetogn yanten temehert seketatel yemigebugn negeroch yalu yemeselegnal please yeEgziabeher tsegawu endivezalegn betseloteh asebegn tebarek.

    • @Alexandermiracleteka
      @Alexandermiracleteka  17 дней назад

      Ok i will

    • @Alexandermiracleteka
      @Alexandermiracleteka  17 дней назад

      በተደጋጋሚ እንዴት ነው ማገኝህ ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ ለእናንተ የተዘጋጀ የፀሎት ህብረት አለ ቴሌግራም ላይ ተቀላቀሉ
      👇
      t.me/+foIJXvSQimJhZjg8
      t.me/+foIJXvSQimJhZjg8

  • @kokotubeኮኮሚዲያ
    @kokotubeኮኮሚዲያ 17 дней назад +1

    የዘሩትን በ10 ጊዜ እጥፍ ሲያጭዱ አይተናል ዞር ብለን ስናያቸው ሁሉም ደርቀዋል እውነትን ይዞ ለሚፀልይ ምርኮ ያስመልሳል አያያያያ እየሱስ ክርስቶስ አሁንም ክበርልኝ ክብሬ ቀንዴን ከፍ ከፍ አደረግህ

  • @DerebMariga
    @DerebMariga 18 дней назад

    ❤❤❤

  • @hiwotehiwot2674
    @hiwotehiwot2674 18 дней назад +1

    ❤ላይክ አድርጉት ቅዱሳን❤

  • @WinnerGold-l6o
    @WinnerGold-l6o 18 дней назад

    ❤❤ ❤❤

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 18 дней назад

    Very true the Bible says the persons enemy is his or her own family

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 17 дней назад

      his own family means negative thoughts not real families .but still family members some of them are not good

  • @blessed3075
    @blessed3075 18 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @AmharicChristiannews
    @AmharicChristiannews 18 дней назад

    welcome come bro ❤

  • @tesematamiru7609
    @tesematamiru7609 18 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemayehusolomon6947
    @alemayehusolomon6947 17 дней назад +1

    ካልታወቀበት አይቻልም::

  • @SPECIALVIDEOS-7
    @SPECIALVIDEOS-7 18 дней назад +1

    Ere sile kiristos fikir iseralewu yalkewun tewukewu inde?

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 18 дней назад +3

    የኢትዮጵያንውያንን እድል ፈንታ ነጥቆ እየበላ ያለ የኦነግ መንጋ በጌታ ስም እሳት ይብላው🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @zebibakedir2184
      @zebibakedir2184 16 дней назад

      Tseleyesh moteshal mastewal yistesh, wegiyash kesegana dem ayihun kezhi kefuu zendo inji

  • @messenger123j
    @messenger123j 18 дней назад

    ክርስቲያኖች ችላ ያሉት ጉዳይ ነው መንቃት አለብን

  • @dawitwelegebrial5038
    @dawitwelegebrial5038 6 дней назад +1

    Gen eko be geta kehonen ehe nger begavlay menm gulbet alw

  • @wesenambaye1200
    @wesenambaye1200 18 дней назад

    Endet now selkey endet #

  • @Ethio-FTiktoker
    @Ethio-FTiktoker 18 дней назад

    ኧረ ሰው ተከፋፍቷል ምን አለ ብተሄድ ለእነርሱም ትጠቅም ነበር ሰው እንዴት በቅርቡ ሰው ይሰራበታል ከባድ ዘመን ላይ ነን

  • @rahelhmariam7963
    @rahelhmariam7963 18 дней назад +2

    “በያዕቆብ ላይ አስማት የለም፥ በእስራኤልም ላይ ምዋርት የለም፤ በጊዜው ስለ ያዕቆብና ስለ እስራኤል፦ እግዚአብሔር ምን አደረገ! ይባላል።”
    - ዘኍልቁ 23፥23
    የእግዚአብሔር ቃል ይህንን ይላል ሟርት ድግምት ጥንቆላ ማንኛውም የጨለማ ስራ በክርስቲያን(በክርስቶስ እየሱስ ባለነው ላይ) አይከናወንም።!!!!
    አንተስ ምን ትላለህ!?
    በእርግጥ ጥሩ ጥሩ አሳቦችን ታነሳለህ እኔም እሰማአለሁ! ነገር ግን ያንድን ፀበል የምትመላለስን ያላመነችን ሴት ታሪክ ምሳሌ አድርገህ ለክርስቲያኖች ማቅረብክን አልቀበለውም።!!! ምክንያቱም ማንም ቢናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር ተብሎ ተፅፏልና።!!አንተ ደግሞ የክርስቲያኖች አስተማሪ እንጂ የአሕዛብ መምህር አዬደለህምና!!!

    • @Alexandermiracleteka
      @Alexandermiracleteka  18 дней назад +1

      ኧረ እህቴ ተይ ለማያምን የማይገደው እግዚአብሔር የለም ! የእኔ መልዕክት ሁለንተናዊ ነው ! መልዕክቱን ጨርሰሽ ስሚ የተናገርኩት ነገር አለ መሃል ላይ አሁን ለጠየቅሺው ጥያቄ ሲቀጥል እውነት ክርስቲያኑ (ወይም ያመነው ) ከመንፈስ ጥቃት ክርስቲያን መሆኑ ብቻ ይጠብቀዋልን ? ስንቱ ክርስቲያን አገልጋይ ሳይቀር አፍዝዘው ተበልቶባቸዋል እንደ ማውራት ቀላል አይደለም መኖር አልጠፋኝም ሀሳብሽ ተረጋጊ sister 🙏

    • @-WorshipHome
      @-WorshipHome 18 дней назад

      ​@@Alexandermiracleteka ልክ ብለሃል ሐዋርያው ጳውሎስ የዲያቢሎስን ሽንገላ እንድትቃወሙ ብሎ የተናገረው ክርስቲያኖችን አይደለም ? የኤፌሶን ክርስቲያኖችን የእግዚአብሔርን እቃ ጦር ልበሱ ብሏል ተባረክ ወንድችን አንዳንድ እንደ እነዚህ አይነት ሰዎች ሲፅፉ አትመልስላቸው አንተ ቀጥል ዝም ብለህ ወንድማችን

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 18 дней назад

      አሁን አንቺ በነፃነት ነው የምትኖሪው ?እንደተነገረልሽ ኢየሱስ በሰራልሽ ስራ ልክ ነው የምትኖሪው ?እስኪ እራስሽ ተመልከቺ በአፍ ማውራት እና በህይወት መኖር ይለያያል ።

    • @c.tm.u6006
      @c.tm.u6006 17 дней назад

      በልጁ በእየሱስ አምኖ ዳግም የተወለደ ክርስቲያን ወደ ማይታይ ትልቅ ጦር ሜዳ እንደገባ ወታደር ነው ። ነገር ግን ብቻውን ስላልሆነ ክርስቲያን ድል አድራጊነቱ ጥርጥር የለውም በርትቶ መፀለይ የእግ/ርን መንፈሳዊ ሰይፍ (ቃል) መያዝ በእግ/ር መንፈስ መመራት እና በእግ/ር ሃይል መሞላት ስንችል ስውሩ ጠላታችን ይሽመደመዳል ብቻ ሳይሆን ከፊታችን መሸሽ ሁሉ ይጀምራል። ዬሐ መል 4፡4 ልጆች ሆይ እናንተ ከእግ/ር ናችሁ አሸንፋችኾቸውማል በአለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና። በሌላም የመፅሐፍ ክፍል ቤተክርስትያኔን የገሃነም ደጆች አይችሏትም ።

  • @يسراءال
    @يسراءال 18 дней назад

    አልገባኝም? አንተ ሰይጣንን እያገዘፍከው ነው?

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 17 дней назад

      አይደለም ግንዛቤ እንዲኖር ነው እኔ በፊት ሰው ሁሉ እንደኔ ይመስለኝ ነበረ እናም ብዙ ነገር ጠቀመኝ

    • @c.tm.u6006
      @c.tm.u6006 17 дней назад +2

      ቢያገዝፈውም እይገዝፍም የተጣለ ስለሆነ የወንድሞች ከሳሽ ተጥልዋል መፅሐፍ እንደሚል ነገር ግን ወደር የማይገኝለት ተንኮለኛ እንደሆነም ልብ ልንል ይገባል ከገነት ያስባረረን ወደዚህ ጭንቅ ወደ ሞላበት አለም ያስገባን ክርስቶስንም ያንን ሁሉ መከራ ስለ እኛ እንዲቀበል ያደረገው ይኼው መሠሪ መሆኑን ማስተዋል ይጠይቃል። ስለዚህ ፀንተን እንዋጋው የቆመን እንጂ የወደቀን ማሸነፍ ቀላል ስለሆነ ድሉ የእኛ ነው።

  • @MeronHailezgi
    @MeronHailezgi 18 дней назад

    Thank you brother bless you 🙏 how we can contact you? Do you have Telegram?

    • @Alexandermiracleteka
      @Alexandermiracleteka  17 дней назад

      በተደጋጋሚ እንዴት ነው ማገኝህ ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ ለእናንተ የተዘጋጀ የፀሎት ህብረት አለ ቴሌግራም ላይ ተቀላቀሉ
      👇
      t.me/+foIJXvSQimJhZjg8
      t.me/+foIJXvSQimJhZjg8

    • @Alexandermiracleteka
      @Alexandermiracleteka  17 дней назад

      በተደጋጋሚ እንዴት ነው ማገኝህ ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ ለእናንተ የተዘጋጀ የፀሎት ህብረት አለ ቴሌግራም ላይ ተቀላቀሉ
      👇
      t.me/+foIJXvSQimJhZjg8
      t.me/+foIJXvSQimJhZjg8

  • @Alexandermiracleteka
    @Alexandermiracleteka  17 дней назад

    በተደጋጋሚ እንዴት ነው ማገኝህ ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ ለእናንተ የተዘጋጀ የፀሎት ህብረት አለ ቴሌግራም ላይ ተቀላቀሉ
    👇
    t.me/+foIJXvSQimJhZjg8
    t.me/+foIJXvSQimJhZjg8

  • @ferewotferewot451
    @ferewotferewot451 17 дней назад

    አሜን በናዝሬቱ በኢየሰስ ስም

  • @zebibakedir2184
    @zebibakedir2184 16 дней назад

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen