Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
This is nice explanation keep it up!!!
❤❤❤❤ 7:37
❤❤❤❤ 30:52
ኤርምያስና ፕሮግራምህ ሐገርን ሚጠቅም ነውና በርታ
.❤ 40:43
❤❤❤ 13:14
❤❤ 13:37 😊
ኤርሚያስ ከዶ/ር ትልቅ ትምህርት ተማር ከጭፍን ጥላቻ ተው
ኤርሚ የኔ ቅን የተኩስ አቁም ስምምነቱ እስኮፕ ብለህ ስትጠይቅ ምን ገባኝ መሠለሕ ፋኖ ያለዉ የዲያስፖራው ዜና ላይ ብቻ እንደሆነ ነው.....😭😂 እኔ ደሴ ኗሪ ነጋዴ ነኝ ከአ.አ በየቀኑ እቃ ይጫናል። አልፎ አልፎ ለሰአታት ከሚከሰት መንገድ መዘጋት ውጭ ሽዋም ሆነ ደ.ወሎ ሀገር አቋራጭ መንገድ ላይ ይህነው የሚባል የፀጥታ ችግር የለም።ፋኖ ያዝኩ የሚለው ከከተማ ርቀው የሚገኙ እና የመንግስት መዋቅር ቀድሞ የፈረሠባቸውን አካባቢዎች ነው፤አሳዛኙ ነገር ያደግ አርሶ አደር ማዳበሪያ የለመደ እርሻውን እና የዘመናት እርስቱን ትቶ መሄድ ስላልቻለ እና አማፂያኑ የእርዳታ ድርጅት ሠራተኞችን ከዝርፊያ እና እገታ አልፎ ግድያ ጭምር ሲፈፅሙባቸው ስለነበር ነው አለማቀፍ ድርጅቶቹ የወጡት።ጥሩው ነገር አሁን ቢያንስ ለቡግና ወገኖች የተግባር ምላሽ መሠጠቱ ጥሩ ነው።❤
According to Ermias Ethiopia is prospering lol
This is nice explanation keep it up!!!
❤❤❤❤ 7:37
❤❤❤❤ 30:52
ኤርምያስና ፕሮግራምህ ሐገርን ሚጠቅም ነውና በርታ
.❤ 40:43
❤❤❤ 13:14
❤❤ 13:37 😊
ኤርሚያስ ከዶ/ር ትልቅ ትምህርት ተማር ከጭፍን ጥላቻ ተው
ኤርሚ የኔ ቅን የተኩስ አቁም ስምምነቱ እስኮፕ ብለህ ስትጠይቅ ምን ገባኝ መሠለሕ ፋኖ ያለዉ የዲያስፖራው ዜና ላይ ብቻ እንደሆነ ነው.....😭😂
እኔ ደሴ ኗሪ ነጋዴ ነኝ ከአ.አ በየቀኑ እቃ ይጫናል። አልፎ አልፎ ለሰአታት ከሚከሰት መንገድ መዘጋት ውጭ ሽዋም ሆነ ደ.ወሎ ሀገር አቋራጭ መንገድ ላይ ይህነው የሚባል የፀጥታ ችግር የለም።
ፋኖ ያዝኩ የሚለው ከከተማ ርቀው የሚገኙ እና የመንግስት መዋቅር ቀድሞ የፈረሠባቸውን አካባቢዎች ነው፤
አሳዛኙ ነገር ያደግ አርሶ አደር ማዳበሪያ የለመደ እርሻውን እና የዘመናት እርስቱን ትቶ መሄድ ስላልቻለ እና አማፂያኑ የእርዳታ ድርጅት ሠራተኞችን ከዝርፊያ እና እገታ አልፎ ግድያ ጭምር ሲፈፅሙባቸው ስለነበር ነው አለማቀፍ ድርጅቶቹ የወጡት።
ጥሩው ነገር አሁን ቢያንስ ለቡግና ወገኖች የተግባር ምላሽ መሠጠቱ ጥሩ ነው።❤
According to Ermias Ethiopia is prospering lol