እነ አሸብርን ያስደነገጠ ዜና ተሰማ/ተቆረጠባቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • #entertainment #meznagna #africa voice
    donkey tube | seifu on ebs | ebs tv worldwide | podcast | meznagna | entertainment

Комментарии • 35

  • @davidbelay7423
    @davidbelay7423 21 день назад +8

    ብዙ አትጨነቁ በላቸው አሸብርን ባሕል እና ስፖርት ሚንስትር ቢሮ ኢትዮጵያን እንዲያዋርድ ኢትዮጵያዊነትን እንዲያደቅ ከፍተኛ ሃላፊነት ጥለውበታል
    ኦነግ እና ኦፌኮ የኢትዮጵያን የኢትዮጵያዊያንን ክብር የሚመኙ እንዳይመስለን ሁላችንም እንጠንቀቅ

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 21 день назад +4

    መንግስት እነኝህን ሙሰኞች ላይ መንግስት እርምጃ መዉሰድ አለበት :: ምክንያቱም የአገሪቷን ንብረት አባክነዋል , ሙስና ሰርተዋል , የአገሪቷን ህዝብና ባንዲራ አዋርደዋልና በመሆኑም ሙስናን እጠየፋለሁ የሚለዉ ብልጽግና ተግባራዊ ማድረግ አለበት !!!!

  • @user-ui4pt2mq7u
    @user-ui4pt2mq7u 21 день назад +3

    በኢትዮጵያ ሕዝብ እና በአትሌቲክሱ ላይ የቀለዱትና የተሳለቁት አሸብር እና ደራርቱ ላይ በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡ

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 21 день назад +3

    እራሱን እንደ ጋንግስተር የሚቆጥር የአትሌቲክስ ሽብር አሸብር እንደ ፕሪግዢን የግል ጦር ሰራዊት አለው እንዴ ? አለቅም የሚያስለቅቀኝም ሃይል የለም የሚለው?

  • @eshetuaklilu6433
    @eshetuaklilu6433 19 дней назад +2

    በማን ወጥቶ ስልጣን ይለቃል

  • @yonasalemshet3658
    @yonasalemshet3658 19 дней назад +1

    ይሄ መታሰር ብቻ ባይሆን መልካም ነው !!! ይሄ ስሙ አሸብር ስራው የማሸበር እንዴት አንድ ሀገር እንደዚ ያሸብራል ግን !!!

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 21 день назад +2

    ጨው ያላሱትን ዓለም አቀፍ አካል ተማምነው ነው። ነገሩ ከተነካሁ ሀገር አሳግዳለሁ ነው። በኢትዮጵያውያን ስም የተገኙ ስልጣን እንዴት እንዲህ በሕዝብ ስሜት ላዬ ማላገጫ ይሆናል?

  • @jhontube3996
    @jhontube3996 21 день назад +3

    ኢሄን ድራማ ለመጨረሽ ከዛኛው ድብርት ውስጥ እንውጣ እስቲ

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 21 день назад +3

    ጓድ አሸብር ለፍርድ ቀርቦ ተገቢው እርምጃ ልወሰዲበት ይገባል። አሸብር አሸባሪ ነው።

    • @veracity8968
      @veracity8968 19 дней назад

      አይይይይመንግስት እእንዳለ?!!! ደራርቱ ትጠበጠባለህ ስትል አልሰማህም ግዜው የእኛ ነውእያለች ነው በስናይበር ትደፈለህ ብላለች

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 21 день назад +7

    አሸብር የሚባል ሰው ዶክተሩ ይሉታል. እፍረት የሌለው ባለጌ ሰው ነው. እግዚያብሔ የኢትዮጵያ አምላክ የእጁን ስጠው ብዬ ከመፀለይ በስተቀር ምንም ማለት አልፈልግም.

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 21 день назад +3

    ይሄ አሸብር የሚባለው ከሰውነት ተራ የወረደ ለሄደው ለመጣው እያለቀለቀ እያሽቃበጠ የሚኖር ሆድ አምላኩ የሆነ ከንቱ ሰውማ ህግ ፊት መቅረብ አለበት።

  • @Gete-i6s
    @Gete-i6s 21 день назад +1

    Bravo!

  • @AsfawBekele-y6w
    @AsfawBekele-y6w 21 день назад +4

    Ashebir must resign

  • @user-ui4pt2mq7u
    @user-ui4pt2mq7u 21 день назад +2

    አሸብር ዶክተርነቱን ያገኘው በብልግና እንደሆነ በይፋ ተናገረ

  • @user-fs4gr4fl3d
    @user-fs4gr4fl3d 16 дней назад

    ጌታዋን የተማመነች በግ ላቷን ዉጭ ታሳድራለች

  • @Demrie
    @Demrie 21 день назад +1

    ዶር አሸብር ምንአለበት ቢለቁ

  • @OliZawde
    @OliZawde 19 дней назад +1

    እናቱ አባቱን የማያቅ ባዳ ዲ/ር ለምን ይልታል

  • @RufaelGaro
    @RufaelGaro 21 день назад +1

    1፣ ምርጫ መጠበቅ ለምን ፈራችሁ??
    2. በግለሰቦች ፍላጎት እና ድንፋታ ህግ አይጣስም ።

    • @Tatof_h7e
      @Tatof_h7e 21 день назад

      ዶ/ር አሸብርን ማንም ሊከሰው አይችልም

    • @abel-fn1ee
      @abel-fn1ee 19 дней назад

      ​@@Tatof_h7e😂😂😂😂 በቅርቡ ሲከሰስ ታየዋለህ

  • @Demrie
    @Demrie 21 день назад +1

    አብይ በዶር አሸብር ምክንያት ችግርውስጥ እንዳትወድቅ

  • @eshetuaklilu6433
    @eshetuaklilu6433 19 дней назад +1

    የአባቱ እርስት አረገው እንዴ? ባለጌ ብልግናውን እንደክብር ያያል እንዴ!

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 21 день назад +2

    በጣም ቅሌታም ሰክረው ሰውእያሙ
    ማንም አያወርደኝም
    ይላል ቀላል ሰካራም ነው
    ጥጋብ
    አብይ ስላላየህ ነው ይመነቅርካል😊

  • @Gete-i6s
    @Gete-i6s 21 день назад +1

    Shame on you!

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 20 дней назад

    Wirkde seporet this time corpition home

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 20 дней назад +1

    Olde midaleya m8nigles bucouse this time corprion time mudaleya firest 15 years mudaliy this time this puchre no name cover

  • @tilahun123
    @tilahun123 21 день назад +2

    ሰውየው በስነ ምግባሩም ቢሆን ለሰው ልጅ ጥሩ አመለካከት ስለሌለው የህክምናው መእረጉንም መነጠቅና ለሰራው ወንጀል ቅጣት ላወደመውም ንብረት (ዘርፎ የወሰደውን የፌዴሬሹን ገንዘብ ማለቴ ነው) በንብረቱ ላይ የውርስ ፍርድ ተፈርዶበት ወደ እስር ቤት ስላክ ያኔ ትክክለኛ ፍርድ ተፈረደ እንላለን።እስከ አሁን ድረስ አገርንና ሕዝብን የገደለውን ሰው፣ እፈነጨና ይባስ ብሎ የማስፈራሪያ ቀረርቶ እያሰማ መቆየቱ ከላይ ያሉትም አይዞህ ምንም ነገር አይነካህም ያሉት ይመስለኛል። ይህ ሁኔታ ደግሞ የእርሱን መጨረሻ አደጋ በተሞላበት ሁኔታ ያፋጥነለታል ።

  • @Tatof_h7e
    @Tatof_h7e 21 день назад

    ጠብቀን ማንም ሊከሰው አይችልም ዶክተር አሸብር እና ደራርቱ የ ሀገር ጆግኖች ናቸው

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 21 день назад +1

    No only Ashbere whete daretu good this pelanen Ashbete firest daretu firest this pelane 20,000,000 million Ethiopian puoblices Economiy d4aretu gifet care risen no sinkai Banje no aribe only this gifet abiy risen ?????? Bicouse Ethiopian puoblices economiy

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 21 день назад +1

    Ashber and Draretu name All Ethiopian pubilices Ethiopian economiy feranes olompices quaripation
    Compline all Ethiopian puoviluces so like good olmpices prisdent side acet cut no including jornaliest Amrican poset
    One ibtrationale fetboll abiy rilition corprion stop abiy mibi giid or bad Etgiopian minestre
    Even all nation all calechre handkling 100% no + intrnationale presnale Amrican poset Abiy rilition one intrnationale fetboll foces no imporetabet bicouse 8btrnationale mines Amrican poset
    Abiy rilition all cirpition all this time Amhara nation no Ethiopian good foces + no handlling abiy jornaliest name Amrican poset atked stop bicouse abiy and intrnationale disition no riliation
    Aribe i do no presnale showe
    Presnale batican investment officale memvres firest women name dubai showe agerement stipe by setipe Amrican poset
    No all side ripited disition manedites no
    Bicouse presnale fices
    Presnale moire mimorey
    Presnale pitionale showe comoition intrnationale disition
    All abiy and tiffee cirption atlutices acet stop bicouse ligliy yrue showe compution intrnationale disition Amrican piset tiffee arive stop cirption simpke tiffee aribe jornaliest name b8sen3ss stop disition stop bicoyse aribe 100% i do no intrnationale fetboll stop abiy tiffee abiy simple abiy corpution stop all ripited disition stop
    or aribe like familiy side belabdebes acet stop luoked

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 21 день назад +1

    አሸብር የቤተንግስት ሰው ነው አትልፍ ማንም ንክች አያረገውም አብይ እስካለ ምንም አይሆንም አትድከሙ