ኢትዮጵያ፣ ኤርትራና የትራምፕ ተጠባቂ ሰይፎች! | ለTDF ለOLAና ለፋኖስ? | ብልፅግና ያፋፋመው ሽብር 01/20/25

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • #ReyotMedia #AbiyAhmed #EthiopiaNews #DonaldTrump #Fano #TDF #OLA #IsayasAfewerki #Eritrea #Tigray #Amhara #Oromia #StateDepartment #TewodrosTsegaye #ReyotMediaToday #reyot
    Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...

Комментарии • 86

  • @nikodimoswendwesen3681
    @nikodimoswendwesen3681 17 дней назад +5

    Your analysis is a masterclass in political acumen and intellectual rigor! The way you seamlessly triangulate perspectives and paint vivid scenarios is both enlightening and thought-provoking. It's a true testament to the power of nuanced discourse in unpacking complex issues. Bravo for this articulate and incisive breakdown!
    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @peacewinn8887
    @peacewinn8887 17 дней назад +6

    ቴድየ ጀግና እንኳን ተወለድክ የዘመኑ ጀግና ጋዜጠኛና ተንታኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisAbabaClose-up
    @AddisAbabaClose-up 17 дней назад +4

    I'm enriching my Amharic by listening to you, although it is my mother tongue.

  • @Beteseb4
    @Beteseb4 18 дней назад +11

    You are brilliant. I also love your command of language. You describe Abiy so well. “Ye drone temetswach ye UAE bariya”

  • @tesfalemgebresilassei5729
    @tesfalemgebresilassei5729 17 дней назад +8

    Tedi bright and clear mind person ❤

  • @AddisAbabaClose-up
    @AddisAbabaClose-up 17 дней назад +3

    Wonderful analysis.

  • @TiruworkWmedhin
    @TiruworkWmedhin 18 дней назад +4

    አይዞህ በእግዚአብሄር ቸርነት ይሆናል!!! 51:50

  • @bezaa5183
    @bezaa5183 18 дней назад +6

    Thanks Tedy..

  • @MehariTeklemariam-b9v
    @MehariTeklemariam-b9v 16 дней назад

    Nice analysis

  • @delina2348
    @delina2348 17 дней назад +3

    ሓወይ

  • @michealkebede950
    @michealkebede950 18 дней назад +3

    Interesting 🧐

  • @nahomafriend
    @nahomafriend 18 дней назад +2

    enamesegnalen teda.

  • @TizitaMekete
    @TizitaMekete 17 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @TsegayDesta-z3e
    @TsegayDesta-z3e 18 дней назад +8

    ሰላም ቴዲ እንኳን ለጥምቀተ ክርስቶስ አደረሰህ።

  • @teferaalemayehu409
    @teferaalemayehu409 18 дней назад +2

    ከቴዎድሮስ ፀጋዬ ለቴዎድሮስ አስፋው!

  • @nadewkassa2083
    @nadewkassa2083 18 дней назад +1

    Tedy betam arife zegeget new.

  • @ermiashilla2958
    @ermiashilla2958 18 дней назад +2

    Tedi enameseginalen

  • @shishaMelyen
    @shishaMelyen 18 дней назад +4

  • @AdhnomeGchrcose
    @AdhnomeGchrcose 17 дней назад +1

    ቴዲ የጭቁ ህዝብ ድምፁ❤

  • @helenhel1758
    @helenhel1758 16 дней назад +1

    Tedy teru abeartekal

  • @NatnaelAdane-z3g
    @NatnaelAdane-z3g 17 дней назад +2

    ወይኔ 😮አበቃልን ማለት ነው ፈጣሪ ያውጣን ማለት ነው

  • @habtamunegash854
    @habtamunegash854 2 дня назад

    heart blid is full blind

  • @TiruworkWmedhin
    @TiruworkWmedhin 18 дней назад +1

    ቴዲ ተባረክ ይህ ቁም ነገር ነው 51:04

  • @kaleabgebremeskel7
    @kaleabgebremeskel7 16 дней назад

    ቴዲየ እኔ ከጎንደር ነው የምፅፍልህ ህዝቡ እሱ ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ ፊት ነስቶታል ግን ካድሬወችን እንደወጣቶች አደራጂቶ ህዝቡ ወጣቱ ተቀበለው ብለው ያስወራል እኛ የምንለው ጠፋን

  • @dt3629
    @dt3629 18 дней назад +1

    For the first time, I fully agreed with your analysis . It is a pity that we can not unite for a common enemy!!!

  • @mddmohss7435
    @mddmohss7435 17 дней назад +1

    ናይ እኽሱም ሒጃብ ጉዳይ ይቃላዕ
    1. ናይ ሃይማኖት ዘይምክእአል ዓካት አተሓሳስባ አብ መበል 21 ክፍለዘመን ንትግራይ አይምጥናን
    2. ሒጃብ ምኽልካል ንናይ ማርያም አብነት ምውራድ እዩ
    3. ብሃይማኖታዊ ምክእአልን ብናይ መዕቕቦ ታሪኽን ንዓለም ፈላሚት ዝነበረት አኽሱም ታሪኻ ምክሓድ ድንቁርና እዩ
    4. አብ እስልምናን ክርስትናን ዘሎ ፍልልይ ካብ ሕንፃፅ ዝረጎደ ከምዘይኮነ ንዓለም ዘምሀረት አኽሱም ታሪኻ ዘፀልሙ ድኹማት ካብ እኩይ ተግባሮም ይቖጠቡ
    5. ተጋሩ እንፍለጠሉ አብነት ክስታን አሕዋትና መስጊድ ክስራሕ ከሐግዙ አስላም አሕዋትናውን ቤተኽሲያን ክስራሕ ከሐግዙ እምበር ብቑፅሪ ንኡሳት እዮም ኢልካ በደል ምፍታን ንትግራይ አይምጥናን
    6. ተጋሩ ሙስሊም መናእሰያት ምስ ኽስታን አሕዋቶም ኮይኖም ዝተሰውኡ ክብሪ ይወሃቦም

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 17 дней назад +2

    ትንሽ ያልተመቸኝ የትግራይ ጥላቻ የሚትለው ነው። በተለያዬ ጊዜ ለሥራ ጉዳይ ሁሉም ቦታ እስከ ጣቢያ እና ቁሸት ድረስ አውቃቸዋለሁ ። ያለው የሌለው እንግዳን ሳይጋብዝ የሚሸኝ አይደለም ። በቅርብ ጊዜ እንኳን መንገድ ዝግ ሆኖ ለራሱ ሰቆቃ ውስጥ ሆኖ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሲመግ የኖረ ሕዘብ ነው። የኢትዮጵያ ሕዘብ በትግራይ ሕዝብ ምንም ጥላቻ አለበት ብዬ አልወሰደም ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ከፍተኛ ጥላቻ ያለው በሕወሓትና በጀለዎቹ ላይ መሆኑን ቢስተካከል መልካም ነው እላለሁ ።

  • @FrendsShow-w8k
    @FrendsShow-w8k 18 дней назад +3

    ቴዲ አንድ ቀን እነኝክ በህዝቡ የቀይሽብር አዋጆች ማለት የፕሮፐርቲ ታክስ የንብረት መውረስ አዋጅ ወዘተ እጅ እያወጡ እሚያፀድቁት የፓርላማ አባላት እነማን ናቸው የት ናቸው እሚለውን ለህዝብ ብታሳጣቸው በጣም ጥሩ ነበር።

  • @AsnakeMengstu
    @AsnakeMengstu 17 дней назад +2

    ተወድሮስ የምትባል ሰዉየ
    ለችግሩ ተጠያቂ አብ ይ አብይ
    ትለህ መፍትሄሁን ስታስቀምጥ አላይህም እስቲ ለኢትዮጵያ ሕዝብ
    የሚጠቅመዉ ምድ ነዉ
    አንድ ነገር ልገርህ ሁሉ ተጠያቂዉ በዋናነት ተጠያቂዉ ወያኔ ነው
    የዘር የዘር የዘር ለማንም ብሄር አጥፌ ነወ ነዉነዉ
    ከዘር ፖለቲካ ካልወጣን ችግሩ ይቀጥላል

  • @mesfintesfaye187
    @mesfintesfaye187 18 дней назад

    🎉

  • @freweynitewodros9679
    @freweynitewodros9679 18 дней назад

    Thank you Teddy 🙏🏼🙏🏼

  • @eden8286
    @eden8286 18 дней назад

    Absolutely Tedy. Thanks to God 🙏 and Thanks to TDF 🙏.

  • @aytegebkibret7685
    @aytegebkibret7685 18 дней назад +1

    እንኳን አደረሰሾ

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 17 дней назад

    ሕወሓቶች የመለስን ያህል ጭንቅላት ያለው ሰው በመቶ አመት አይገኝም ብለው ነበር። በኔ እይታ ግን እርሱን የሚበልጡ በወጣትነት እድሜ ውሰጥ ከሕወሓት ውጭ ያሉ አሉ ብዬ አስባለሁ ። ማን ይሁን?

  • @melex-o2o
    @melex-o2o 17 дней назад

    Abiy ‘ s Juic is over .no one wants him Tramp or any

  • @markget4327
    @markget4327 18 дней назад +4

    እባክህ ቴዎድሮስ መልስልኝ ከ ኢትዮጵያ ህዝብ ጋ መግባባት አቃተኝ ስራ ቦታ ወዘተ ወደነጥቤ ስመለስ እነዚክ ሁለትሽጥያቄዎች መልስልኝ
    1. አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ፈጣሪ እንዴት እንደሚገኝ ያውቃል ብለክ ታስባልክ ወይም ፈጣሪ ሚፈልገውን እያደረገ ነው ብለክ ታስባለክ?
    2.የኢትዮጲያውያን ንትርክ እና ደም መፋሰስ በኛ እድሜ ላንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ይቋጫል ብለክ ታስባለክ
    እባክህ መልስልኝ ያንተን እይታ ማወቅ በጣም እፈልጋለሁ

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 18 дней назад

      Hi 👋
      you resolve all the little conflicts that you can resolve of your own and you don’t worry about the rest. if you have the strength to mind your own business you can create your own peace. You don’t have to have an opinion about everything. Guard your peace!
      There’s two bitter enemies who would try to rob you of your peace, the first one is everybody around you and the second one is you.

    • @PomiNh3570
      @PomiNh3570 18 дней назад

      😂😂😂

  • @tesfayekenea8533
    @tesfayekenea8533 17 дней назад

    እ...፣ እሥራኤል ፍልስጤሞችን... ok, ለካስ...! 😏

  • @MERYTEKLAY-m9w
    @MERYTEKLAY-m9w 17 дней назад +2

    Tedi አብይ የፕሪቶርያ መፈፀም እና ኣለመፈፀም ምንም የሰራው ሴራ የለም ግን የነዚ በሰው ደም እሚቀልድ የትግራይ መሪዎች ችግር ነው።

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 18 дней назад +1

    ቴዲ እንዴት ነህ የአክሱም ሙስሊሞች ወደ ትምህርታቸው ተመለሱ ብለህ አስደስተህን ይሄው መልሰው ከለከሎቸው

  • @desiediriba9055
    @desiediriba9055 17 дней назад +1

    ርዕሱ ራሱ ታስፋ ሳይሆን፣ መከራን የሚያሳይ በመሆኑ ፣ ለፖለትካ ፍጆታ ነው እንጂ ለመረጃ ወይም አስተማሪ በለማሆኑ ለራስህ አዳምጥ!!!

  • @haileseged1124
    @haileseged1124 17 дней назад

    ትከክለኛ ትንተና ( ሀሳብ) ነው ግን ቴዲ ከአንድ ዓመት በፊት ትራምፕ ከመምጣቱ በፊት ተሎ አስተካክሉት እሚሆን ነገር ጠቁመህ መኖርህን አስታውሳለሁ ግን እኒህ ደንቆሮ የትግራይ አመራር የባሰ ዘቅጠዋል እና ያኔ ያልካት ቆርጠህ ብታሰማን ከአሁኑ ትንተናህ ቆንጆ ነበር

  • @danielmekonnen5444
    @danielmekonnen5444 16 дней назад

    አሜሪካ ውሰጥ ማንም ይምጣ ማን ሁሉም የውጭ ፖሊሲያቸው የአሜሪካንን ጥቅም በማስጠበቅ አንድ ዓይነት ናቸው ልዩነት የላቸውም አትልፋ እንደልደቱ የከሠርክ ፖለቲከኛ ሆነህ ትቀራለህ

  • @gagivideo7392
    @gagivideo7392 17 дней назад

    Yihe sew gin JEZBA neber new

  • @teshomemiki4128
    @teshomemiki4128 14 дней назад

    ወንድሜ ሁሉም ጫካ እየገባ ነው ቤት የፈረሰበት አይደለም ግብር የተጫነበት ሁሉ

  • @getanehabera78
    @getanehabera78 17 дней назад +2

    With all due respect, ትንታኔህም ሆነ ድምዳሜህ የመረረ ጥላቻ ላይ መሰረት ማድረጉ ትዝብት ላይ ይጥልሃል። ከመንግሥት ጋር የሚሰሩ ሁሉ በትምህርት፣ በማስተዋልም ሆነ የአገሪቱን ሁኔታ ካንተ በተሻለ መረዳት አይችሉም ብለህ ማመንህ መታበይ ይመስለኛል። እናም በሚዛን እና በልክ አድርገው ምክሬ ነው።

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 16 дней назад

    Oromo phobia blind hearted tedros stegaye

  • @berhan-224
    @berhan-224 17 дней назад

    Teddy ከፍተኛ የሆነ ዘመናዊ አስተሳሰብ ይዘህ ለምን በ TPLF ጉዳይ Sickness እንደሚታይብህ ሊገባኝ አይችልም! High school አብሮህ የተማረና በእረፍት ግዜ black bord ላይ የተፃፈን note ያነብልህ እንደነበር የነገረኝ አንድ ወዳጄ የኔ generation ሁሉንም አግልሎ ስልጣንን በመቆጣጠር ሃገሪቷን ካላስተካከልናት መቼም ይህ ህዝብ ሰላም ውሎ አያድርም ብሎኛል SO TPLF ከምትለው ወንበዴና የችግሮች ሁሉ ጠንሳሽ ቡድንን ለውጥ ያመጣሉህ ብለህ ከምትጠብቅ አብሮህ ከተማረና ኢትዮጵያዊነቱ ላይ ምንም ጥርጥር የሌለኝን ወዳጅህን አገናኝቼህ አብረህ ለለውጥ ብትሰራስ ምን ይመስልሃል? Believe me እድል ይሁን ግዜ ያላወቅናቸው ብዙ ጠቃሚ ሰዎች አሉን አሁንም፡፡

  • @lekahail
    @lekahail 18 дней назад

    “አይገመቴ ነዉ” ካሉ በኋላ መገመት ይቻላል ?

  • @Alemu9Teshome
    @Alemu9Teshome 18 дней назад

    "አብይ አህመድ የማሕበረሰብን መኖር አይፈቅድም/አይፈልግም" ያልከውን "አብይ አህመድ የአማራን ማሕበረሰብ መኖር አይፈልግም" ቢትለው የተሟላ ይሆን ነበር! አብይ አህመድ አማራንና ሌላውን ዘውግ የሚገድልበት ምክነያት ፈፅሞ የተለያየ ነው! አንተ እንዳልከው ማመፅም ሆነ አለማመፅ፤ መደገፍም ሆነ አለመደገፍ፤ እጅ መስጠትም ሆነ አለመስጠት፣ መገዛትም ሆነ አለመገዛት የሚያስገድለው የአማራን ሕዝብ ብቻ ነው! የአዲስ አበባ መፈናቀልና ቤቱ መፍረስም ምክነያቱ "ኢትዮጵያዊ ነኝ" ወይም ደግሞ አማራ ነኝ ያለን አዲስ አበቤ ብቻ እንጂ አገዛዙ "ከኛ ወገን ነው" የተባሉ ሁሉ በሰላም እየኖሩ ነው! ከአማራ ውጭ ለሆኑ ዘውጎች በሙሉ "አብይ አህመድ ሆይ ሺ ዓመት ንገስ፣ ለዘላለም እንገዛልኻለን" ብለው ራሳቸውን submit ቢያደርጉ ከአብይ አህመድ ሰይፍ እንደሚድኑ አምናለሁ! ራስን ለአብይ አህመድ submit ማድረግ የማያድነው አማራ ለሆነ ሁሉ ብቻ ነው!

  • @MuradWorku-d9t
    @MuradWorku-d9t 17 дней назад

    ቴዲ ዛሬስ አሳዘንከኝ ወሬ አልቆብህ ነው ? ወይስ የፈራኸዉ ነገር አለ? ከአጥቂነት ወደ ተከላካይንት ከመንግስት ወደግለሠብ? አብይን እነዴት እንደምትፈራው ጭቅጭቅህ ያስታዉቃል አንተን የላኩህ አገር አስገንጣይ አለቆችህ መስማማት ስላልቻሉ ለቅሶ አይደብርም????

  • @bird1144
    @bird1144 18 дней назад

    ያፀደቀው ፖርላማ የራሱን ቤት እንዲወረስ ነው የወሰነው

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 18 дней назад +1

    On a different note, is it fair to say that Reyot is a breeding (& or a training) ground where newly recruited questionable & presumably dubious PP journalists" go to do their internship with the maestro & upon graduation are ordained to disseminate PP's gospel among unsuspecting Ethiopians? The entrance screening procedure obviously calls for more scrutiny. Just wondering.

  • @mysticwonderer2722
    @mysticwonderer2722 18 дней назад

    ቴዲ አስፋውንም በላሀት እንዴ?😁

  • @mitikulakew5840
    @mitikulakew5840 17 дней назад

    The phone conversation is fake IE made, or the conversations are intercepted by INSA, either way Zemede is connected with Abiys intelligence people

  • @user-jl7vm4eo4x
    @user-jl7vm4eo4x 18 дней назад +1

    ጥሩ አእምሮ ነበረክ ግን ምን ያደርጋል በጥብ የሆነ ዘረኝነት ተጠምደሃል

    • @FrendsShow-w8k
      @FrendsShow-w8k 18 дней назад +6

      እሱ ዘረኛ ስለሆነ ሳይሆን ያንተው ጭንቅላት መርዝ ያዘለ ስለሆነ በትክክልና በቅንነት አትረዳውም ለዚክ ነዉ።

    • @HaymanotHailu-h7r
      @HaymanotHailu-h7r 18 дней назад +3

      No Teddy he is smart 💕

  • @BelaynehFseha
    @BelaynehFseha 18 дней назад

    አንተ አሁን ጋዜጠኛ ነህ መልካሙንም መጥፎውንም እኩል ጥቀስ

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate8693 17 дней назад

    ቅጀታም ስንት ነገር ተቀይሮአል። አንተ ታታላዝናለህ።አይ አለ ማየት በዚህም በዛም በኩል ያሉት እየተባሉ ነው ተረት ተረት ተው። መልካም ነገር አስብ ሴራ ለወያኔም አልሰራም።

  • @berhanhaile1018
    @berhanhaile1018 18 дней назад

    How could Tedi see and judge about the things Abiy has done on resorts and corridor development works as nothing but glittering??!!🤔🤔🤔

    • @bobjaha4623
      @bobjaha4623 18 дней назад

      እጅና እግር ካለው ልብስ ከለበሰ ጅብ ቴዲ ለህሊናው ያደረ ርቆ የተሰቀለ ኮኮብ ነው።

    • @berhanhaile1018
      @berhanhaile1018 18 дней назад

      @bobjaha4623 The point: Endet mablechilechun aye? Mayet yichilal malet new?

  • @biruktadelegebreyesus4999
    @biruktadelegebreyesus4999 18 дней назад +1

    ለአብይ ያለህ ከልክ ያለፈ ጥላቻ እና ንቀት አንዳንድ ምልከታዎችህን ጥራዝ ነጠቅ ያረጋቸዋል:: ለምሳሌ ከሰሞኑ የግድያ ቪዲዬችን በተመለከተ ያቀረብከው ትንታኔ መሬት ላይ ያለውን ውስብስብ የpolitical dynamics ፍፁም የረሳ ነው:: ይህን እውነታ ግን ውስጥህ አይረዳውም የሚል እምነት የለኝም

    • @gondaryenie9455
      @gondaryenie9455 18 дней назад

      የፈለገ የተወሳሰበ የፖለቲካ ዳይናሚክ ቢኖር ባይኖር ኣብይ እዛ ቦታ የተቀመጠው ለእያንዳንዱ ጥፋት ሊጠየቅ ስለሆነ (ኣይጠየቅም እንጂ) እንኳን ራሱ እየፈፀማቸው ግድያዎቹን ታጣቂዎች ቢፈፅሙት እንኳን ተጠያቂ መሆን ያለበት ራሱ ኣብይ ነው መከላከል ባለመቻሉ!!
      እንዳለመታደል ሆኖ ግን የሚገድል ታጠቂ የለም በኣገሪቱ
      የሚገል የሚያስርብ የሚያፈናቅል የሚቀማ የሚያሳድድ የሚዘርፍ ራሱ ኣብይ ብቻ ነው 😡

    • @nahomtariku9559
      @nahomtariku9559 18 дней назад +2

      ሰይጣንን አምርረን ካልጠላን የሰዉ ልጅ እንባላለን?

    • @HaymanotHailu-h7r
      @HaymanotHailu-h7r 18 дней назад +1

      No Teddy smart he is andrstand global politics in further you getting how aby politics ❤

    • @biruktadelegebreyesus4999
      @biruktadelegebreyesus4999 18 дней назад

      @ናሆም መሬት ላይ ያለው ሁኔታ በእውነት ላይ ተመስርቶ ካልተተነተነ ውጤቱ የዜሮ ድምር ውጤት ነው:: ስንሰማው ስለሚያስደስተን ብቻ ነገሩን እውነት አያረገውም

    • @nahomtariku9559
      @nahomtariku9559 17 дней назад

      @@biruktadelegebreyesus4999 መሬት ላይ ባለዉ ነገር ተመስርቶ እኮ ነዉ ሰይጣናዊነዉ የተባለዉ Sometimes You have to define something or Someone with out any toleration !

  • @AbiyYichalal
    @AbiyYichalal 18 дней назад

    አቅምን አውቆ መኖር ታላቅ ችሎታ ነው:: ሲጀመር አለመጀመር:: ከገባህ ይግባህ:: ፖለቲካው እያወዛገበህ ይመስላል:: አይዞህ ተረጋጋ ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ በልፅጋ ለዘለአለም ትኖራለች::

  • @mogilatube3960
    @mogilatube3960 18 дней назад

    Jezba ayinesiwer

    • @Melaku-77
      @Melaku-77 18 дней назад

      ድልብ ከብት የብልጽግና ኮንደም ጥፋ ከዚህ

  • @Abdul-qj7yw
    @Abdul-qj7yw 18 дней назад

    ለህዋት Tplf እሞግታለድ ስትል ጀዋር ጨምቆ አሰጣክ😅😅😅 ዱኩማን አሳዛኝ ፍጡር

  • @TeshomeNadew
    @TeshomeNadew 18 дней назад

    ማየት ብቻ አይደለም ማስተዋል ተስኖሀል

  • @AbiyYichalal
    @AbiyYichalal 18 дней назад

    አቅምን አውቆ መኖር ታላቅ ችሎታ ነው:: ሲጀመር አለመጀመር:: ከገባህ ይግባህ:: ፖለቲካው እያወዛገበህ ይመስላል:: አይዞህ ተረጋጋ ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ በልፅጋ ለዘለአለም ትኖራለች::

  • @nice-fs6on
    @nice-fs6on 17 дней назад

    👍👍