ሰበር - የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት ጠንካራ መግለጫ | ከንቲባ አዳነች አስቸኳይ ትዕዛዝ Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 108

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Год назад +11

    እግዚያብሄር ይማርሽ ኢትዮጲያዬ።

  • @rar9424
    @rar9424 Год назад +16

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ዘረኝነት ይውደም

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Год назад +2

    አቤሎ በሁሉም ነገር አመሰግናለሁ አዲስ አበባችንን ስትናፍቀን እያየን የምንደሰተውን አትጠይቀን በተለይ ስፍር ሰፈሩን የጠፋንን ሁሉ ሥም አየፃፍክ በምናየው ደሰተኞች ነን ላንተም ፈጣሪ በሥራህ ያስደስትልን ተባረክ

  • @jamaledasala8153
    @jamaledasala8153 Год назад +5

    እግዚአብሔር አገራችን እግዚአብሔር ድረስልን ጌታሆይ ድሃ ተበደለ ፍርዲ ተጓደለ የሚለውን ስጠን ጌታሆይ 🙏💚💛❤አማራክልል በአንዲ ሁናችሁ መጋፈጥ አለበት ፋኖቹን በፍጥነት ይፍቱቸው የልዩሃይል አባሎችንእና የፋኖ አባሎችን ፍቱ ዘመነ ይፈታ💪💪💚💛❤

  • @astertube8785
    @astertube8785 Год назад +2

    ሠላምህ ይብዛ አቤል ወንድማችን እንካን በሰላመ መጣህ

  • @mengistug
    @mengistug Год назад +1

    መቼ ነው ክልልና የኛ ኬኛ ከህገራችን የሚጠፍው?
    በተጨማሪ 666

  • @msaddis4164
    @msaddis4164 Год назад +3

    አሜን፣…… እማማ ……ኢትዮጵያ በጣም ታማለች መርዝ ሰጦአት እነ አብይ ሽመልስ አበበች ውቃቤ ታከለ ግን መ ድሃኔቶአንድ ኢትዮጵያዌ በሙሎ አንድ መሆን በጋራ መፀለይ ነው የመርዙ መድሃኔት

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Год назад +17

    ውድ የተዋህዶ ፍሬዎች እንክዋን ለ አምላካችን ለበአለ ወልድ ወራዊ መታሰብያ አደረሰን መልካም የ መኩራብ 3ኛ ሳምንት ፆማችን አደረሰን

  • @azanawemiru9293
    @azanawemiru9293 Год назад +1

    ለአማራ ክልል መንግሥት ከየቦታው የሚፈነቀሉትንከሚሴ አካባቢ የማያሰፍር የሰሜንሸዋ ህዚብ የማ ናነቅሌላ ችግር ያለ ይመሰላል ሸመልሰየዟት ያለውብልጥነትን መጠርጠር አለበት ሰለዚህ ይህንሰይጣን እግርበግር መከቸልአሐብን

  • @totot2437
    @totot2437 Год назад +2

    ፈትህ ቤታችን በግፍ ለሚፈርሰዉ በአድስ አበባ😭😭😭😭😭

  • @አዎአማራነኝ
    @አዎአማራነኝ Год назад +1

    ዬህው እንግዴህ 5 አመት ሌሞላን ነው ሰሃምና ደስታ ካጣንአይ የብልፅግናው የኦሮሞ መንግስቶች ፈጣሪ ልቦና ዬስጣችሁ ነገ የዝቼን ደስታ አጥታችሁ ወደ አፈር ትገባላችሁ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Год назад +5

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን!!!!

  • @zainabkebede8442
    @zainabkebede8442 Год назад +7

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Год назад +13

    ሰብር በተባለ ቁጥር የምንደነግጠው ነገርስ አይ ሀገሬ

  • @እንጉዳይYouTubeቻናል
    @እንጉዳይYouTubeቻናል Год назад +14

    ስላም የሀገሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛ ያስባችሁት ይሳካላችሁ የታመመ የሚሽርበት የተጨነቀውን ፈረጃ የሚሆንበት ውብ ቀን ይሁንላችሁ

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 Год назад +1

    የአማራ ብልጽግና ሆይ ከኦሮሞ ጋር መዋጋት እንፈልጋለን እባክህ ልቀቅን አለቀ

  • @TAS27483
    @TAS27483 Год назад +2

    አቤሎ እንኳን ደህና መጣህ አመሰግናለሁ ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @semiccell6821
    @semiccell6821 Год назад +4

    እናመሰግናለን አቤል አገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሠላም ያርግልን

  • @ፍሬሂወትመግስቱ
    @ፍሬሂወትመግስቱ Год назад +17

    መቼ ነው ሀገራችን ብሎም ክልላችን ሠላም ሆና ደሥ ብሎን ሀገር የምገባው🙆😥 ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 Год назад +5

    ሰላም ለሀገሬ 💚💛💛💕💕🙏🙏🙏

  • @fairouzfairouz365
    @fairouzfairouz365 Год назад +4

    አዳነች አበቤ እባክሽ በሰው አገር ቀረውኝ እቁልልጭ እያልኩኝ ፍትህ ለኮዶሚኒዬም

    • @bekiiache5805
      @bekiiache5805 Год назад +2

      እውነት ነው

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 Год назад

      Yanichi sigermishi 5000 sew (set)Le areb sidet lilak adel hizib kinesawunim teyayizewutal yetesedede 50%Ayagebum ayiwelidum kezare neg yishalal bemil tesifa

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 Год назад +1

    መቆየት ደግ ነው ስንቱን አሳየን ስንቱን አሰማን

  • @meremaahmed8104
    @meremaahmed8104 Год назад +1

    የአላህአረአላህ ኸዮር ያሠማን

  • @mubarekhayredin5205
    @mubarekhayredin5205 Год назад +6

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 Год назад +6

    አሁን የሞት የሸረት ትግል መደረግ አለበት ዘመነ ካሴን ፍቱልን እባካችሁ አረ ተው ብአዴን አረ ተው አንተ ግትት

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +11

    ሰላም የኢትዮጵያና ለህዝቦቻ 💚💛❤️

  • @peace3791
    @peace3791 Год назад +3

    ምንድነው ችግሩ ችግሩእያሉ ማድበስብስ? ይህ ማድበስበስ ነው መንገድ እስከመዝጋት ያደረሳቸው::

  • @ethiopiatekdem8719
    @ethiopiatekdem8719 Год назад +13

    እረ ኡኡኡኡ እንደነ ወረ የሰለቸዉ የ ኢትዮጵያ ሰላም በተግባር ናፈቀን እኮ 😢😢😢😢😢

    • @tsionayalew7568
      @tsionayalew7568 Год назад

      Anamaluam zer eyemeretish lemetadeyew bet ema anawatam aneche dest haf

    • @mikot4439
      @mikot4439 Год назад +4

      የዚህ መንግስት ፓሊሲ ጭር ሲል አልወድም ነው ገና እየባሰ ነው የሚሄደው :: ጨቅላ አጨብጭበን የሾምን ለታ ነው ያበቃልን

  • @fekadutsehay403
    @fekadutsehay403 Год назад +3

    Justice for Amhara

  • @finekash561
    @finekash561 Год назад +17

    ወይ ዘንድሮ መግለጫ ሪከርድ ሠበርን እኮ።

  • @aynalemyoutube3622
    @aynalemyoutube3622 Год назад +2

    አምላኬ ሆይ ዘረንኛትን ቂባርሊን አረ ምን ጉድ ነው 🥹🥹🥹🥹🥲

  • @zainashefiaw9651
    @zainashefiaw9651 Год назад +2

    አብኖች በርቱ

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 Год назад +11

    ወይዘሮ አዳነች አቤቤ
    እባኮትን የተሰጦትን ሀላፊነት በብቃት እየተወጡ ስላልሆነ በፍቃዶት ስልጣኖን ቢለቁ ስንል በትህትና እንጠይቆታለን ምክንያቱም ህዝብ ከዚህን በላይ የእናንተን ስረአት አልበኝነትን መቋቋም አልቻለም ።

    • @MoonSun-wu2tx
      @MoonSun-wu2tx Год назад

      ብለዋል የሕዝብ ተወካይ ወ/ሮ ዘይቱና!!

  • @sameerasameera8915
    @sameerasameera8915 Год назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @konjookoko3141
    @konjookoko3141 Год назад +2

    በአዴኖች እንደዚ ቆፍጠን በሉ ዝብላቹ ህዝባቹሁን አታስበሉ ። ገረድ አትሁኑ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ

    መጽሐፈ መክብብ 10:16
    ንጉሥሽ ሕፃን የሆነ፥ መኳንንቶችሽም ማልደው የሚበሉ፥ አንቺ አገር ሆይ፥ ወዮልሽ!
    መሪ ያጣች ሀገር 😢😢
    ኢትዮጵያ አንቺ የደም ጎዳና ስለ ልጆችሽ ደም መስክሪ አፍ አውጪና 😭😭

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Год назад

      ኢትዮጲያ ወርቅ የሆነ መሪ አላት

  • @walelegngesese9526
    @walelegngesese9526 Год назад +1

    ዘመዶቿ ቤት አነሳቸው

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط Год назад +3

    ምነው ኮንዶምንየሙ ይፍጠን አለች ኦርሞ ሁሉ አዲስ አበባ ሊገባ ነው የስልጣን ዘመኗ ያሳጥርው እሷና ከጠቅላዩ ጀምሮ ስንት ምስኪን አስለቀሱ ግድ የለም ቀን ይወጣል ለተገፋው

  • @samueldesta199
    @samueldesta199 Год назад +1

    አቤላ የውሃ ታሪፍ 250% የመጨመሩን ሚስጥር እባክህ አጣራልን ። እቺ ሴትዮ ልትገለን ነው እኮ በማሪያም

  • @Amanawit58
    @Amanawit58 Год назад +2

    ይልቃል ማለት የኦሮሞ ባለስልጣናት ሴራ የማይገባቸው የዋህ ስለሆኑ ትልቁን የአማራ ህዝብ ለመምራት አይመጥኑም።

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Год назад +1

    የመግለጫ ጋጋታ ከሞት አያድነነም
    ቆፍጠን ያለ ሥራ መሥራት አለባቸው ፡፡

  • @israelbk3711
    @israelbk3711 Год назад +1

    ኮንዶሚንየም ያልደረሰው ዘመዷ መጥቶ ይሆናል እንጂ ለሕዝቡ መቼም አስባ አይሆንም ።

  • @yonastekle2524
    @yonastekle2524 Год назад +1

    በቃን መሮናል !!!

  • @zainashefiaw9651
    @zainashefiaw9651 Год назад +2

    ሽኔ የለም ሞኝ አንሁን የኦሮምያ ክልል መንግሥት ነው በሽኔ ስም ብሄር እየለየ የሚያስገድለው

  • @antenehgetaneh1269
    @antenehgetaneh1269 Год назад +1

    አሁን ሚያስፈልገን ስለ ሀይማኖቴ መረጃ ነው ሌላ ነገር ጉዳዬ አይደለም

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 Год назад +9

    ስቅጢል ባለስልጣናት ሥራቾው በአግባቡ አለተወጡ
    ፍህት ለኑፁ ሕዝብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭

  • @awoketsegaye4240
    @awoketsegaye4240 Год назад +4

    ብለን ብለን የት ላይ ደረስን ሰው በየአገሩ ላይ ከዚህ አትገቡም ይባላል ኧረ ያሳፍራል ድንቁርና ነው በእውነት

  • @ahmadhmaf9797
    @ahmadhmaf9797 Год назад +1

    እቺን ጀዝባ የማለሠይበት የት ልሂድ

  • @ethiopialover9245
    @ethiopialover9245 Год назад +1

    ለመላው የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች በተለይ ለኦህዴድ ስልጣን በታሪክ እና በፈጣሪ ፍቃድ አንዴ የሚመጣ ጉዳይ ነውና ከሐገር መሪ ጋር አሸሸሼ ጋዳይ ማለት በተለይ የኔ የኔ ብቻ ትርክት አያዋጣምና ነገን ማሰብ ደሞ ግድ ይላል እንዳትሸወዱ መንግሥት ይሄዳል ማንኛውም መንግሥት ሐገር ጠፍጥፎ ሰርቶ የሰጠ የለም በፈጣሪ ፀጋ የተሰጠንን ፀጋ በደካማ የአመራር መንገድ በሚከተሉ በስነልቦና ደሃ በሆኑ አመራሮች የገዛ ነፃነታችንን አናሳጣ አለም አንድ በሆነች ዘመን የጓርዮሽ ዘመን አይናፍቀን ለእውነት መቆም የዘላለም ነፃነት ነውና በመተሳሰብ በመዋደድ መኖርን እንምረጥ ነገ አዲስ ቀን ስለሆነ እንዳናፍር

  • @smegnsmey3754
    @smegnsmey3754 Год назад +1

    እነሱ ይተኙ ሽሜ ስራው እየሰራ ነው!በታሪክ ተወቃሽ ከመሆን እግዚአብሔር የሰውረን

  • @-Ele
    @-Ele Год назад +3

    📚የሀደም ልጁች ሆይ 👉🏻 ኑ ቃል አላህ ቃል አረሱል 🌹 የቁራኣን ተፍሲር እንማር አሟኝ የሆክ አሟ የሆሽ ያአላህ ቃል እናስቀድም 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷🌼

  • @nahi9227
    @nahi9227 Год назад +3

    ብልፅግና ከፈረሰ ዘረኝነት አይኖርም ዘረኝነት ይውደም

  • @chg7617
    @chg7617 Год назад +1

    ትክክክልብሏልአማራበዬቦታዉዬሚገዴለዉለሆዲአዱሩአማራነዉዬሚያስጨፈጭፉዉእዴዛያለዉንሹመትኛአያዉለቃቺሁጣሉከዛሀገራቺንሰላምተሆናለቺበአላህፉቃዲዉዲሀገሬሰላምሺይመለስ

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 Год назад +1

    ፍህህየለምወሬብቻነው

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Год назад +1

    ጭር ሲል አልወድሞች እባካችሁ በብዙ መንገድ የተጎዳውን ህዝብ አታደናብሩት አታስጨንቁት ምንም ላታደርጉልን አትጉዱን ሁሌ ዘርፍ እየፈተርን ጭቅጨቅ አይሰላቻችሁም !

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 Год назад +1

    እንደገና ወደ ኦሮሞያ ክልል ሊመለሱ ነው? ከንግዲህ እንዚህ አራጆች ማን አምኖ ወደዚያ ይሄዳል ሁሊ ኪኛዎች አረመኒዎች

  • @Ahmadahmad-eg2pf
    @Ahmadahmad-eg2pf Год назад +1

    ቱባ ዩቱበሮች አንድ በር ለመቄዶንያ!!!

  • @tamerutesfaye2748
    @tamerutesfaye2748 Год назад

    ሽመልስ ኦኦኦኦኦኦኦ

  • @eagleeyetube2414
    @eagleeyetube2414 Год назад

    ምን ያስወሸክትሀል ብሮ

  • @አህመድነኝ-ጰ6የ
    @አህመድነኝ-ጰ6የ Год назад +3

    እኔ በጣም የሚስጠላኝ ነገር ቢኖር ይህ ልጅ አያቅም ልብለጠው የሚለኝ ሰው ነው ናባህ ውጣ እያሉ የኦረሚያ ክልል አመራሮች ከታች እስከላይ ያሉት ባማራ ጠልነት ተጠመደዋል የሚድበሰበስ አይደለም ይህ ሀቅ ነው

  • @tigistmerin
    @tigistmerin Год назад +1

    ሸኔ ማነው እና? ሸኔ እራሳቸው እነሽመልስ አይደሉም ወይ
    የምን መልፈስፈስ ነው:: ለነገሩ ብልፅግና ጉድጋድ ካልገባ አላምናችሁም አስመሳዮች: ከህዝቡ ጋር ከሆናችሁ እስረኛውን ፍቱና አጋራችሁን አሳዩ

  • @saramotbaynor4380
    @saramotbaynor4380 Год назад +1

    ምነው ምን ስማች ደሞ የቀረ ዎሮምያ ክልል ያልደረስው አለ አሏት እንዴ ነው ከከንቲባአነቷ ልትነሳነው

  • @muktarmekonen9876
    @muktarmekonen9876 Год назад +1

    ትክክለኛ ውሰሠኔ

  • @senaiteshifferaw9015
    @senaiteshifferaw9015 Год назад

    ምናልባት ... የኣማራ ርሰ መስተዳደሩ ... የሚከተሉት ሕገ መንግሥት ዜግነትን ሚክድ መሆኑን ኣያውቁ የሆን?

  • @yypp7393
    @yypp7393 Год назад

    አረ በግድ ነፍሳቸው ቢድን መለሰው ያጥፏቸው እዴ ስደተኞቹን

  • @konjookoko3141
    @konjookoko3141 Год назад +2

    እረ ኪኛዎች ተው ተረጋጉ አያዋጣቹሁም

  • @addisalem8165
    @addisalem8165 Год назад

    ወስደው ሊያርድአው ነው

  • @anezinmulatu6713
    @anezinmulatu6713 Год назад +1

    ጨዋ መሪ ነክ dr ይልቃል የሚናገረውን ረጋ ብሎ ያስረዳል

  • @tsionayalew7568
    @tsionayalew7568 Год назад

    Enegi iko hulu kega abedewal

  • @debebeasefa9617
    @debebeasefa9617 Год назад +2

    Governing is executing the trust bestowed on to you by the people. When that trust is violated, the governing entity is not a government but a tug, and this entity by violating the trust of the people refuted its mandate to rule, and leave the governorship to the people to elect a new government. This is what ብልጽግና፡did. Now ብልጽግና፡has to hand over all responsibilities to the people. No more PM Abiy.

  • @kawwai..n
    @kawwai..n Год назад +1

    Amara tetenkek.Enezeh tenkolegnoch endaygebubachihu bertu be andnetu.

  • @rametoaaa1934
    @rametoaaa1934 Год назад

    Ethiopian music

  • @girma3841
    @girma3841 Год назад +1

    ጠንካራው መግለጫ የታለ?
    ነገ ደሞ መፈንቅለ መንግሥት ተከናወነ ብለን። የንጀራ ጉዳይ ሊሆን ይችላል ይሁን እንጂ አድማጭ ማታለል ለብሎክ ይዳርጋል።
    blocked

  • @yimeyirdaw8989
    @yimeyirdaw8989 Год назад

    አለች እንዴ....

  • @osmantechnology
    @osmantechnology Год назад

    1✳️✳️✳️✳️

  • @mimoaj3798
    @mimoaj3798 Год назад

    ለምንድነው አገራቸው አይኖሩም

  • @dagimabebe7966
    @dagimabebe7966 Год назад

    ድፍን አስር አመት ሆነን መቆጠብ ከጄመርን

  • @kibourayichew5956
    @kibourayichew5956 Год назад +1

    why shouldnt oromia check its own people and others coming from.other kilils at main entrance road.why only Amhara. So oromia is trying to annex Addis Ababa. Diredawa etc. this is war and all kilils must fight this

  • @wubealemeehailee8660
    @wubealemeehailee8660 Год назад

    እር እባካቸሁ በአሜርካ ohio setate ያላቸሁ ሃበሻ ተባበሩኝ እባካቸሁ?????

    • @ermihabesha5479
      @ermihabesha5479 Год назад

      What's that?

    • @wubealemeehailee8660
      @wubealemeehailee8660 Год назад

      @@ermihabesha5479 ስላም ከአስሪዎቼ ጋራ ከዱባይ እዚ አሜርካ ohio setat መጥተናል እና ከነሱ ጋራ ተመልሼ መሄድ አልፈልግም ስራ በጣም ይበዛብኛል ምንም ነፃነት አይስጡኝም ውጪ ደሞ አያስወጡኝም ከስው አልገናኝም እና ለዛ ነው ማናኛውም ስውእነሱ ሳቁ የሚያስወጣኝ ስው እፈልጋለሁ እባካቸሁ????

    • @ermihabesha5479
      @ermihabesha5479 Год назад

      @@wubealemeehailee8660 ምን ያህል ጊዜ ነው ምቆዩት እዚህ? እና ደግሞ አንቺ በደንብ ምታቂው ወይም ምትግባቢው ሰው የለም USA ?

    • @wubealemeehailee8660
      @wubealemeehailee8660 Год назад

      @@ermihabesha5479 አው ስለሌለም እኮ ነው ስው ካገኝሁ ብዬ በኮመንት የምጠይቀው? ማንም የማቀው እና ደሞ እስከ 3 ወር የሚሆን እዚሁ ነን አለን

  • @tsionayalew7568
    @tsionayalew7568 Год назад

    Afatenu beleshe elaychen lay yemidefeeres bet aseretesh endatarefiew.

  • @habtebayuh2328
    @habtebayuh2328 Год назад

    tefera miqNa new

  • @bbbb3207
    @bbbb3207 Год назад

    የትግራይ መንገድ ስትዘጉ አልነበረም ሲዘረፉስ አልነበረም ተዉ አይጠቅምም በእናንተ ሲደርስ እደንዲህ ከተሰማችሁ ሌላውም ምን ሊሰማው እንደሚችል አስቡ!!! የናንተ ግዜ የሚያንገበግባችሁ የሌላው መሳለቂያ የምታደርጉት ይብቃ !!! ማንም የዘራውን ያጭዳል እና የከፋ ነገር ሌላ እንዳይፈጠር ክፉ ነገር በማንም ላይ አትስሩ ?? ህዝብ አትለያዮ የምድራችን ዘረኞች ፓለቲከኞች

  • @melesegenenedulecha7955
    @melesegenenedulecha7955 Год назад +1

    ተው እንዳትገርፉን ፈሳም ሁላ ግባ ወደ ሀገር

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Год назад +1

      እንዴት አደርሽ ሀገሬ አየርሽ ናፈቀኝ

    • @aleftube
      @aleftube Год назад

      አንተ ከብት መቸም አንተዋችሁም መላቀቅ የለም የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @gezhagne408
    @gezhagne408 Год назад

    THIS IS OLD NEWS . CERTAINLY
    NOT BREKING . ABELLO 🤣

  • @abdifataahdeyibseid3269
    @abdifataahdeyibseid3269 Год назад

    The only problem of our country are amharish and their old style of thinking

  • @absh4628
    @absh4628 Год назад +1

    ብልሹ።
    ሞታችሁ ገደላችሁን አብይ እና ቅርንጫፎቹ።

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Год назад

    ወረኛ በለዉ አስመሣዮች

  • @Oro634
    @Oro634 Год назад

    Fake news

  • @senaiteshifferaw9015
    @senaiteshifferaw9015 Год назад

    ምናልባት ... የኣማራ ርሰ መስተዳደሩ ... የሚከተሉት ሕገ መንግሥት ዜግነትን ሚክድ መሆኑን ኣያውቁ የሆን?