ሰበር ሰበር - በመጨረሻም እጅ ሰጡ ያልተጠበቀው ሆነ ከሩሲያና ከጀርመን የወጣው አለምን ያነጋገረው ዜና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 121

  • @alemugamshu7084
    @alemugamshu7084 11 дней назад +66

    በሀገር ውስጥ እና ውጭ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 11 дней назад +18

    በ ሊባኖስ ያለን ወንድም እህቶቼ ሠላም አደራቹ አካባቢያቹ ሠላም ነው በያለንበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን 🙏🙏🙏

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal 11 дней назад +16

    ጀግና የፑቲኑዋ ሩስያ💪💪

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 11 дней назад +14

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 11 дней назад +10

    ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብና መከባበር በአለም ሁሉ ላይ ይስፈን፡፡አሜንንንንን፣፣

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 11 дней назад +2

    እንኳን ደናመጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @SamuelgasheKabato
    @SamuelgasheKabato 11 дней назад +6

    Wow what a wonderfull news. ድል ለጀግናው ፑትን እና ራሽያ

  • @ShageSisay
    @ShageSisay 11 дней назад +3

    አምበሳው ፑቲን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 11 дней назад +6

    ሩሲያ ጀግና

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 11 дней назад +11

    የአለሙ ምርጥ መሪ ባባ ፑቲን

  • @mekamuhassn3055
    @mekamuhassn3055 11 дней назад +15

    እኔ ግን ምዕራባውያን ገገማ አለመሆናቸው ነው በምዕራባውያን ቦታ አረብ እና አፍሪካ ቢሆኑ ኖሮ ፈሪ እባላለሁ በማለት ለጉራ ሲዋጉ ይኖሩ ነበር በተቃራኒው አውሮፓዎች ጉዳት ጥቅማቸውን ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ጉራ ቦታ የለውም

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 11 дней назад +2

      እዉነቱን ለመናገር አፊርካና አረብ በጣም አጥያት እንሰራለን ለዝነዉ መከራምበዛብን ጦርነት የምያሲቆም እግዝአቢሔር ቢቻነዉ

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 11 дней назад +1

      Ego የሚባል የአይምሮ ህመም አለብን ለጉራ የማንሆነው ነገር የለም የኢትዮጵያ የሰሜኑ ጦርነት ከመጀመሪያው ቢቆም ለዚ ሁሉ ውድቀት አንዳረግም

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 11 дней назад +3

    ድለእዮርስያ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MarcusMatjila
    @MarcusMatjila 11 дней назад +6

    ፑንቲን ያሸነፉት እግዚአብሔር ይዞ ስለተዋጋ ነው 😘😘😘 ድል ለራቫ❤

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 6 дней назад

    ፈጣራአምላክ ሠላሙን ያምጣልን በመላውአለም 🥰🥰🥰🥰🥰ፍቅር ያሸንፍል ለኢትጰም ሠላሙን አንድነቱን ያምጣልን 🎉🎉🎉🎉

  • @EliasNega-e7w
    @EliasNega-e7w 11 дней назад +7

    ዘለንስኪ ሀገሪቷን አወደማት

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 11 дней назад +1

    MashAlla ጦርነት ከአለም ይጥፋ።ኡንሽአላ።

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 11 дней назад +1

    😢😢 አገረቸን ከ ወንጀለኝቸ ከ ገደይቸ ከ መተተኝቸ ከ ዙሙተኝቸ ነፁ ትዉጠሉቸ በፉተህዊ በሸረአ ህግ ሙስልምቸ የስተደድሯ ቶዉ በቀ በሰለም ሰረተን እንብለበት በ አገረቸን የስደት ኑረ ሰለቸን በቀ 😊😊

  • @ItelA70-b5u
    @ItelA70-b5u 11 дней назад +3

    ሰላም ለዚ ቤት ❤❤

  • @Mik4249
    @Mik4249 11 дней назад

    ፑቲን ለሃይማኖት ክብር ያለው ሰው። ማላዴት ፑቲን ያ ኦቺን ሉብሉ ራሲያ

  • @sitrarame9822
    @sitrarame9822 11 дней назад +2

    ብራቮ ፑቲን ድል ለሩሲ

  • @Brook12345-S
    @Brook12345-S 11 дней назад +3

    ሁሌም ፈጣሪን የያዘ ያሸንፋል ድል ለ ጠቅላይ ሚኒስተራችን ለ PUTIN

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 11 дней назад +1

    ደጋግመን የፑቲንን አይበገሬነትና የሩሲያን ጀግንነት ስንጽፍ የነበሰው በምክንያት ነው ።ዘለንስኪ በአስቸኳይ ይቅርታ መጠየቅና ጦርነቱ ማክተም አለበት የሩሲያ ደህንነት በሚገባ መረጋገጥ አለበት ።

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 11 дней назад +2

    አብልሻታድለህ እዮርሳሌም ❤❤❤❤❤ዘመንህይባረክ ፈጣርከክፉሁሉይጠብቅህ

  • @umerAhmed-e1l
    @umerAhmed-e1l 11 дней назад +2

    allahe helume bota selame yametalene

  • @Haroo-Wanchi
    @Haroo-Wanchi 5 дней назад

    ሚገርም ነው

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 11 дней назад +4

    ድል ለሩስያ ጀግና ፑቲን 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 11 дней назад +1

    ሰላም ሁንልን አቤል

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 дней назад +2

    ጀርመን ትልቅ ስራ ነው ! ትልቅ የስላም መንገድ ....? በመነጋገር ብቻ ነውና !

  • @unkn5033
    @unkn5033 11 дней назад +10

    በእርዳታ መዋጋት ትርፉ ይሄ ነው። ታያላችሁ የእስራኤልም መጨረሻ ከዚህ አያልፍም።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 дней назад

    ጀረን ትክክል ስራ ነው ያደረገችው ! ብራቦ !

    • @OqbamichaelFetwi
      @OqbamichaelFetwi 11 дней назад

      ብራቦ ? ? ? ስንት ገላጭ ቃላት በቋንቋህ እያለህ!

  • @Rimass80
    @Rimass80 10 дней назад

    ለግል አስቦ ትርፍ ለግል ፅልዮ ፅድቅ የለም
    ሰላም ለአለማት😌

  • @habeshawork
    @habeshawork 10 дней назад

    ሩሲያ ጀግና ናት

  • @እዮብከሸዋነኝ
    @እዮብከሸዋነኝ 11 дней назад +3

    የተላላኪነት መጨረሻው ዩክሬንን ይመስላል ነው ጨዋታው😅😅😅

    • @unkn5033
      @unkn5033 11 дней назад +1

      ትክክል 👍

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 11 дней назад

    ጀግና ሩሲያ ምእራባዊያን አያይዘዉ መጨረሻ ላይ ገለል ይላሉ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 11 дней назад

    እየሩሳሌምን መሳለም? መጎብኘት በሚል አስተካክል

  • @Mercy2023-mg5jj
    @Mercy2023-mg5jj 11 дней назад

    Peace ✌️🕊️ for whole world 🌎🌎🌍🌍

  • @AbdulbasitkedirAbdulbasitkedir
    @AbdulbasitkedirAbdulbasitkedir 11 дней назад

    Masha allah salam lalamachen shenefat lagefagnoch

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li 11 дней назад +1

    እልልል ክብር ምሰጋና የኤሰራኢልን ሰላምን

  • @QeyoQeysew
    @QeyoQeysew 11 дней назад +2

    አይ ባይደን ወደ ኃላ አስኬድከን

  • @lukej2891
    @lukej2891 11 дней назад

    አሁን ማን ይሙት በዚህ ሰአት እስራኤል ደፍሮ የሚጓዝ አለን????

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 11 дней назад

    እየ ነው የ ጦርነት ትርፋ

  • @Sadaanura-ec5dk
    @Sadaanura-ec5dk 11 дней назад

    👍🇪🇹

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 11 дней назад +3

    ❤❤🇷🇺🇷🇺🇷🇺✊✊✊🥰🥰

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 11 дней назад +1

    በመጨረሻ እርስ በርሳቸው ይተላለቃሉ,ድሀውን ህዝብ ጨርሰው በሰላም ለምኖር ማስብ ከቅዥትም ቅዥት ነው

    • @Henok-j9q
      @Henok-j9q 11 дней назад +1

      እርስ በርሳችው ከተጫረሱ ለኢትዮጵያ መንግስት ማን ሊያበድረው

  • @HuluagersheAbrham
    @HuluagersheAbrham 11 дней назад +4

    የፑቲን ድል
    ይደገማል በፋኖ
    ድለ ለጀግናዉ ፋኖ !!

    • @unkn5033
      @unkn5033 11 дней назад +1

      ጥርሴስ ልማዱ ነው አይኔን አታስቂው 😂😂😂😂

    • @HuluagersheAbrham
      @HuluagersheAbrham 11 дней назад

      @@unkn5033 የብልፅግና ቫይረስ ተረጋጋ,

  • @ውይኩንፍቃደከ-7
    @ውይኩንፍቃደከ-7 11 дней назад

    🥰🥰🥰

  • @osmantechnology
    @osmantechnology 11 дней назад

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 дней назад

    It Good Germany Pis Presse !❤

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 11 дней назад

    ዘለነስኪ ቀሽም ነዉ ዜጐቹን ፈጃቸዉ ኑሮም ናረብን

  • @AkalieAmbelu-gm6gu
    @AkalieAmbelu-gm6gu 11 дней назад +2

    እነሱ እኮ አላማቸው የሩሲያን ኢኮነሚ ማሽቆልቆል ነው ይህ ነው ፍላጎታቸው እጅ አውሮፓም አሜሪካም ፊት ለፊት እሩሲያን መግጠም አያስፈልግም
    በዚህም ተሳክቶላቸዋል እሩሲያ ከሚፈልጉት ጎል ሰተት ብላ ገብታለች

    • @amanuelkahssay
      @amanuelkahssay 11 дней назад +1

      የሚረባ ኮመንት ነበር ዝቅ ያልኩት አገኘሁ 🙏

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel 11 дней назад

      @@AkalieAmbelu-gm6gu ሩሲያ በኢኮኖሚ ም ሆነ በምንም ለአውሮፓውያን እጅ አትሰጥም ምክንያቱም ከምንም በላይ ፈጣሪን ስለሚያሥቀድሙ እግዚአብሔር ይረዳቸዋል ለጥላት መቼም እጅ አይሰጡም

  • @mamanatey1437
    @mamanatey1437 11 дней назад

    Hi Abel brhanu endietnow

  • @AmelawerkKurbel
    @AmelawerkKurbel 11 дней назад +1

    ይኩሬን ኦርቶዶክሳዊ ሰረአት እንዳይካሔድ ስትከለክል ነው ሁሉም ነገር ያበቃው እሰይ እንኳንም ከዷት ድል ለኦርቶዶክስ አገር ለሆነችው እራሺያ 💪💪💪💪💪

  • @amirkadi-to3gc
    @amirkadi-to3gc 11 дней назад

    ጉድ ጉድ

  • @dawitassefa6469
    @dawitassefa6469 11 дней назад

    Abelo dasi bilogn

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 11 дней назад

    ዘሌኒስክ ፍም እየመሰለ ነበር

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 11 дней назад +1

    ሩሲያ አሸነፈች ወይም ምዕራባውያን እጃቸውን ሰጡ እያሉ ከማሽቃበጥ "ሰላም ልመጣ ነው" ብባልሳ
    ይህ ደግሞ የትራምፕ መመረጥ ውጤት ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለም

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 11 дней назад +2

      እነዝ ሙሲልናቼ መሰለኝ ጦርነትና በሰዉሞት የምደሰቱት በአለም ሙሲልምነዉ ሰላምልያመጣ እግዝአቢሔር ጣልቃገባ ተመሰገነ የሰዉን የደነደነ ልብ አምላክ ጣልቃገባ

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 11 дней назад

      ጉራ አፍሪካ እና አረብ አለ ለክብር እያሉ ዝምብሎ የሚሞት

  • @GeremewTekle
    @GeremewTekle 11 дней назад

    Every Nation must learn a lesson from such proxy war; specially Somalia! She had better to solve her disappointments on table with the brave & mightily disputing citizens of Ethiopia!!!

  • @EysauGrimaAfrica
    @EysauGrimaAfrica 11 дней назад

    Putin👊🏿

  • @MelatZeretu
    @MelatZeretu 11 дней назад

    Sijemer Dilu Ye Russa new yetawoke new

  • @girmalyew3777
    @girmalyew3777 11 дней назад

    Yedm ngade

  • @HaileBeza
    @HaileBeza 11 дней назад +1

    ፑቲን💪

  • @Habiba-rc5hi
    @Habiba-rc5hi 11 дней назад

    ምነም አማራጭ የለውም

  • @YenenewYirdaw
    @YenenewYirdaw 11 дней назад

    ሰለ ሲልሸየስ ወንድ እና ሴት😂😂😂

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 11 дней назад

    ካስጨጸጨፏት በሗላ እርቅ ክክክክ

  • @FISAHAHAILESLASETSEGAY
    @FISAHAHAILESLASETSEGAY 11 дней назад +2

    rusya eko ye abath tg neberech

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 дней назад

    Pisse o world v Imposante ! እራስዋ እንግሊዝ ይህን በቅድሜያ ሀገርዋ ወስዳ ብታደርገው መልካም ነው ...? ያንግዜ ...? ማንነታቸውን ታውቃችዋለች !

  • @Najjsjsj
    @Najjsjsj 11 дней назад

    ምእራቡያን ያመነ እደዚህነው ድሮም ለመሸጥ መሳሪያነው

  • @EndrisMu
    @EndrisMu 11 дней назад +1

    ደምሩኝ መንድማችሁ አይደለሁ😥

  • @Mubarakkormaaman
    @Mubarakkormaaman 11 дней назад

    ጅግና ስትሆን ትፍራሌክ Russia is King

  • @emrucan
    @emrucan 11 дней назад

    ይሄ ጉድ ዞሮ ዞሮ ጦሱ ለ እስራኤል ነው
    ሩስያ ከነ ጀርመን መሰል ሀገር ተስማማች ማለት ለኢራንም በር ከፈተ ማለት ነው ትብብር ከተዋዋሉ ደሞ እስራኤል አሜሪካም ልትሸሻት እንደሆነ ግልፅ ነው ትራፕ እስኪገባ ነው እሚጠበቀው ለየትኛውም ሀገር መሳሪያዬን ዝም ብዬ አላፍስም ብሏል እስኪ አስቢት እሚፈጠረውን ነገር

    • @desanuka4947
      @desanuka4947 11 дней назад

      እስራኤል እራሷን የመከላከል መብት አላት ማንም ቢመጣ

    • @emrucan
      @emrucan 11 дней назад

      @desanuka4947 መብት እንጂ አቅም እንደሌላት አትዘንጋ የእስራኤል አቅም አሜሪካ ነች አለም እሚስማማበት እውነታ

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 11 дней назад

      የጨካኝ የሙሲልም ኮመት እንሱ ሰዉን ሲለምያርዱነዉ እግዝአቢሔር ምበቀሎ ሰላም ሰላም ጦርነት በቃ በቃ እሲራኤል ጦርነት ፈልጋ አይደለም የመጣባት ጨካኝ ፈልሲጠም በጨካነ በተሞላ ሰዉን አርዶነዉ ጦርነት ያሲጀመሩት ምረት ምረት በፊልሰጠም ላይ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 дней назад

    ይህ ዘለንሲኪ ....? ምን ያህል ነውረኛ ዳቢሎስ ስው እንደሆነ ለመገመት አያዳግትም !

  • @YomerYimer
    @YomerYimer 11 дней назад +1

    የመጀመርያው😂😂😂😂😂

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 11 дней назад

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉

  • @RahmatRahmatkenzu
    @RahmatRahmatkenzu 11 дней назад

    ምን አለ ለኢትዮፒያ እንደ ፑቲን አይነት መሪ ቢኖራት

  • @KalkidanAbebe-es1fj
    @KalkidanAbebe-es1fj 11 дней назад

    Wedeme esti guzowun felegalewu be imo yawurung lene ebi aleng dubai neng

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 дней назад

    Pisse o world v Imposante !

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 11 дней назад

    What? Embridge or Cambridge? our habtam youtuber what you are talking about?

  • @getuabera6444
    @getuabera6444 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SassAs-v2s
    @SassAs-v2s 8 дней назад