Ethiopia - ከመልቀቅያው ጀርባ ሰነድ ተገኘ! | እቃቸውን ጭነው ከኤምባሲ ወጡ! | “ብቻዬን ቆምያለሁ”
HTML-код
- Опубликовано: 6 окт 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይሄ ታሪክ የአምባሳደር እና ደራሲ ብርሀኑ ድንቄ ሲሆን በቅንብር ሽተት የአምባሳደር ብርሀኑ ዲንቃ ምስል ተካትቶ ቀርቧል፡፡ ለተፈጠረው ክፍተት ይቅርታ እየጠይቃለን።
Thanks for the correction.
😊😊😊😊😊😊😊
ይቅርታ መጠየቅ ካለብህ ስለ አምባሳደር ስለሽ የመልቀቅ ምክንያ ለማውራ ርዕስ ሰጠው ያወራህም ሆነ የለጠፍከው ፎቶ የአምባሳደር ብርሀኑ ድንቄን ታሪክ ነዉ፡፡ አመላችሁ ነው፡፡
ብርሃኑ ዲንቃ እንጂ ዲንቄ የሚባል ባለሥልጣንእስከዛሬ አልሰማሁም አስተካክለወ
😢q
ምርጥ ታሪክን ሰውነትን በሹካ ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን!!! 🎉
ብቻውን ቢሆን ታሪክ አይረሳውም ጥሩ ለሰራ ጥሩ ማስታወሻ❤
Ethiopian Ambasader. Seleshe was a. Very great man of ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
NEFTEGNA NEW!!
ምን ማለት ነው ?
በጣም የሚደነቅና ምሥጋና የሚቸረው ዝግጅት ነው።የሳቸውን ቤተሰብ በቅርብ ስለማውቅና፣ዐልቦ ዘመድንም ስላነበብኩ ከፍተኛ አድናቆት አለኝ።
I read his book and I could not take my eyes off it! He was a real HERO of his days!
ያማል እኛ ኢትዮጵያን እንደዚህ አይነት ሰዎችን ገፍተን ገፍተን ዛሬ ላይ ደርስናል። አቤቱ ልቦናችንን መልስ🙏
እንዲህ አይነት ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ ከየት ይገኛል?
DEMBECHA AREKE BET!!
Ara ene alw bizu saw aywdagnm ewnt silmingr ente enkown atwdagnm
ምን አይነት አንበሳ ነበሩ ሀገሬ የሚያስፈልግሽ እንዲህ አይነት ሰው ነበር ❤
ፈታ በእውነት ታፍታታላችሁ።በነካ እጃችሁ የቀድሞ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ምርጥ ገጠመኞች ብታካፍሉን።እንደ እነ ጎሹ ወልዴ የመሳሰሉትን።🎉🎉🎉
ውድ ብርሀኑ ዲንቃን የመሳሰሉ እፁብ ድንቅ የሆኑ ሀቀኛ የሀገር መሪ አለኝታዎቻችንን መቼም አናገኛቸውም !!
ምትክ የሚሆኑ የሀገር መሪነት ምልክት የሚሆኑንን እንኳን በመብራት እየፈለጉ ተንኮለኞቹ የሀገርና የሕዝብ ነቀርሳ መሪ ተብዬዎቻችን በልተው ጨርሰውብናል !!!!
እግዚአብሔር በተአምሩ ለኢትዮጵያ ሀገራችን የሚበጁንን ያምጣልን !!!!
ሰሎሞን አርጋው ሀይሌ ። ❤❤❤
Its very great Ormay very great either. Seleshe Oromiy oficial very great. Oromiye offcal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክለኛው ስማቸው ብርሀኑ ዲንቃ ነው።❤ ተወዳጅ አምባሳደር።
ሁለት የተለያዩ ሰዎች ናቸው፡፡ ስለማታውቀው ጉዳዩ አስተያየት ለመስጠት አትጣደፍ፡፡ እሺ
He is not in a position to call him Dinka but pull it to Dinke. Ye temketegnochi amel nehu.
ከተስፋዬ ዲንቃ ተመሳስሎ ነው
Y guys are arguing over titles. It does not matter whether one is a general or Shepard . We need to concentrate on what he has contributed to our beloved country -Lovely Ethiopia. Thank you!
@@fresh-life2440komech low energy jalous people's Amara
ስማቸውን እና ፎቶአቸውን በትክክል ቢቀመጥ።
እግዚአብሔር ፣ገላገላቸው፣በእውነት፣ትልቅ፣ውሳኔ፣ነው
Berhanu Denkea very great in ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋና የአማራ ባንዳዎች ❤
ተመሰገን ጥሩነህ
አረጋ
አበባው ታደሰ
ፋኖ ጎብኛቸው ❤❤❤
SHULUKA !, EYEMETU NEW! JEWISA, BEG ZERAFI, SET DEFARI, KOMOKER WERADA!!
Ayzoh 17 amet ayfejim
በእውነት እንደዚህም መልካም ሃገሩን የሚውድ ሰው ማለት ነው
ወይ ሀገሬ ጀግኖች ልጆችሽ ለሀገር ያላቸው ቁርጠኝነት በእውነት በጣም ያስደንቃል።
ንጉሱም የነበራቸው ፍትህ ግሩም ነው። ለተከበሩ የአቶ ብርሃኑ ድንቄ ትልቅ አክብሮት እያቀረብኩ ቤተሰብም ይህን ጀግነት ለሀገር ያላቸውን ኃላፊነት ማስቀጠል ይጠበቅባቸዋል።
ለአቅራቢው ምስጋና ይድረስ ።
ታማኝ እና ኩሩ ኢትዮጵያዊ ብርሃኑ ድንቄ 🙏🙏🙏🙏🙏
His name is Berhanu Denqe
ዋው ታሪክ ብቻዬን ቁሜ አለሁ አሉ ብርሃኑ ድንቁ።
ድል ለፋኖ
ከመልቀቂያው ጀርባ ተገኘ ስላላችሁት ሰነድ እኮ አላወራችሁም። ርዕሰ ሌላ ዜናው ሌላ ምን ይላል ይሄ
ደስ የሚል ግለ ታሪክ ነው፡፡ እናመሰግናለን፡፡
የሔን ለዘመኑ ባለስልጣናት መልእክቱን ላኩላቸው
ኢቶጲያ እንድህ አሉ ድንቅ ሰወች ምሁር ሰወች የተማሩ ሰወች አዛኝ ሰወች አስተዋይ ሰወች እያሏት ለምንድ ነው ሰው ገዳይ አገር አፍራሽ ዘረኛ ህፃን ለህዝብ ትንሽ እንኳን እርህራሄ የሌለው ጨካኝ መንግስት የሚገዛን ሰላም ለውድ ሀገሬ
እንዲህ አይነት ሰው ያብዛልን።❤❤❤
HI! NEFTEGNA !
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው ብርሃኑ ዲንቃ በሚል ይታረም
ርዕስህና ያቀረብከው ፈፅሞ አይገናኝም ስራ ብትቀይር ይሻልሀል
ኣብይ ስራክ ከኛም ኣልፎ ለኣላም ምትርፍ ስዉ ያርግልነ ከኣለምም ኣልፈሀ በላይኛዉም ስመይ ምትደሰትበት ሰዉ ያርግልኝ እኔ ብያለው ኣላሀም ይበል ኣሚን
😂😂😂😂😂😂😂
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
You right❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያዊ ማለት እንዲህ ነዉ ።
ክቡር አምባሰር ብርሃኑ ድንቄ የተወለዱ ከሊቀጠበብት አለቃ ድንቄ ሲሆን የተወወለዱት ወጨጫ ማርያም አዲስ አበባ ነው ። እና እሳቸውም መካከለኛ ገቢ ካላቸው የቤተክርስቲያን ሊቅ ከሆኑ ቤተሰብ በስነ ምግባር ተኮትኩተው ያደጉ ስለሀገራቸው የሚያስቡ የድሀን መበደል የማይወዱ ለእውነተኛ ፍትህ የቆሙ ሰው ነበሩ ።
Wushet! Tilq qutfet Birhanu Dinka Ye Wellega Gimbi tewelag nachew!
@@atne214Both of you are right. It is the similarity of "Dinqa" &"Dinqe"
የክቡር አምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ ትክክለኛው ታሪካቸው ነው ❤እንደውም ወጨጫ ማርያምን አሰርተዋል ይባላል🙏❤
ወሬና ተረት በቃ አለፈ በድሮ በሬ ዘንድሮ አይታሰስም ከትጎትት ዛሬ ኢት የ80 ብሔር ብሔረሰቦች ሀገር ናት
ምርጥ አቀራረብ
አቀራረብ 1ኛ
Wow አቶ ብርሃኑ !!!! ድንቅ ሰው !
የታደሉ ስሙን የሚወክሉ ብርሃኑ እግዚአብሔር ይደግፎት🥰
ድንቅ ታሪክ ክብር ይስጥልን
Goodafeternoon fetha midiya ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትም ብርሀኑ
Thank you! It's amazing news
ተባረክ ።
አምባሳደር ስለሺ እስከውዲያኛውም ሃገራቸውን ባሉበት ሁነው ከማገልገል ወደሃላ አይሉም አትጎጉ ኢትዮጵያዊ ናቸው
ፈታ ደይሊ ዉነትም ፈታ ደይሊ ምንም ቁም ነገር የለለህ ትንሽ ላውራ ብለህ ብዙ ያወራክ አልመሰለህም
Thank you Sir for introducing to us this great man of purpose -I know him only from his two writings and now millions are following him!
Berta wendme betam konjo arif program new yeserahew wedjewalew berta berta berta !!!yehulgizem admachih negn ❤❤❤🙏🙏🙏💪💪💪
ጥሩ መረጃ ነው አቶ ብርሃኑ ድንቄ ስደተኛ በነበሩበት ዘመንበስደት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ቁጥር 3 ብቻ ነበር:: እነሱም ከ1953 ዓ ምህረትመፈንቅለ መንግስትጋራ በተያያዘምክንያት ነበር:: አቶ ብርሃኑ በስደት ኖረው አሜሪካን አገር አልፈዋል:: አምባሳደር ስለሽ በቀለም አንድ ቀን ኢትዮጵያ በፅኑ ትፈልገዋለች::ተለምኖ ወደ ከፍተኛ ሥልጣን ይመጣል::
መጸሃፋቸውን እንዴት እናገኛለን
ድል ለፍኖ አማራ💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾ሞት ውድቀት ለስው በላ ክፉ ኦሮምማ አብይ አህመድ
ርእሱን በሌላ አድርገህ ታሪኩን የሌላ አደረከው ምነው
በስንት ቀኔ ይህን ሚዲያ ብመለከት ዛሬም ዝባዝንኬ ያወራል ። ምናለ የኢንጂነሩን ፎቶ እንኳን ባታደርገው? አንድ ደቂቃ ለማይሞላ ጉዳይ?
ድል ለአማራ ፋኖ
እርሰተህ: አፈንግጧል! የማየገናኝ።
ርዕሱ ጋር ምን አገናኝው በፈጣሪ
ሽቀላ ነዋ !
Denzoch yehi hulew tarek kalgebachu yemotachu nachu negerew motchul
Yemotek
ከ10:48 ደቂቃዎች ውስጥ 9:45ቱን ደቂቃዎች በሙሉ ስለብርሀኑ ድንቄ ለመዘገብ ዶ/ር ስለሺን ጉዳይ ርእስ ማድረግህ ገርሞኛል።
Dr Selesh ❤
Yehiw new ye mereh sew. !!
በህግ ከምላክ ሀረጋውያን ትቅረብልን የምትሉ ውይ ስወዳት
እንኳን አይደለም ጠቅላይ ሚኒሰትር ፤ተራ የቴሌ ሰራተኛ ነፃ ስልክ አገልግሎት ያገኛል።what a heck.ወሬ አታበዛ
He is Dr.-Ing.Sileshi Bekele
ANTE DENKORO, MAYEM, ML BICHA! ENGINEER BEL! GELTU!!
የምታወራው ? ትክክል ነው? ወይስ በወፍ በረ ር...
ከአሜሪካ ኤምባሲ ሳይሆን ከአሜሪካ ከኢትዮጵያ ኤምባሲ
ከገባን በቂ ነው ደግሞ በዚህ እንሟገት
እንደ ብርሐኑ ድንቄ አይነት ሰው ሰምቼ አላውቅም፣ ፍጽም ልዩ ሰው ነው፣ ባለስጣኖቻችን ይኸን ቢሰሙት በጣም የጥፋተኝነት ስሜት የሚሰማቸው ይመስለኛል። ምክንያቱም በደርግ፣ ኢሐዲግ፣ ብልጽግና የነበሩና አሁንም ያሉ ባለስልጣናት አለቅላቂ ስለሆኑ ነው።
ጀርባ ጀርባ ጀርባ ጀርባህ ይሰበር 😂😂😂😂
አምባሳደር ብርሃኑ ዲንቃ በሚል ይታረም
No he is right
ኢትዮጵያዊ ብርሃኑ ድንቄ 10Q
መትህ
ፍትህ
ርህርህ
When you learn and stand for the truth, you will leave the luxury life like Dr. Engineer Sileshi Bekele. What do you learn from.this??
Melkame melkame sewe yabexslegne ❤️❤️
l like brhanu
የኢትዮጵያ Diplomat ያስቃሉ shopping ሲያደርጉ ጊዜው ያልቅባቸዋል!!!!!!!!ኪኪኪ
😢😢
ታላቅ ሰው ለእውነት የቆሙ ሀቀኛ ሀውልት አዲስአበባ ላይ ይቁምላቸው
The title is so different than the description it's like to attract the audience
💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾
ከደንቢያ ጎንደር ዋሽንግተን ዲሲ
ለጥቅም የማይገዛ ስብእና ያለው ሰው እንዲህ ነው
❤I stand be alone❤
Why you Dr Eng Seshi Bekele Ato Slesho?
የሆነ ነገር እማ አለ.
Y are showing us Berhanu Dinka’s picture. Make correction.
ተስፋዬ ዲንቃ ወንድም 👋
ስማቸዉን አስተካክለህ አንብብ የተከበሩ አምባሳደር ብርሀኑ ዲንቃ ነዉ እንጂ ድንቄ አይደለም ❤❤❤
አቶ ስለሺ ሳይሆን
Dr እና Eg ስለሽ ብለህ አስተጋክል
በትክክል
እንዲህ አይነት አድርባይነት ያልነካው ሰው ነበረን?
የአሜሪካ አምባሳደር አይደሉም። ትክክለኛው አባባል በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነው።
Amelake hoyi letegodut wogenoche ante derslachewu
ጀግና አማራ ፋኖች ለማገዝ ነው
ስለሽ
የምን ሙዚቃ ነዉ ዜና የሚረብሽ ???????
FETA! NEFTEGNA AYDELEHEM! MESEDEDED NEW!!
Ato
የቸማረ ሰው አይምሮ ያለው በኢትዮጵያኖች ደም እጄን አላጨማልቅም ብለው ነው ከኢንባሲ እቃቸውን ጭነው የወጡት የወገናቸው የሕዝባቸው ደም አቃጥሏቸው ነው ሀገር መግባት ያልፈለጉት የሀገር ባለውለታ ናቸው በአባይ ግድብ የተማረ እንደዚህ ነው አቶ ስለሺን እናመሰግናቸዋለን የታሪክ ተወቃሽ አልሆንም ብለው ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክለኛ ስማቸው አ/ር ብርሃኑ ዲንቃ ነው።
Nice guy
The man on the picture is Birhanu Dinka not Birhanu Dinke
እኝህ ሰው ማለት ብርሃን ድንቄ በ1965 ለንጉሡ የፃፉትን ግልፅ ድብድብ በአንድ እትም ላይ ወጥቶ ማንበቤን አስታውሳለሁ፡፡ ይህን ፅሑፍ የሚያገኝ ወይም ያለው አሁን ለድጋሚ ንባብ ቢያቀርብ የኝህን ሰው ለእውነት ትውልድ እውቆት ታሪክ እንዲዘክራቸው ያደርጋል
ብርሃኑ ድንቄ ሳይሆን ብርሃኑ ድንቃ ናቸው ይታረም
Why u called his name by Ato ???
ስለብርሐኑ፡ድንቄ፡ማን፡እንደፃፈው፡በምን፡አርእስት፡አስደግፈው፡ደራሲው፡እንደፃፎት፡ያነበብነው፡አንበነዋል፡ቢሆንም፡በንጉሱ፡ዘመን፡የተፈፀሙትን፡ጉዳዮች፡እንደው፡ወሬ፡ይጣፍጥልናል፡ብለን፡አንዳንዴ፡አያይዘን፡ባናቀርበው፡ጥሩ፡ነው።