Lualawi ሉዓላዊ- “አዋጁ ሕወሐትን በወንጀል ከመጠየቅ አያድነውም”/ጄኖሳይድ ተፈጸመ በሚል የቀረበው ሐሰተኛ መረጃ / 2ኛው የሶማሊያ ግዛትም ተቃወመ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 июн 2024
  • “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Комментарии • 134

  • @TsegayweldegerimaTesfu-ul9zh
    @TsegayweldegerimaTesfu-ul9zh 29 дней назад +2

    እድሜ ልኩን የምርኮኝነት ስኖልቦና የተፀናወተው ተላላኪ ባንዳ ሰው።

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Месяц назад +17

    በአለም ላይ ፊትህ ቢኖር ለሲሳይ አጌና ኖቤል ሽልማት ይሰጠው ነበር።
    በእውቀትና በብስለት የውሸታሞችን አፍ ያስያዘ ብቸኛው የአፍሪካ የቁርጥ ቀን ጋዜጠኛ ነው‼️

    • @halimahhh-fl9bo
      @halimahhh-fl9bo Месяц назад

      የዝቅኝተኛ፣ቤተሰብ፣የሆነ፣ሰዉ፣ሁል፣ጊዜ፣ዝቅ፣ያለ፣ነዉ፣ባለጌ፣

    • @halimahhh-fl9bo
      @halimahhh-fl9bo Месяц назад

      ምን፣አይነት፣ቆሻሻ፣ናቹ፣

  • @zd820
    @zd820 Месяц назад +9

    እና መሰግናለን ሲሳይ ክበርልን

  • @emmy1365
    @emmy1365 Месяц назад +4

    ለእውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሲሳይ አጌና!!! Mama Ethiopia forever!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MojaTdnj
    @MojaTdnj Месяц назад +10

    ሰላምህ ይብዛ ወንድም ሲሳይ

  • @Markanberihun
    @Markanberihun Месяц назад +14

    ሲስ ሰላም ላገራችን ለኢትዮጵያ 🎉🎉🎉🎉

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Месяц назад +12

    ሲሳይ ለአንተ ክብር የሚኖረኝ በእርጋታ ፣በጨዋነትና በእውቀት እንዲገባኝ የምታደርገው ፖለቲካዊ ትንታኔህ ነው

  • @AshenafiAbera-ou2ve
    @AshenafiAbera-ou2ve Месяц назад +10

    ሰላም ሰላም ሰላም ❤❤❤

  • @jemumuze4899
    @jemumuze4899 Месяц назад +9

    ሲስ ጀግናው በርታ

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 Месяц назад +2

    ❤❤❤ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Месяц назад +17

    መርሃባ ወንድማችን ሲስነት እናከብርሃለን ጀግናችን ነህ ከነቤተስቦችህ ሰላምህ ይብዛልህ ባለህበት ምርጫ🙏 ችን ምንግዜም ሉአላዊ ሉአላዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏

  • @user-gn6ej5vk2q
    @user-gn6ej5vk2q Месяц назад +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @gethab2306
    @gethab2306 Месяц назад +7

    Thank you!

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Месяц назад +4

    You is realy my teacher እወደሃለሁ የደርግ ወታደርነኝ but i live uk ss I like you❤❤❤

  • @AnwarAwal
    @AnwarAwal Месяц назад +14

    ሰላም ስሰይ አጌና ኢትዮጵያ ለዝለልም ትኑር
    ሰለመቹህ ይብዘ የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @zd820
      @zd820 Месяц назад +1

      Amen

  • @user-hb3tw3de7r
    @user-hb3tw3de7r Месяц назад +8

    ብቃትህ የላቀ ማንም የማይወዳደርህ

  • @muktarsheikali
    @muktarsheikali Месяц назад +7

    love you bro

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 Месяц назад +11

    ሲሳይ ስለ እውነት የምታደርገው እና ማጣራት እድርገህ ስለምታቀርብበው ትንታኔ እናመሰግናለን ።
    በርታልን

  • @yesufaberra5408
    @yesufaberra5408 Месяц назад +6

    ሲሳይ 🎉🎉🎉

  • @akaludaka
    @akaludaka Месяц назад +4

    U are wise man❤❤❤❤

  • @samuelanjelo144
    @samuelanjelo144 Месяц назад +1

    Good Job!

  • @gebeyaneshbeneberu2442
    @gebeyaneshbeneberu2442 Месяц назад +1

    Sisay, the true journalist with reason and facts. Be blessed 🙏❤️

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 Месяц назад +1

    Thank you Sisay !!

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Месяц назад

    Sisay , ante ye Ethiopia 🇪🇹 Sisay neh tebarek!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 Месяц назад +3

    Selam selam selam sisay ambesa ❤❤❤❤❤

  • @Welabu2002
    @Welabu2002 Месяц назад +1

    Thank you Sisay

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409 Месяц назад +4

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zenebegudeta1676
    @zenebegudeta1676 Месяц назад +4

    ብርታት ይስጥህ

  • @user-oj1yk1sp4l
    @user-oj1yk1sp4l 29 дней назад

    ጀግና በርታ❤❤❤

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 Месяц назад +1

    Thank you Sisaye!

  • @user-po9zs3ws6m
    @user-po9zs3ws6m Месяц назад +2

    ❤sisay ሰላም ነው ቤተሰብ ሁሉ በርታ አንተ ጀግና

  • @gosayeshambel7393
    @gosayeshambel7393 Месяц назад +5

    sis, የጋዜጠኝነት ጥግ!

    • @zd820
      @zd820 Месяц назад +1

      yes❤❤❤❤

  • @selammulu9516
    @selammulu9516 Месяц назад +1

    Thank you sisay❤

  • @Addis-rv7bc
    @Addis-rv7bc Месяц назад +1

    I love your classical music ❤

  • @searchtv5878
    @searchtv5878 Месяц назад +5

    አንድ አመጸኛ ድርጅት ሲሸነፍ ጊዜ መግዚያ በሰላማዊ መንገድ እታገላለሁ ሊል ይችላል አንድ ቀን ሲፈረጥም ደግሞ አመጹን ይቀጥላል፤እንደገና ሲሸነፍ ወደሰላማዊ መንገድ እመለሳለሁ እየተባለ ጨዋታው እስከ መቼ ይቀጥላል። አመጹ እንዳይደጋገም የጊዜ ገደብ ሊበጅለት ይገባል።

    • @mekke6544
      @mekke6544 Месяц назад

      የግብጽ መንግስትና ይምዕራባውያን የእፕመጸኞች ምልመላና የባጀትና የስትራተጂ ድጋፍ የኢትዮጵያ መንግሥት ላይ እስካልቆመ ድረስ በኢትዮጵያ ሰላም የለም።በሰተላይት ጭምር ነው እኮ የሚረዱት።ጅል ናችሁ ወይስ እናንተም ደፈጣ ተዋጊ ናችሁ?የአዞ እንባ እያነባችሁ፣በአስመሳይነት!!!😂😂😂

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin Месяц назад +2

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 Месяц назад +3

    👏🏻👏🏻👏🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gezahgneshemlise5616
    @gezahgneshemlise5616 Месяц назад +5

    ሲሳይ ጭፍጨፋ ተደርጐ ከሆነ ይህንን ድርጊት ማን ሊያደርገው እንደሚችል ግልፅ ነው ። ሲጀመር ህውሃት ከምዕራብያዋንም ሆነ ከአሜሪካ ድጋፍ እና የተለያየ ድጋፍ ለማግኘት፣ለፖለቲካ ፍጆታ ሲል የትግራይ ህዝብ ህይወት ዋና መጠቀሚያው እንደሆነ ዛሬ ሳይሆን 1970 ዓም ጀምሮ ይታወቃል ።

  • @robairess4147
    @robairess4147 Месяц назад +1

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @abebawyosef580
    @abebawyosef580 29 дней назад

    በርታ ከጎንህ ነን

  • @user-fr4bw4kd7c
    @user-fr4bw4kd7c Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp Месяц назад +2

    ሲስይ ሰላም ❤❤❤❤❤❤

  • @HadasHaile-lc1ek
    @HadasHaile-lc1ek Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vi4gb5jg9o
    @user-vi4gb5jg9o Месяц назад +4

    ሲሳይ ከሰድስት ዓመት በፊት ኢሳት ላይ እያለህ አድናቂህ ነበርኩ በይበልጥ ደግሞ ኢኤምኤስ ላይ ደግሞ በበለጠ አደነቅሁ በፅንፈኛ ተከበህ ከአቋምህ ፍንክች ያላልክ ጀግና ኢትዮጲያዊ ነህ በርታ

  • @akaludaka
    @akaludaka Месяц назад +1

    Really I appreciate you!!u ate wise ma❤

  • @murad65635
    @murad65635 Месяц назад +3

    ሰላም ሲሰ

  • @negashabera4656
    @negashabera4656 Месяц назад

    ሲሳይ እውነተኛ ጋዜጠኛ ነህ ክብር ይገባሀል ።

  • @user-hb8hl8zs1z
    @user-hb8hl8zs1z Месяц назад +3

    የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች የተሸወዱት የለውጡን መንግስት አቅም አለማወቃቸው ብዙ ኪሳራ ውስጥ እንዳገባቸው እያወቁ በየጊዜው ካፈርኩ አይቀር ተግባራቸው ይባስ ደጋፊዎቻቸውን በየቀኑ እያሳጣቸው መንግስት በአንፃሩ የህዝብ ድጋፍ እያጎለበተ እያዩ የምክክር እድሉን ለመጠቀም አለመቻል በቀጣዩ ምንም ሊፈይዱ የማይችሉበት ወጥመድ ውስጥ ራሳቸውን ማስገባታቸው ይገርማል

  • @amentemuler9782
    @amentemuler9782 Месяц назад

    God bless u!!!

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 Месяц назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-vi4gb5jg9o
    @user-vi4gb5jg9o Месяц назад +1

    ሰላም ቤተሰቦች

  • @lishanlatta5695
    @lishanlatta5695 Месяц назад

    Thanks sisye

  • @WTAbiy
    @WTAbiy Месяц назад

    Sehr gute Analyse.

  • @user-fr4bw4kd7c
    @user-fr4bw4kd7c Месяц назад +5

    አይጀግና ተንታኝ ስሳይ መወደድን ሀገር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ከአንተ ይማሩ እነ መሳይና የሀብተ ወልዱ ደሬ

  • @esayasmamo
    @esayasmamo Месяц назад

    ❤❤❤

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c Месяц назад +2

    ❤🤙🤙

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Месяц назад +1

    Selamehi yebeza sesaye agana

  • @Lule-xe3zo
    @Lule-xe3zo Месяц назад +2

    salam sis

  • @ahmedabe8014
    @ahmedabe8014 Месяц назад +2

    Hiii👍

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 Месяц назад +2

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!!

  • @zd820
    @zd820 Месяц назад +1

    ላይክ እያረጋችሁ ቤተሰብ

  • @ethiowisdom5291
    @ethiowisdom5291 Месяц назад +2

    የ New Lines institute የጄኖሳይድ ሪፖርት የህወሓት እና የግብጽ የመጨረሻ የመጫወቻ ካርታ ነው። የዚህ institute መስራች እና ፕሬዚዳንት ግብጽ ውስጥ ያደገ ትውልደ ኢራቃዊ ዶ/ር አህመድ አልዋኒ ይባላል። ህወሓት በትግራይ ህዝብ እና በተቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የፈጸመውን ወንጀል ለመሸፋፈን የሚችለውን ያህል ርቀት ሄዶ ስላቃተው ከግብጽ ጋር በመተባበር የጄኖሳይድ ትርክትን ፈጥሮ ከወንጀለኛነት ወደ ተጠቂነት እራሱን ለመቀየር እየሰራ ነው። በአፋር እና በአማራ ክልል ላይ የፈጸመውን የዘር ጭፍጨፋ ለሰላም ተብሎ ዝም ሲባል፣ የ27 አመቱ ወንጀሉ እና ዝርፊያው ስለ ትግራይ ህዝብ ተብሎ ይቅርታ ቢደረግለት ጭራሽ ከሳሽ ሆኖ ዛሬ መምጣቱ የተረሳ ወንጀሉን በሁሉም ዘንድ ከመቀስቀስ በስተቀር ኢትዮጵያ ውስጥ ከህወሓት በላይ ማንም ወንጀለኛ ድርጅት የለም። ይሄንን የጄኖሳይድ ትርክት ለህወሓት እንዲጽፍለት ይሄ ድርጅት የተመረጠው የድርጅቱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አህመድ አልዋኒ ከግብጽ ጋር ባለው ግንኙነት ነው። ግብጽ ከመጀመሪያውም ጀምሮ ከህወሓት ወረራ በስተጀርባ መሆኗ ስለሚታወቅ አሁን የግድቡ ማለቅ ደግሞ የምትይዘውን እና የምትጨብጠውን ስላሳጣት በክፉ ቀን ወደ ሀገሯ ያስጠጋችው ዶ/ር አህመድ አልዋኒ የተባለው ግለሰብ እራሱ ባቋቋመው New Lines institute ውስጥ የሆኑ ቡድኖች አደራጅቶ እንዲህ አይነት ሪፖርት እንዲያዘጋጁ አድርጋለች። ዞሮ ዞሮ እዚህ ላይ ዋና ክርክሩ ጄኖሳይድ ተፈጽሟል አልተፈጸመም የሚለው ማስረጃ ሳይሆን ግብጽ ከበስተጀርባ ሆና የምትዘውረው ተቋም እንዲህ አይነት ክስተትን ለማጥናት የሕግም ሆነ የሞራል ብቃት የለውም። ስለዚህ ሪፖርቱ ሳይነበብ እዚህ ላይ ውድቅ ይሆናል። የ institutionኑ ዋና አላማ ጄኖሳይድ መፈጸሙን ለማጥናት ሳይሆን ኢትዮጵያ አለምአቀፍ ብድርም ሆነ ድጋፍ እንዳይሰጣት ለማድረግ የታሰበ ነው። አንድ ሊሰመርበት የሚገባው ጉዳይ ህወሓት ምንም እንኳ በሰላማዊ መንገድ እታገላለሁ ቢልም ኢትዮጵያን የሚጎዳ ነገር ላይ አጋጣሚዎችን ካገኘ ተባባሪ መሆኑ የማይቀር ነው። ከግብጽ ጋር ሆኖ ኢትዮጵያን ለመጉዳት የሚሰራ ቡድን ወደ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል በቁርጠኝነት ተመልሷ ብሎ ለማመን ይከብዳል። ህወሓት አሁን ባለው አቋም እና አካሄድ የአዲሱ አዋጅ ተጠቃሚ ባይሆን ይመረጣል። ቢያንስ ለ 2 አመት እንቅስቃሴው በቅርበት ታይቶ ኢትዮጵያን በሚጎዳ ተግባር ላይ አለመሰማራቱ ከተረጋገጠ በኋላ አዋጁ ተግባራዊ ቢደረግ ነው የሚሻለው። አዲሱ አዋጅ ከአንድ ጊዜ በላይ በአመጽ የተሳተፈ የፖለቲካ ፓርቲ ተመልሶ በምርጫ ቦርድ እንዳይመዘገብ ገደብ መጣል ነበረበት። አዋጁ አስገዳጅ ገደብ ካላስቀመጠ በስተቀር አጋጣሚውን እየጠበቁ ሲመቻቸው በሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ሳይመቻቸው ሲቀር ደግሞ በአመጽ የፖለቲካ ትግል እንታገላለን እያሉ የሚያጭበረብሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ወደፊት የመፈጠር እድላቸው ሰፊ ነው። ስለዚህ ከአሁን በፊት በአመጽ ውስጥ ተሳትፈው እንደገና በሰላማዊ ፓርቲነት ከተመዘገቡ በኋላ በድጋሚ ወደ አመጽ ተግባር ውስጥ ተመልሰው ቢገቡ እስከ ወዲያኛው ድረስ ከምርጫ ቦርድ እንዲሰናበቱ የሚያስገድድ ህግ በአዋጁ ውስጥ መካተት ነበረበት።

  • @bisrathabtemichael7375
    @bisrathabtemichael7375 Месяц назад

    Non ethnic based federalism could could bring about peace and stability in Ethiopia. The national discussion should include this as an agenda. Experience of other countries have shown this.

  • @eagle4452
    @eagle4452 Месяц назад +2

    🚨 የዘር ማጥፋት ይላል ዘሮ ይጥፍ እና በደል የደረሰበት የተጨፈጨፈው የ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዋት ሆኖ ሳለ
    ምእራባውያን ደጋግመው ስለ ትግራይ በማውራት እውነቲውን በውሸት ጥላሸት ሲቀቡት እያየን እኛ የሰጡንን አጀንዳ መቀበል ትተን ሊደብቆ ያሰቡትን እውነት ደጋግመን መናገር አለብን

  • @tesfaldetleghesse2679
    @tesfaldetleghesse2679 Месяц назад

    Yederg Murkrgna

  • @user-oc6mw6gn3y
    @user-oc6mw6gn3y Месяц назад

    ሽመልስ ፥ድሮን ታጥቀናል ማለት አይጠበቅበትም ,መከላከያ ና አየር ሀይል አዛዥ ማን ሆነና

  • @mulukenteresa
    @mulukenteresa 29 дней назад

    Telegram ላይ የሀይማኖት አዋጅ pdf ካለ በታስቀምጥ or አድሚኖች አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 Месяц назад +1

    ጀማል ስለ አባይ ግብፆች ሚዲያ በአደባባይ የሚሉትን እየተረጎመ ይነግረናል ይህ ጄኖሳይድ ተፈፀመ ባዩ የማንን ስራ ነው እያወራ ያለው ወያኔን አስታጥቀው ህዝባችን ላይ ጄኖሳይድ ፈፅመዋል እነሱን ነው የኢትዮጵያ ህዝብ መጠየቅ ያለበት በግልፅ የግብፅ ሚዲያ እሁንም እርስ በርስ እንዲጫረሱ እያሉ ያወራሉ ይህ ደሞ በአንድ አገር ህዝብ ላይ ጦርነት ማወጅ ነው

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Месяц назад +1

    sisaychen enkuan degna metah

  • @NebeyouSahlu
    @NebeyouSahlu Месяц назад +1

    በስንት ይሆን አንዳንድ ሰዎች የሚገዙት?🤔🤔🤔

  • @mogesegigu8367
    @mogesegigu8367 Месяц назад

    የውሽት ጥናታዊ ሪፖርት ለግዜያዊ ሆያ ሆየ ካልሆነ በቀር የትም አያደርስም።

  • @user-wb1hj9te3w
    @user-wb1hj9te3w Месяц назад +2

    ወያኔን..እሹሩሩ..አልበዛም???

  • @tadubezina5809
    @tadubezina5809 29 дней назад

    Hi Sissy, it's not clear why you used the audio, that is criminalising Daniel Kibret falsely..??

  • @kebehoy
    @kebehoy Месяц назад

    ወተር፥አርባጉጉ፥ቤኒሻንጉል፥ጅጅጋ፥ቴፒ፥ጋምቤላ፥ጉራፋርዳ፥ .......

  • @redagetach
    @redagetach Месяц назад

    From Getachew Reda-Editor Ethiopian Semay: if I was Daniel KIBRET, I could have ask the government I serve to help
    me hire International Lawyers to sue the Human Rights spokes person and his organization and the researcher seeing a compensation for damage. This is sad. I don’t support Daniel KIBRET, but in this part he is a victim.

  • @kebehoy
    @kebehoy Месяц назад

    ማንቆርቆር ነው እኔን የባሰብኝ ግን ያለምንም ጥያቄ ያንቆረቆሩትን መልሰው እኔ ላይ ሊያንቆረቁሩብኝ ሲሞክሩ ማየት ነው፡፡

  • @azabmesele-wy5jl
    @azabmesele-wy5jl Месяц назад +2

    ሲስ አንተ ብሄርተኛ (ብሄር ተኮር) ጋዜጠኛ( ዜጋ) ሳትሆን አገር ተኮር ጋዜጠኛ (ዜጋ) ስለሆንከ ከልብ እናመሰግናለን ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ።ኢትዮጵያ በጀግኖች በልጆቿ አንድነቷ ተጠብቆ ትኖራለች ።ፈጣሪ ይመስገን ።❤❤❤

  • @user-to6tr5qw1q
    @user-to6tr5qw1q 28 дней назад

    Sisay keldachiw aytegebm eko

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Месяц назад

    ህውሃትን በተመለከተ ተፃራሪ ሆኖ የአስተያየት መልዕክትን ማስተላለፍ የተለየ ማወዛገቢያ ሆነ በመንግስትም ሆነ በአከቲቮስቶቻችን የሚስጠው አመለካከት እንዳለ ሆኖ ግን ለምንድን ነው ህውሃት የበላይነቱን ቦታ እንዲያጣ የሚደረገው? በልበ ስፊነት በይቅርታ ሰላምንና ፍቅርን በመደመር ፅናት ዓላማ ማማ ላይ መውጣቱ ተገቢ ሆኖ ግን ገደብ የለሽ መሆኑ ደግሞ ከለውጥ ፤ይልቅ ነውጡን አላበዛውም?? መቋጫውስ መቼ ነው 🙏🙏🙏🙏🙋🙏🙏🙏🙏🙋🙋

  • @user-wb1hj9te3w
    @user-wb1hj9te3w Месяц назад

    የራሷ..ጉዳይ..ሱማሌ..ጦራችን..ይወጣል..ሻቢያ..ይጠብቃት😂😂😂

  • @tesfaldetleghesse2679
    @tesfaldetleghesse2679 Месяц назад

    sisaye agena denkoro jenosaid be tigray ende tefezeme emen Ahya

  • @juddazmnegeda3771
    @juddazmnegeda3771 Месяц назад

    .በምትውዳቸወ ይምጣብህ ሆዳም

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Месяц назад +1

    ይህች ተረት ተረት ደግሞ አሁን ለምን ተፈለገች ከማን ለማን

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад

    ጄኖሳይድ፡ ላላወቁ፡ ማወናበጃ፡ ተረት

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @dantsga4180
    @dantsga4180 Месяц назад +1

    የሞተ የደሀ ልጅ እየገበረሽ ህውሀት የተባለች የሀገር ውድመት አፈር ልሳ ተነሳች ይሉሀል የደሀ ልጅ አፈር በላው ለነሱ ስልጣን ማስጠበቂያ አሁን የህውሀት መሪ ነን ባዮች እስር ቤት ለፍርድ መግባት ሲገባቸው በስተርጅና እንደ አዲስ እጃቸውን ታጥበው ከች ነው በለው ።ድሮም ብልጥግና የተባለ ለህውሀት ልቡ ስስ ነው አማራና አፋርን ዱቄት አድርገው አሁንም እያሽበሩ በምን ሄሳብ ይሆን እንድህ ለነሱ ሽር ጉድ መዝ ብር ቅር ቆሽ የኢትዮጵያ ነገር ይህቺ ሀገር መቼ ይሆን ወደ ልዩ ምትመለስው ???

  • @odadejene2417
    @odadejene2417 Месяц назад +1

    እውነት ነው የዜር ማጥፋት ተፈጽሟል።ይህን እውነት መካድ የለብህም ሲሳይ እባክህ ሆድ አይሞላም ፣ለሆድ ብቻ መኖር መልካም አይደለም፣ለላው ደግሞ ብልጽግና የምባል ነብስ ገዳይ፣እጃቸው በንፁሃን ደም የጨቀዬ መንግስት ማለፉ አይቀርም።

  • @MulugetaGebremariam
    @MulugetaGebremariam Месяц назад +1

    Tigray genocide is real,

    • @tehabenhizbey2778
      @tehabenhizbey2778 Месяц назад

      Anything that comes out of Tigray can't be trusted. Full of lies and deception. What happen to the staged drama of 800 priests killed by Eritrean troops ?

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Месяц назад

    Sisay accept Christ as your savior than lecturing about tplf

  • @jeml2184
    @jeml2184 Месяц назад

    ሲሳይ ስለዳንኤል ንግግር የሰጠኸው መልስ በጣም ገርሞኛል ለትግራይ ህዝብ ያለህን ጥላቻ ያሳያል እንደጋዜጠኛ እውነት የሆነው ማውራት ነው ካልሆነ ዝም ማለት ይሻላል የዳንኤልን ንግግር ካልሰማኸው ደግመህ ስማው

  • @user-mv6xz7jx4e
    @user-mv6xz7jx4e Месяц назад +1

    አንተሲሳይ፡10፡ከተማ፡ላይ፡1,1ቦንብ፡ብንጥል፡ያለውሰ፡፡ተረሳ፡ጆናስድ፡ለመሆኑ፡ግልፅ፡ነው፡፡

  • @Kumesa2024
    @Kumesa2024 Месяц назад +1

    አንተን እደዚ ሆነህ በማየቴ የኢትዬፒያ ፖለቲካ አስጠላኝ::

  • @nebasolomon1255
    @nebasolomon1255 Месяц назад +1

    ደንጋይ አራስ ነህ አሺቃባጭ

  • @ardi4.6million28
    @ardi4.6million28 Месяц назад

    ሢሣይ ጌኛ እርግጠኛ ነህ መንግሥት በሁለት እግሩ በደንብ ቆሟል? እንደዚያ ካመንህ እውነትም ታውረሃል

    • @zd820
      @zd820 Месяц назад +1

      አማረኛ አስተካክለህ ፃፍ መጀመራያ ሰው ከመተቸት አብቹ ገና 100 አመት ይገዛናል እየ መረረህ ማጠው

    • @ardi4.6million28
      @ardi4.6million28 Месяц назад

      @@zd820 ማጠው 😂
      አይ አማርኛ!

    • @ardi4.6million28
      @ardi4.6million28 Месяц назад

      @@zd820 ም ነው ጌኛ የሚለው ነው? አዎ ጌኛ ነው 😂😂 ፈንዳ

  • @esayasmamo
    @esayasmamo Месяц назад

    ❤❤❤

  • @user-hb8hl8zs1z
    @user-hb8hl8zs1z Месяц назад +2

    የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች የተሸወዱት የለውጡን መንግስት አቅም አለማወቃቸው ብዙ ኪሳራ ውስጥ እንዳገባቸው እያወቁ በየጊዜው ካፈርኩ አይቀር ተግባራቸው ይባስ ደጋፊዎቻቸውን በየቀኑ እያሳጣቸው መንግስት በአንፃሩ የህዝብ ድጋፍ እያጎለበተ እያዩ የምክክር እድሉን ለመጠቀም አለመቻል በቀጣዩ ምንም ሊፈይዱ የማይችሉበት ወጥመድ ውስጥ ራሳቸውን ማስገባታቸው ይገርማል

  • @rozadubai9405
    @rozadubai9405 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @esayasmamo
    @esayasmamo Месяц назад

    ❤❤❤

  • @esayasmamo
    @esayasmamo Месяц назад

    ❤❤❤

  • @esayasmamo
    @esayasmamo Месяц назад

    ❤❤❤