Комментарии •

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 7 дней назад +11

    ጀግና ዴቨዬ ለኢትዮጵያ ነፃ መውጣት ትልቅ አሰተዋፅኦ አለህ ምሰጋናችን ላንተ ከፍ ያለ ነው ኢትዮጵያም ሰምህን ለዘለአለም ታወሳለች ክበርልን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 7 дней назад +6

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ዴቭ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m 7 дней назад +15

    ብ/ጄ ጫካ ገባ አልገባ አትጠራጠሩ ተሳትፌ ነበር ከማለት ውጪ አንዲት የሚያመጣው ለውጥ የለም በቅርቡ በስልጣን ላይ ሲራኮቱ እናያቸዋለን እንሰማቸዋለን ።

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 7 дней назад +6

    ሰላም ነው ዴቭ ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ሰላም ለኢትዮጵያ 11111111

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 7 дней назад +4

    ክብር ለዶ/ር አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ ምሰሶ ሆኖ የቆመ መሪያችን 1111111.........❤❤❤❤❤

  • @mabajifar3748
    @mabajifar3748 7 дней назад +9

    YOU ARE A HEAD OF THE GAME, CORE DAWIT, KEEP IT UP, WOODDE !

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 7 дней назад +10

    Good Job
    ኮር ዳዊት በርታ

  • @user-in3cw4iq5i
    @user-in3cw4iq5i 6 дней назад +1

    ዴቭ በምን እደምግልፅህ ባዉቅም አንተ ልዩ ነህ ሰላምክን ብዝት ያድርግልን ኑርልን ለዘላለም❤❤❤

  • @abenezermichael7712
    @abenezermichael7712 7 дней назад +5

    ኮ/ር ዳዊት በርታልን

  • @roserose-mh3ok
    @roserose-mh3ok 5 дней назад

    ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 7 дней назад +3

    ኮር ዳዊት ጹህ ቆራጥ ኢትዮጵያዊ በርታ ጽና እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zd820
    @zd820 7 дней назад +8

    ሰላም ኮርዳዊት

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r 7 дней назад +2

    Selamehi yebeza DV

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 7 дней назад +5

    Welcome back brother

  • @bogalechdabesa7132
    @bogalechdabesa7132 7 дней назад +3

    Koriye.jeginaa.berta

  • @TsionHaile-mj6pz
    @TsionHaile-mj6pz 7 дней назад +6

    ሰላም ሰላም ኮራችን

  • @WaltaUsha-ch5rl
    @WaltaUsha-ch5rl 7 дней назад +4

    ❤❤❤❤

  • @MisrakSolomon-mp1hz
    @MisrakSolomon-mp1hz 7 дней назад +4

    ወዴ ባንተ የአገር ፍቅር የማይገባው ካለ ኢትዬጺያዊ አይደለም ወደ ግብፅ የሄድ

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 7 дней назад +2

    ❤❤❤

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 7 дней назад +3

    የፕሪንሲፕል እንዳንተ ያለ ሰዉ ኢትዮጵያ ያብዛላት። እንደ ዜጋ የሃገርን አንድነት የመጠበቅ የመጀመሪያ ተግባራችን ነዉ።

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 7 дней назад +3

    ወንጂ.የተገደሉት.በጣም.ያሳዝናሉ.ወላ

  • @teguaasefa7977
    @teguaasefa7977 7 дней назад +3

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 7 дней назад +1

    ሰላም ለዚህ ቤት መሰንበት ደግ ነው እማንሰማው የለም እኔም ያልገባኝ ነገር ደርግን ታግሎ የገለበጠ ነው ካሉ ይሄ ጀኔራል የማን ጊዜ ጀኔራል ናቸው ማለት ነው

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 7 дней назад +2

    🎉

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 7 дней назад +2

    የሚዲያ ድሮን ገብቶአል❤❤❤

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 7 дней назад +2

    ዴቭ.ሰላም

  • @khadijanagash475
    @khadijanagash475 7 дней назад +2

    Hi🎉🎉

  • @user-tf9ef6ic4t
    @user-tf9ef6ic4t 7 дней назад +3

    ሀይ ኮር

  • @user-em3jw6sk5e
    @user-em3jw6sk5e 7 дней назад +2

    Dawit Modern Construction

  • @BusyLine-q7m
    @BusyLine-q7m 7 дней назад +2

    1

  • @adugnaabera3836
    @adugnaabera3836 7 дней назад +2

    dave

  • @NigusseDaba
    @NigusseDaba 7 дней назад +3

    ኮረችን የፂንፍኛ ስምንት

  • @dyry6487
    @dyry6487 7 дней назад +2

    Hi

  • @woldebedane2490
    @woldebedane2490 6 дней назад

    🌹🌹🌹🙏

  • @fkdngkhki5027
    @fkdngkhki5027 7 дней назад +2

    11111

  • @user-jf8vj5lu6l
    @user-jf8vj5lu6l 7 дней назад

    Slm wade Ethiopiaweyan

  • @user-ls6qy1ex9b
    @user-ls6qy1ex9b 7 дней назад +2

    111

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex 7 дней назад +4

    ምስጥሩ የሙታን ቂጥር ስላነሰ ሊደመር ነው።

  • @khadijanagash475
    @khadijanagash475 7 дней назад +2

    ❤11111🎉1111🎉111

  • @Tegenu-rx2bn
    @Tegenu-rx2bn 7 дней назад +2

    11

  • @DerejeHR
    @DerejeHR 7 дней назад +2

    1111111111111

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 7 дней назад

    💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤

  • @birukefenie9423
    @birukefenie9423 7 дней назад +2

    1111111

  • @abb-cr4pl
    @abb-cr4pl 5 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZedingleBEKELE
    @ZedingleBEKELE 6 дней назад

    Does Tefera Mamo has his wheelchair, Diaper. Walker with him before he join JEWISA?

  • @Elsa-kc5mc
    @Elsa-kc5mc 7 дней назад +2

    1111

  • @woldebedane2490
    @woldebedane2490 6 дней назад

    ገብተሃል

  • @mabajifar3748
    @mabajifar3748 7 дней назад +2

    111

  • @tigisttsfaya5768
    @tigisttsfaya5768 7 дней назад +2

    11111111