ከኦህዴድ ወጥተው ኦነግን መቀላቀል ለፈለጉት ስንቅ እና ትራንስፖርት አዘጋጅቼ ኦነግን እንዲቀላቀሉ ሸኝቻቹዋለሁ አቶ አባዱላ ገመዳ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 127

  • @kumeraterefe7895
    @kumeraterefe7895 8 месяцев назад +6

    Thank you Dr Dere, it was amazing interview with our hero Obbo Abadula Gemeda.

    • @SurprisedArcticWolf-ok6wz
      @SurprisedArcticWolf-ok6wz Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ļ

  • @user-by3bz5wl9s
    @user-by3bz5wl9s 8 месяцев назад +5

    Before 25 years I meet him around wello sefer . I like his confidence & matured explanation about Hager

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 8 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩና አስተማሪ የሆነ ቃለ መጠይቅ ነው ክቡር አባዱላ ለሰጡን የስራና የህይወት ልምዶትና ለሀገር በሰሩት መልካም ነገሮች ሁሉ አመሰግናለሁ ጋዜጠኛውን ግን ከሞላ ጎደል አመሰግናለሁ ምክንያቱም ከዚህ በፊት ጋዜጠኛውንና አላማው ምን እንደሆነ ስለማላውቀው ።

  • @Wakuma-pz9lr
    @Wakuma-pz9lr 8 месяцев назад +5

    Amazing maturity specially about organization secrets

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 8 месяцев назад +1

    የአባዱላ ገመዳ ጀግና ኢንተርፊውን ለመስማት በጣምነው ምጒጒው ነፃሰውነው🎉❤

  • @degkum-bd8go
    @degkum-bd8go 8 месяцев назад

    This interview will be documented for the next generation. It can give many lessons.
    I'm proud of Abdula. Generally his experience can thought a generation. So Abdula has to share and teach the generation in a detail way. He is our live library.

  • @siyede-er1ue
    @siyede-er1ue 6 месяцев назад

    ጥሩ ጥየቄ የጠየከው ጎበዝ ገዜኛ ነህ በርታ ሰይድ ነኝ ከአር ጤነ

  • @user-by3bz5wl9s
    @user-by3bz5wl9s 8 месяцев назад +1

    I really like Mr Abadula Gemda he seems melkam sew . God bless him & his whole family's ! Kiya seyoum

    • @nael4849
      @nael4849 8 месяцев назад

      Not he seems, but he actually is!

  • @voiceoflife4289
    @voiceoflife4289 8 месяцев назад +2

    Time for lies is over. Very little time left for justice to be served!!!!!!!

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 8 месяцев назад +1

    የኦሮሞ ህዝብ ግን ለዚህ አስተዋይ ጀግናሰው ምንድነው ያደረገለት ለውለታው በስሙ አንድነገር መደረግ አለበት ብዬ አስታየት እሰጣለው 🎉❤

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 8 месяцев назад +1

    አቶ አባዱላ ለአሁኑ ስልጣን ፈላጊዎችን በደንብ አድርገዉ ምክር ሰተዋል።

  • @horakoremedia8339
    @horakoremedia8339 8 месяцев назад +2

    አባዱላ ከነችግሩ በኦህዴድ ዉስጥ ቢቆይ ኢትዮጵያ ና ህዝቦቿም የአብይ መጫወቻ አይሆኑም ነበር

  • @mihiretgetachew3850
    @mihiretgetachew3850 7 месяцев назад

    ደስ የሚል ነገር የተረጋጋ ሠው

  • @sam-oz9kd
    @sam-oz9kd 8 месяцев назад

    እጅግ ሲበዛ ቅን ሰው ናቸው። ፖለቲከኛ የማይመስሉ እጅግ የተረጋጉና አስተዋይ ሰው ናቸው። ኢሃዴግን በቅጡ ሳናውቀው ነው የጠላነው።

  • @nadewbekelegebeyehu4496
    @nadewbekelegebeyehu4496 8 месяцев назад

    The best humble person and strong.

  • @GuledMuse-ue4xn
    @GuledMuse-ue4xn 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤.... Excellent 👌 mr Abdulla i respected U overall

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 8 месяцев назад +2

    Abadula is the most different politician in current Ethiopia . He is successful ,i think because he is humble person God protect him !

  • @melakubekele5916
    @melakubekele5916 8 месяцев назад

    Ejig betam arif neber aba dula is the founding father of peace and democracy since 1983.ec.

  • @AshagreWT
    @AshagreWT 8 месяцев назад

    Dr Dereje you have "flight of ideas"😮😮😮

  • @user-iv9bh4ic7r
    @user-iv9bh4ic7r 2 месяца назад

    ፍጹም ዲሞክራት ያልተነገረለት ልዩ ጀግና

  • @sujekajeka690
    @sujekajeka690 8 месяцев назад

    Dr Dereje please add label like part 1, part 2 ... To help viewer to watch videos with good flow.

  • @samsonmengesha8435
    @samsonmengesha8435 8 месяцев назад

    አባ ዱላ እንደሚያወራ ከሆነ ጥሩ ነው ግን እንደሰማነው ብዙ ስህተትም አለ ያው እሱ እንዳለው ፖለቲካ ነው ቦለቲካ 😢

  • @butujikowaraamaccaa
    @butujikowaraamaccaa 8 месяцев назад

    Abbaaduula nama jabaa umrrii dheeraa nuuf haakkenuuf waaqayyoo..

  • @damtewleta6359
    @damtewleta6359 8 месяцев назад

    Anaaf namota Oromiyaa bulcha turani keessaa Abba Duulaa Gammadaan waan daansa nama hojetee

  • @gashawasfaw4839
    @gashawasfaw4839 8 месяцев назад +1

    የአማራ ብልፅግና ይህንን ቃል ይድግሞት ይሆን እኛመ ለfano መረጃ እንሰጥ ነበር ይሉን ይሆን እስቲ እናያለን fano ይህንን ቀድሜያ ጥንቃቄ ይዘውታል

  • @Musa-gc2vt
    @Musa-gc2vt 8 месяцев назад

    ኦኦኦ ዱጋዩ አባዱላ ፈያተኢ🇪🇹❤🙏

  • @temesgenketi
    @temesgenketi 8 месяцев назад

    Hi dr can you please interview sibhat nega?
    Put together with abadula for interview please.
    Other TPLF leaders also

  • @user-si7wy1hc9l
    @user-si7wy1hc9l 8 месяцев назад +2

    ተላላኪ ነበርን የማሉትን ነገር እንዴት ይቀበሉታል ጠይቅልንስቲ እባክህን

    • @horakoremedia8339
      @horakoremedia8339 8 месяцев назад

      ኦህዴድ እንደድርጅትም በግልም የኦህዴድ አባል ተላላኪ ነበርን ብለው አያውቁም::

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 8 месяцев назад

    gaarii dha namoota akka Abbaa Dulaa dhiheesuu itti fufaa

  • @abdushakuridris6583
    @abdushakuridris6583 8 месяцев назад

    ዶ/ር ደረጀ ከዶ/ር ዲማ ነገዎ ጋር ያደረከዉን ቃለ መጠይቅ ክፍል ዘጠኝ ላይ ነዉ የቆመ እሱም ጨርስልን፡፡

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 8 месяцев назад +1

    ጀግና ሰው

  • @tokichawtekaligne727
    @tokichawtekaligne727 8 месяцев назад +1

    አባዱላ ነጋሶን የካዳችሁት ያን ግዜ ነው ማለት ስለዚህ ይህ ነው ለእውነት መቆም ማለት ?ባክህ መለስን ስለፈራህ እና በደም ስለተጨማለቃችሁ ነው

    • @tokichawtekaligne727
      @tokichawtekaligne727 8 месяцев назад

      እንደዚህ ተባብራችሁ ነው ባንዳ ሁናችሁ አሰብን አሳጣችሁን

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 8 месяцев назад +2

    ይቀጥል ኢንተርቪው በጉጉት እጠብቃለው🎉❤

  • @tadeledesta9628
    @tadeledesta9628 8 месяцев назад +1

    አባዱላ በጣም በሳልኛቸዉ

  • @reshadabafita5906
    @reshadabafita5906 8 месяцев назад +2

    ደሬ ጀግና

  • @abdilubaaba6025
    @abdilubaaba6025 8 месяцев назад +1

    Abbaan duulaa ijaarsa oromiyaa keessa hinjiru hin sobin

  • @Wakuma-pz9lr
    @Wakuma-pz9lr 8 месяцев назад +1

    I love abadulla

  • @MareguMohamed
    @MareguMohamed 8 месяцев назад +1

    ትልቅ ሰውን ትንሽ ሰው ሲጠይቅ በጣም ያስጠላል

  • @MedIbrahim-qk2xr
    @MedIbrahim-qk2xr 8 месяцев назад

    Ibirahimi.malikani.tawikawalahibalaw

  • @dabiesetenna7840
    @dabiesetenna7840 8 месяцев назад

    Not only Abba Duula but Abba Malaa.

  • @shemsedinabdulkerim5438
    @shemsedinabdulkerim5438 8 месяцев назад

    ኢሄ ደረጄ የሚባለው (ልጅ) አይገባውም እኮ

  • @user-nh4tx4xb2n
    @user-nh4tx4xb2n 8 месяцев назад

    አባ ዱላ ታላቅ ሰው ናቸው!!ለመጀመሪያ ጊዜ በኦሮሚያ አርጆ ደዴሳ ስኳር ፋብሪካን ለማቋቋም የመጡ የውጭ ባለሀብቶችን ያስተባበሩ ሌት ተቀን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የሀገር ኢኮኖሚን ለማሳደግ የታገሉ ቆራጥ እንቁ ድንቅ ኢትዮጲያዊ ናቸው የሚል ግምት አለኝ!!!

  • @AbunaAbu-si2mx
    @AbunaAbu-si2mx 8 месяцев назад +3

    በጣም እነመሳግናለን አቶ አባዱላ ገማዳ ❤❤

  • @Geletesa
    @Geletesa 8 месяцев назад

    Hopefully you raise a question related to Lamma Magarsa

  • @hailederessa8866
    @hailederessa8866 8 месяцев назад

    EBRHIM MELKA ME NU DHIYEESSA

  • @Werebiya9334
    @Werebiya9334 8 месяцев назад

    አሁን በዚህ ወር ብቻ 64 ሰዎች በኦሮሚያ ክልል በመኪና አደጋ መሞታቸውን ሰምተናል::
    እሬሳ እየቆጠርን መኖር ብቻ ነው እጣ ፈንታችን??
    የኦሮሚያ መንግስት ከልማቱ በተጨማሪ እጅግ በጣም ህይወት እየቀጠፈ ያለውን: ንብረት እያወደመ የመጣውን የተሽከርካሪዎች አደጋ መከታተል አለበት:: አደጋውን ለመቀነስ ምን እየተደረገ ነው?
    የሌሎችን ክልሎች ሁኔታ ባናውቅም በኦሮሚያ ውስጥ መንጃ ፈቃድ በጉቦ እቤት ድረስ እየተላከ ነው::
    ይህ አሰራር ገዳዮችን አውራ ጎዳና ላይ ውጡና ግደሉ ብሎ ፈቃድ መስጠት ነው::
    አደጋውን ለመቀነስ በመንግስት ተሞክሯል? ካልተሞከረ እባካችሁ እንደ መንግስት የህዝብን ህይወት አድኑ!!
    በጫት ጭንቅላታቸው ደንዝዘው: በመጠጥ ስካር: በጉቦ የወጣ መንጃ ፈቃድ ይዘው የሚያሽከርክሩ:
    በቂ የመንገድ ምልክቶች ያለመኖር:
    በቂ የትራፊክ ፖሊስ ቁጥጥር ማነስ:
    የፎቶ ራዳር በዋና ዋና የአውራ ጎዳና ማቋረጫዎች ላይ ያለመትከል:
    የአውራ ጎዳና እሬሳ መልቀሚያ የሆኑትን ለይተው ፖሊሶች የፎቶ ራዳር ያላቸውን ተቆጣጣሪዎች ማሰማራት::
    የመንጃ ፈቃድ ባለቤቶችን በማእከላዊ ምዝገባ በመከታተል አደጋ የሚየደርሱትን ሾፌሮች መንጃ ፈቃድ መንጠቅና ስማቸውን ለትራፊክ ፖሊስ በማስተላለፍ ደግመኛ ከቤት መኪና ውጭ የህዝብ ትራንስፖርት ላይ እንዳይሳተፉ ማድረግ:: ባደጉት ሀገራት ሰካራሞችንና በእፅ ያበዱ አሽከርካሪዎችን በቀጥታ ከመንጃ ፈቃዳቸው ጋር በማያያዝ ክትትል ይደረጋል::
    ባለመንጃ ፈቃዱ ያደረሳቸው የፍጥነትና የግጭት ክሶች በመንጃ ፈቃዱ ቁጥር ይመዘገባሉ::
    ይህ በፖሊስ ማእከል ተይዞ ግለሰቡ ክትትል ይደረግበታል::
    ህጎቹ በተጣሱ ቁጥር ጥፋቶቹ እየተደመሩ ከተወሰኑ ቁጥሮች በህዋላ መንጃ ፈቃዳቸው ይወሰዳል::
    በየከተማው ሾፌሮች ከመናሀሪያ ከመውጣታቸው በፊት ከአልኮል መጠጥ ነፃ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በትንፋሽ መመርመርያ መለካት ይቻላል::
    መንግስት እነዚህን በቀላሉ ገዝቶ የህዝብን ህይወት ማትረፍ ይችላል::
    ተሳፋሪዎችን በማንቃትና ከፍጥነት በላይ የሚበሩትን ተሳፋሪው እንዲቃወምና ለትራፊክ ታርጋውን ፅፈው በቀላሉ እርምጃን ማስወሰድ ይቻላል:: ከተሳፋሪዎች አንድ ሰው ሾፌሩ ጎን ቁጭ ብሎ የሚሄዱበትን ፍጥነቱን ማየት ይቻላል:: ይህን ማድረግ የገንዘብ ወጪን አይጠይቅም:: ተሳፋሪዎች ህይወታቸውን ለማዳን በቀላሉ ማድረግ የሚችሉበት መንገድ ነው:: በወጭም ቢሆን በአንድ የታንክ መግዣ የብዙዎችን ህይወት ማዳን ይቻላል!!
    መንግስት የትራፊክ አደጋን መቆጣጠሪያ መሳሪያዎችን በማስገባት የህዝብን ህይውት ማዳን ይችላል:: ይህ ካልተደረገ በስተቀር የህዝብ ህይወትና የንብረት መውደም ይቀጥላል:: ይህ ሁኔታ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ያስከተለውን ጥፋት መገመት አያስቸግርም::
    የመነሻ ሰአትና የመድረሻ ሰአቶችን ማማሳከር: ለምሳሌ ከናዝሬት የመነሻ ሰአት ቲኬት ይመዘገባል አአ ተሽከርካሪው ሲደርስ ሰአቱ ከመነሻው ሰአት ሲቀነስ መፍጠን አለመፍጠኑ ይታወቃል:: ከላይ የተዘረዘሩትን እርምጃዎች በመውሰድ ህይወትንም ንብረትንም ማዳን ይቻላል:: ሌላው ደግሞ በሰፊው ሊታሰበበት የሚገባው ነገር:
    ሚኒ ባሶችን ከሀገር አቋራጭ ስምሪት ማውጣት:: ብዙ አደጋ ያስመዘገቡት እነዚህ ተሽከርካሪዎች በቀላሉ ወደ ንግድ ይገባሉ::
    አብዛኛዎቹ አሽከርካሪዎች ወጣቶች በመሆናቸው ስነስርአትም እውቀትም የላቸውም:: በጫትና በመጠጥ ሀይል በጉቦ በተገኘ መንጃ ፈቃድ ይንቀሳቀሳሉ:: እነዚህን ተሽከርካሪዎች ከ20 ኪሎሜትር በላይ ከከተማ እንዳይወጡ ፈቃድ በመከልከል አደጋውን መቀነስ ይቻላል:: የመንጃ ፈቃድ አሰጣጥ ወደ ግል ንግድ በመዘዋወሩ ቢሮክራሲውን የቀነሰ ቢሆንም የህዝብን ህይወት እየቀጠፈ ከጦርነት ያልተናነሰ አደጋ ሆኗል:: የመንጃ ፈቃድ አሰጣጥን ብቻ በመቆጣጠር አደጋውን በጣም መቀነስ ይቻላል::
    የድሮው ሎንቺናና አውቶቡሶች በሚኒ ባስ እንዲተኩ ማድረግ:: ከዚህ በፊት አደጋ ያላደረሱ መሆናቸው ተፈትሸው ሾፌሮችን መመደብ ይቻላል::ከላይ የተዘረዘሩትን እርምጃዎች በመውሰድ የህዝቡን እልቂት መቀነስ ይቻላል:: እስከመቼ ድረስ አውራ ጎዳናዎች በሾፌር ወንጀለኞች ተሞልተው የእሬሳ መሰብሰቢያ ይሆናሉ? እባካችሁ ለህዝቡ ህይወት ሀላፊነት ውሰዱ! :

  • @nael4849
    @nael4849 8 месяцев назад

    ደሬ አባዱላ ትምህርት ቤት ነው። በየቀኑ አንዳንድ ኘሮግራም ብትሰራበት ተገልፆ የማያልቅ መፅሃፍ ነው። በጣም ከማዝንባቸው ነገሮች አንዱ እምቅ አቅሙን እና ኢትዮጵያን በጥልቀት ማወቁን ለሀገር ግብአትነት አለመጠቀማችን ነው። የሆኖ ሆኖ አሁን ላይ ግራና ቀኝ እግር በጠፋብን ፖለቲካ ውስጥ ሳታስገባው በየጊዜው ለትውልድ የሚጠቅሙ አንድ ገፅ አስገልጠው። የ60 አመት ታሪክ መፅሃፉን 3ቴ አንብቤዋለሁ። ለትውልድ አንድነት የሚረዱ በርካታ ትምህርት የሚሆኑ ታሪኮች በመፅሃፉ ውስጥ አሉ።

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 8 месяцев назад

    ደሬ ግንበመሐልየዘረኝነትስሜትህይገነፍላል!!

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAbera 8 месяцев назад

    እሄ ሰዉዬ ለኦሮሞ ህዝብ ብዙ ሰሪቶል

  • @tekestehagos857
    @tekestehagos857 8 месяцев назад +1

    You are hero and intellectual.

  • @hareragere7856
    @hareragere7856 8 месяцев назад +1

    ወይ አቶ ምናሴ (በረሄ)😂 የምትገርም ሰው ነህ አራዳው ጨላጣው ምርኮኛ አባ ዱላ አባ ቶርቤ 😀 አይ ወያኔ ነፍስሽን አይማረው

  • @diribadinber2095
    @diribadinber2095 8 месяцев назад

    Kijiba

  • @wondimutegegne6249
    @wondimutegegne6249 8 месяцев назад

    Nama guddaa affeertee waangaafattu qophaa'uu dadhabdaa?

  • @abdilubaaba6025
    @abdilubaaba6025 8 месяцев назад +1

    Soba jaarsa kanaa yeroo dhaggeeffatanu dhugaa fakkaata

  • @rabumagada8902
    @rabumagada8902 8 месяцев назад

    Waan baayyeen dhugaadha irras baratama. Garuu 50% 50% ta'uun dubbii kanaa beekamaadha. Dubbii doorsifnni irraa ka'e Waan ta'eef akka abbaa qe'eeti qooda ofii tifkachuu fakkaata.

  • @awdarda
    @awdarda 8 месяцев назад

    አይ አባ ዱላ እሰካሁን የሚያወሩት ፍሬ ፈርስኪ ነዉ። የዘመኑ የኢትዮጵያ መሪወች ይህን የመሰሉ እርባና የሌላቸዉ ናቸዉ።

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 8 месяцев назад

    That is why we say all Oromo politicians are the same, differ only in name.

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 8 месяцев назад

    Dhugaa dubbachuun kabaja namaaf kenna malee salphina nanatti hin fidu . DALOITNI OPDO ADET , TIGIRAY keessa hin turre jechaa jirta yaa ABBAA DUULAA . Muktaar kadir , presidential Oromiyaa kan ture , amma kan ambassador tahee Africa kibbaa keessa jiru , bakka dhaloota keessaniitti , maqaa keessaniin mana barumsaa baneefii TIGIRAY f . Nuti si kabajna . Atis of kabaji .

  • @hope12512
    @hope12512 8 месяцев назад

    Nice

  • @anabiyaa651
    @anabiyaa651 8 месяцев назад

    That is why we say OLF and OPDO are the same…

  • @piccolomjifar1772
    @piccolomjifar1772 8 месяцев назад

    Malif afaan keenyaanii hin gaafane dare?

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 8 месяцев назад

    እንደዚህ ተናዘዝ.. አሁንማ ሶስት አድርገዋል...ኦነግ, ሸኔ እና ኦህዴድ

  • @tadesehordofa4596
    @tadesehordofa4596 8 месяцев назад

    ሲቪል ሰርቪስ ውስጥ ብዙ ኦሮሞዎች ነበሩ።ሌላውም ብሄር ባለበት ነው የቀጠለው።ፈር ለማስያዝ ፈገናው ብዘሀ ነበር

  • @abdissahordofa2088
    @abdissahordofa2088 8 месяцев назад +2

    I don't think Dr. Dereje articulated the issues well.I feel that Dr. Dereje didnt match the program. #Abadula is a huge politician and a walking library. Dereje is an innocent loser here.

    • @mightyg8545
      @mightyg8545 8 месяцев назад +1

      Thank You . Dereje feels he knows everything but We see it in day light, he has no deep understanding of the sophisticated socio political issues in Ethiopia. I am not talking about his profession , I am just talking about his political knowledge. This is the reason on most of our problems in politics starting from the 1960s. Anybody who wants to take the stage by emotion

    • @nael4849
      @nael4849 8 месяцев назад

      The fact that Dr. Dereje brought Obbo for an interview proves that he is a sincere person. A little gap was seen that Dr. Dereje wants Obbo to talk about political issues that Obbo is tired of and does not want to remember again. That is why at the end, Obbo said Dr. Deregen that it seems you look an intelligence personnel. Cheers!

    • @abdissahordofa2088
      @abdissahordofa2088 8 месяцев назад +1

      @@nael4849 I don’t think that’s correct. It seems that Abbaa Duulaa is bored with Dereje’s monotonous questions. Even while Abbaa Duulaa was discussing important points, Dereje’s impatience interrupted him and abruptly shifted to other topics, misleading the entire audience and rendering this conversation pointless.

  • @bayufeke7655
    @bayufeke7655 8 месяцев назад

    Abbaa Duulan yoo kolfan baayyee namatti tolu umurii dheeraa isinii hawwa

  • @tamirathaile777
    @tamirathaile777 8 месяцев назад

    Ooooooo.......

  • @MedIbrahim-qk2xr
    @MedIbrahim-qk2xr 8 месяцев назад

    Abadulaniaganayin

  • @user-mt3gj4wg4m
    @user-mt3gj4wg4m 8 месяцев назад

    Abbaa duulan gaggeessa cimaadha

  • @Getahun209
    @Getahun209 8 месяцев назад

    አሁን የተጣለበትን ታሪክ ለማረም እየሞከሩ ነው አቶ በገመዳ?

  • @adugnafita3429
    @adugnafita3429 8 месяцев назад

    This man is lovely and good for oromo but 2nd sections of his interve was full of lies

  • @muslimbrootherhood
    @muslimbrootherhood 8 месяцев назад

    Opdo demo yemurkegna lekmkami… ye TPLF serit adelech ende… demo manew endezi yeweterat

  • @hailederessa8866
    @hailederessa8866 8 месяцев назад

    IBRAAHIM MALKAA NU DHIYEESSI DARE

  • @amansiisqanaatee3738
    @amansiisqanaatee3738 8 месяцев назад

    ሰው እንዴት እስኪሞት ይዋሻል? ቢያንስ እኮ በውሸት ደመወዝ እየበላህ አይደለም።

  • @mohammedseid4297
    @mohammedseid4297 8 месяцев назад

    ኧረ በናትህ አህመዲን ጀበልን ጋብዘው
    ታሪኩ መስጦኝ እያዳመጥኩ አቋረጥከው ( አስቆምከው )
    ተስፍ አደርጋለሁ እንደምትጋብዘው...።

  • @samiraabdala3082
    @samiraabdala3082 8 месяцев назад

    Hin soba jaarsi kun Abo adamsee wayyaaneedhaaf gabaasaa ture maal galaa kenneefii gaggeessa kana namumti siyasa hin beekne dhudha jedhee hin fudhataa😂😅

  • @mergatafa8501
    @mergatafa8501 8 месяцев назад +1

    አቤት ቃልድ 😂

  • @diribadinber2095
    @diribadinber2095 8 месяцев назад

    Gaafiffi Deebii Derjeen Abbas Dulaa walin dmsisee kutaa sadeenuu dhageefadheen jira
    Kijiba( sobaa )hedduu kesaa jira
    1.waa'ee hundefma OPDO waan kijibaa dubatee
    2.qoranaa bara 1985 waranaa fi dabbaleen hedduun aramuu
    3 waa'ee bara 1993 waranaa dhisee durataa OPDO ta'un isaa kan bara hedfuf itti yadaa ture diddan TPLF kesatti dhalatee karaa gababsiif abban dulaa gartuu Malaysia samoraa turee kumaaf Dr Nagasoon immoo Tewldefaan walin tura Dr nagasoodhan yoo malsaa degaruu didee sijefdhaa jedhaan sodachisaan maleewaa'ee oromoon Alka hin dunee mitti kijibaa kan Oromoo fixaa bahee enyudhaa
    Waa kana hundifmaa opdoti egalee kesaan bekaa

  • @qoosaaf6420
    @qoosaaf6420 8 месяцев назад

    yaadni kun seenaaf haa ta'au.... yeroo ummanni keenya xinsammuu dhaan miidhamee kaan beelan, kaan busaan waxalamutti ....interview kun immoo haala itti qabsoon uummata oromoo inni ganamaa akka fashaluuf... walitti qabamni namoota muraasa sabaaf osoo hin taane daangaa impaayera xoophiyaa jedhamtu kun nuu haa turtuu saba jechuun biyyaa gadii jedhanii yaadaniin akka galma gahan nutti hima. Dhigni ilmaan saba oromoo sababa keessaniin jige fi lubbuun dabarte isin haa gaafatu. namichi gaafatu tasgabbiin isaa sona qaba har'a... yeroo jaal Battee Urgeessa dhiyaate garuu yaada isaallee hin ficisiisu... waanti takka as bahe uummatatti si tilmaamsisa sirriitti.... Adaraa saba kanatti hin qoosin carraa har'a argatteen. kana ala garuu itti fufi guyyaan ni dhufaa...... Tabbi itti nuti hin dhuufin hin jiru jette Harreen!!!

  • @kelebetmussie6192
    @kelebetmussie6192 8 месяцев назад

    ደረጀ ኣትዋሽ ስየ በ93 ክፍፍል ጊዜ መከላከያ ሚኒስትር ኣልነበረም።ኣትዋሽ

  • @tadesehordofa4596
    @tadesehordofa4596 8 месяцев назад

    አሰላ ሰፊ ግምገማ የተደረገው 84 ነው

  • @danielm.5250
    @danielm.5250 8 месяцев назад

    I must say, this is not an exemplary interview by any means. I don't know if the journalist is nervous or what, but he's all over the place with his interview to the point the guest seems uncomfortable. He is especially uncomfortable when the journalist mentions TPLF & Mr. Gemeda's party simultaneously. Abadula appears to be disinterested in the lines of questioning, even in the end he picks up his cell phone and starts scrolling through it, very rude to say the least. Total disrespect to the journalist, in my opinion.

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 8 месяцев назад +2

    ማጣፊያ ሲያጥራችሁ ዝተት ታስወራላችዉ። የናንተ ስብሀት ነጋ መሆኑ ነዉ ይህ መሀይሞ። ፋኖ እየመጣብህ ነዉ በሉት 💪💪💪 ነፃነታችን በክንዳችን

    • @abebetesfaye3485
      @abebetesfaye3485 8 месяцев назад

      ከስድብ ውጪ የምታውቁት እውቀት የለም?

  • @issakamal7780
    @issakamal7780 8 месяцев назад

    ወደ እስር ቤት ኖው ያተለኩት ተገምግሞ ሁሉም::

  • @29185
    @29185 8 месяцев назад

    He is EPLF surrender, now he seems to be brave person, he was being shaped by issaias political views , you shouldn't never forget Eritrean roles in Ethiopia politics ruling individuals 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-vp1xj1lj2c
    @user-vp1xj1lj2c 8 месяцев назад

    Big lie? In 1985 E.C. OLF Office in Gullelle was not operational. OLF withdrew from Transitional Government of Ethiopia in 1983 E.C. Abba Duula claims to have permitted OPDO members to go and join OLF in 1985 E.C.

    • @dhkt346
      @dhkt346 8 месяцев назад

      white lie is his code of conduct)

    • @damtewleta6359
      @damtewleta6359 8 месяцев назад

      Olf left transitional government June 1992

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 8 месяцев назад

    የስም ዝርዝራቸዉ????????!?????

  • @AndnetHaylnew
    @AndnetHaylnew 8 месяцев назад

    ራሱምኮ ስሙ ምናሴ ነው 😂😂😂

  • @samsongirma7811
    @samsongirma7811 8 месяцев назад +3

    አባዱላ.የዘመናችን.ፈርጥ.ናቸው.በደንብ.ሰለምናውቀው.እንመሠክረለታለን.እውነተኛና.ቀጥተኛ.ሠው.

    • @mynamar3984
      @mynamar3984 8 месяцев назад

      አስመሳይ ነው ዱላ too opportunistic

  • @samsonb7270
    @samsonb7270 8 месяцев назад +1

    ወይ ጉድ ተላላኪው ኦፒዲኦ የነገውን ድርጅት ፈጠረልን ይገርማል ያስቃልም
    አባዱላ በተላላኪነት ተሳካልኝ ባይ ነው ትልልቅ ቦታ ላይ የተሾምከውም ሆነ የሰራሀው ቦታውን ስለምትመጥን ሳይሆን ያው ታማኝ ተላላኪ ስለሆንክ ነው ይህንን እንደ ስኬት መቁጠር አለማፈር ወይም ጉዳዩን በአግባቡ አለመረዳት ነው።

  • @bezagemechu
    @bezagemechu 8 месяцев назад

    😂😂 comment lay yalachu sewoch bemulu ...be sewyew yederesew be lijochachu yederesebachu.. that's all.

  • @yaredfeysa3201
    @yaredfeysa3201 8 месяцев назад

    አይ opdo አንዱ ከአንዱ አይሻልም ውሽት ማንነታቸው ነው ይሄ ዛሬ የሚነገረው ተረት 30 አመት ዬት ነበር?

  • @aboreedhugaa7582
    @aboreedhugaa7582 8 месяцев назад

    The interviewer doesnot meet by no means the journalist's profession. The way ihe nterviewed has stupidity in it

  • @jibrilkawo1651
    @jibrilkawo1651 8 месяцев назад

    This man??????

  • @smartraya1047
    @smartraya1047 8 месяцев назад

    ቀሽም ጋዜጠኛ....ዋናውን ወቅታዊ ጉዳይ ሳይጠይቅ በአንቶ ፈንቶ ግዜው ጨረሰው

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 7 месяцев назад

    ይሄ ታዲያ ባንዳነት አይደለም ይሄ ዱላ እራስ የሰራው😢😢😢የሚገርመው ስራውን ትክክል አርጎ እና እራሱን ፃድቅ አርጎ የሚስለው ነገርስ ይሄ ዘረኛ😡አሁን አንዱ የበአዴን ፓለቲከኛ ፋኖ መሖን እፈልጋለው የሚለውን ሂድ ብሎ ቢልከው ምን ይሉ ነበር????

  • @utaaseenaa
    @utaaseenaa 8 месяцев назад

    He was liar all his life

  • @asfawtihune1095
    @asfawtihune1095 8 месяцев назад

    በሙሉ ቁመቱ ውሸት። ሲሲቪል ሰርቪሱን በማዋቀር በኩል ሚሊም አስተዋጽኦ አልነበረውም። የሚያውቀው ነገርም የለውም።

  • @teshomeabebedegnetu999
    @teshomeabebedegnetu999 8 месяцев назад +2

    የኦሮሞ ፖለቲከኞች የተለያየ አመለካከት ቢኖራቸውም በሚገርም ሁኔታ ሁሉም በሳል ናቸው። ኦሮሞን ለመምራት ይመጥናሉ።

    • @Enayalen
      @Enayalen 8 месяцев назад

      አወ አህያ ካመዱ ሠው ከዘመዱ እንደሚባለው። ከዛ ያለፈ አይመጥኑም። ኢትዬጵያን አይመጥኑም።

  • @super-star3
    @super-star3 8 месяцев назад

    You can see when thing getting bad, The extermist Oromo like this man goes around gives interview about how they use to fight , how they struggle , how heroic they are , blah blah blah.

  • @muslimbrootherhood
    @muslimbrootherhood 8 месяцев назад

    He is just opportunist … even taking advantage of his daughter’s circumstances