TBS TV| ከፖለቲከኛ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ጋር የተደረገ ቆይታ | Interview with Professor Merera Gudina //ቲቢኤስ ዜናና ተረክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #tbstv #tigraibroadcastingservice #ቲቢኤስ #tigrai #tigray #ትግራይ

Комментарии • 381

  • @hemenneguse4138
    @hemenneguse4138 9 месяцев назад +2

    ምርጥ ቃለመጠይቅ።ጎበዝ ጋዜጠኛ! ስለ ርዕሰ ነገሩ በቂ ዝግጅት አድርጋ፥ በቂ ዕውቀት ኖሯት የቀረበች ከፍተኛ የትግል ና የትምህርት ዝግጅት ያላቸው ጎምቱ ፖለቲከኛ(የቅዠታም "የብልፅግና ወንጌል ባለስልጣናት ና ካድሬዎች ተቃራኒ) ያዋሃደ ዝግጅት!

  • @tefutefu509
    @tefutefu509 9 месяцев назад +8

    የዘር ፖለቲካ ሳይንቲስት ሙሁር ነኝ ባይ ዋነኛ የሴራ ፖለቲካ ቁማርተኛ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በንፁህ ደም ተጠያቂ ወንጀለኛ ነው

    • @adishugurmu3877
      @adishugurmu3877 9 месяцев назад

      ብለሻል
      በምን ሞራል እኚህን ትልቅ ሰው ተቻለህ
      ሌባ ብቻ ነው እሳቸውን የሚጠላው

  • @sisaymengesha2885
    @sisaymengesha2885 9 месяцев назад +10

    መራራን ሰለ ኢት/ያ ከመጠየቅ የሑለት አመት ልጅ ብትጠይቂ ይሻላል።

    • @memiahmed-eu1er
      @memiahmed-eu1er 9 месяцев назад

      ሞኝ

    • @naolmegerso4321
      @naolmegerso4321 9 месяцев назад

      Mehayim

    • @aboneshgeneti2351
      @aboneshgeneti2351 8 месяцев назад

      ​@@memiahmed-eu1er😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @TseganehKuma
      @TseganehKuma 8 месяцев назад

      እግዚአብሔርን እውነትህን ነው:: Thank you. ምን ልበል እያልኩ ነበረ:: ግን ጠያቂዋም የ 2 ዓመት ልጅ ነች😂😂

  • @romaneworkasres1774
    @romaneworkasres1774 9 месяцев назад +1

    የሌባአይነደረቅ.መልሶ ልብ ያደርቅ የናንተዉ ሰዉ ነዉ ያናወጣት።

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 9 месяцев назад

    ዋዕሮ ሓፍትና ናይል ብጣዕሚ ሓቦኛ ትግራወይቲ እያ !! የቐንየልና !!

  • @ardi4.6million28
    @ardi4.6million28 9 месяцев назад +7

    አሁን ፕ/ር መራራ ከደሙ ንፁሕ ነኝ እያሉ ነው

  • @dureessaaterefe82
    @dureessaaterefe82 9 месяцев назад +2

    Prof you stand firm. Thank you!

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 9 месяцев назад +9

    እንደነዚህ ያሉት አዛውንት ፖለቲከኞች ከፖለቲካው መድረክ ገለል ቢሉልን ሃገር ሰላም ትሆን ነበረ።

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 9 месяцев назад

    እድሜ ልክህን ምንም ሳትሰራ ከ70 አመት በላይ ኖረሃል፣ አሁን ምጡቁ ና ውዴ መሪያችን ጠ/ሚ ዶ/ ር አብይ አህመድ በልዮ ሁኔታ የኢትዮጵያን አስቸጋሪ ሁኔታ በድንቅ አመራሩ አልፈነዋል፣አሁንም ከዚህ የበለጠ ያለማቋረጥ እየሰራ ይገኛልና እንደ ኢሃድግ ጊዜ አስቂኝ አሻንጉሊት ሳትሆን እስቲ በቅን ልቦና ደግፈው። ሁሌ መቃወም አይደለችም! We are so proud of our P/M. Dr. Abiy Ahmed.❤❤❤❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤

  • @alem7474
    @alem7474 9 месяцев назад +1

    አሁን ከማንም እና ከምንም በላይ ደሜን የሚያፈላው እያወቀ ከዚህ ብልፅግና የሚባል የደደቦችና የአረመኔዎች ስብስብ ጋር ተደራደሩ የሚል ነው፣

  • @Workineh427
    @Workineh427 9 месяцев назад +4

    ጡረታ ይውጡ።

  • @girmagebereslassie1740
    @girmagebereslassie1740 9 месяцев назад +37

    ፕሮፈሰር መራራ ከትልቅ ወደትንሽነት :ከመከበር ይልቅ ወደ ውርደት ; ከመታየት ወደ መደበቅ የተለወጡ ናቸው ሁሌም የጨለምተኝነት አስተሳሰብ ባለቤት ናቸው !!

    • @KemalAbabulgue
      @KemalAbabulgue 9 месяцев назад +4

      ትንሽ ሰው ነህ ትልቅ ሰው የመተቸት ብቃት የለህም።

    • @marimagudato5952
      @marimagudato5952 9 месяцев назад +1

      Fasme qummcca donkey fanno rip 😂😂😂

    • @medicine58576
      @medicine58576 9 месяцев назад

      Because he spoke truth and they were opposing Tigray war unlike Amara Elites!

    • @Jocy939
      @Jocy939 9 месяцев назад

      @@KemalAbabulguereally??? 😂😂😂😂

    • @negussebeyenearedo4727
      @negussebeyenearedo4727 9 месяцев назад

      ምን አንተ ትለዋለሕ ይሕን ቅሌታም ሴረኛ ውሸታም አዋቂ ነኝ የሚል ደደብ ነዉ

  • @sarameereee7669
    @sarameereee7669 9 месяцев назад +14

    እናተ እይደላችሁ ኢትዮ ለዚህ ያበቃችሁ ታረጃችሁ በኃላ እቆጭችሁም በለለ ትርክት ትርክት ስጥታችሁ በሚሊየን የሚቆጠር ህዝብ ደም በእጅችሁ አለ😢😢

  • @muhammedhassen1388
    @muhammedhassen1388 9 месяцев назад +3

    አማራው ሲታረድና ሲፈናቀል ያልተተነፈ ሀሳብ አማራው ማጥቃት ሲጀምር ለምን ታስቦ ነው?

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 9 месяцев назад

    ትክክል ብለዋል። ፋኖ የነፃነት ታጋይ እንጅ ብሄርተኛ አይደለም ።

  • @Jocy939
    @Jocy939 9 месяцев назад +5

    I can’t believe he is still alive 😊😊

  • @gizawkebedetadesse215
    @gizawkebedetadesse215 9 месяцев назад +1

    Pro. You are the real solution maker for Ethiopia political problems.

    • @bulgaw
      @bulgaw 9 месяцев назад

      😂😂😂😂 delusional

    • @kebedemichael7744
      @kebedemichael7744 9 месяцев назад

      መረራ መጣህ? ሌንጮ የኦነግን ኳስ ለአንተ እና ለጁሀር አቀብሎ ከሚዲያው ዞር እንደሚል ግልጽ ነበር..."convince and confuse" አለ ሽሜ...አሁን ሁሉም ነቄ ነው...አንተ ሆነ ዲማ ነግኦ የምተጃጅሉት ኢትዮጲያዊ የለም...የጨነቀ ዕለት አለ..

  • @LebesiEgeta
    @LebesiEgeta 9 месяцев назад

    ፕ/ር መራራ ጉዱና ምርጥ ፖለtከኛና ጀግና ሰው ነው:: እዚያ ማዶ ሆነው እንደ በቀቀን የሚጮሁት እንደ እሱ አይነት አንድ ሰው ብኖራቸው ምንኛ በታደሉ:: የሱን ጡረታ መውጣት ስትመኙ እስከ ወዱያኛው ታሽልባላችሁ:: አገሩ ፊንፊኔ እምብርት ላይ ሆኖ በሰላማዊ መንገድ ለህዝቡ በመታገል ላይ ይገኛል :: እንደ ፈሪዎቹ አገሩንና የሚታገልለትን ህዝብ ክዶ ወይም ጥሎ አሜሪካ ወይም ሌላ አገር ሄዶ አስፋልት ላይ እየተንከባለለ በመጮህ ፈረንጆችን አላሰለቸም:: ቁራ ሁላ:: ትግል ከጎረቤታችሁ ተማሩ:: ከባዶ ፉከራና ቀረርቶ ውጡና ከቻላችሁ ክልላችሁን ነፃ አውጡ:: እንደ ፌንጣ እዚህም እዚያም እየዘለላችሁ ጠላት አታብዙ:: እንኳንስ አሁን ያኔም አልቻላችሁም::

  • @tarikuterefe2386
    @tarikuterefe2386 9 месяцев назад +17

    በአሁን ሰአት ፕሮፌሰር የሚናገሩት የ60ዎቹ ፓለትካ የተጣቡ ስለሆነ አሁን ላለው መፍትሄ ሊሆን አይችልም::

  • @natoligeda8317
    @natoligeda8317 9 месяцев назад +3

    Great reporter. I like your approach. You are very talented. From California.

  • @የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ
    @የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ 9 месяцев назад +1

    የምትናገረውን የማታውቅ ገልቱ ከፊቱ አሥቀምጦ ይቀባጥራል።

  • @mamushdiriba3311
    @mamushdiriba3311 9 месяцев назад +2

    በእውነት የኢትዮጵያ ፓለቲካን ከክብር ወደ ውርደት ያወረደ ፕሮፌሰር መራራ ጉዲና ናቸው

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 9 месяцев назад

    You are one of the derg adviser

  • @b01024
    @b01024 9 месяцев назад +2

    Long life ye hachaluu zr

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan 6 месяцев назад

    ፕሮ. ሁሌ የእርቅ ሀሳብ ይዘሐው ብታሳኩ አሪፍ ነው።

  • @luwamluwam3868
    @luwamluwam3868 9 месяцев назад +2

    ዋና ተሓተቲ ጆኖሳይድ ትግራይ
    ጃዋር
    መራሪ
    ልደቱ

    • @hannagaredew7755
      @hannagaredew7755 9 месяцев назад +1

      ደብረጽዮን እረሳሽ

    • @baniget7068
      @baniget7068 9 месяцев назад +1

      አብይ ጌታቸው ረዳ እና ደብረጽዮን ናቸው ደሀውን እና ከርታታውን የትግራይ ወጣት የበሉት!!!

  • @EliasWorake
    @EliasWorake 9 месяцев назад +2

    የርሶ እዉቀት ያወኩት አማራ ያገባችሁ ፍቱ አስሎ ያጨበጨቡ እለት በቃኝ

    • @honestygalor6748
      @honestygalor6748 9 месяцев назад +1

      Even I gave up on him from that time. He used to say he was struggling for the Ethiopian unity. But when time came for him to shine with the opportunity under Team Lema, this man came out with toxic propaganda against unity. I started asking myself whether he is really a free man or a puppet of the junta in a mask. Very amazing!!!

  • @manyalewbogale7155
    @manyalewbogale7155 9 месяцев назад +7

    እስስት በይው በሰው እድሜ ይቀልዳል ፅንስ ህፃን ልጅ ወጣት ጎልማሳ ሴት ወንድ እናት አባት አያት ቅድመ አያት እያስጨረሰ ተረትተረት ያወራል ሀገራችን ምንም አትሆንም የሚያሳዝነውእናንተ ስው እያለቀ በአመት አንዴ ውጭ እየወጣህ ዶላር እየሰበሰብክ ጡረታህን ትበላለህ አገር ሰላም እንዲኖር አትፈልግም

    • @chanyalewbedassa4397
      @chanyalewbedassa4397 9 месяцев назад

      እሱ ሀገር እየመራ ያለ አስመሰልከውሳ ይህ የዘረኝነት በሽታ የግል ጥላታና እርኩስ መንፌስ እንዳደረብህ ያመላክታል።

  • @abdelaosman8626
    @abdelaosman8626 9 месяцев назад

    ፕ/ር እንዲው እስቀመቃብር እንደተቃወሙ ሊዘልቁ ነዉ ስልጣን እንቢ ሲል መልካም ሥራ በመስራት ክብር አግኝቶ ማለፍ ይቻላል
    የህዋሀት የአንግዲህ ልጅ በመሆን መዝለቅ የአሁኑንም እስር ቤት ይሞክሩት

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 9 месяцев назад

    Etu you are one of yken jib wusha bebelabet ychohal ywesha lj

  • @Abudi660
    @Abudi660 9 месяцев назад +1

    የፕሮፌሰሩን አስተያየት ውይይት ወድጄዋለው😎😎

  • @Mizrene2016Trading
    @Mizrene2016Trading 9 месяцев назад +2

    Tbs des zebel serah gobezat🎉🎉🎉meaz ikum tv tejemeru ❤❤Nile ab dwet nefalet ina gobez

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 9 месяцев назад +2

    ይሄ ከጊዜና ወቅት ከእድሜና ከህይወት የማይማር ቅሌትና ውሽት እንዲሁምማስተዋል የጎደለውና አሁን በዳይፐር ጊዜ የማይለወጥ ድንጋይ ለምን ታመጡብናላችሁ ለሰሙ ፖለቲካ አውቃለሁ እያለ የምእራባውያን ጉዳይ ፈፃሚ ስው እትቅርቡብን ያ ድንዘዙ ገርባ ጋር

  • @woldegeta3652
    @woldegeta3652 9 месяцев назад +2

    You're best journalist

  • @seay2550
    @seay2550 9 месяцев назад +7

    የወያኔ ቲቪ ይመስላል!
    ለምን ላብ ላብ ይልሻል?
    እውነትን የሚመስል ውሸት ነው?
    በዚህ መንገድ የትም አንደርስም! እርሱት

  • @soltray8427
    @soltray8427 9 месяцев назад +1

    አንድ: ቁምነገር: ሳታደርግ: እንዲሁ: እንዳወዛገብህ: እድሜህን: ጨረስክ: እንደው: ምን: ይሰማህ: ይሆን? ህሊና: ካለህ:

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 9 месяцев назад +5

    Yes our guarantee is only Democracy

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 9 месяцев назад +4

    በጣም ነበር ማከብረዉ ይኼንን መርዝ አሁን ግን ደም መጣጭ መሆኑን አወኩ

    • @marimagudato5952
      @marimagudato5952 9 месяцев назад

      Fasme qummcca donkey fanno rip 😂😂😂😂

  • @senaitkareta6052
    @senaitkareta6052 9 месяцев назад +3

    Merara gudina Oneg change your mind ? Thanks for Fano

  • @luwamluwam3868
    @luwamluwam3868 9 месяцев назад +5

    ብዘመነ ኦሮሞ
    ትግራይ ማቅ የለበሰባት ዘመነ ነው
    ለምንድ ነው የትግራይ ሊሂቃን ግን ወደ ኦሮሞ ጥገኛ የሆኑት ስያስጠሉ!!

    • @MubarekMahmud-wq1yx
      @MubarekMahmud-wq1yx 9 месяцев назад

      አማራን የጎዱ መስሏቸው ነው ግን እሚለምኑትም እሚሰደዱትም ህዝቡ ወደ አማራ ክልል ነው

  • @IvaTaiwan
    @IvaTaiwan 9 месяцев назад +6

    60 ዎቹ ላይ ስታክ አድርጓል ይሄ ሰውየ 😅😅 ጊዜ አልፎብሃል መራራ😅😅

  • @tesfayhagos4507
    @tesfayhagos4507 9 месяцев назад +1

    የኢትዬጵያ ፖልከተኛ 100% እንዳለ ደደቦ ነው

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 9 месяцев назад +3

    አወቅን አወቅን ባዮች ሀገራችንን ሊበትኗት ተቃርበዋል

  • @berhanugeramu8883
    @berhanugeramu8883 9 месяцев назад

    ፕሮፌሰር መረራ ሁሌ እዉነተኛ የኢትዮጵያ መሸጋገሪያ ድልድይ ወይም የበሽታችን መድሃኒት ፈጣሪ አሳይቶት በጉልበተኞች እንቢታ አገራችን በለመጠቀማችን የዉድመትና የዉድቀት ቁልቁለት በፍጥነት በፍጥነት እየተደረደርን ለመቆም የተቸገርንበት ደረጃ ላይ እንገኛለን😂😂😂😂

  • @alem7474
    @alem7474 9 месяцев назад +1

    አሁን መፍትሄው ሁላችሁንም ጠራርጎ ማንሳት ብቻ ነው፣

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 9 месяцев назад +3

    ለአማራ ህዝብ ጭፈጨፋ ለሃገሪቱ እልቄት ዋነዎቹ ተጠያቄ ፅፈኛ ፖለቴከኞች ለታሪክ አንለቃችሁም😢😢😢😢

  • @AskerNoraMuhamed
    @AskerNoraMuhamed 6 месяцев назад

    ኢትዮጵያ በዚህ ሰአት አደገኛ መስቀልኛ መንገድ ለይ ነት።

  • @grsemaichew-ek6hc
    @grsemaichew-ek6hc 9 месяцев назад

    Kmalam the journalist eritrea is still in their territory

  • @woldegeta3652
    @woldegeta3652 9 месяцев назад +2

    Please speak peace ,love ,harmony ,unity and create brotherhood as like before .the meaning of professor shouldn't be zero level rather help your own nation to come out from this chaos

  • @seay2550
    @seay2550 9 месяцев назад +1

    ከጀርባ ድምፅ አለ! የለቅሶ ድምፅ ይመስላል! የአብይ ሀገር የለቅሶ ሀገር የሀዘን ሀገር የሞት ሀገር!

  • @samuelketema4583
    @samuelketema4583 9 месяцев назад

    ከ 1997 "ጀምሮ ኢትዮጵያ ለመራራ ጉዲና መስቀለኛ መንገድ ላይ ናት።እርሶም አረጁ ኢትዮጵያም መስቀለኛውን መንገድ ላይ እንደቆመች ነው።

  • @sileshinegash5018
    @sileshinegash5018 9 месяцев назад +1

    ጠያቄዋ ቀጣፊ የምትፈልገውን ለማስባል የምትላላጥ ነች ስውየው ግን የፖለቲካ ምህምር ይባላል ግን እልም ያለ ዘረኛ ነው

  • @mesrakmeskel4920
    @mesrakmeskel4920 9 месяцев назад +3

    He would never acknowledge the slaughtering of Amharas. Thousands were slaughtered, displaced in his region.

  • @getachewbekele3454
    @getachewbekele3454 9 месяцев назад

    የመገዳደል ፖሊቲካ እያሉ ሲናገሩ ገዳዩ ማነው ሟቹስ ማነው ይላሉ

  • @kalebsiyum1580
    @kalebsiyum1580 9 месяцев назад

    መረራን interview ለማድረግ ተከድነሽ መብሰል አለብሽ
    እኔም እንደዛ ነዉ ማምነዉ ምናምን እያልሽ interview ማረግ የለብሽም
    ሌላዉ ደግሞ እንግዳሽ ስያወራ እይ ማለቱን ትተሽ zip ብታረግ ጥሩ ነዉ

  • @tolawakwarkisa1180
    @tolawakwarkisa1180 9 месяцев назад +1

    You said earlier what happening now in the country!!

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 9 месяцев назад +2

    ከኤርትራ ኖረህ ስትመለስ ቃለ መጠየቅ ሲደረግልህ ስልጣን ብታገኙ ምን አደርግላችኋለሁ ስትባል ኦሮሞ ያልሆነውን ከአዲስ አበባ ጠራርገን እናስወጣለን ያልከው አረመኔ እኔ እኮ የህውሃት ርዝራዥ መስሎኝ ነበር ለካስ አማራ ነበር እግዚአብሔር በቶሎ ያንሳችሁ እናንተ እያላችሁ መቼም ሰላም አይሆንም

  • @alem7474
    @alem7474 9 месяцев назад +1

    አይ መራራ ጉዲና በጣም ከምወዳቸው ሰዎች አንዱ ነበር: ሲያልቅ አያምር፣ የት ትደርሳለች የተባለች ጥጃ ጃዋር ሉካንዳ ቤት ተገኘች😂😂😂 ለእውነት መቆም ማለትኮ እስከ መጨረሻው መፅናት ነበር፣ መሃል ላይ አስፈራርተው ከመስመር አስወጡህ፣ እኔ አንተን ብሆን አፍራለሁ በዚህ ግዜ ሚዲያ ላይ አልወጣም፣😂😂😂

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 9 месяцев назад +3

    ድሮ፣ የምትሻል፣ ትመስለኝ ነበር፣ ማንነትህን አሳይተሀል!!! የእናንተ ጣት መቀሳሰር፣ ሀገር ከአፈረሳችሁ ከአጨማለቃችሁ በኋላ፣ ምን ጥቅም አለው???

  • @MubarekMahmud-wq1yx
    @MubarekMahmud-wq1yx 9 месяцев назад

    ደስ እሚለው እሚግባቡት በአማርኛ ነው ይመስገን

  • @dontmiss53787
    @dontmiss53787 9 месяцев назад +1

    ባጭሩ የሚታወቀው ሃቅ፣ ፕሮፌሰሩ አማራጭ የፖለቲካ ሃሳብ ስለሌላቸውና በምርጫ እንደማይመረጡ ስለተረዱ ከምርጫ ራሳቸውን እንዳገለሉ ነበር። መንግስት የፖለቲካ ምህዳሩ ጠቦበታል የማለት የሞራልም ሆነ የመንፈስ ብቃት የላቸውም። ይህ በገሃድ የታየ ስለሆነ።

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 9 месяцев назад +2

    ጋዜጠኛዋ እራሷ የጋዜጠኝነት rule የገባት አይደለችም ሰውየውን እሷ ወደ ምትፈልገው አቅጣጫ እየገፋችው ነው !!

  • @OsmanAli-qe2ed
    @OsmanAli-qe2ed 9 месяцев назад +1

    ምነው 50 አመት ሙሉ ጃስ ሲል አልኖረም?

  • @TheAbyssinian1984
    @TheAbyssinian1984 9 месяцев назад

    Ms Journalist, don’t forget one of the agreements at Pretoria was the dissolution of TPLF and TDF.

  • @solomonend8235
    @solomonend8235 9 месяцев назад

    እውነት ነው " ባለፈዉ 50 አመት ከቀውስ ወደ ቀውስ " አማራ ጠላት ተብሎ መጠቃት የጀመረበት ዘመን !!

  • @gadagada-z6u
    @gadagada-z6u 9 месяцев назад +1

    Professor Merera Gudina is great true designer of democracy and federalism of Ethiopia.

  • @sultifayiso1079
    @sultifayiso1079 9 месяцев назад +10

    ❤❤❤ Live long professor,Merara G.

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @wowwow5075
      @wowwow5075 9 месяцев назад

      አሳማ ጋላ ከናንተ የአህያ ቁላዎች ምንም አንጠብቅም!! ምርኮኛ ሁላ

  • @GemechisKiya
    @GemechisKiya 9 месяцев назад +5

    ፕሮፌሰር ፖለቲካን በሚገባዉ ልክ የተረዱ የፖለቲካ ምሁር።

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 9 месяцев назад

      ኪኪኪኪ የት ሄጄ ልፋንዳ ጥንብ ጋላ

  • @nigatuteferi9347
    @nigatuteferi9347 9 месяцев назад +1

    ፕሮፌሴር ! መቼ ነዉ እርስዎ ክሴራ ዉጭ እዉነትኛ ሰላምና ፍትህ በአገራችን እንዲኖር የሚሰሩት! በማዉራት ብቻ አረጁ እኮ! እጅግ የሚያናድደኝ ደግሞ ስኢትዮጲያ ፖሎቲካ ፤ስለሀገሩ መንግስቱ ፤ ስኢትዮጲያ ስለምትባል አገር እያወሩ ክቢሮዎ ያሰቀሉት የአንድ ድርጅት ባንዲራ ብቻ ነዉ። ምናለበት ቢያንስ የኢትዮጲያ ባንዲራ እንኳን ባንድ ጎን ቢሰቅሉ! መቼ ነዉ ኢትዮጲያዊ ስሜት የሚኖሮት። ኦሮሞ ህዝብ እኮ ኢትዮጲያዊ ነዉ ከምስራቅ እስክ ምእራብ ከደቡብ እስከ ሰሜን መስዋትነት ከፍሎ ያቆማትን አገር እንዲት ነዉ ማህበረሰቡን ወክላለሁ የሚሉ እርስዎ የኢትዮጲያ ባንዲራ እንኳን ቢሮዎ የሌለዉ። ወደመቃብር እየቀርቡ ነዉና ቢያንስ ወደዘላለም የሚሸኙበት ክብር እንኳን እንዲያገኙ የኢትዮጲያ ባንዲራን ቢሮዎ ዉስጥ ይኑሮዎት!!

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 9 месяцев назад +1

    ጉዲና ባንዳዉ ምነዉ ፈረጠጥክ ምርጫ ሲባል የCIA ተከፋዮ አምሮበሀል :: 😁

  • @woldemariamgirma6682
    @woldemariamgirma6682 9 месяцев назад

    The journalist- Do you think the period of the king was good?

  • @kiyayene4483
    @kiyayene4483 9 месяцев назад +2

    የኤርትራ ሰራዊት ስዩም መስፍን በፍርድቤት ለኤርትራ ያስወሰነው ባድሜ ላይ ተቀምጧል አገሩ ነው ወልቃይትና ራያ ወያኔ ስልጣን ሲይዝ በ1983 አ/ም ወደትግራይ ያካለለው የአማራ መሬቶች ናቸው መራራ አያስመልስልሽ ፈረንጅ አያስመልስልሽ ስታለቅሽ ትኖሪያለሽ የራሳችሁን መሬት በስርአት ተጠቀሙበት የሰሜን እዝን በ45ደቂቃ ደመሰስን ብላችሁ እስከአሊውሀ እስከጎንደር ነው መሬታችን ብላችሁ ስትፎክሩ የያዛችሁትንም አጣችሁ አሁንም የቀረውን እንዳታጡ አርፋችሁ ጸልዩ

  • @abck23
    @abck23 9 месяцев назад +3

    አብይ ከስልጣን መውርድ አለበት

  • @February1992-q2l
    @February1992-q2l 9 месяцев назад

    ጋዜጠኛዎ የሕወሓት ጋዜጠኛ ናት ፕሮፌሰር መራራን ለውይይት የመረጠችው ባለዉ ፀረ አማራ አመለካከት ነው ከዚህ ቃለ መጠይቅ አዲስ ነገር አይገኝም

  • @MohamedTasew-c2t
    @MohamedTasew-c2t 7 месяцев назад

    እህት አለም መራራን ከምትጠይቂ እኔን ብትጠይቂ የተሻለ ይሆን ነበር።

  • @alulaalula9344
    @alulaalula9344 9 месяцев назад +1

    አክክክክ የተሻለ ይሆናል ብሎ ህዝብ የሰጠው አገር ቁልቁለት ስያስገባት አየን ፈጣሪ ይሁናቹ የህዝቡ ደም እንባ እናንተምጋ የባሰ አርጎ ያሳየን 😔😔😔😔

  • @teddyabrah4608
    @teddyabrah4608 9 месяцев назад +2

    This baby journalist is Woyane.
    How you are talking about talking with her.

  • @YA2O23
    @YA2O23 9 месяцев назад

    Nile, great job 👏

  • @ZinetHusein
    @ZinetHusein 9 месяцев назад +1

    አንተና መሰሎች የዘራችሁት ሸር ተንኮል ለኛ የተረፈን

  • @HanyTade-sp8fj
    @HanyTade-sp8fj 9 месяцев назад

    I don't know what's the secret, but he's getting moved. Younger no wrinkle at all good job

  • @kidistabatasswe7276
    @kidistabatasswe7276 9 месяцев назад +1

    የትልቅ ትንሽ ቆዳ

  • @misraktadesse2752
    @misraktadesse2752 9 месяцев назад +1

    እኚህ ሰዉ ዘንድሮም ሲንግል ናቸዉ?

  • @seblewonegeltegene553
    @seblewonegeltegene553 9 месяцев назад +3

    ለምን በትግርኛ አታወሪም

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 9 месяцев назад +5

    Walke your talk great respect!!!

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 9 месяцев назад

    የኢትዬጰያ ህዝብ ከአንዱ ሀገር ጫፍ እሰከ ሌላው ጫፍ ድረሰ ሀገራችን ሶማሌ ላንድ ላይ ወደብ የመገንባት ውል መፈራረሟ የተሳካ እንዲሆን ከመንግሰታችን ጎን መሰለፍ አለብን። ጥቅሙ የወጪ እና የገቢ ሸቀጦችና ምርቶች በተቀላጠፈ አሠራር እንዲተገበር ይረዳናል። ይህ አሠራር ንግዳችን የተቀላጠፈ እንዲሆን ያደርጋል።
    Globization should take place by changing (reforming) the iron country concept.

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 9 месяцев назад +4

    ሳትቆነጥጥ ያሳደከው መንጋ ግፋ በለው እያልክ የንፁሀንን አማራ ደም እንደጎርፍ ካስፈሰስክ በሗላ ሞትን የናቁ የነፃነት ታጋዮች በርህን ሲያንኳኩና ያመንከው መንግስት አይንህ እያየ ሲፈራርስ የንፁሀን ደም በህልምህም በውንህም እየመጣ ረፍት ሲነሳህ መገዳደል እንዲቆም የሰላም ሰባኪ ሆነህ መጣህ? አይ መራራ ቀሪው ጊዜ ለግፈኞችና ለጌቶቻቸው እጅግ እጅግ መራር ነው አይታይህም እንዴ?

    • @mohammednasirabagero5668
      @mohammednasirabagero5668 9 месяцев назад

      Oromo being killed by Dron on daily basis Abiy ahmed enemy of human life not only Amhara

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 9 месяцев назад +2

    እይ መራራ የምትገሉ እናንት

  • @abrhamease6175
    @abrhamease6175 9 месяцев назад +3

    Proud to be amhara

  • @MohammedSeid-nd2pk
    @MohammedSeid-nd2pk 9 месяцев назад

    Welle come p.marara gudiina

  • @JorgaJorge
    @JorgaJorge 9 месяцев назад

    ግን ሁሌ ማወራት ምንዋጋ አለዉ

  • @zakiabrahim2164
    @zakiabrahim2164 9 месяцев назад

    You are an intellectual political science professor and politician.
    U brought nothing for oppressed 80% Ethiopians, especially for ur oppressed tribe.
    U preach history here.

  • @AlmazGermay-j9e
    @AlmazGermay-j9e 9 месяцев назад +1

    Berchi ehte Egzabiher kanchi ga yhun ❤❤❤

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 9 месяцев назад +1

    Ethuiopan first🎉🎉🎉No democracy in world

  • @mamushdiriba3311
    @mamushdiriba3311 9 месяцев назад +2

    ሁሌ መስቀለኛ መንገድ ላይ ናት ሲሰለች

  • @MimoMlovenaqamtee
    @MimoMlovenaqamtee 9 месяцев назад +1

  • @solomonmaereg8666
    @solomonmaereg8666 9 месяцев назад

    ባለፉት 50 ዓመታት ሀገሪቱን ፖለቲካ የተበላሸው እረስወ እንደጠቀሱት የኦሮሞ እና የትግሬ ፖለቲከኞች ናቸው። መንግስቱ: ሀይሌ ፊዳ/መኢሶን/: ኢሀአፓ/ ብርሀነመስቀል/: ሰናይ ልኬ: ባሮ ቱምሳ: ወያኔ/ መለስ/: አብይ /ኦሮሞ/:: ብልሽትሽት የተደረገው በአአነዚህ ነው

  • @KedirBokore
    @KedirBokore 9 месяцев назад +1

    እቶ፣መራራ፣ሁልግዜ፣ሸግግር፣አያሉ፣አረጅ፣

  • @tesfayetsegaye-yp7kw
    @tesfayetsegaye-yp7kw 9 месяцев назад +1

    ይሔንን የመገዳደል ፖለቲካ ይዘሕ የመጣሀው አንተ ነሕ።የዘር ፖለቲካ የመገዳደል ፖለቲካ ነው። እድሜ ልክሕን (50) አመት ሚኒሊክ ሚኒሊክ ሚኒሊክ እንዳልክ አረጀሕ።

  • @muhamedabdulkerim5611
    @muhamedabdulkerim5611 9 месяцев назад

    Keep on the Good work TBS 👍

  • @ShewangezawLegesse
    @ShewangezawLegesse 9 месяцев назад

    ቲቢ ይያዘው ባንተ ባለመማሬ ኮራሁ