''ታማኝ" ዘማሪ ወርቅነህ አላሮ MEZMURE BY SINGER WORKINEH ALARO @MARSILTVWORLDWIDE ​

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 169

  • @Gashebetocgiar
    @Gashebetocgiar 7 месяцев назад +7

    እሄው ይሄን አምልኮ መስማት ከጀመርኩ 1 ዓመት ግን ሁሌም አዲስ ነው : : ምን አይነት መንፈስ ነው....." ታማኝ"

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Год назад +38

    አሜን ታማኝ ነው የእኛ ኢየሱስ በቃሉ ሃሌሉያ ክብር ስግደት ለስሙ ይሁን🙏🙏 የሚገርም ክብር የሚገርም የክብር ደመና ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ዘማሪ ወርቅነህ ስፍ አትየዝ ክፉ አያገኝህ ዘመንህ በሞገስ ይላቅ❤❤

  • @danieldananodale9925
    @danieldananodale9925 7 месяцев назад +2

    በመሰንቆ፣ በዋሽንት፣ በከበሮ እንድሁም ዘመኑ ባፈራቸዉ የሙዚቃ መሳሪያዎች ሁሉ እግዚአብሔር ይመለክ፣ ይከበር። በዚህ አምልኮ የታየው ሁሉ እጅግመልካም አምልኮ ነው። ወርቅነህ ፣ ባንዱና ጉባኤዉ

  • @danieldananodale9925
    @danieldananodale9925 9 месяцев назад +2

    አቤቱ አምላኬ እወድሃለሁ። እግዚአብሔር ታማኝ ነዉ

  • @hailu866
    @hailu866 Месяц назад

    ሰማይ ምድር ያልፋል ቃልህ ግን አያልፍም። ለዘለዓም የሚትኖር አምላካችንና ጌታችን ክብር ይሁን።

  • @BrukGetaneh
    @BrukGetaneh 6 месяцев назад +5

    ቢያንስ በቀን አንዴ በተለይ ስነዳ የምሰማውና የማየው ድንቅ የአምልኮ መዝሙር። በወንድማችን ወርቅነህ ስለተገለጠው ፀጋ የፀጋው ባለቤት ይመስገን። ሙዚቃ ተጫዋቾቸም ዋው የሚያስብል ድንቅ ቅንብር።በቃ.... የሰማዩን በምድር ቅምሻ እንበለው።
    አገልጋይ ዮኒ በነፍስ፣ መንፈስና ስጋ ሁለንተናዊ በረከት ተባረክ።

  • @danieldananodale9925
    @danieldananodale9925 9 месяцев назад +2

    በመንፈሰ መሪነት የተዘመረ መዝሙር። እግዚአብሔር የተገኘበት ጉባኤ። ወርቅነህ ጌታ አንተንና ጉባኤዉን ጎብኝቶሃል። ግሩም አምልኮ።

  • @umabafeo5978
    @umabafeo5978 Год назад +7

    ብዙ ቀናት ይህን አምልኮ ስፈልግ ነበረ marsl Tv ላይ አይቼ ጌታ ዘመንህን ይባርክ poster

  • @danieldananodale9925
    @danieldananodale9925 5 месяцев назад +7

    ነዶ በነዶ ሆናነል። በረከትም በዝቶልናል። ክብር ለጌታ ይሁን።

    • @Psalm18-1
      @Psalm18-1 Месяц назад

      Amen amen ❤

    • @hailu866
      @hailu866 Месяц назад

      @@Psalm18-1: አሜን!!! በትክክል ፣

    • @hailu866
      @hailu866 Месяц назад

      I love you, O LORD, my strength.. NIV 18:1

  • @danieldananodale9925
    @danieldananodale9925 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ። መልካም አምልኮ። ጉባኤው በሙሉ በመንፈስ ዘመሩ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 Год назад +8

    አቢቱ ጉልቤቴ ሆይ እወድአለው እግዚያውኤር አለቴ የምታመንበት ሆነኝ እረዳቴ ታማኝ ታማኝ ነው እግዚከብኤር በቃሉ ሰማይ ምድር እልልል ይበሉ አሜንንንን ከጠላት ፍላፃ የምታስመለን አሁንም ምድርን እዚብእን ደዚማሬው በጌታ በኢየሱስም ታማኝ ነእ ተባረክ

  • @danieldananodale9925
    @danieldananodale9925 9 месяцев назад

    ሰማይ ምድር እልል በሉ ለእግዚአብሔር። ሀሹ ሀሹ በሉ።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አቤቱ በምህረተህ ጎብኛት።

  • @hailu866
    @hailu866 6 месяцев назад +1

    ይህን ላደረገዉ ጌታ እንዘምር በልልታ። አሜን ።

  • @danieldananodale9925
    @danieldananodale9925 Месяц назад +1

    ምርኮአችነ ተወስዶ ነበር። ዛሬ ግን ተመልሶአል።

  • @danieldananodale9925
    @danieldananodale9925 3 месяца назад +1

    አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ። ሰማይ ምድር እልል በሉ

  • @danieldananodale9925
    @danieldananodale9925 8 месяцев назад +2

    ታማኝ ነዉ አምላኬ እግዚአብሔር በቃሉ። ሃሌሉያ አሜን። ጊዜ የማይሽረው የአምልኮ ቃል።

  • @kaleabkassaye9735
    @kaleabkassaye9735 Год назад +11

    አሜንንንን ወርቅዬ ። በብዙ ተባርከንብሃል ። ልዮ ቀን ነበር ።❤🎉

  • @konjetkonjeet2939
    @konjetkonjeet2939 Год назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልል እልልልልልልል
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ተባረክ ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Год назад +8

    ዮወኒ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ከአንተገ ጋር ያሉት አገልጋዮች ሁላችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እናተ የእኛ በረከቶች ናችሁ 🙏🙏🙏❤❤

  • @Derartu-f1b
    @Derartu-f1b Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ እግዚአብሔር ታመኝ ነው 🙏እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ክብር የኔ ጌታ ሃሌሉያ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sissyabebeasefe1620
    @sissyabebeasefe1620 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልሎልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንተበራክ ጸጋይጫማርልህ

  • @danieldananodale9925
    @danieldananodale9925 3 месяца назад +1

    ከሚያስፈራ ጥፋት ትሰወረናለህ። እግዚአብሔር ታማኝ ነው በቃሉ። ሰማይ ምድር ሀሹ ሀሹ በሉ።

  • @frefre9121
    @frefre9121 6 месяцев назад +2

    ታማኝ እንደ እየሱስ አላየሁም

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Год назад +1

    አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ታማኝ ነው ኢየሱስ ተባረክ ወርቅዬ

  • @tabotubereketab2132
    @tabotubereketab2132 Год назад +1

    Amen🙏🙏🙏 Amen Kbri N Goyta ykun Tebareku brukat hzbi Amlak GBU nskum brukat ekum ❤🌹

  • @danieldananodale9925
    @danieldananodale9925 3 месяца назад

    ከሚያስፈራ ጥፋት ትሰወረናለህ። አቤቱ ትሰወረናለህ። ታማኝ ነዉ እግዚአብሔር በቃሉ። ሰማይ ምድር ሀሹ ሀሹ በሉ።

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 Год назад +2

    እግዚአብሔር ታማኝ ነዉ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ❤❤❤❤❤

  • @bhail123
    @bhail123 Год назад

    በእውነትም እንደተዘመረው አምላካችን እግዚአብሔር በቃሉ የታመነ አምላክ ነው።

  • @gospelsingerlukasdod
    @gospelsingerlukasdod Год назад +3

    እጅግ የምወድህ የማከብርህ ወርቅዬ ተባርከሀልም ተባረክልኝ

  • @taruyegetaliji4243
    @taruyegetaliji4243 Год назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕😍😍እግዚአብሔር ይባርኮት አባታችን 💞💞💞💞💞👏👏👏

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Год назад

    አሜንንን ታማኝ ነው እግዚአብሔር በቃሉ እሰሰሰሰይይይይዮ እልልልልልልልል
    ተባረክልኝ ወርቁዬ❤❤❤❤

  • @BemntGetachew
    @BemntGetachew 11 месяцев назад

    አሜን ታማኝ ነዉ እግዚአብሔር ሬማ

  • @SeidAhmed-bl9xg
    @SeidAhmed-bl9xg 2 месяца назад

    አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @mimieyuel1915
    @mimieyuel1915 Год назад +1

    Amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️❤️ tebareki geta yibareki

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤ ♥

  • @masarratb2407
    @masarratb2407 Год назад

    አሜን አሜን ታማኝ ነው እግዚአብሔር ታባርክ ዎራቅዬ❤❤❤❤

  • @SaraSara-z1q8u
    @SaraSara-z1q8u 11 месяцев назад

    በእዉነት እግዚአብሔር በቃል ❤

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @worikneshbissa2512
    @worikneshbissa2512 Год назад +1

    Amen pastor tabarkilgn🙏🏿❤😇

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብኤር ልጅ ክርስቶስ በቃሉ ታማኝ ታማኝ ነው ። ሃሌሉያ የጌታ መንፈሱ ክብሩ እንዲት ደሰ ይላል ክብር ለስሙ ይሁን ትምክታችን መታደግያችን ማምለ ጫችን ኢየሱስ ስሙ ቅዱ ፠እሱንጉስ ተባረኩሁ !

    • @saa8066
      @saa8066 Год назад

      Ameeen ameeeen 🥰🥰🥰

  • @AkililuakililuAkililuakililu
    @AkililuakililuAkililuakililu 2 месяца назад +1

    Tebarek❤!!

  • @fantucherna
    @fantucherna Год назад +2

    አሜን እግዚአብሔር ታማኝ ነው

  • @tsegayhaile3062
    @tsegayhaile3062 Год назад

    Amennnnnnnnn zemari werknh geta abzto ybarkh ❤🎉

  • @ephermhaile6081
    @ephermhaile6081 Год назад +1

    በእውነት እግዚአብሔር ታማኝ ነው❤🙏

  • @birukyohannes6655
    @birukyohannes6655 Год назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ዘመንህ ይለምልም !!!

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Год назад

    እግዚአብሔር አባቴ ሆይ አገልግሎትህን ያብዛልህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ በእዉነት መንፈስ ቁዱስ የሙላበት መዝሙር ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌✋እልልልልልል እሰይ እሰይ ❤❤❤

  • @mydadjesus6427
    @mydadjesus6427 Год назад +1

    አሜንንንንንንንን አሜንንንንን

  • @ebenezer8508
    @ebenezer8508 Год назад

    Ohhhh werkye silante egziabher yimesgen berekete neh ahunim egziabher slante yetemesegen yihun kbrun ersu yiwsed.

  • @MintxMenga
    @MintxMenga 4 месяца назад

    አሜንንንንን😍😍😍😍😍😍

  • @tigistmengistu8617
    @tigistmengistu8617 Год назад +1

    አሜን

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 Год назад

    ክብር ለጌታ አሜን ታማኝ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 Год назад +1

    I subscribed because you interviewed my favorite Zemari
    Tebareki

  • @mulukentsegaye9334
    @mulukentsegaye9334 Год назад

    ታማኝ ነው ጌታ ሁል ግዜ😭

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Год назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Elelelllll Elelelllll Elelelllll Elelelllll
    Amen Amen Amen Amen Amen Elelelllll Elelelllll Elelelllll Elelelllll

  • @amentube4813
    @amentube4813 Год назад

    ታማኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ በቃሉ አሜን አሜን አሜን ።

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Год назад +1

    Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekhe

  • @mmmmmmm634
    @mmmmmmm634 Год назад

    Bey qenu adis yhon mezmur ❤

  • @VsherEDITZ
    @VsherEDITZ Год назад

    Presence of the Holy Spirit ful of glory GBU brother Werkneh

  • @meseretafikiriaddise6827
    @meseretafikiriaddise6827 Год назад +2

    Really, Really I am blessed with this song may the Lord bless you pastor Workisha

  • @user2mlb600
    @user2mlb600 5 месяцев назад

    አሜን አሜን ተባረኪ ❤❤❤

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 Год назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 Год назад +1

    Amen Amen Amen
    Egzbiher behulu yibark

  • @KetemaNekemte
    @KetemaNekemte 5 дней назад

    Blessed man.

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 7 месяцев назад +1

    🌿መድሃኒት

  • @melesekifle262
    @melesekifle262 Год назад +1

    Thanks holy spirit! God bless you Workiye!! We are blessed with worship!!

  • @FirehiwotSeifu
    @FirehiwotSeifu Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Год назад

    አሜን አሜን የኔ ጌታ ታማኝ ነው ☝🙌🙌😍😍😍

  • @SIMRETKUSSA
    @SIMRETKUSSA Год назад

    wow amen Belekso zerten neber bedesta enachidalen !!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Ezra_nehemiah
    @Ezra_nehemiah Год назад +4

    This song is such a blessing!!!!!!🎉

  • @meseret5776
    @meseret5776 Год назад +3

    በእየሱስ ስም ብርክ በሉ🙏😍😍😍😘😘

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 Год назад

    ታማኝ ታማኝ ታማኝ ታማኝ ታማኝ ነው በቃሉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @addis1395
    @addis1395 11 месяцев назад

    አሜን ትሰውረናለህ

  • @mesfinbekele4241
    @mesfinbekele4241 Год назад +1

    Amen yetaberek biruk sew tebarek

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 Год назад

    Bless you more and more Workineh

  • @EsawAredo
    @EsawAredo 4 месяца назад

    Ameen tebarek wendimachin

  • @Singerasratagegnhu
    @Singerasratagegnhu 4 месяца назад

    Ayichewalew Tamagn new Bekalu❤❤

  • @مسميسظسظي
    @مسميسظسظي Год назад

    Amenamen Amenamen Amenamen amen amen AMENAMEN AMENAMEN amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🤲🤲🤲🤲

  • @bekelechsamuel7851
    @bekelechsamuel7851 Год назад

    ❤❤❤አሜን

  • @tigistyaredtg7348
    @tigistyaredtg7348 Год назад

    Hashuu Hashuu. Woga tosay Nena anjjo

  • @tiosam1616
    @tiosam1616 Год назад +5

    Pure worship

  • @kesetemebrato5548
    @kesetemebrato5548 Год назад

    አሜ አሜን አሚን አሜን

  • @michaeltamirat
    @michaeltamirat Год назад +1

    Amazing worship!! bless you more

  • @gelanebiru905
    @gelanebiru905 Год назад

    Hallelujah hallelujah hallelujah amen amen amen

  • @AynalemArmada-xw2iv
    @AynalemArmada-xw2iv 4 месяца назад

    Amen!!

  • @AslfchNana
    @AslfchNana Год назад

    እግዚአብሔር ይባራክ ለምለለ

  • @tiunetiune361
    @tiunetiune361 Год назад

    አሜን አሜን

  • @yalemtesfaonline6979
    @yalemtesfaonline6979 Год назад

    ተባረክ!!!

  • @asinkechbuch5972
    @asinkechbuch5972 Год назад +1

    Ameni amen 🙏🙏🙏🙏

  • @SIMRETKUSSA
    @SIMRETKUSSA Год назад +3

    wey hashu hashu geta hoy min aynet kibir newu min aynet menfes kiber hulu lesimih yehuneeeeeeeeeeeeeee

  • @danieldananodale9925
    @danieldananodale9925 6 месяцев назад +1

    ሃሌሉያ ! ሃሌሉያ።

  • @mesertowens2316
    @mesertowens2316 Год назад

    Hallelujah Eleeelelele
    Amen

  • @magosiadimaso
    @magosiadimaso Год назад +3

    Amen 🙏 🙏

  • @MulathMulath
    @MulathMulath Год назад

    Amene amene amene amene❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @nebiyudanield8697
    @nebiyudanield8697 Год назад +1

    God Blessed you!!!

  • @sosinaeshetu6219
    @sosinaeshetu6219 6 месяцев назад +1

    Amen ❤

  • @akililuakililuakililu8265
    @akililuakililuakililu8265 Год назад +1

    Tebareku❤!!

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Год назад

    amen tamagn new Egzihabeher be kalu elelelelelelelelelelelelele

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 Год назад

    Auuuuu God is soooooo faithful 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @dawutibekele5114
    @dawutibekele5114 Год назад

    Amen Amen tebareki

  • @selamselam4757
    @selamselam4757 Год назад +1

    Uuuuuuuffffee Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen ilililililili ilillililil ilililililili ilillililil ilililililili ilillililil ilililililili ilillililil ilililililili ilillililil ilililililili ilillililil ilililililili ilillililil ilililililili Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen 🙏🙏🙏saba waqayyoo ebbifaama ebbifaama dachaa dacha