መራብ።መራብ።መራብ ያስፈልጋል።። የራበው ሰው አይተኛም የራበው ሰው አያንቀላፋም።የራበው ሰው አይዘነጋም።የራበው ሰው መዝዝናት አይችልም። የራበው ሰው ዘረኛ አይሆንም። የራበው ሰው ወዘተረፈ ጨምሩበት በናታችሁ። By the way I am a Project Manager in one of big projects in Addis and GM in my Startup.
What a significant five steps: 1: Deep desire....2: Believe....3: Expect.......4: envision 5: Execution, thank you so much both Dawit dreams and Ashenafi Taye. I cried during the video, especially when Ashe tell the story of Les brown, I was pausing to write profound messages about my personal life.I promise to really be among the 3% of visionary ppl, extraordinary ones, who will add unique value to million ppl like the two of you giant men (Dave& Ashe)
100% of the time . that is a sociopath and they are about to scam you. This is why those people sit in 10% income of the world; thats you politician, that is your celebrity, that is your CEO , that is your police chief, that is your top solider, thats your president; that is your prime minister. They support your desire but they are the only one that rise in the end. if you believe in apples they believe in apples. if you believe in banana; they believe in banana. They dress the part and look the part. but is only a DREAM for you. Sociopaths are always charming until they shade their skin.
let me explain my feeling to Mr Ashenafi in simple words like this❤❤❤ when I saying this is from the core of heart and truely , you are so an interesting man !!!!keep up it👍👍👍and your cours always mach with the reality and what was going on the ground and this is one of your wisdom and a system of teaching so I Admire you again and again ,you always insping me whenever I listen your program and you are helping to know who am I and my undiscovered potential so I want say than you and may GOD bless you, again ❤❤❤
Wow, so inspiring. This is the best of the public speeches I have been attending in the past couple of months. So true and genuine. Thank you Ashenafi Taye.
Its amazing and I have no word for this program. I can only say thank you!!!!!!!!!!!!!!.... love to watch this mind blowing program! please do not stop it ever!!!!!!!!
Kedmeya ,,Dem ena Enba mefsesu yekum‼️ Yemetaweraw Betam Steg new Ethiopia bemit Lay,, Hizbum be ch Bart Lay selehone Adnakotu Gezyawe new‼️ Lemangnaem ty Tebarek🙏 Hager serega Hizbu sedeladen ,, Bis beleh bayeh des yelemal👍 Gazen Lay nen Ana ‼️
Awo alegni 2amti saricha wada beti simalisi ka abta gari betmm tatalicha maleti father betm taqyrabgni ine liji nberkugni ye zare 6 amti liki ka dubai sigba bagabwubti qan nw ka beti wuci bado ejishi nw yemxashibgni alegn ine gin baqim menim alesiqrwu nber ba 2 ware wusxi tamlishi matawu tilqu alemyee beti masirti nber sarwu alhamdulillah ahun ahu nyi wuci yemilgni ayinorim ishaa Allah ka andi amti bohale gabalowu
We had a great time at Dawit Dreams. Thank you all.
በዳዊት ድሪም ስለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን።
What an Amazing explanation ...much love and respect for this wise man!!!
Shine shine this is your time.....!
I thank God about you Ato Ashenafi, you are a blessing for us! God bless you more!
ደንቆሮ ስለሆክ የሚመራህም ደንቆሮ ነዉ
@@alemisegedbirihenu6877what do you mean !
በመጀመሪያ ዳዊትን አመስግናለሁ ሲቀጥል ቲሞቹን አመሰግናለሁ ሲቀጥል ሁልግዜም አሸናፊ ታዬን እድታቀርቡልን በተደጋጋሚ ጠይቀን ስላቀረባቹህልን ከልብ እናመሰግናለን እሼ ድንቅ መምህር ነህ በርታልን 21 ክፍለ ዘመን ጀግና ነህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር አሏህ ይስጥልን
አመሰግናለሁ መምህር እግዚአብሄር ይጠብቆት
በጣም የማከብረዉ ሰዉ ከሰዉ ሰዉ
የበለጠ የእዉቀቱን ፀጋ ያድልልኝ💕🙏💕
ሞኛሞኝ ደነዝ ሁሉ አትደናቆር እዚህ እነዚህን ሠዎች መርምር መጀመርያ አብረክ ደንቁረክ ነገ ትውልድ እንዳታጠፋ
Abet uket😂
መራብ።መራብ።መራብ ያስፈልጋል።። የራበው ሰው አይተኛም የራበው ሰው አያንቀላፋም።የራበው ሰው አይዘነጋም።የራበው ሰው መዝዝናት አይችልም። የራበው ሰው ዘረኛ አይሆንም። የራበው ሰው ወዘተረፈ ጨምሩበት በናታችሁ። By the way I am a Project Manager in one of big projects in Addis and GM in my Startup.
😊
ow አገላለፅክ ቀልቤን ገዛው 🥰
የትራበ ሰው ትእግስተኛ ነው :: የተራበ ሰው ተስፋ አይቆርትም :: የትራበ ሰው ሰው ምንይለኛል አይልም ::የተራበ ሰው ትሁት ነው:: የተራበ ሰው ወደፊት እንጂ ወደዋላል አይሄድም.......... ብዙ ማለት ይቻላል እሄ ሚገባው gn ተርቦ ያየ እና እየተራበ ያለ ሰው ብቻ ነው ልክ እደኔ 🥰🥰🥰 ለሁላችንም የልባችንን መሻት ከሀጥያት በቀር እግዚአብሔር ያሳካልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ጎበዝ ተባረክ በስራክም በሁለተናክ።
በጣም ጎበዝ ነክ ተባረክ በሁለተናክ ወንድም
@@tigista1977 አሜን።
ዋዉ ምን አይነት የአስተሳሰብ ብስለት እና መረዳት ነዉ ይሄ በጌታ ስለ እዉነት ጋሽ አሼ እያወራ እስከሚታወቀኝ ድረስ ደሜ ሲሞቅ ይሰማኝ ነበር። ጋሽ አሼ ዉስጥ በጣም ከፍተኛ የሆነ የሰዉን ሀይል የሚያመነጭ የታመቀ energy አለ ያንን energy ተካፍያለዉ Thank you Dear Ashenafi Taye also Dawit Dreams
እግዚአብሔር ይባርክሕ መጀመሪያ እግዚአብሔርን አክብረሐል ባለው እደሰለሞን ጥበብ የሞላበት ገለፃ ትምሕርት በመስጠትሕ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!!!!!! ምነው እኛን እያሉ ያሉ ወንጌል ሰባኪዎቸ ከሌሎቸ የሚላተሙት አንተሥር ሆነው ቢማሩ ተባረክ ተባረክ
የኛ አደበተ ርቱ የኔ ምሁር ጋሽ አሸናፊ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተኘውሎት King of Impact Seminar 🤴🤴🤴🤴🤴
ብሰማው የማልጠግበው ሰው አቶ አሸናፊ ታዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
Was waiting anxiously for Ato Ashenafi to be the guest speaker on Dawit dreams I can listen to him all day long……amazing 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
To the Best Teacher Ever! Thank you for making a difference! You are appreciated!❤
Thanks for inviting Ashenafi!❤🙏🏽✨️
ዋው ዳዊት ድሪምስ ከአቶ አሸናፊ ጋር አንድ ላይ ስላየሁዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የዘመናችን እንቁዎች ናችሁ
እውቀት ካለው እምነት ያለው ይበልጣል 100% ትክክል
ድንቅ የሆኑ ኢትዩጵያውያኖች ተደብቀው መኖራቸው ያሳዝነኛል ።።።ገና ብዙ ብዙ አሉ
እኔ በቅርብ ጊዜ ነው ትምህርቱን ያየሁት እንዴት መታደል ነው እንደዚህ አይነት ቅን መሆን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አቶ አሸናፊ
አሹ ድጋሜ ይምጣ የምትሉ
Me
Please
እኔ
ይምጣ ❤❤❤🥰🥰🥰👍👍👍
;;;
እረ እኛው ቤት መኖር ቢጀምር አሸ አይጠገብም እሚያስደምም የአእምሮ ምግብ የሚመግብ ሰው ሁሌም አብሮን ቢኖር እጅግ ተመራጭ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤።
What a significant five steps: 1: Deep desire....2: Believe....3: Expect.......4: envision 5: Execution, thank you so much both Dawit dreams and Ashenafi Taye. I cried during the video, especially when Ashe tell the story of Les brown, I was pausing to write profound messages about my personal life.I promise to really be among the 3% of visionary ppl, extraordinary ones, who will add unique value to million ppl like the two of you giant men (Dave& Ashe)
Don't forgot Dr.mhiret 😘mond set
Thank you we Ethiopian need such kind of food
Thank you for the summary
Wowowowowo its amzeng
lol😅😅🤣🤣🤣 relax yetem adersem
The amazing man I ever seen!
አቶ ዳዊት ድሪም ከአቶ አሸናፊ ጋር አብሬ ሳያቹ እንባዬ ነው ሳላቀው ከውስጤ የመነጨው ሀገራችንን አፍሪካን እንቀይራታለን በሰላም በፍቅር በሕብረት ይሂ አባባላችሁ ሕይወትን ያድሳል በአሁኑ ሰአት ለእኔ ጀግናዎቼ ናችሁ፡፡
በጣም እናመሰግንአለን በጣም ደስየምል ትምህት ነው ዳኔ ብዞ ሙህራኖች እየጋበስክ ስለምታስተምረን ክብረት ይስጥል ወንድማችን እዲተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤🙏
ስለዚህ ሰዉ አዉርቶ መጥገብ አይቻልም! ስለሠጠኸን ዕውቀት እና ትምሕርቶች ሁሉ እናመሠግናለን አቶ አሸናፊ ታዬ! ያሠብነዉ ቦታ ላይ ቆመን መተን በምስጋና እጅህን እንደምንጨብጥ ቃል እገባለሁ!!! ዴቭ ላንተም ያለን ፍቅርና አክብሮት ላቅ ያለ ነው! እናመሠግናለን
Dawit thanks God bless you ya change my life .
Wawww dawit dreams btami ena nednkeka kexlo bzuh seb keyrka eka emo eza mexhafka btgrigna (እታ መጽሓፍካ ብትግርኛ )እንተትሓትመልና ጽቡቅ ኔሩ ኣብ ቀረባ ግዜ ንጽበ።
Wow that was a great lesson. Am motivated. Thankyou all.
የዛሬ እሁድ ለየት ያለ ነው እናመሰግናለን 🙏
በጣም የማይጠገብ ትምህርት ከአቶ አሸናፊ ድንቅ ሰው
Very interesting! All are highly appreciated! Very glad to have these brothers! Thank you all and wish the best in future endeavours!
አሸናፊ ታየ ምርጡ የህይወት አሰልጣኝ መምህር
የማመሰግንበት ቃላት አጠው😍😍😍😍😍
I love love love love u so much Ashe
Yemaydegem sew dnk beka dnk wow
I’m speechless 🎉👏🏽👏🏽👏🏽🥰
You invited a great person, he is a great coach, he is humble, and the way Ashe talks is so impressive.
100% of the time . that is a sociopath and they are about to scam you. This is why those people sit in 10% income of the world; thats you politician, that is your celebrity, that is your CEO , that is your police chief, that is your top solider, thats your president; that is your prime minister. They support your desire but they are the only one that rise in the end. if you believe in apples they believe in apples. if you believe in banana; they believe in banana. They dress the part and look the part. but is only a DREAM for you.
Sociopaths are always charming until they shade their skin.
ደነዝ ወይ Great person ዝምብለክ አትደናቆር እዚህ እነዚህን ሠዎች መርምር መጀመርያ አብረክ ደንቁረክ ነገ ትውልድ እንዳታጠፋ
እውቀት ካለው እምነት ያለው ይበልጣል እንዴት
ነገሮችን መርምሮ ተረድቶ ካወቀ ሰው ይልቅ እንዲሁ በደፈናው ሰምቶ የሚኖረው ብልህና አዋቂ ነው ይህ ማለት ደሞ ልክ በጥረት እንደሚያገኝው ሰው ሁሉ ሳይደክሙም የፈለከውን እንደምታገኝ እንደመቁጠር ትምርቱና አርስቱ ማች የማያረግ
Thanks!
besom choma yehone temehert new ashae thank you.
በህይወት ዘመኔ አንተን የመሰሉ ሰወችን ማወቄ እጅግ ያስደስተኛል!!! አንተ ውስጥ ያለው (የተሰጠህ) ፍሬ ለብዙወች ተርፏል ።
❤Dr ashenafi taye እና Dr Dawit ሰዎችን ለማንቃት እና ለመቀየር ምታደርጉት ጥረት ፡በጣም ይደነቃል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮❤❤❤
proud to be mentored my BSc by you. you were shine when you were teaching at BDU. Thank you Mr. Ashenafi.
Woow Bexam Des Yemel Temeret New Beteley Besedet Yalen Wedagerachin Edenegeba Yemegabez Temeheret New !
Great lesson, thank you Ashu and thanks Dawit
He is the Most brilliant speaker so far! Thank you!
Thanks more dr Dave and invited for Ato Ashenafi
I love love this guy! This is my first time watching him but he is AWESOME ❤❤
ጋሽ አሽዬ በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ያለምልምህ‼ ውስጤን ማዳመጥ ብቻ ሳይሆን ማየትም እድችል ነው ያረከኝ‼ እነ አሼ ዴቭ በሰፊው ኑሩልን‼
Always ጥያቄ ነበረኝ ስለሁለታችሁ:አሁን ተመልሶልኛል።አመሠግናለሁ የኔ ጀግና ናቹ ሁለታችሁም
እኔም በጣም
ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
እናመሰግናለን 🙏
#ሶስት #ዱዓዎችን አደራ እንዳትረሳ
⓵አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
⓶አላህ ሆይ ከመሞቴ በፊት ተዉበትን ወፍቀኝ
⓷አንተ ልብን እንደፈለክ የምታገለባብጥ ጌታችን አሏህ ሆይ ልቤን በዲነል ኢስላም ላይ አፅናዉ🤲
የደም የክፋት መሠረትህን ጣል
ደዊት እናመሰግናለን ዘንግቼነዉ የገኘሁ ሀሉተኛ ቀኔ ነዉ ግን ብዙ ሀሰቦችን ተምሬየለሁኝ ወዉ በተለይ ለስደተኞች
ዋው የሚገርም ትምርት ነው እናመሰግናለን🙏
ደንቆሮ እዉቀት ካለዉ እምነት ያለዉ ይበልጣል እዉቀት ከሰው ለሰዉ ይሰጣል ነግ
ነገር ግን እምነትም ጥበብም ከህያው እግዚአብር ይሰጣል ቆመህ መሄድህን የምታረጋግጠዉ በእምነትህ ነው ሰዉን ከእንሰሳ የምትለዬው በእምነትህ ነዉ ዛሬ ተኝተህ ነገን መነሳትህን የምታዉቀው በእምነትህ ነዉ ጋራንቲ የሚሰጥህ እዉቀት የለም ተስፋ የምታደርገው በእምነት ነው ትምህርት ቤት ለመጀመር የምታስበው እምነት ሲኖርህ ብቻ ነዉ ተስፋ የሚሰጥህ እምነትህ ነዉ ብትወድቅ የሚነሳህ እምነትህ ነዉ ጨለማህን ገልጠህ ብርሀንህን የምታዬዉ በእምነትህ ነዉ መቆህን የምታዬዉ በእምነት ነው በተስፋ ያጨኸዉን እድግት የምትጨብጠው በእምነትህ ነው እምነትህ መከራህን ዉድቀትህን የሚያሳልፍ የሚያፀናህ እምነትህ ነዉ እምነት ማንነትህን ያሳዬሀል ደንቆሮ ትንሽ እዉቀት አደገኛ ነዉ ወገኖቼ ብቃታችሁን ለማዎቅ እነዚህንጥያቄወች መመለስ አለባችሁ አንደኛ ማነኝ እኔ
ሁለተኛ ከዬት መጣሁ
ሶስተኛ ለምን መጣሁ
የዚህን ጥያቄ መልስ ከመለሳችሁ ይሄ ነው የለዉጥ ጎዳና
who am i
where do i came from
how do i gat here wha
what is my peropose
Answer this questions
you will faind your porposes
OMG AMAZING PERSON DR ASHENAFI TAYE
Amazing ❤....may God bless you!!! Truly prosperity
Blessed person .
ብመልካም መኖር አስብ፡ ወደ ህልምህ መገባደጃ ከሚመሩህ ሰዎች ተባበር ከነሱም . . . .❤
አሁን ስላለውበት አስተሳሰብ እና እምነት ስላወሩ ደስ ብሎኛል አዲስ ነገር አግኝቻለው አመሰግናለሁ በግሌ
Intelligent lecture thank you very much continue Mister ❤❤❤❤
His excellent ++++👏👏👏👏
Fantastic presentation, God bless you
ዝፈትዎ አቦይ❤❤❤ መምህር ሂወተይ አቶ አሸናፊ እግዝአብሄር ይባርክካ ብዙሕ ነገር ተጠቂመ አለኩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ስው መሆን የምችለውን ይሁን፡ ትክክለኛ አባባል ሁላችንም በተጠራንበት ተስማርተን ተደምረን ሐገራችንን እከፍታ ቦታዋ ላይ እናስቀምጣት ❤
You are so unique
የኔ ውድ አባት እና ዴቭ እጅግ በጣም እወዳችኋለሁ !!ኑሩልኝ!!
Thank God who gave you such a wonderful talent! You inspire me every time when I watch your video.
ከዚህ የበለጠ ተባረክ ❤❤
አቶ አሸናፊ የኢትዮጵያ ብርሀን ነህ ድሪምስ ፋሚሊ በጣም እናመሰግናለን
Wawww das emel tasfa 🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯❤❤❤❤👍🏽👍🏽
አሹየ ምርጥ ሰው❤
ዴቭ የምትሰራውን ዋጋ የማይታመን ስራን እያመሰገንኩኝ አንድ ሀሳብ ለመስጠት አሰብኩኝ ብዙን ጊዜ የምታቀርባቸው እንግዳዎች ስለ ቢዝነስ እና ሀብት ላይ ያተኮረ ልምዳቸውን ነው ሚያካፍሉን በእውቀት ከፍ ያለቦታ ያሉ ሐኪሞች፣ኢንጂነሮች ምሁራኖች እንብዛም አይታዩም እውቀት ለሁሉም መሰረት ነው ና እዚህ ላይ ማሻሻያ ብታደርግ ከምስጋ ና ጋር!!!!
let me explain my feeling to Mr Ashenafi in simple words like this❤❤❤ when I saying this is from the core of heart and truely , you are so an interesting man !!!!keep up it👍👍👍and your cours always mach with the reality and what was going on the ground and this is one of your wisdom and a system of teaching so I Admire you again and again ,you always insping me whenever I listen your program and you are helping to know who am I and my undiscovered potential so I want say than you and may GOD bless you, again ❤❤❤
Ashu is the blessing for Ethiopia❤😊
❤❤❤
Wow, so inspiring. This is the best of the public speeches I have been attending in the past couple of months. So true and genuine. Thank you Ashenafi Taye.
Ato Aschenafi Taya kelebe amesegenalehu! You are amazing! It ist my first comment ever wow
Wow🙏🙏🙏 ere haile g/silase mech nw mikrbln we need him ohhhh🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍
this man is already creating the man who i want to become so thank you mr Ashenafi Tesfaye 🙏
አረ ባክህ አደብ ግዛ አረ ተው አንተ ከንቱ ፍጥረት ተው መርምር
እናመሰግናለን /በሊቪ ምታሥተላልፉበት ቀን ይንገሩን
Its amazing and I have no word for this program. I can only say thank you!!!!!!!!!!!!!!.... love to watch this mind blowing program! please do not stop it ever!!!!!!!!
Amazing person dear አሸናፌ ታላቅ ሰው !
Hand to Head Ashe. Salute!😊
Interesting highly valuable advice and lecture
What amezing man ashe
Thank you Dreams family, Ato Ashenafi is a great blessing!
Tinishim bitihon ewnet yishalal! Emnet tesfa new, ewnet gin nuro! Emnet yikadal/ yikeral ewnet gin ewnet new!
Egzabher yebarka memehir edmen tenan yhabkum
የሥሥሥሥሥ መልካም አሰብነው ያሐየሁት ጌታ ይህ በታ ያድርሰኝ❤
wow..........amazing, thank you.
Kedmeya ,,Dem ena Enba mefsesu yekum‼️
Yemetaweraw Betam Steg new
Ethiopia bemit Lay,,
Hizbum be ch Bart Lay selehone
Adnakotu Gezyawe new‼️
Lemangnaem ty Tebarek🙏
Hager serega Hizbu sedeladen ,,
Bis beleh bayeh des yelemal👍
Gazen Lay nen Ana ‼️
Thnk u ashe enwdhaln nurln
I have been waiting this moment ❤❤❤ Ato ashenafi taye is a legend Fetari abizito yibarkih❤ gin bedenib alitewawekum
Awo alegni 2amti saricha wada beti simalisi ka abta gari betmm tatalicha maleti father betm taqyrabgni ine liji nberkugni ye zare 6 amti liki ka dubai sigba bagabwubti qan nw ka beti wuci bado ejishi nw yemxashibgni alegn ine gin baqim menim alesiqrwu nber ba 2 ware wusxi tamlishi matawu tilqu alemyee beti masirti nber sarwu alhamdulillah ahun ahu nyi wuci yemilgni ayinorim ishaa Allah ka andi amti bohale gabalowu
how can i get the book dream your life and live your dreams 2014
እንደእነዚህ እንቁ እንቁ የምድራችን ብርሃን የሆኑ እንግዱች በሚቀርቡበት የተቀደሰ የተከበረ መድረካችሁን እባካችሁን ጥንቃቂ ጥንቃቂ አድርጉለት መድረኩን አታርክሱት አደራ አደራ እንደእነዚህ እንቁ እንቁ ብርሃን ይታደሙበት… ……… በኢሳይያስ የተባለው ግለሰብ በዚህ መድረክ መታደም ደብሮኛል እባካችሁ አደራ አደራ
Fetari rejm edmena Tena ystln le 21 century jegnochachen🙏 temesgen enanten sleseten😇
በጣም እናመሰግናለን እንደናንተ ያሉ ምሁራንን ፈጣሪ ያብዛልን ❤❤❤❤
ashe susa 😍😍😍
እውቀትና እምነት በመንፈሳዊ አተረጓጎም አንንድ ናቸው አንንድ የሚያደርጋቸው ምንድን ነው
ሁለቱም ቃላትና ቃለ እግዚአብሔር ናቸው ስለዚህ የቃል ምንዛሪ ወንድ ማማች ናቸው
ወንድማማቾች የግድ በአንድ ስም መጠራት ስለሌለባቸው በስም ተለያይተዋል
በግብራቸው እና በባህርያቸው ወይም በህብረታቸው ግንእምነት በዮሐንስ ሦሥት ያመነ የተጠመቀ ይድናል እንደሚል ሁላችንም እናውቃለን
ስለዚህ ያመነ ማለት ያወቀ ማለት ነው በመሆኑም
ምሣሌ ዘጠኝ ውይም አስራዘጠኝ
የመስለኛል
ጻድቃን በዕውቀታቸው ይድናሉ በማለት ይናገራል ስለዚህ ቃላት በበጎም ሆነ በክፋት ደረጄ ወይም በእግዚአብሔር እና በሰይጣን በኩል ተተካኪዎች እና ተፈራራቂዎች ናቸው
🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈😊
እሼ የዘመናችን ተፅዕኖ ፈጣሪ
ድንቅ፣ትሁት፣አዋቂ፣ጨዋ፣የፍቅር ሰው እድሜ ይስጥልንንንንንንንን❤❤❤❤
If you have a dream please followm those two person and the instance books that ato ato ashenafi listed God bless you Ashe!
This is so amazing blessed guys❤❤❤❤❤
Oh wow , I just felt like he is telling me exactly what is happening to me right now, this guy is so amazing
አቶ አሸናፍ እግዝአብሄር ያክብሮል በእዉነት እየተለወጥን ነዉ ጤና ና እድሜ ይስጦት❤❤❤❤
ጀግናችን አሹየየ