DV ውጤት ስናይ የሚገጥሙን 3ቱ . . .

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 апр 2023

Комментарии • 17

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 Год назад +2

    ይቺን ኮሜንት ለምታነብ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም፣ ጤና ፣ፍቅር እና ደስታ ያብዛለችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች🙏🇪🇹😍👈

  • @cherenetdemisse9248
    @cherenetdemisse9248 Год назад

    እናመሰግናለን ወንድም ከመጀመሪያው አንስቶ እስካሁንም የምሰጠን መረጃ ሁሉ በጣም ደስ የሚል ነው ስለ ዲቪ ብቻም አይደለም ስለ ሌሎችም ኘሮግራሞችህ ጭምር👉እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ማስተዋል ይጨምርልህ ወንድም😍😍😍😍😍ብዙ እንጠብቃለን😘😘😘

  • @user-im8iv9zp4w
    @user-im8iv9zp4w Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @sobrtube
    @sobrtube Год назад +1

    ❤❤❤ tenxs brother

  • @amareworku6998
    @amareworku6998 2 месяца назад

    በጣም ደስ ይላል ግን birthday and mother ተፍቶብይ ነው መረጃ ካለህ አነግርይ

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 Год назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ በረታልን❤

  • @genanewchala9218
    @genanewchala9218 9 месяцев назад

    Yetimirt masraja ye Matric exam bicha masgabat ayichalim

  • @user-vy2hg9fp7p
    @user-vy2hg9fp7p 9 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ
    እኔ Dv 2025 ሲሞላ አንድ ነገር ተሳስቻለሁ
    ይኸውም ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ /አሁን ትምህርት ለይ ስሆን ግን ስምላ እኔን የማይመለከተኝን ማለትም Highschool ,no degree ብያለሁ
    Dv ዕጣ የምወጠልኝ ከሆነ መፍትሔው ምንድነው

  • @maklitmaki
    @maklitmaki Год назад

    Sema wendeme. Confirmation nbr sasgebaw. Tekekel aydelam yilengal mn largew. Gin yasgebahut tikekel nw

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  Год назад

      ቀኑ ገና ነው። የሚጀመረው ከሚያዝያ 28 በኋላ ነው

  • @nikodimos7335
    @nikodimos7335 Год назад +1

    Dv bidersen madreg yalebin ngr mndinew

  • @esmaelhussen3366
    @esmaelhussen3366 Год назад

    Mechenwu ededersen ena edaldersen mayt yemnchilwu

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  Год назад

      ከሚያዝያ 28 በኋላ

  • @mesfinmessitube5470
    @mesfinmessitube5470 Год назад +1

    ዲቪ ስሞላ ሚስቴንና ልጄን ያገባ ብዬ ሞልቻለሁ ነገር ግን የጋብቻ ሰርተፍኬት አላወጣሁም ችግር አለው? ፌስቡክ ላይ ግን የጋብቻ ፎቶዎች ዲቪ ከመሙላቴ በፊት የተፖሰተ አለ እሱ መረጃ አይሆንም??🙏

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  Год назад

      እሱ ኢንተርቪው ላይ ስለመጋባታችሁ ማስረጃ ከጠየቁ ምናልባት ሊጠቅም ይችላል። ዋናው ግን የሚፈልጉት ዲቪ ከመሙላትህ ቀን በፊት እንደተጋባችሁ የሚያሳይ ማስረጃ ነው።

    • @mesfinmessitube5470
      @mesfinmessitube5470 Год назад +1

      @@HowToDemx Thx bro