ብዙ ሰው ሚሸወድበት ነገር
HTML-код
- Опубликовано: 14 окт 2024
- ቻናሌን ሳብስክራይብ እያደረጋችሁ ትኩስ እና አዳዲስ መረጃዎችን ይከታተሉ ስለ dv 2024
ስለ DV 2024 አስደንጋጭ ዜና
• ስለ DV 2024 አስደንጋጭ ዜና
DV 2024 ዲቪ እንዳይደርሰን የምንሰራቸው 10 ስህተቶች በፍጥነት አሰወግዱት • Video
DV 2024 ሊጀመር ነው ወሳኝ መረጃ
• DV 2024 ሊጀመር ነው ወሳኝ መረጃ
ያልገባችሁን ነገር ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ እንድሞላላችሁ ምትፈልጉ በቴሌግራም አናገሩኝ
ፓስፖርት ኦንላይን አሞላል ይህን ቪዲዬ ይመልክቱ
ruclips.net/video/bSiKNBa0QS0/видео.html
ዲቪ ከደረሳት ልጅ ጋር ያደረኩት ኢንተርቪው
ruclips.net/video/oBjJbiMihIk/видео.html
ቻናሌን ሳብስክራይብ በማድረግ ከዚ በኃላ የምሰራቸውን ወሳኝ ቪዲዬች ይከታተሉ
ተመችቶናል በርታ የምትሉ ድምፅ እንስጠው
መልካም ሰው
thank u
Thank you
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
Welcome
Nardi በቅንነት ለምታካፍለው መረጃ 🙏 ወንድማችን ተባረክ!❤
eshi thank you
@@excellentenglishcomputer Nardi ከDV ጋር በተያያዘ የተወሰኑ ጥያቄዎች አሉኝ
1. DV ከደረሰን በኋላ መሸጥ ወይም ለሌላ ሰው(ለቤተሰብ or ዘመድ ) መስጠት ይቻላል ?
2. ከደረሰን በኋላ የምንጠየቀው የልደት ሰርተፍኬት ከቀበሌ የሚሰጠን ነው ወይስ ከተወለድንበት ሆስፒታል የምናገኘው ነው?
አመሰግናለሁ 🙏
You shared interesting info,that everyone should have to wath!!!!
thanks
Document alehun gin passport yelewm min madiregi yichalihal?
Dive kederese transport yasifeligal?
Miyasifeligi kehone min yahil birri yasifeligal?
ባጠቃላይ ምርጥ ሰው።🙏❤
tnks
Ewnte newe
ጥሩ ሰው ነህ
እባክህ ዲቪ ሲወጣ የት ነው የምናየው? በራሳችን ኢሜል ነው? የሚላከው አልገባኝም
የስምንተኛ ክፍል ያስፈልጋል እንዴ እኔ MA ነው የሞላሁት ስሜ ላይ ልዩነት ስላለው ነው
ሰላምናርዲ በቅድሜ ሰለመልካም ሰራህ ላመሰግንህ አፈልጋለሁ የኔጥያቄ ዲቢ ለመሙላት የትምህርት ደረጃ የሚጠይቀዉ ከሰንትጀምሮነዉ ?
ke 8 gemiro
እኔ ማውጣት እፈልጋለው ግን ኢንፌርሜሽኑ የለኝም
Ine ipeligalwu biro pasporti nidet nawu mawotawu?
ወንድሜ ማትሪክ ዉጤት ላይ ፊደል ቢሳሳትም ችግር ያመጣል ማለት ነዉ???
Enamesegnalen
የምትሰራው ቪዲዮ ጥሩ ነው። የተቋረጠ process እንዴት ይቀጥላል
እኔምልክ እነዚህ j G g እስፔሊንጎች ልዩነት ያመጡ የሆን እስኪ ንገረኝ ማስተካከል ካለብኝ እንዳስተካክል
እባክህ መልስልኝ ፓስፖርት በአካል የት ተሂዶ ነው ሚወጣው
Call me
10q bro❤❤❤
✌
Selam yebetekrstian ye gabcha sertwfket yhonal wendme
thank you for video brother all times i accepted idea i have one question please tell me can you accepted embassy the church certificate marriage?
Nardi mrx sw yemr bxm melkam neh lemsexen mereja kelb enameseginal🙏🙏
o realy thanks betam
ሰላም Ds 260 እቤታችን መሙላት አንችልም? የግድ ዲቪ የሞላንበት ኢንተርኔት ቤት መሆን አለበት። በተቻለህ መጠን መልሱን ንገረኝ
የዛሬ 15 አመት ናይሮቢ ልጆቼ ህጻናት ነበሩ ይዤ ስሄድ ፖስፖርት ሁላችንም ነበረን ማሳደስ ነው ያለብን ወይስ አዲስ ማውጣት?
በ 10 ኛ ክፍል (ዲፕሎማ) ያለው እንዴት ነዉ ይቻላል work experience የስፈልገል???
Thank you so much for your help!
Is IT certificate mandatory to enjoy your offer, bro??
DS online ነው የሚሞላው ?
ሀይ ናርዶስ ሰላም ነው ዲቪ ሞልቼ ከ document ጋር ሳመሳስል የስም ስህተት አለ ALEMTSHAY የምለውን ።ALEMTESHAY ይላል ብደርሰኘ ችግር ይፈጥራል ?
ትክክል ብሮ በደንብ አስረዳን
Selike betlkelge pasporte lemwtate
Passporte ena yelidet carde temesssayi kehone chigir yelewum ayidel
በርታ 👍👍
Wow br mert sew endant ayenetun yabzaln
dv ለለልጄ ስሞላ የእድሜ ስህተት አለዉ 10አመት ጨምረ ፖስፖርት እንደት ላድርግ ds260 ላይ ማስተካከል እችላለሁ?እባክህን እርዳኝ አሁን 20ነች በ30ሞላሁ
tialand mehede efelegalew! please, melashehen be tolo efelegalew!
ወድሜ አትለፈኝ መልስልኝ ያለሁት ዱባይ ነው እና ስደት ነውትምህርት ትንሽ ነው የተማርኩት ግን መምላት እፈልጋለሁ
Eshiiii
Dv kedereseh behuwala yegid amarikan Hager zemed weyim yemikeberlh sew menor alebet
Plse make us the total money needed for DV ?
ፓስፖርት የባልና ሚስት ብቻ ነው ወይስ ለልጆችም ማውጣት አለብን?
Slam wendim programochin btm yimechugnal tayiland mehed felgalwu madreg yalebgn nger mindnwu
besilk maworat felekakewu lakiling nard
Div ke meta bohala asichokayi liwetalin ayichilim yezane binaweta chigr alew?
ናርዲ እባክህስልክህ ስልክህን ላክልኝ እርዳታህን እፈልጋለሁ
Dv 2024, ከ ፓስፖርት አያስፈልግም አልተባለም እንዴ
dv kelagegnehu passport mindinew medergw
እኔ አይላንድ የሥራ እድል አለ መሔድ እፈልጋለሁ አግዘኝ
እኔ መሄድ እፈልጋለሁ የኮምፒውተር ክህሎት አለኝ
Selamh yibza nardiye
ናርዲየ እባክህ እኔ መሄድ እፈልጋለው
La kuwaas /football chance wucccii hagar lamaheed manged ka alla nigarilliny
Passport memulat felgalew
የ2024"መቼ ነዉ የሚለቀቀዉ
Tayilend ane mahede yefalegakew indetnow banter negarilng
ፓስፖርት ማውጣት እፈልጋለው እባክህ እርዳኝ
0924707753
I want to go to Thailand and I am in the process of getting a passport
hii nardiye ene passport mewtat yflgalew ebakhe ketur selik neber
0924707753
Yesim lewt binors malet keuniversity behuala smen keyre neber ena dv yemllahu bekeyerkut sime new chigr alew ?liyunet binorew yefrd bet mereja alegni.
Passport mawtat faliglwu brother,min marag alabign
betelegram awarign 0924707753
ሰላም ወንድሜ ዲቪ ሞልቼ ነበር 2024 በራሴ ሚስት የለኝም ቢዬ ሞላው ነገር ግን በሴት በጓደኛዬ ግን ባል አለኝ ብላ ሞላችኝ እና ይሔ ችግር አለው........?????????
no
problem
Le kids lemawtat
ፓስፖርት ማዉጣት እፋልገለሁ
sile ds video bitiseraln bro
ብራዘር Ds-260 አሞላል አሳየን
eshi
Ye Eritrea passport mawitat yikoyal endet nadergalen
ብሮ 1989 የ12 እሪዛልት የስም ፊደል ስህተት ይስተካከላል
Ene ye 2024 winner neg
መታወቂያ የለይመ 16አመት ነኝ
I need passport
0924707753
Dokmant malat min malat naw
ፓስፖርት ለማውጣት እፈልጋለሁ
ok
Sdetegna mawetat passport yfekedal wey
awo
ቆይ የት ሀገር ነክ አንተ????
የ2021 ሞልተን ነበርግን ዘገየ 2024 ሞልተን ነበር መጧል እንዴ
ማለት የ2021 ዲቪ ላይ አዲሥ ነገርስ ይኖርህ ይሆን
Brfujemezwkiyyichalalway
Legizew yelem
2024 lilekek tikit kenat yikerewal
Wendmi endt endmiwota ngergh pasport
betelegram awrign 0924707753
Dv kedereseh behuwala yegid amarikan Hager zemed weyim yemikeberlh sew menor alebet