ሰበር፡ተቀርፆ ያልተላለፈዉ ቪዲዮ ወጣ! | መለስ ዜናዊ ስለ ቀይ ባህርና ስለ ወደብ የተናገሩት አስገራሚ ንግግር!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #ethiopia #amhara #fano /eastafrica /abiyahmed /zemenekassie /tigray / oromia /war /peace Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abiy Ahmed / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Taye Dendea / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda /zehabesha /zehabeshanews zehabeshaofficial / Ethio 360 / Zemedkun bekele

Комментарии • 217

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Месяц назад +1

    እራሱ ወሳስቦን አሁን ምን ይፈላሰፍብናል ዘረኝነት የዘራው የመጀመሪያ የኢትዮፕያ ጠላት 😡

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 2 месяца назад +1

    Hermann Cohan USA diplomat የመሰከሩት፣ የወደብን ጉዳይ ጠይቅ መብታችሁ ነው ብየው የለም የኤርትራ ነው አልጠይቅም ብሎ ኢትዮጵያን ወደብ አልባ ያደረገ ጉድ ነው

  • @DavidTad-v5n
    @DavidTad-v5n 11 месяцев назад +7

    መለስ ጥሩ ኤርትራዊ ነበር። እነ ሰዬ፣ እነ ደብረጽያን ናቸው አህዮቹ።

    • @Hkim185
      @Hkim185 11 месяцев назад +1

      ኢትዬጵያ በዘር አናምንም በተግባር ነዉ አባቱ ኤርትራዊ ቢሆንም ለኢትዬጵያ ከሰራ ኢትዬጵያዊ ነዉ አለቀ እኛ ዘረኛ አይደለንም ምናልባት አማሮች እርሰት አሰመላሾችን አነጋገር

  • @asefaali
    @asefaali 9 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያን ያለወደብ ለማስቀረጥ የቀባጠረዉ ወሬ ነዉ።

  • @MeleseDemowez
    @MeleseDemowez 2 месяца назад

    አሲድ ምቀኛ ! መርዛም ምላስህ ያመጣብን ውድቀት ብቻ ነው ፣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 11 месяцев назад +3

    ነብስህን ይማረውና ባድመን ይዘህ ሰላሳ አመት ከምትቀመጥ አሰብን ይዘህ መከራከሩ ይበጅህነበር

    • @LoveLove-zx8fl
      @LoveLove-zx8fl 7 месяцев назад

      ባድመ የማን ነዉዴ ጉድ

  • @MengistuMaiza
    @MengistuMaiza Год назад +10

    እባካቹ ይህን ብድዮ ለ ዶ/ር አብይ አድርሱልነኝ።

    • @naflemfikre9874
      @naflemfikre9874 Год назад +1

      ብድዮ😂😂 ቪዲዮ ልክ ነው ልትል ነው ንግግሩ

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 11 месяцев назад

      ከአንተ ቀጥሎ እንዲያየው?የዋህ!

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 11 месяцев назад +2

      ባሏን የጎዳች መስሏት እንጨት ....እንዳረገችው ሴትዮ : አይ ወያኔ ነፍስህ አይማር
      የአብይ ጆሮ ለክፋት ዝግ ነው። ይኼን አይሰማም

    • @kenawako7190
      @kenawako7190 11 месяцев назад +1

      He was one of the participants ዱቄት

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 10 месяцев назад

      ኤርትራ የሚባል የለም ስሙ ባህረ ነጋሽ ነው ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው ባህረ ነጋሽ ማለት የነጋሽ ባህር ማለት ነው በግእዝ ሲተረጉም ::ነጋሽ (አልነጃሽ) የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት ናቸው ኤርትራ በረሀ ስለነበር ሰው አይኖርበትም ግን ኢትዮጲን የሚወሩት ባህሩን ተጠቅመው በዛ ነው ድንበር ጠባቂ ወታደር ይኖርበት ነበር 90% የኤርትራ እዝብ ከተንቤን ነው የኤደው ወታደሩ ሚሥቶቻቸውን ይዘው ተዋልደው ነው 300 አመት በቱርክ 60 አመት በጣሊያን በፈረንሳይ ሲገዛ በብዛት የኢትዮጲያ ነገስታት ከቴንፔን ናቸው ለምሳሌ ባዜን ኢዛና ዮሀንሥ አሉላ ዘራ ያቆብ የሳባ ልጅ ሚኒሊክ ወዘተ ለዚ ነው ቋንቋቸው ትግርኛ የሆነው ሹሩባቸው የትግሬ ነው ኤርትራ ከትግራይ ውጪ ታሪክ የላትምእሥልምና ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀበሉት ነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት የመጀመሪው መሥኪድ ትግራይ ነው ያለው በስማቸው አልነጃሽ መሥኪድ ይባላል ባዜን የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት ክርስቶሥ ከመወለዱ በፊት የነበረ ክርሥቶሥ ሲወለድ ወደ እስራኤል ስጦታ ይዞ የኤደ ለአ 17 አመት ኢትዮጲን የገዛ የሣባ ልጅ ሚኒሊክ ኢዛና ዘረ ያቆብ ወዘተ የትግራይ ታሪኮች ናቸው አሊ ሙሥሊም የምትለው 16 ክፍለ ዘመን በእንግድነት መተው ኢትዮጲያ ተቀብላ የመጀመሪውን መሥኪድ ሰርታ ሰጠች😊 ኢትዬጲያ ማለት ትግራይ የትግራይ ህዝብ ነው ሌላው ኢትዮጲዊ በስማ በለው ነው የደረሠው

  • @Alemkere-po2qs
    @Alemkere-po2qs 2 месяца назад

    This is not for national interest but for authority

  • @samuelfeshaye7753
    @samuelfeshaye7753 11 месяцев назад +2

    This guy should be Eritrea president insted of goremsoch.

  • @nisri1567
    @nisri1567 11 месяцев назад

    ...የእግዚኣቢሄር ፍርድ ደግሞ፡ ማን ማተንፈስ፡ ምን ኣለመተንፈስ እንዳለበት ጋህድ ኣሳየን።

  • @hythggt
    @hythggt 10 месяцев назад

    መለሥ ዜናዊ አገር ሻጭ ባንዳ ነው።ታሪክ የሚያውቀው በዚህ ነው

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Месяц назад

    መጀመሪያውኑ አሰብን የሰው ያደረገው የእናንተ ተንኮል ነው፡

  • @tewodrosabreham
    @tewodrosabreham 11 месяцев назад

    ኢሳያስ ታላቅ ሰውና ኢትዮጵያ ባለውለታ ነው።መለስ ግን ርጉም ነውና ኢትዮጵያ ወደብ እንዳይኖራት ነው።ለጊዘሰው ወደብ በኤርትራ አስቀምጦ agazain empire ሲመሰርት(ትግራይና ኤርትራን በማዋኸድ)...አገኛዋለሁ በሚል ነው።ተራ አታላይ ነው።

  • @MebatsionKahsay-pp3cz
    @MebatsionKahsay-pp3cz Месяц назад

    Kfit yalew lebaw abiy new endy?

  • @josexsamuelx2550
    @josexsamuelx2550 11 месяцев назад +3

    He will never admite that he gave our birth wrigh to red sea to Ertreia who are his Father shabia.

  • @626סוד
    @626סוד 9 месяцев назад +1

    Banda!!!!

  • @andenetashenafi814
    @andenetashenafi814 11 месяцев назад +5

    ሰለዚህ ከመገንጠሉ በፊት ይህን ለምን ማሰብ አልተቻለም!? ደርግም የተፉለመው ለሀገር ጥቅም ነበር።

  • @TaherJemal
    @TaherJemal 11 месяцев назад

    ኤርትራውያን ኢና 10000000%

  • @tovresh9031
    @tovresh9031 Год назад +9

    ጥያቄው መጀመሪያ ኤርትራን ስትገነጥል ለምን አሰብን አብረህ ገነጠልክ ነው ።በምን መስፈርት ነው አሰብ የኤርትራ የሆነው ።

    • @sabaifterlu6032
      @sabaifterlu6032 11 месяцев назад

      ባለቤትና ባለንብረት ስለሆነች።

    • @disisaz
      @disisaz 11 месяцев назад

      ​@@sabaifterlu6032Hona atakim Agerachinin landlocked arege ya new ye meles legacy

    • @alem8640
      @alem8640 11 месяцев назад

      @@sabaifterlu6032aidelechim wushet mechem yenante new

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 11 месяцев назад

      አይገርምም!? ይህንን ነው እኔም የጠየኩት። በመጀመሪያ ምን አስቦ ነው ሰጥቶ ማልቀስ።

  • @nigusumersha298
    @nigusumersha298 11 месяцев назад +4

    This speech was made public at that time. It is not something discovered now

    • @ketofm
      @ketofm 11 месяцев назад

      yes ruclips.net/video/ZRWsjhXo7Zg/видео.html

  • @fikretolossa68
    @fikretolossa68 11 месяцев назад +3

    ለንደን ላይ ከኤርትራ ጋራ ስትደራደሩ ሄርማን ኮህን አሰብን ለኢትዮ ጵያ ያዝ ሲልህ አያገባህም፣ ቢፈልጉ ቀይ ባህርን ግመሎች ይጠጡት አላልክም? ወደህ ፈቅደህ አልነበር ኢትዮጵያን ያለወደብ ያስቀረኸው?

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed9250 Год назад +10

    የሻእቢያ ቅጥረኛ እንደነበር ይሄ በቂ ማሰራጃ ነው።

  • @yg-hf2pv
    @yg-hf2pv Год назад +7

    አሰገንጣይ ባንዳ ሌላ ምን ስም አላቸው ፈሪ መለስ የክፍለዘመኑ ፈ ሪ

  • @tadessedegefa-uo5oq
    @tadessedegefa-uo5oq 21 день назад

    waaqayyoo gooftan nagaa isa isiniif laatee.gama raawwii hundaanuu sin gargaaree isinaa deedebisuu.kanaafuu waaqayyoo gooftaan jaalalaa isaatin nu yaa deedebisuu.motummaa samii galaata kan gidduu keenyaa dhabee hin taanii ameen.

  • @TaherJemal
    @TaherJemal 11 месяцев назад

    ኢትዮጵያ በቀኝ ያልተገዛች አገር ነች ኤርትራ በብዙ ኣመታት በቀኝ ግዛት የነበረች አገር ነች. ሃይለስላሴ የተናገረውን ስሙ የኢትዮጵያ ግዛት እንዳልነበረች ተናግረዋል ደርግ ደግሞ ኣንድ ቃል ይናገር ነበር መሬቱ እንጅ ህዝቡ ኣያስፈልገኝም. ደርግ በኤርትራ ላይ ያደረገውትልቅ ስብራት አለን.

  • @AhmedMitiku-fh7eo
    @AhmedMitiku-fh7eo Год назад +17

    መቶ ፐርሰንት ትክክል ይሄን ያዳምጡ ማንኛው ኢትዮጲያዊ በትክክል ሰው የሆነ ወይም እንደከብት የማይነዳ ኢትዮጲያው ሰው ይሄን የማይሰማ ከብት ካለ በአብይ ወደ ኤርትራ ይነዳ እንደከብት ዋጋውን ያገኛል

    • @halomanwed
      @halomanwed 11 месяцев назад

      የሻቢያ አሸከር የነበረ ጊዜ የተናገረው ነው። ይህ አጭበርባሪ የወያኔ ሽፍቶች አለቃ !!

  • @habbarked9366
    @habbarked9366 11 месяцев назад +6

    የተረገመ

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 10 месяцев назад

      ኤርትራ የሚባል የለም ስሙ ባህረ ነጋሽ ነው ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው ባህረ ነጋሽ ማለት የነጋሽ ባህር ማለት ነው በግእዝ ሲተረጉም ::ነጋሽ (አልነጃሽ) የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት ናቸው ኤርትራ በረሀ ስለነበር ሰው አይኖርበትም ግን ኢትዮጲን የሚወሩት ባህሩን ተጠቅመው በዛ ነው ድንበር ጠባቂ ወታደር ይኖርበት ነበር 90% የኤርትራ እዝብ ከተንቤን ነው የኤደው ወታደሩ ሚሥቶቻቸውን ይዘው ተዋልደው ነው 300 አመት በቱርክ 60 አመት በጣሊያን በፈረንሳይ ሲገዛ በብዛት የኢትዮጲያ ነገስታት ከቴንፔን ናቸው ለምሳሌ ባዜን ኢዛና ዮሀንሥ አሉላ ዘራ ያቆብ የሳባ ልጅ ሚኒሊክ ወዘተ ለዚ ነው ቋንቋቸው ትግርኛ የሆነው ሹሩባቸው የትግሬ ነው ኤርትራ ከትግራይ ውጪ ታሪክ የላትምእሥልምና ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀበሉት ነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት የመጀመሪው መሥኪድ ትግራይ ነው ያለው በስማቸው አልነጃሽ መሥኪድ ይባላል ባዜን የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት ክርስቶሥ ከመወለዱ በፊት የነበረ ክርሥቶሥ ሲወለድ ወደ እስራኤል ስጦታ ይዞ የኤደ ለአ 17 አመት ኢትዮጲን የገዛ የሣባ ልጅ ሚኒሊክ ኢዛና ዘረ ያቆብ ወዘተ የትግራይ ታሪኮች ናቸው አሊ ሙሥሊም የምትለው 16 ክፍለ ዘመን በእንግድነት መተው ኢትዮጲያ ተቀብላ የመጀመሪውን መሥኪድ ሰርታ ሰጠች😊 ኢትዬጲያ ማለት ትግራይ የትግራይ ህዝብ ነው ሌላው ኢትዮጲዊ በስማ በለው ነው የደረሠው

  • @andenetashenafi814
    @andenetashenafi814 11 месяцев назад +3

    TPLF wanted to get rid of EPLF so that they could be able to establish hegemony of Tigray. That could not be possible if EPLF was there.

  • @kasdelta195
    @kasdelta195 9 месяцев назад

    የአዞ እምባ

  • @FekredinJemal-sn3qu
    @FekredinJemal-sn3qu Год назад +4

    ሐሠብ የወሎ ሥለሖነ ነው በክፋት የሠጠከው መለሥ

  • @dokeayele5573
    @dokeayele5573 11 месяцев назад +1

    ግን መለስ አንተም ነው በኤርትራ ወደብ የሰጠዉ ።

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 11 месяцев назад +5

    መለስ እኮ እልም ያለ ኤርትራዊ ነው።ትክክል ነው ብሎ ማን ሞኝ አለ

    • @teklemariamsurafel3268
      @teklemariamsurafel3268 11 месяцев назад

      Yeah he is half eritrean and half gojame

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 11 месяцев назад +1

      ደሞ ዛሬ ጎጃሜ ሆነ?ወሬና የውሸት አሉባልታ ማ ብሏችሁ?

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 11 месяцев назад +1

      አሰብን የፈለገ መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ እያለ ሲያላግጥ አልነበረም፡፡

  • @yohanneszacharias8456
    @yohanneszacharias8456 11 месяцев назад +2

    IT WAS OUT RIGHT AWAY AT THAT TIME WHICH WAS DONE IN dc Ethiopian Embassy

    • @ketofm
      @ketofm 11 месяцев назад

      Yes, it was in DC, and I was the camera man

    • @ketofm
      @ketofm 11 месяцев назад

      በETV ያኔ ተላልፎ ነበር

    • @abolethiopia
      @abolethiopia 11 месяцев назад

      ruclips.net/video/MlZnBIwjq1M/видео.html

  • @מדלסהמולה
    @מדלסהמולה 11 месяцев назад +1

    መኮረጅ አሰራም እውቀት ነው ለአገር እሚጠቅመው መኮረጅ አይደለም

    • @abolethiopia
      @abolethiopia 11 месяцев назад

      ruclips.net/video/MlZnBIwjq1M/видео.html

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 Месяц назад

    መለስ ዜናዊ አሰብን አውቀው አሳልፈው ከሰጡ በዃላ፣ እንደገና አሰብን ላለመያዝ የሰጡት ሐሳብ፣ በኢትዮጲያ ሕልውና ላይ ያሴሩበትና ውሀ የማይቋጥር ሐሳብና አስተያየት ነው ☝ የሚያስጨበጭብ ሳይሆን፣ ዛሬ ባለነውም ሆነ፣ ወደፊት በሚፈጠሩት የኢትዮጲያ ዜጎች ዘንድ በሀገር ክህደት የሚያስጠይቃቸውና ፣ ሲወገዝ የሚኖሩበት ነው ! እናም ፣ ለዚህ ሀገር ክህደት ዋነኛና ገምባር ቀደም ለሆነ ፓርቲ (ሕውሀት) ነው ዛሬ ላይ እዚህም እዚያም እየተሸረገደለት የምናየው ☝

  • @tadioshaile5874
    @tadioshaile5874 11 месяцев назад

    የነ ሻቢያ ከወያኔ በአቅም ይበልጥ ይኸው ነዉ እውነታው።

  • @dokeayele5573
    @dokeayele5573 11 месяцев назад +3

    ትክክል ያለ ወደብ ኑሮ የለም አራት ነጥብ

    • @ed2821
      @ed2821 11 месяцев назад

      Will see? Greedy, get your own country together. Abiy's nonsense is to cover up his weaknesses of governing his country. He is playing you like dolls 🪆 . Ethiopian 4 kilo contagious sickness.

    • @Hkim185
      @Hkim185 11 месяцев назад +1

      እብዶ 40 ዓመት ወደበ ካላቸዉ ሀገሮች በላይ ኢኮኖሚን አሳድጎታል አሰብ ግን የግመል የዉሃ መጠጫ ሆኖ ቀርቷል

    • @abolethiopia
      @abolethiopia 11 месяцев назад

      ruclips.net/video/MlZnBIwjq1M/видео.html

  • @hayelomtafere9233
    @hayelomtafere9233 9 месяцев назад

    በኣንድ ወቅት መሪነት የማራቶን ሩጫ ሳይሆን የዱላ ቅብብል ነው ብለህ ነበር ዳሩ ግን ይህንኑ ያልተዋጠላቸው ሞዛዛዎች ለእርስበርስ ጦርነትና እልቂት ዳረጉን እንጂ በሰላማዊ ድርድር የማይፈታ ችግር እንደሌሌ ኣሁን እያየነው ነው።

  • @tegenuabebe4155
    @tegenuabebe4155 11 месяцев назад

    አንፈልግም ግመላቸዉን ዉሃ ያጠጡት ብሎ ወደብ ያሳጣን ሠይጣን አይደለም ወይ?

    • @LoveLove-zx8fl
      @LoveLove-zx8fl 7 месяцев назад

      ቆሻሻ ኣሁን ለምን ኣታስመልስም እሱ እንደዛ ካደረገ ፈሳም

  • @teklenara9386
    @teklenara9386 8 месяцев назад

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷እኛ ኣሁን ግዝያችን ነው ❤ የምንስቅበት ዘመን ስለሆነ ሁላቹ ኤርትራዊያን ተመስገን ፈጣሪ በሉ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @taddessemekonnen8252
    @taddessemekonnen8252 11 месяцев назад +1

    አሁን ይህን የመለስን ንግግር ትክክል ነበር ለማለት ነው ወይስ?

  • @MaAsmera
    @MaAsmera 11 месяцев назад

    Meles xenawi wedehne leba

  • @TaherJemal
    @TaherJemal 11 месяцев назад

    የህዝብ ብዛት አለን ብሎ የጎረቤት ኣገር መውረር በህግ አይፈቀድም. የህዝብ ብዛት አለን እና ኩዌት እንውረራት እንደማለት ነው . ለመጠቀም ኣልተከለከላቹም በጣም በርከሰ ዋጋ ተጠቀሙ ተብላቹ ኤርትራ ከምትጠቀም በብዙ ዶላር ለጁቡቲ እንክፈል ብላቹ የናንተ ምርጫ ነው

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube5490 10 месяцев назад

    ኤርትራ የሚባል የለም ስሙ ባህረ ነጋሽ ነው ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው ባህረ ነጋሽ ማለት የነጋሽ ባህር ማለት ነው በግእዝ ሲተረጉም ::ነጋሽ (አልነጃሽ) የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት ናቸው ኤርትራ በረሀ ስለነበር ሰው አይኖርበትም ግን ኢትዮጲን የሚወሩት ባህሩን ተጠቅመው በዛ ነው ድንበር ጠባቂ ወታደር ይኖርበት ነበር 90% የኤርትራ እዝብ ከተንቤን ነው የኤደው ወታደሩ ሚሥቶቻቸውን ይዘው ተዋልደው ነው 300 አመት በቱርክ 60 አመት በጣሊያን በፈረንሳይ ሲገዛ በብዛት የኢትዮጲያ ነገስታት ከቴንፔን ናቸው ለምሳሌ ባዜን ኢዛና ዮሀንሥ አሉላ ዘራ ያቆብ የሳባ ልጅ ሚኒሊክ ወዘተ ለዚ ነው ቋንቋቸው ትግርኛ የሆነው ሹሩባቸው የትግሬ ነው ኤርትራ ከትግራይ ውጪ ታሪክ የላትምእሥልምና ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀበሉት ነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት የመጀመሪው መሥኪድ ትግራይ ነው ያለው በስማቸው አልነጃሽ መሥኪድ ይባላል ባዜን የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት ክርስቶሥ ከመወለዱ በፊት የነበረ ክርሥቶሥ ሲወለድ ወደ እስራኤል ስጦታ ይዞ የኤደ ለአ 17 አመት ኢትዮጲን የገዛ የሣባ ልጅ ሚኒሊክ ኢዛና ዘረ ያቆብ ወዘተ የትግራይ ታሪኮች ናቸው አሊ ሙሥሊም የምትለው 16 ክፍለ ዘመን በእንግድነት መተው ኢትዮጲያ ተቀብላ የመጀመሪውን መሥኪድ ሰርታ ሰጠች😊 ኢትዬጲያ ማለት ትግራይ የትግራይ ህዝብ ነው ሌላው ኢትዮጲዊ በስማ በለው ነው የደረሠው

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Год назад +4

    አንተ አጋንንት እኛን ምድራዊ ስኦል ውስጥ ከቴሄን ዋናውን ሲኦል ያስከው ሲያጨበጭቡ እንጥህ ይውረድ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 6 месяцев назад

    ይሄ አገር ሻጭ ያወራው ዲስኩር።

  • @TaherJemal
    @TaherJemal 11 месяцев назад

    ጎረምሶች እያለ ይተርባል. ሳላ ሻዕብያ 4 ኪሎ የእቲካ ተመሊስካ ትጻረፍ አይንወርርን ትብል ከትወርር ትብገስ እሞ ሕቆኻ ምስ ተመሰስካ ቃላትካ ትቅይር

  • @AhmedAli-ft3kr
    @AhmedAli-ft3kr 4 дня назад

    Who is he next to him?

  • @BarokAbay
    @BarokAbay 9 месяцев назад

    ቆሻሻው መለስ ዜናዊ በትግራይ ህዝብ ደም ቀልዶ ለኤርትራ ነፃነት ሰጥቶ ለትግራይ ህዝብ እሳት ውስጥ ጨምሮ ጠፉ

  • @mussieasmorum3206
    @mussieasmorum3206 11 месяцев назад

    Our enemy is Esseyas not mr meles zenawi the really time is coming.

  • @KamilMukemil-r4y
    @KamilMukemil-r4y 11 месяцев назад

    አገርን በዘረኝነት አፈራርሶ ጭቅላቱ አላ አፈረሠው ሬሣው በጀሐነም ይረፍበት ተውቶ እውነት ወደጁ የሔን ዘረኛ እያነሣው አያሥረግመው የኢትዮጵያ የመጀመረ ሤጠን መሪ ይሰውነው

  • @MeMe-or5de
    @MeMe-or5de 11 месяцев назад +2

    አምላክ ነፋስህን ይማር፡

    • @sabellamogess6372
      @sabellamogess6372 3 месяца назад

      legesse Zenawi is in hell where he belong. Do join him

  • @abinetghirmay4992
    @abinetghirmay4992 11 месяцев назад +14

    አንድ ሰው ካልሄደ ወይም ካልሞተ አይመሰገንም የሚባለውን አባባል ዘንድሮ ነው የገባኝ።ያነጋገር ለዛ፣ብቃትና ድፕሎማሲ ነበረው።ነብስ ይማር።

    • @halomanwed
      @halomanwed 11 месяцев назад +1

      ይህ ፀረ ኢትዮጵያ የወያኔ መሪ ታላቁን የኢትዮጵያ ባህር ሀይል አፈርሶ አገሪቱን ወደብ አልባ ያደረገ የባንዳ ልጅ ባንዳ እንዴት ነው የሚመሰገነው ?? እሱ የዘራው የዘር ጥላቻ ነው እገሪቱን መቀመቅ ውሰጥ የከተታት። ነፍሱን አይማረው !!

    • @gezahentessema-lo2gs
      @gezahentessema-lo2gs 11 месяцев назад

      ሁሉን ነገር አበላሽትህ ገሀነም ገብተሃል ስታወራ የኢትዮጽያ አሳቢ ትመስላለህ። ያልተረዳችሁ አሰብ የማን ናት የሚለውን የዶክተር ያቆብን መፅሀፍ ያንብቡ።

    • @selamgizaw4670
      @selamgizaw4670 11 месяцев назад +5

      ምድሪቱን ማን ለዚህ አበቃትና?

    • @KefaleAlemu
      @KefaleAlemu 11 месяцев назад

      ​@@selamgizaw4670Thank you

    • @respectyourself249
      @respectyourself249 11 месяцев назад +5

      ለዚህ ሁሉ ደም መፍሰስ ምክንያት ዘርፈ ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩም አንተ እና መሰሎችህ በዘረኛው ደርጅታችሁ በኩል በከንቱ ለፈሰሰው ደም ቀጥተኛ ተሳታፊ ናችሁ አሁን ግን ሰይጣናዊ ስራህን ትተህ አልፈሀል እጣ ፈንታህም በእምላክህ እጅ ስለሆነ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ።

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 Год назад +5

    አንተማ ለሌላ ዓላማ ነበር አስበኸው የነበረው ኢግዚአብሔር ቀደመህ እንጂ። የ1967 የትግራይ ማንፌስቶን ካርታ ለምን ጫካ እያለህ አዘጋጀህ ታዲያ ለሕግ አክብሮት ሲትል ከነበረ፣ ለማንኛውም ኢትዮጵያ ኢግዚአብሔር አላት።

  • @yoseftewelde4319
    @yoseftewelde4319 11 месяцев назад

    Ethiopyaweyan Eritrea 🇪🇷 kemetetqem giybuti betetqem yeshalenal.
    Wondemamoch nen???????????ahunem yeqetelewu esu now.
    Eritrea 🇪🇷 gen hulum Chela beqa belalech.
    💪💪💪💪🇪🇷🌍

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 10 месяцев назад

      ኤርትራ የሚባል የለም ስሙ ባህረ ነጋሽ ነው ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው ባህረ ነጋሽ ማለት የነጋሽ ባህር ማለት ነው በግእዝ ሲተረጉም ::ነጋሽ (አልነጃሽ) የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት ናቸው ኤርትራ በረሀ ስለነበር ሰው አይኖርበትም ግን ኢትዮጲን የሚወሩት ባህሩን ተጠቅመው በዛ ነው ድንበር ጠባቂ ወታደር ይኖርበት ነበር 90% የኤርትራ እዝብ ከተንቤን ነው የኤደው ወታደሩ ሚሥቶቻቸውን ይዘው ተዋልደው ነው 300 አመት በቱርክ 60 አመት በጣሊያን በፈረንሳይ ሲገዛ በብዛት የኢትዮጲያ ነገስታት ከቴንፔን ናቸው ለምሳሌ ባዜን ኢዛና ዮሀንሥ አሉላ ዘራ ያቆብ የሳባ ልጅ ሚኒሊክ ወዘተ ለዚ ነው ቋንቋቸው ትግርኛ የሆነው ሹሩባቸው የትግሬ ነው ኤርትራ ከትግራይ ውጪ ታሪክ የላትምእሥልምና ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀበሉት ነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት የመጀመሪው መሥኪድ ትግራይ ነው ያለው በስማቸው አልነጃሽ መሥኪድ ይባላል ባዜን የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት ክርስቶሥ ከመወለዱ በፊት የነበረ ክርሥቶሥ ሲወለድ ወደ እስራኤል ስጦታ ይዞ የኤደ ለአ 17 አመት ኢትዮጲን የገዛ የሣባ ልጅ ሚኒሊክ ኢዛና ዘረ ያቆብ ወዘተ የትግራይ ታሪኮች ናቸው አሊ ሙሥሊም የምትለው 16 ክፍለ ዘመን በእንግድነት መተው ኢትዮጲያ ተቀብላ የመጀመሪውን መሥኪድ ሰርታ ሰጠች😊 ኢትዬጲያ ማለት ትግራይ የትግራይ ህዝብ ነው ሌላው ኢትዮጲዊ በስማ በለው ነው የደረሠው

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 11 месяцев назад

    እሱ ነው የሰጠው ስትፈልጉ ግመል አጠጡበት ብሎ እና ደርግ ነው እንዴ የመቶ ሚሊዬን ጉሮሮ የሰጠው? ትንሽ እፈር ኦ

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n Год назад +1

    ደንቆሮ ሁሉ ዝም ብሎ በደመ ነፍስ ያጨበጭባል።

  • @solomonabreha2300
    @solomonabreha2300 11 месяцев назад +1

    ኢትዮፅያ ዉስጥ/ የትምክህት ሀይሎች መለስን የሚወቅሱ ደናቁርትና የማይገባቸዉ ደደቦች ብቻ ናቸዊ ይድፈቹህ

    • @alem8640
      @alem8640 11 месяцев назад

      Geta feredelin asekaito wosedew yihe aremene sew bela

    • @solomonabreha2300
      @solomonabreha2300 11 месяцев назад

      መለስ ለሀገሩ ከሚገባው በላይ ሰርቶ አልፍዋል አንተ አንድም ቁምነገር ሳተሰራ እግዚአብሄር ሳይሆን የሚወስድ ይወስድሃል

  • @maza6206
    @maza6206 11 месяцев назад +2

    Ena Asebn mewrer yehedew man nibelow wishetamoch 1998

  • @TaherJemal
    @TaherJemal 11 месяцев назад

    ከኢትዮጵያ መሪዎቻ ይሄ ነው.ኤርትራ ከምትጠቀም በጁቡቲ 4 እጥፍ ከፍለን እንጠቀማለን ብላቹሃል.

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 10 месяцев назад

      ኤርትራ የሚባል የለም ስሙ ባህረ ነጋሽ ነው ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው ባህረ ነጋሽ ማለት የነጋሽ ባህር ማለት ነው በግእዝ ሲተረጉም ::ነጋሽ (አልነጃሽ) የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት ናቸው ኤርትራ በረሀ ስለነበር ሰው አይኖርበትም ግን ኢትዮጲን የሚወሩት ባህሩን ተጠቅመው በዛ ነው ድንበር ጠባቂ ወታደር ይኖርበት ነበር 90% የኤርትራ እዝብ ከተንቤን ነው የኤደው ወታደሩ ሚሥቶቻቸውን ይዘው ተዋልደው ነው 300 አመት በቱርክ 60 አመት በጣሊያን በፈረንሳይ ሲገዛ በብዛት የኢትዮጲያ ነገስታት ከቴንፔን ናቸው ለምሳሌ ባዜን ኢዛና ዮሀንሥ አሉላ ዘራ ያቆብ የሳባ ልጅ ሚኒሊክ ወዘተ ለዚ ነው ቋንቋቸው ትግርኛ የሆነው ሹሩባቸው የትግሬ ነው ኤርትራ ከትግራይ ውጪ ታሪክ የላትምእሥልምና ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀበሉት ነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት የመጀመሪው መሥኪድ ትግራይ ነው ያለው በስማቸው አልነጃሽ መሥኪድ ይባላል ባዜን የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት ክርስቶሥ ከመወለዱ በፊት የነበረ ክርሥቶሥ ሲወለድ ወደ እስራኤል ስጦታ ይዞ የኤደ ለአ 17 አመት ኢትዮጲን የገዛ የሣባ ልጅ ሚኒሊክ ኢዛና ዘረ ያቆብ ወዘተ የትግራይ ታሪኮች ናቸው አሊ ሙሥሊም የምትለው 16 ክፍለ ዘመን በእንግድነት መተው ኢትዮጲያ ተቀብላ የመጀመሪውን መሥኪድ ሰርታ ሰጠች😊 ኢትዬጲያ ማለት ትግራይ የትግራይ ህዝብ ነው ሌላው ኢትዮጲዊ በስማ በለው ነው የደረሠው

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 11 месяцев назад +11

    ኢትዮጵያ ከዚህ ሰውዬ (መለሰ) ያተረፈችው ነገር ቢኖር : 1. ው ሸ ት
    2. ሌ ብ ነ ት
    3. ዘ ረ ኝ ነ ት ን
    ብቻ ነው።

    • @kassateklu
      @kassateklu 11 месяцев назад +1

      አለማወቅ

    • @adugnaregassa9468
      @adugnaregassa9468 11 месяцев назад

      P

    • @binzayd5862
      @binzayd5862 11 месяцев назад

      4) ሁሉም መልስ ናቸው ቢኖር ኖሮ ሃሪፍ ነበር፤ "ወይኔ ግን መለስ ነብስክን ፈጣሪ አይማረው ዘርህም በቁሙ በኢትዮጵያውያን እንባ ሰላም ሳያገኝ የእውነት ለቅሶና ስቃይን ስጋት ይኑሩ!!!! ኤርትራ ከምትጠቀም ኢትዮጵያ ትቸገር ያልክ ክፉ ነህና ፈጣሪ እስከ ዘርህ ጭምር ምህረትን ይንፈግክ!!!!" የዚህ ሚዲያ ባሉ ቤትም ገደል ግቡ!!!!!!!

    • @abinetghirmay4992
      @abinetghirmay4992 11 месяцев назад

      አሁን የተባሉት ሁሉ መጥፎ ድርጊቶች ስለተወገዱልን አያመሰገን መሆኑ ይሆን?ጭፍን ጥለቻ የስመስላል።ለብዙዎቻችን የሚታየን "ትሻልን ትቼ ትብስን አገባሁ" የሚለው አባባል ነው።

  • @mohammedassen4449
    @mohammedassen4449 Год назад +3

    ጀግና ትክክል ከዚህ የተወሠደ ኩረቻ ሥለሆነ እረእሡን ሣይሆን ሙሉዉን አዳምጠዉ

  • @nanenane1250
    @nanenane1250 Год назад

    GAENA MERT ASSASAB

  • @Jemal-k9i
    @Jemal-k9i 8 месяцев назад

    ኢትዮፕያ ያለ ወደብ አስቀራለሁ እናንተ አይደለም እንዴ.

  • @yirgatenaw5674
    @yirgatenaw5674 11 месяцев назад

    ኩረጃ

  • @hasenmohammedhussen4248
    @hasenmohammedhussen4248 11 месяцев назад

    This means you weant to independent afar also but like the borders AIRTRA time is not now one day this qation will ask afar may be that time according to u tigeraye also independent

  • @ictoffice2587
    @ictoffice2587 11 месяцев назад +1

    ድምፁ እድት የተደረገ ይመስላል

  • @begashawbekele-kx7nz
    @begashawbekele-kx7nz 10 месяцев назад

    ቆየን ከሠማን አልሠማህ ነበር

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 Год назад +3

    የአንተን ስልጣን ለማስጠበቅና ከኤርትራ ጋር በኮንፌዴሬሽን ከተዋኸድን ኢሳያስ ጠ/ሚንስቴር ይሆናል ብለህ የባህር በራችንን አስወሰድክብን: በዘር አጫረስከን :የዘረኝነት ህገ መንግስት አፀደክልን መለስ መሬቱ አይቅለልህ !?!?

  • @sistefera6987
    @sistefera6987 11 месяцев назад

    ዘረኛ በመረጃ በሕግ በፍትህ አያሙንም በቅጥፈት ማነም አይሰተካከለውም

  • @mewaelgebrhiwat4581
    @mewaelgebrhiwat4581 11 месяцев назад +2

    አንድ የተረሳ ነገር አለ እሱም በዓይል መያዙን ያዘቹ እንበለ ከዛስ በዎላ መርከቦች ተጭኖ ሲመጡ በወታድረ ታጅቦ ነው ሚመጣው በስላም ንግድ ማካሄድስ ይቻላል

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 10 месяцев назад +1

      ኤርትራ የሚባል የለም ስሙ ባህረ ነጋሽ ነው ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው ባህረ ነጋሽ ማለት የነጋሽ ባህር ማለት ነው በግእዝ ሲተረጉም ::ነጋሽ (አልነጃሽ) የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት ናቸው ኤርትራ በረሀ ስለነበር ሰው አይኖርበትም ግን ኢትዮጲን የሚወሩት ባህሩን ተጠቅመው በዛ ነው ድንበር ጠባቂ ወታደር ይኖርበት ነበር 90% የኤርትራ እዝብ ከተንቤን ነው የኤደው ወታደሩ ሚሥቶቻቸውን ይዘው ተዋልደው ነው 300 አመት በቱርክ 60 አመት በጣሊያን በፈረንሳይ ሲገዛ በብዛት የኢትዮጲያ ነገስታት ከቴንፔን ናቸው ለምሳሌ ባዜን ኢዛና ዮሀንሥ አሉላ ዘራ ያቆብ የሳባ ልጅ ሚኒሊክ ወዘተ ለዚ ነው ቋንቋቸው ትግርኛ የሆነው ሹሩባቸው የትግሬ ነው ኤርትራ ከትግራይ ውጪ ታሪክ የላትምእሥልምና ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀበሉት ነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት የመጀመሪው መሥኪድ ትግራይ ነው ያለው በስማቸው አልነጃሽ መሥኪድ ይባላል ባዜን የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት ክርስቶሥ ከመወለዱ በፊት የነበረ ክርሥቶሥ ሲወለድ ወደ እስራኤል ስጦታ ይዞ የኤደ ለአ 17 አመት ኢትዮጲን የገዛ የሣባ ልጅ ሚኒሊክ ኢዛና ዘረ ያቆብ ወዘተ የትግራይ ታሪኮች ናቸው አሊ ሙሥሊም የምትለው 16 ክፍለ ዘመን በእንግድነት መተው ኢትዮጲያ ተቀብላ የመጀመሪውን መሥኪድ ሰርታ ሰጠች😊 ኢትዬጲያ ማለት ትግራይ የትግራይ ህዝብ ነው ሌላው ኢትዮጲዊ በስማ በለው ነው የደረሠው

  • @hamelmalkahsay1535
    @hamelmalkahsay1535 11 месяцев назад +5

    ክቡር ታላቁ መሪ አቶ መለስ ዜናዊ ቅዱስ መሪ ነበረ ።

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube5490 10 месяцев назад

    መሌ እቺ ኳርኪ የምታክል ሀገር ሁለት ወደብ ፌር አይደለም 120 ሚሌን ህዝብ ምንም

  • @munamehamed3100
    @munamehamed3100 10 месяцев назад

    ተረት ነፍሡነው አተያሥቀመጥከው አተየቀረጽከው አተያረቀከው አተበዘር ከፋፍለህ የኸው እሥካሁኗ ሠሀት አገሬን እሣትውሥጥ የከተትካት አተነህ የማራንህዝብ ጨፍጭፈህ አተምሔድክ ሥራህያውጣህ

  • @lionofyuda
    @lionofyuda 11 месяцев назад +1

    አስገንጣይ ወንበዴ መለስ ብሎ አገር ወዳድ ደሞ ፡ አገር ሻጭ፤ የእሱ አሳብ የነበረው ለትግራይ በአሰብ በኩል ወደብ ለማግኘት ወይም ኤርትራትን ጠቅልሎ፤ አፋርን ረግጦ ለመግዛት ነበር ከሁለት ወደብ ጋር፤፡

  • @berhanu1631
    @berhanu1631 11 месяцев назад

    አንተ አይደለህም እንዴ ወደቡን አሳልፈህ የሰጠኸው????

  • @gelilahailom6609
    @gelilahailom6609 11 месяцев назад

    Haki

  • @tadessedegefa-uo5oq
    @tadessedegefa-uo5oq 25 дней назад

    waaqayyoo gooftaan karaa qulqulluumaafi raajumaa,karaa waaqa abrahamitti isinaa gargaaruu ameen.ulfinii kan isati.gamaa biroottin immoo waaqayyoo ati namni ni dogogoraa kara cubbuu dogogora keenyaa irraattii ittin baraannuu lafa keessee jirtaa.kanaafuu kara nutti isan iddaa amaanu'eelii ittin cee'uufi arguu dandaaniittifi karaa firii ishee guddaa ta'een akka ajaaja muuseeti akka deedebi'aan ati taasisii.maqaa abbaa kan ilma kan afuuraa qulqulluun waaqayyoo tokkon lee.waaqayyoo gageessaa keenyaa isaan DR Maalezeenawii sagaalee labsi bu'uuraa kan taaniittii motummaa dhugaa sadarkaa afuuraa,lubbuu,fi fooniitti.deedebisii lee.jireenyii lubbuu foonii immoo kan deedebi'ee ta'uuf jireenyaa afuuraatii hirpha foon isa akka lubbuutti ta'ee sagaalee dubbiif ta'amuu ni taasisaa.kanaafuu waaqayyoo abbaa ati caalattii motummaa ishee samii teessoo motummaa ishee sadeenitti yaabii qaama maatii GUUTUU Abbaa KEENYAA Abrahamii taasisiiti rakkoo gatii arsaa hadhaa isaaniif ta'uu toora sagaaleelee dhageetii kan madaa dhukkuubbii teessoo galataa taasisii.akka olmaa keetii isaan taasisii lee.

  • @TaherJemal
    @TaherJemal 11 месяцев назад

    መለስ ሓሳድ ካብቲ ሓደ መደረኻ. ኤሬትራ በይንኹም ካብ ድኽነት ወጺኹም ማለት ዘበት ኢልካ ቢሻ ናይ ወርቂ ደብዳብ ጌርካ መንግስቲ ኤርትራ ሰላም ደላያይ ስለ ዝኾነ ብትዕግስቲ ሓሊፍዎ. ሕልሚ ደርሆ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Год назад +2

    ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ለመኖር ከፈረመች በኋላ በጉልበት ነፃነት ካወጀች አሁንም ኢትዮጵያ በተዩዩ አካባቢዋ ያለውን የባህር በር ለራሷ ለማድረግ ልዩ ልዩ ዘዴ ብትጠቀም ምንድን ነው ጥፋት የሚሆነው???

    • @sabaifterlu6032
      @sabaifterlu6032 11 месяцев назад +2

      ነውር ነው።
      ኣይበጃቹህም።

    • @biniamgebrehiwot7198
      @biniamgebrehiwot7198 11 месяцев назад +1

      Mokera ende ayatocheh ye amora erat tehonaleh edmiye lekehen kenateh beit yalwetah ebeteh honeh mawerat adelem be akale mehied

  • @እውነት-ጰ6ሠ
    @እውነት-ጰ6ሠ Год назад +5

    አንተ ያመጣሀው ጣጣ ነው ለማንኛው RIP

  • @DerbabitMulusew
    @DerbabitMulusew 11 месяцев назад +1

    አቶ መለሰ ዜናዊ ማለት ዩኒቨርሰቲውን በር ረግጠዋል ሀለተኛአንበበዋል የሚገረመው ደጃፉንም ሰትረግጡት ለውጥ አለው ሰለዚህ ነው ሁለተኛ አቶ መለሰ የዘርን ካርታ ሰለው አልመጡምና የማያውቁትንም አውቃለሁ ብለው አይዘባርቁም ንግግራቸውን ልብ ብሎ ላዳመጠ የኮሌጁን በር የረገጠ ሁሉ ምንም በሆንም ይታወቃል ልብ ላለው ሰው ጠ/ ሚ አመሰግናቸዋለሁ ።።።

  • @girmawoldewolde9551
    @girmawoldewolde9551 11 месяцев назад +2

    የወደብ ሀሳብ በሰላማዊ
    በፍቅር በመከባበር ቢቀነቀን ቢመከር የተሻለነው

  • @gezahegntewodros5958
    @gezahegntewodros5958 Год назад +2

    እናንተ የባንክ ሻቢያ የወደብ ሌቦች የመጣችሁት ከካርቱም ጠላት የላካችሁ ሀገር ልታፈርሱ ነው ምን ሀገር አላችሁ ጎሪላ ዎች ነብስ ይማር።

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 11 месяцев назад

    Hahah abiy ye meles student, azilo, jiloch

  • @eluyou7103
    @eluyou7103 Год назад +8

    አስገንጣይ

    • @mebratali5687
      @mebratali5687 Год назад

      No he is not

    • @ilovejesus1480
      @ilovejesus1480 11 месяцев назад +1

      አንተም ከተስፋፊዎቹ አንድ ነህ የጥላቻ አባት.

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 11 месяцев назад

    Kefuu meri neberk, Geml yatetubet yalkewes asgededekm aidek aseben yesethachew. Talkuwan tigray sesera eteyalhu belk kid head

  • @zedonutube
    @zedonutube 11 месяцев назад +6

    "በሕግ የምንመራ አገር ነን"
    ያን ሁሉ ሕዝብ ማስፈጀትህ ሳያንስ በሕግ ካልተዳኘን ብለህ ባድሜ በህግ ለኤርትራ ስትሰጥ መቼ ተቀበልክ??? ሕግ ሕግ የምትለው!
    መጀመሪያ ኤርትራን ገንጥለህ ከመስጠትህ በፊት leverage ነበረህ። You' were so stupid!

  • @abrahamisaak7483
    @abrahamisaak7483 Год назад +1

    ETHIOPIAN RED SEA FOREVER.

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Год назад +1

    Mercha seders hulum mery wedeb wedeb echy guday kkkkkkk aby metfath new ende meles zenawi leboch nachu

  • @teklenara9386
    @teklenara9386 8 месяцев назад

    ተንኮሎች የእትዮ መርዎች ኤርትራ ኣለመጠቀም ወደ ጁብቲ እንሄዳለን ምክንያቱ ኤርትራ እንዳይትጠቀም። እኛ ኤርትራውያን ደግሞ ዘመናችን ነው ከእትዮ ወደቦችን መጠቀም የኛ ግመሎችና ከብቶች ብናረባበት ይሻለናን። ግዜ የለለው ሀገር የለም ኣሁን ግዜያችን ስለሆነ ባሕራችን ለፈለግነው መከራየት ንችላለን🇪🇷🇪🇷 ከፈለግን ለቱርስቲ የተምር ዛፎች ዘርተን ንጠቀማለን🇪🇷ለኛ የሰጠው ሀብቲ ለማንም ኣልሰጠውም ኣምላክ ተመስገን ንላለን፡🇪🇷ኣቢ የመለስ ንግግር ነው የደገመው ከኤርትራ መጠቀም ውደ ሶማል ላንዲ ይሻለናል እያለ ነው🇪🇷እንካን እኛ ፈላግዎች ኣልሆንም በገዛ ሽጃችን ጉልበታችን ጨምረን ከረድኤት ነጻ ሀገር ነን ኤርትራ,🇪🇷ኣቢ የመለስ ስራ እየደገመው ነው ኤርትራ ኣለመጠቀም ያወጣው መንገድ ይዘው ይጠፋል🇪🇷ኤርትራ ምንም ኣትሆንም ባህርው ይዛ ኣሳ እየበላች ጥሩ ኣየር እያስተነፈሰች ትኖራለች በክብር🇪🇷🇪🇷

  • @MelakuAlem-o9n
    @MelakuAlem-o9n 8 месяцев назад

    አንተ ኢትዮጵያዊ ሳትሆን ፍፁም ሻዕቢያ ነህ !!!!!

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608 Год назад +3

    Ye Hagertua wedeb yehonewn ye Aseb wedebn asalifo yesete dedeb

  • @מדלסהמולה
    @מדלסהמולה 11 месяцев назад

    ሞጥሟጣ

  • @mistikahmed-jv9wl
    @mistikahmed-jv9wl 11 месяцев назад

    እየቃመ ነው እዴ ሚያወራው? ?😂😂😂

    • @LoveLove-zx8fl
      @LoveLove-zx8fl 7 месяцев назад

      ከኣብይ ባይበልጥም

  • @mrhonor4138
    @mrhonor4138 11 месяцев назад

    m

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 11 месяцев назад +3

    እርጉም አንተ ነህ በዝግ ስብስባ ብለህ የአገር ሉአሊፕላዊነትን አሳልፈህ የሰጠህ።በዚህ አቋምህ ነው የምንጠላህ የነበረው

  • @balchaasefa5243
    @balchaasefa5243 Год назад

    Wet didibina aliam eritria ezib kemibela lelaw yibila astesaseb mikagna ante kemitmara esayas bimera yishalen neber mariamn b/s age run yiwedal tewagito bademe minim yemaytakim meret wesdoal hero aged wedad meri maltet adelem " "wedeb"lehageru yimikom letinish meret yemimotlat malet new

  • @tibebutaye4313
    @tibebutaye4313 Месяц назад

    😂

  • @abrahamtsega655
    @abrahamtsega655 11 месяцев назад

    በንፁህ አይምሮ ካዳመጥን አብይ የተናገረው ከዚህ የተለየ አይደለም