በሕግ አምላክ - Ethiopian Movie Beheg Amlak 2019 Full Length Ethiopian Film Behig Amlak 2019

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 лет назад +210

    ይሄንን ድራማ ካየሁኝ ጊዜ ጀምሮ በሶሻል ሚድያ ለሚተላለፍ ወሬ ላለማመን ቃል እገባለሁ ለራሴ😥😥😥😥 በጣም ነው የተሰራ እናመሰግናለን ህዝቤ ንቃ።።።

  • @Gigi-ql3mh
    @Gigi-ql3mh Год назад +28

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ሑሉ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሑ በጣም ያዝናናኝ በርቱ

    • @avip1257
      @avip1257 11 месяцев назад

      ማናት😂

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад +684

    አዋጅ አዋጅ የሀገሬ ልጆች አዲሰ ፊልም ተለቋል ቶሎ ኑ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን እኛ እትዮጵያን አንድ ነን መቼ አንለያይም

  • @ቱልቱላስደተኛዋ
    @ቱልቱላስደተኛዋ 5 лет назад +100

    በትክክል ተሰርቶዋል ይሄ ፊልም እባካችሁ ዘረኞች ከዚህ ተማሩ ኢቲዮጲያ ለዘላለም ትኑር♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @abebechth3642
      @abebechth3642 4 года назад +1

      አዎ በትክክል እኛ ኢትዮጲያኖች መቸም ቢሆን መለያየት የለብንም እንዲንለያይም በር አንክፈት ያገሬ ልጆች አንድ መሆን ነው የኛ ውበት

    • @woinshetvini504
      @woinshetvini504 4 года назад

      Amen3 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @lishantadalaadamu852
      @lishantadalaadamu852 4 года назад

      Amen

  • @ናታኒምፍቅርያሸንፋል
    @ናታኒምፍቅርያሸንፋል 5 лет назад +622

    የዛሬዋ ልደታ ማርያም ሀገራችንን ከክፉ ጠላት ትጠብቅልን 🙏 በያለንበት ቦታ ሁሉ ሰላማችን ይብዛ 💚💛❤

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 4 года назад +1

    በጣም አስተማሪ አና በእውነት ላይ ያተኮረ ያልተጋነነ ከጊዜው ጋር የሚሄድ ለጨሃፊዎቹና ፊልሙን ለሰሩት እጅግ ትልቅ ምስጋና ይሁን።
    ሕዝባችንን /ወጣቱን/ እንዲህ እያዝናኑ ማስተማር ትልቅ ጥቅም ስላለው በርቱ ቀጥሉበት እንላለን ብዙ እንደዚህ አይነት ፊልም ስሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፍቅር አና ሰላም ያሸንፋል !!!!!!

  • @ሀናየናቴናፋቂ
    @ሀናየናቴናፋቂ 5 лет назад +251

    እስኪ እንደኔ የሀገሮ ሰላም እንቅልፍ የነሳው ሰው እመቤቴ ኪዳነምህረት ሀገራችን ሰላም ይሁን በሉ ይሆንልናልና

  • @ethiopiatesfaye8741
    @ethiopiatesfaye8741 Год назад +1

    ሕሄ በናዝሬት 04 የማለው ድንባዣም ሰፈሩ እኮ 01 ነው ካላወቀ ዝም በተረፈ ግን ፊልሙ አስተማሪ እና አዝናኝ ነው። thanks

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 лет назад +649

    እኔ ወሎየ ነኝ እሱ ደሞ ጉራጌ ነው ዘርኝነትን ትተን ጋብቻን አንድነትን ልንፈጥር ነው እኔ ሂዋን ስሆንለት እሱ አዳሜ ልሆንልኝ ነው እስኪ መልካም ፍቅር ብላችሁ በላይክ ግጩኝ ፍቅር ያሼንፋል

    • @እናቴውስጤናት-ኈ7ቨ
      @እናቴውስጤናት-ኈ7ቨ 5 лет назад +3

      ወሎዬ የፍቅር ሰው ነን ጉራጌም የፍቅር ሰው ናቸው።ግን ግን

    • @mylifedad5818
      @mylifedad5818 5 лет назад +16

      خولت بنت بابا አሏህ ይባርክልሽ እህት ግን ጉራጌ እደ ወሎዬ ወንድ አዴሉም ማለትም ውዴ ፍቅሬ ማቆላመጥ አይወዱም የስራ ሰው ናቸው እናማ ወሎዬ እደመሆንሽ መጠን ሙገሳ ያስፈልግሻል ባይልሽምኳ እዳትቀየሚ እዳትጠራጠሪው ነው እምነግርሽ ከልባቸው አፍቃሪ ናቸው ግን ለሴት አሸበል ገዳወ አይወዱም 😂😜 እኛ ሴቶች ደግሞ እሹሹ እሚለን እኖዳል 😃

    • @شيماءأحمد-ح2ق
      @شيماءأحمد-ح2ق 5 лет назад

      Yekanshi engi bet tenshaw Ethiopia nat hulum Ale endawm ke yamini garm tewladnl hulum gaba nan Oromo welo ahmerh guragah silath ena Yemeni ayshi hulu senkah yemangil

    • @sebrinalove6392
      @sebrinalove6392 5 лет назад +1

      @@mylifedad5818 kkkkkkkk በደንብ ነገርሽልኝ አቦ ዋና ከልባቸው ያፍቅሩ ብቻ

    • @heregewoinenatuannafaki3686
      @heregewoinenatuannafaki3686 5 лет назад +1

      😁😀 መልካም ጋብቻ ብያለሁ 👍👍👍👍👍

  • @missblined4221
    @missblined4221 5 лет назад +13

    አሪፍ ፊልም ደስ ይላል የኢትዮጵያ ሰላም ይህ ይስጠን አሜን

  • @ሃረጓረታ
    @ሃረጓረታ 5 лет назад +65

    ውይ አዲስ ፊልም ናፍቆን ነበር እናመሰግናለን ነፀብራቅ

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 лет назад +7

    በመለቀቁ እናመስግናለን ነፀብራቅ ሚዲያ በርቱ ።ዛሬ ልደታ ማርያም ነች ወሩን የሰላም ያድርግልን አገራችንን እመቤቴ ትጠብቅልን ሰላም በስደት ላለነው ይሁን

  • @ሀሴቴባምላክነው
    @ሀሴቴባምላክነው 5 лет назад +95

    እንኳን አደርሳችሁ አደርስን
    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤትበረከቷ አማላጅነቷ አይለየን አሜን

    • @tsadikmamo7102
      @tsadikmamo7102 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 5 лет назад +2

      አሜንንን ልጇ ለኢትዮጵያና ለህዝበ ክርስቲያኑ ሰላሙን ያውርድልን

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 лет назад +1

      ሰብስክራይብ ግጩኝ ቤተሰብ እንሁን

    • @SHADABGEL
      @SHADABGEL 5 лет назад +1

      HASETI BAMILAKI ሀሴት ባምላክ አሜንንን

    • @njeimcell1188
      @njeimcell1188 5 лет назад +1

      Amen amen amdn

  • @hananjimma6728
    @hananjimma6728 5 лет назад +1

    ወቅቱን የጠበቀ ገራሚ ፊልም። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ማየት ያለበት። ዋው!!!! እናመሰግናለን ፤ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @ሳሮንየቴዲ
    @ሳሮንየቴዲ 5 лет назад +59

    ሁልሽንም የሀገሪ ልጆች ሰዉ በመሆናችሁ ብቻ እወዳችኃለሁ

  • @hanahanihabesha915
    @hanahanihabesha915 5 лет назад +1

    ዋው ለዚህ ደራሲ ምርጥ የሚለው ቃል አይገልፀውም በጣም ልዩ እና ወቅቱን የተመለከተ በመሆኑ ተዋንያኖቹን እና ደራሲውን ሰሳላደንቅ ባልፍ የማይታዘበኝን ጠይቁኝ ዋውው

  • @mehubajuhar1408
    @mehubajuhar1408 5 лет назад +156

    በጣም በጉጉት ስጠብቀው ነበር ምርጥነው ግን ቦታ ልያዝ ብዬነው አላዬሁትም ሀገራችንን አላህ ሠላም ፍቅር አንድነት ያርግልን ውዶቼ አሚን በሉ አይከፈልበትም ሁላችንም ዱአ ፀሎት እናርግ አሚንን😍💕

  • @አሚናሰይድሌራ
    @አሚናሰይድሌራ 5 лет назад +3

    በጣም አሪፊ አስተማር ፊልም ነው አሁን በአለንበት ሁኔታ ለይ ቁልጭ አድርጎ ያሰያል ወጋኖቼ ይሄን ፊልም ኢትዮጵያዊነን የምትሉ ሁሉ ሼር በመድረጊ ያበኩለችንን ምና እንወጠ

  • @Redsea_show651
    @Redsea_show651 5 лет назад +86

    I am from Eritrea , Ethiopia selamachun yebezalachu i hope am coming in new year i love you 4 ever Ethiopia ,

  • @MKT199
    @MKT199 5 лет назад +47

    ማንዴላ ያለህበት ሁለም ያስደስተኛል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹 ።
    👇

  • @adenhabeshawit7767
    @adenhabeshawit7767 5 лет назад +33

    ማንዴላ እና ያ ቀጮ ካሉበት በርግጥ ያምራል እንኳን ደህና መጣቹ

  • @kirub_tech
    @kirub_tech 3 года назад +1

    እውነት ይህንን የምታነቡ ሰዎች ይንንን መልዕክት ላይክ ካደረጋችሁ ፊልሙ ተመችቷችሁአል ማለት ነው
    ውድ የሃገሬ ልጆች የተመቸው ብቻ ላይክ

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ 5 лет назад +97

    እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳቹ አማላጂቷ ድግል ማሪያም ሀገራችንን ትጠብቅልን አሜን

  • @genethiwot3589
    @genethiwot3589 5 лет назад +1

    ዋው በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው ሳይሰለች በሚያምር መልኩ አለቀ ደስ ይላል እስኪ ትምርት ይሁነን ያልተጣራ ወሬ ይዘን አንሩጥ ጌታ ለሁላችንሞ ልቦና ይስጠን 🙏

  • @ኩንፈየኩን-ኀ5ለ
    @ኩንፈየኩን-ኀ5ለ 5 лет назад +39

    ማነው እንደኔ ኮመንት እያነበበ ፊልም ማየት ሚወድ ነፀብራቆች አመሰግናለው
    ማንድዬን ያላቹ እስኪ ልያቹ
    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏😢😢

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 5 лет назад +2

    Betam mirte filim naw asatamari naw betam naw minamasaginawu baratulin🙏🙏🙏

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 5 лет назад +204

    ማንዴላ ግን እርጉዝ መሰልክ😂😅 እስፓርት ስራ የኔ ምርጥ ማነው እንደኔ ማንዴላን እሚወደው👍❤😍

  • @nuratfkrgalgiijet5960
    @nuratfkrgalgiijet5960 5 лет назад +65

    የማንዴ እደነቂዎች የት ናቹው በ like♥

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 5 лет назад +11

    ነፀብራቆች ፈጣሪይ የሰላም ነፀብራቅ ይርጋቹ: እኔ ምለው እናንተ ግን የሲኒማ ቤት ጥበቃ ናቹ? ዋዋዋዋ ደሰ የሚል ትምርት :አዘል ፌልም ነወ!!!!👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
    @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 5 лет назад +17

    ዋው ምርጥ መባል አይገልጸውም ቁጭ አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ

  • @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
    @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 5 лет назад +9

    የማደላ አድናቂወች ብቅ ብቅ በሉ ፊልም ተለቋል ማደላ ካለበት እደሁ ፊልሙ ባያምርም አየዋለሁ ማደሌ ለመላው አድናቂወችህ እንኳን ተከሰትህልን እንወድሀለን

  • @ziztube1468
    @ziztube1468 5 лет назад +2

    ፊልም ማለት እንደዚህ ነዉ ወዉ አሁን ሁኔታ ያለዉን የሚሳይ ምርጥ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን ኢትዩቢያ ትሳቅ

  • @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ

    አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ ያልሰማችሁ ስሙ ኑ አዲስ ፊልም ተለቆልናል ኑ አብረን እንይ እናቴ ልደታ ማርያም በያላችሁበት ሰላማችሁን ታንዛላችሁ ታብዛልን እህት ወንድሞቼ በስደት ያላችሁ ክርስቲያን በፀሎት ሙስሊም በዱአ አስቡኝ እባካችሁ በስደት ላይ በጭንቀት ልሞት ነው ውይይይይይ ብቻ ፀልዩልኝ

    • @ugvkalitf2681
      @ugvkalitf2681 5 лет назад

      ኢንም በጭንቀት ልፈነዴ ነው

    • @gana1ana2gana13
      @gana1ana2gana13 5 лет назад

      ተከስተናል ውዴ

    • @yube3674
      @yube3674 5 лет назад

      ጭቃታቹን አለህ የስውጋድለቹ

    • @natannatan739
      @natannatan739 5 лет назад

      Ayizosh mamaye

  • @yayou7823
    @yayou7823 5 лет назад +1

    ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቀን ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @mezeretmulu4793
    @mezeretmulu4793 5 лет назад +18

    የዛሬዋ ልደታ ማርያም ሀገራችን ከክፉ ነገር ትጠብቀን 🙏🙏🙏 በያለንበት ሰላም ይብዛልን አሜንንን 🙏🙏🙏

  • @assd5132
    @assd5132 5 лет назад +7

    አስተማሪ ነው!! ለራሳችን ጠላት እኛው እራሳችን ነን እባካችሁ ለሀገራችን ሰላም እንመኝ ፈጣሪ ኢትዮጲያን ይባርክ::

  • @youaremylifemom9510
    @youaremylifemom9510 5 лет назад +229

    ማንዴላ ምትወዱት ላይክ ሰጡኝ

  • @uae4819
    @uae4819 5 лет назад +1

    ዋው በጣም ምርጥ አስተማሪ ወሳኝ የሆነ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @tigistnegash4747
    @tigistnegash4747 5 лет назад +7

    ለመጀመሪያ ጊዜ እንደተለቀቀ ፊልም ሳይ አሪፍ እንደሚሆን አልጠራጠርም እንኳን አደረሳቹ😘🙏🙏

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 5 лет назад +25

    ሀገሩን የሚወድ ላይክ ሀገራችን ሰላም።ያርግልን

  • @dilamoabayineh9846
    @dilamoabayineh9846 5 лет назад +69

    የማንዴላ አድናቂዎች like 👏👏

  • @fdssxxdd5232
    @fdssxxdd5232 5 лет назад

    Wawuuu gerami film newu beewener ነፀብራቆች ሺ አመት ኑሩልን ሁሌም ቆንጆ ቆንጆ እና አዳድስ ፊልም ስከምታደርሱን በጣም እናመሰግናለን በርቱልን

  • @ማርያዊትየድንግልማርያምል

    የልደትሽ ቀን ልደታችን ነው እምዬ ቅድስት ድንግል ማርያም በያለንበት ትጠብቀን ምልጃዋ አይለየን

  • @አሚአሚ
    @አሚአሚ 5 лет назад +6

    እንደዚህ አይነት አጭበርባሪዎች በህግ አምላክ አገራችን ሰላሟን አታሷጧት ፊልም በጣም አሪፍ ነው ንቃ ወገን

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 5 лет назад +14

    ዋው ቃላት የለኝም ምርጥ አስተማሪ የሆነ ፊልም አሁን ያለንበት ማየት የተሳነን ሰአት ላይ ነን ብዙ ወጣት አይኑ ታውሯል ልባችንን ይመልስልን አመሰግናለሁ

  • @HanayayeHana
    @HanayayeHana Месяц назад

    የእውነት ግን ብዙ ያስተምራል ዋው ነው❤❤❤❤❤❤❤❤ በተለይ ወታደሩና ፖለቲከኛው❤❤ወ

  • @hiyabtsegay3226
    @hiyabtsegay3226 5 лет назад +8

    በልደትዬ ቀን ደብሮኝ ነበር እናመሰግናለን ለአስተያየቱ ከታየ በሃላ

  • @abeyetsega7173
    @abeyetsega7173 5 лет назад

    ዋው ይህ ፊልም በጣም የሚያስተምርነው በአሁኑ ጊዜ በሚዲያለይ የሚለቀቁት በእንደዚህ አይነት ነው ስለዚህ እባካችሁ እኛም በሚዲያ ላይ የተለቀቁትን ነገሮችን ስከን በአለ መልኩ እንመልከት! በውጭ ሀገር ለምትኖሩም ለእራሳችሁ በሰላም ለሀገራችሁ እንዲያበቃችሁ ለሀገራችንም ስላም እንድትሆን እንፀልይ፣፣፣እ/ር ኢትዮጵያን ሀገሪን ጠበቃት።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ። ሀገሩን የሚወድ አሜንና ላይክ በሉልኝ

  • @ቲጂእናቴንናፋቂ
    @ቲጂእናቴንናፋቂ 5 лет назад +9

    አስተማሪ ነው እናመስግን አለን

  • @etopilna2741
    @etopilna2741 5 лет назад +1

    ዋዉዉ ምርጥና አስተማሪ ወቅቱን የጠበቀ ፊልም ነዉ ሰላም ፍቅር ለእምዬ ኢትዮጲያ ይሁን💚💛❤🌷🌷🌷🌷🌷

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 5 лет назад +10

    አው ማንድዬ ኢትዮጵያ ይዘን ትልቅ ቦታ እንደርሳለን ኢንሻላህ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር እምዬ ሀገሬ ማን እንዳንቺ

  • @bereketzergaw3856
    @bereketzergaw3856 5 лет назад +89

    እንዲህ አይነት ሀገራዊ ጉዳይ የያዙ ፊልሞች ሊበረታቱ ይገባል

  • @meazatefera2494
    @meazatefera2494 5 лет назад +12

    ዛሬ እኮ ልደታ ናት እንኳን አደረሳችሁ እመቤታችን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ጠብቂልን አሜን ጊዜውን የሚያሳይ ምርጥ ፊልም ነው በርቱ በወሬ ሀገራችንን አናፍርስ እናጣራ

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 Год назад +3

    አቦ ይመቻችሑ እግዚያብሔርን ፈታ ነዉ ያደረጋችሑኝ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤ኢትጲያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

  • @zxc836
    @zxc836 5 лет назад +11

    ዋውውውውው ምረጢ እና አረፍ 👌👌👌💯💯

  • @tjko-nq2sz
    @tjko-nq2sz 5 лет назад

    ዋውውውው ልበለው ለፊልሙ አዲስ ስለሆነእጂ በውነተው ላይ ባገሬላይ የራሳችኑ ሶዋች ለኢቶብ መሸቀያ እያሉ እያጫረሱት ቤተሰቡን እንኳን ማስተዳደር የማይችል አገር እመራለሁ እያለ የለው ምን ፊልም ያስፈልገዋል እኛኑ ይመልከቱን ያላያችሁን እዩን ገዳይ በተከበረበት አገር ላይ እየኖርን ይህ ሳያሰኝ ይህን አጉል ስአት ሳይ አድሬ ጥዋት እቃፍ ከድቶኝ ሽቀላዬ አመለጠኝ

  • @tekiukemaw7644
    @tekiukemaw7644 5 лет назад +6

    በጣም ምርጥ ነው ለሀገራችን ጉዳይ አሁን ላለንበት ያስተምራል ለገንዘብ ብላችሁ ሀገራችሁን የምታባሉ ጌታ ይፍረዳችሁ

  • @kidusdemere5413
    @kidusdemere5413 5 лет назад +1

    Thank you for changing our thinking. May God protect our country.

  • @Tube-xy2sl
    @Tube-xy2sl 5 лет назад +25

    ሰለ ሀገሬ ያሳሰበኛል የሚል ዱአ ያድርጎ ፈርቼአለሉ😢😢😢😢😢😭😭😭😭አሪፈ ነዉ ካለነበት ሰአት ጥሩ ነዉ😢

  • @mahitaiba8387
    @mahitaiba8387 5 лет назад +1

    ዋው ቃላት ያጥረኛል በጣም ደስ የሚል ነው ወንዳወንድ ልጅ ደስ ይለኛል አቦ ምችት ይበላችሁ ማንደ ስወድህ የሌለ ነው የተመቸኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @Love-jt9es
    @Love-jt9es 5 лет назад +7

    ፍቅር ና ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቀት ማማየ ሀገር 💖💚💚💚

  • @alialthopaiti6514
    @alialthopaiti6514 5 лет назад +8

    ፓፓፓ ምርጥ አባባል አበሻ በነጭ ሲሞት በጣም ያሳፍራል ማንደላየ እኛ እርስ በራሳችን እምነሙተው ይበቃል እውነት ነው ነፀብራቆች ለናት ትልቅ ክብር አለኝ ፊልሙ ፊልም ብሎ ዝም ም ነው የምር ምንም የማይወድቅለት ፀደ ፊልም

  • @mesigashaw8028
    @mesigashaw8028 5 лет назад +71

    እደ ቶሎሳ ባቋሙ የፅና ላይክ አርጉኝ😅😅😅😅

  • @dagnawmuchiye6518
    @dagnawmuchiye6518 5 лет назад

    waw arif ewunetegna agerawi asitemari film avo tebareku derasiw directoru gobez nachu tewaniyanim des yilalu

  • @Moahs
    @Moahs 5 лет назад +7

    ጋይሶች ሹፉት ምርጥ ፊልምነው ዋውውውው እንደኔ የተመቸው ላይክ ግጩኝ

  • @hayatfakre7641
    @hayatfakre7641 5 лет назад +1

    የምር ምርጥ ነው አሁን ያለንበት ነገር ነው
    የዚህ አይነቱን እራስ ወዳድ ከሀገሬ ኢትዮጵያ
    አላህ በራህመቱ ነጳ ያውጣት

  • @makitube5124
    @makitube5124 5 лет назад +5

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፊልም ጆቢራውዬ ወንዳወንድ ነህ ደስ ስትል ማንዴላዬ የኔ አስተዋይ 😍😍 እናንተ ሁለት ስንጥሮች አትወፍሩም😂😂 ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ነን❤❤

  • @semuhabeshawit729
    @semuhabeshawit729 5 лет назад +1

    በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም የ አሁኑን ዘመን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ

  • @seleenaseleena2527
    @seleenaseleena2527 5 лет назад +11

    ቅድስት ድንግል ማርያም አገራችን፡ሰላምታድርግል!

  • @ayulove2714
    @ayulove2714 5 лет назад

    ዋው ያምራል በጣም ከዚህ ቡሃላ ምንም አይነት የፌስቡክ ቲሪናፋ እየሰማሁ እራሴን አረብሽም ሀገሬ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤ ሰደቅ አላማዬ

  • @helenheli8281
    @helenheli8281 5 лет назад +13

    Ledetye hageren adera etyopiyayen🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤

  • @መዲጎጃሜዋመዲጎጃሜዋ

    ዋውውውው የሌለነው ወፎችዬ ያላያችሁት እዮት ሰላም ለሀገሬ ልጆች

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 5 лет назад +15

    ይብላም ለሶደሬ ውሃ ለበላው እኛስ ነፀብራቆች አሉልን ተመስገን በነብስ ደረሳችሁልኝ እማየው አጥቼ

  • @samrihussen3769
    @samrihussen3769 5 лет назад

    ዋው በጣም አሪፋና የጊዜውን ነባራዊ ሁኔታ ቁልጭ አድሮጎ የሚያሳይ አወ እኛ ኢትዮጵያዊያን መቸም እንለያይም ሁሌም አንድነን ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለሀገሬ አንድነትን ያብዛልን

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝ
    @የኪዳናምህረትልጅነኝ 5 лет назад +10

    በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው ግን ወጣቱ መቼ ይገባዋል ሉቡ ደንድነዋል ያሳዝናል

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 5 лет назад +2

    የዚህ ፊልም አላማው ሀገራችን በርካሽ ፓለቲከኖች እንዴት ሰላምና ፍቅር እዳጣች ነው አንድነት ፍቅር እደጠፍብን ነው ወየው😭😭

  • @hope8944
    @hope8944 5 лет назад +6

    Reflection is my choice😍 በርቱልን

  • @addistelhun7745
    @addistelhun7745 5 лет назад

    እኔ አማራ ነኝ ለዝያውም የነፍጠኛ ልጅ ግን በልዩነት አላምንም በአንድነት አምናለሁ እናቴ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪልን የሰው አገር መስርያ እንጂ መኖሪያ አይሆንም አንዳንዴ የማናውቀውን ልክ እንደ ምናውቀው አድርገን ብዙ ስህተቶችን እንሰራለን አገሬ ነሽ ክብሬ
    ጥንት አባቶቻችን ነበሩ እኮ አርበኛ ዛሬም ክህነቱን ተረክበናል እኛ ይሄ ያገራችን ታሪክ ለልጆቻችን ሊኖር ይገባል ልዩነት ሳይሆን አንድነታችን ይጠንክር በነገራችን ላይ ሙዚቃውን በጣም ነው ምወደው ትግርኛ ግን አልችልም

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 5 лет назад +13

    💚💛❤️
    “ጥላቻውን ትተን ፣ መናናቁን ትተን ፣ መሰዳደብ ትተን - ምነው ብንፋቀር፣
    ሁሉም ቅርብ ወራጅ ነው - ከፈጣሪ በቀር፤”
    💚💛❤️

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 5 лет назад

    ነጸብራቆች በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው በዛ ላይ በጣም አስተማሪ ይሄን ፊልም እያየሁ ስንቱን ውሸታም ፖለቲከኛ ነን ባዮች ለሃገሪቱ ከእኛ በላይ አዋቂ ለአሳር የሚሉ የዩቱዩብ ጡረቶኞችን በሃሳቤ እያየሁዋቸው ነው ፊልሙን የጨረስኩት ። ጆቢራው ተመቸኝ ኮሮጆ እና ጥይቱ አሳቁኝ ኪኪኪኪ መላኩ አሳፈረኝ አናደደኝም

  • @ቃልፍቅር-የ3ነ
    @ቃልፍቅር-የ3ነ 5 лет назад +54

    እንድኔ ፋልም እይየ ኮመንት ማንብ ኮመንት ማንበባ ውስጤ ነው

  • @zed5038
    @zed5038 5 лет назад +1

    የሚገርም ነዉ የእዉነት አቤት ኢ ቲ ዮ ጠላትሽ አበዛዙ ምርጥ አርጋችሁ ሠርታችሁታል
    የሁለቱም ፍቅር ደሥ ይላል

  • @eyerushoney6005
    @eyerushoney6005 5 лет назад +6

    እድሜ ለማዳም ዋይፋይፍ ከዚህ አገር ብወጣ የሚቀርብኝ ይህ ብቻ ነው እንደኔ ማነው ውለታ ያለበት
    የማንደላ አድኖቂወች የኢትዮጵያ ጥበብ ምርጥ ሰው ይመችሁ እስፓርት ስራና ቧርጭህን ቀንስ

    • @mareyamenatnatdegle8209
      @mareyamenatnatdegle8209 5 лет назад +1

      እኔ እዳንች
      ግን ከፍቶኛል 7አመት ፍቅርኛየ ጋር ተለያየን

  • @LoloTame-c5d
    @LoloTame-c5d 7 месяцев назад

    ኧኔ እኮ ኮመንት አንብቤ ፋልም ማየዉ ነገርስ ሀበሻ ፊልም ማየት ትቼ ነበር ደስ ይላል❤❤ አቦ ድርዬ ወንድ ይመቸኛል ጆበራዉ በዛ ላይ አራዳ ሰዉን የማከብር ይመቸዉ ማንዴላ ይመቸዉ ምርጥ ተዋናይ ነዉ

  • @hiwothabesha3524
    @hiwothabesha3524 5 лет назад +3

    በእውነት አሁን ባለው ወቅት እጅግ አስፈላጊ ነው ጅግኖች

  • @bemnetbemnet93
    @bemnetbemnet93 5 лет назад

    አሪፍ ፊልም ነው ኑሀሚን ጎበዝ ነሽ በርቺ ሁሉም ጎበዝ ናቸው። ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @Sasan-xc8oo
    @Sasan-xc8oo 5 лет назад +20

    በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረ ፍልም ተለቀቀ እስይ ደስ ስል ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ውድ ያገረይ ልጀች ባላችበት ሰላማቹ ብዝት ይበል

    • @tiyaamee9638
      @tiyaamee9638 5 лет назад +1

      Amin Amin Amin 🙏🙏🙏

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 лет назад +1

      ሰብስክራይብ ግጩኝ ቤተሰብ እንሁን

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 5 лет назад +1

    ዋዉዉዉዉ ምርጥ ምርጥ ፊልም ነዉ100%_ እናመስግናለን

  • @tube-br4di
    @tube-br4di 5 лет назад +51

    ጆቢራዉ ደግመህ በሌላ ፊልም እንድናይህ ብራቮ ወንድ ማለት ይህ ነዉ ፈሪ ሀበሻ አልወድም

    • @sofiaosman308
      @sofiaosman308 5 лет назад +1

      ትክክል

    • @helina_210
      @helina_210 4 года назад

      😂😂😂ፈሪ የእናቱ ልጅ

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 3 года назад

      ሁለት ሞት ያሚል ፊልም ለይ አለልሽ

  • @roha_entertainment
    @roha_entertainment 4 года назад +2

    እዚም እዛም አሪፍ አሪፍ ምርጥ ቪዲዩ የሚለቀቅበት ምርጥ ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉ

  • @tube-br4di
    @tube-br4di 5 лет назад +124

    ይህን ፊልም ካየሁ በሓላ ኤፍቢ ላይ ሚለቀቅ ነገር አላምንም ኤፍቢ ቻዉ እንዲህ እያደረጉ ነዉ ሚያባሉን

    • @aresamabirnanu9385
      @aresamabirnanu9385 5 лет назад +2

      ውዴ ኤፍ ቢ ላይ ከዘመድኩን እና ከተስፍሽ ውጪ ማንንም አትመኚ

    • @genijesus3062
      @genijesus3062 5 лет назад

      እኔም አላምናቸውም ወሬኛ ሁላ

    • @assefabekana7042
      @assefabekana7042 5 лет назад

      እውነትሽን ነው እማ ትክክል በጣም አሁን ኢትዮጵያ ያልችብትን ነገር ነው የሚያሳየው ዋው በጣም አሪፍ ፍልም

    • @tube-br4di
      @tube-br4di 5 лет назад +1

      እኔ እኮ ሚገርመኝ ሠዉ ተጋሎ እነሡ ምን ጥቅም እንደሚያገኙ ነዉ?

    • @natannatan739
      @natannatan739 5 лет назад

      Kkkkkkk eko

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ-ቐ4ጀ

    ##በጣም አስተማሪ ነው##ያዝናናል##ሁለቱ ቀጫጮች በአንድ ላይ ##ዋውውው በርቱ በጣም ቆንጆ ነው ያላያችሁ እዩት

  • @ጥቁርአዝሙድነኝ
    @ጥቁርአዝሙድነኝ 5 лет назад +16

    የዛሬው ደግሞ ቀጭኑንም ወፍራሙንም ነው ደበላልቃችሁ ያመጣችሁልን😜እነ ጆቢራው እነ ጥይት እነ ኮረጆ ወዬው ስማቸው እራሱ ልዩ ነው😃😃

  • @znashworekwo5026
    @znashworekwo5026 5 лет назад

    ዋው ደስ የሚል ነው መቼም ይሄን እያየን አንሸዋወድም ዋው ተመችቶኛል

  • @sumaya5000
    @sumaya5000 5 лет назад +9

    ወገን ንቃ ይህ ፊልም አስተማሪ ይመስለኛል ማንም በምርቃና የሚለቀውን እያየን አገር የምናምሰው

  • @successful7086
    @successful7086 5 лет назад

    Yewnet gerami sira new !!!
    Ketariku jemro ye twena bikat + ahun agerachin lay yalewn huneta fintw adrgo yemiyasay new
    gobez memar kechaln kezi film bizu memar yichalal enameseginalen,

  • @arsimamareyamamlge7039
    @arsimamareyamamlge7039 5 лет назад +5

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው ግን ዘንድሮ በህግ አምላክ ስባል የሚስመ አለ ለማንኛውም መልካሙን ሁል ለሀገራችን

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 5 лет назад

    በጣምበጉጉትስጠብቀውየነበርው መጣልን ዋውው በጣም አስተማሬነውበግአምላክ ግቡናህዩትያላያችሁ

  • @elu9513
    @elu9513 5 лет назад +3

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ምንም ግነት የሌለው እውነተኛ ታሪክ በአሁኑ ጊዜ እየትፈጠረና እየተሰራ ያለ ነገር ነው ምርጥ ደራሲ ነው ለማንኛውም የምናየውን እና የምንሰማውን ሳይሆን እውነታውን በርጋታ ማወቅ ጥሩ ነው ለማንኛውም የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁብ ይብዛ ባላችሁበት ደሞ ሀሳብን ከወደዳችሁት ላይክ ግጩኝ