#ወልድያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 198

  • @Medtube1988
    @Medtube1988  5 месяцев назад +39

    ማዘዝ ለምፈልጉ 0903193036 በመስመር በመደውል ወረፋ አሲዙ ሲቀጥል በዋትሳፕ በኢሞ አትመልሽም እያላችሁ ወቀሳ አታብዙ ዳታ እያስቸገረኝ ስለሆነ ከ24ሰአት 1ሰአት የሞላ አይቆይልኝም የኔ ችግር አይደለም

    • @Seada4756
      @Seada4756 5 месяцев назад

      አብሽሪ መዲ በርቺልን

    • @fafyyeutb148
      @fafyyeutb148 5 месяцев назад +1

      እሽ መድየ እንደውላለን ብቻ እንድታነሽልን ❤በሪች በጣም ታማኝ በጣም ጎበዚ አላህይጨምሪልሽ አብዚቶ አብቶይስጢሽ ውደየ ❤❤❤

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 5 месяцев назад

      ዝበያቸው

    • @Halima-tt8es
      @Halima-tt8es 5 месяцев назад

      ​@@fafyyeutb148 ደምሪኝ እህት

    • @Halima-tt8es
      @Halima-tt8es 5 месяцев назад

      ​@@Seada4756 ደምሪኝ በአሏህ ውዴ

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 5 месяцев назад +20

    እንኳን ደህና መጣሽ መድየ በርች ባለቃዋም እህቴ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም አድርጎልን በሰላም ለሀገርሽ አብቅቶሽ እምትጠቀሚበት ያድርግሽ ካርጎ ከመኳተት እንድህ ሁሉም ነገር አለ ሀገራችን ላይ ከኛ እሚጠበቀው እህቶቻችን እናበርታታቸው ማርያምን እማይጠቅሙን ጋ ከምናሽቃብጥ በፕራክና በውሸት ለሚሰሩት ፊድወ

    • @Seada4756
      @Seada4756 5 месяцев назад

      በትክክል እናመሠግናለን

    • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
      @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ 5 месяцев назад +1

      ስትመቺኝአችልጅ ከበሪልን ምናለሁሉምእዳቺቢሆን መድንምዚነትንምነውእምታበረታቺው

    • @ZeynebHassen-qt8cd
      @ZeynebHassen-qt8cd 5 месяцев назад

      ትክክል የኔዋ እዚነትም ጋ ኮምተሽ አይቸሽ እኔና አንቺ መድንና ዚነትን እንወዳለን ሁለት ዘዋሪ ኪኪኪ

    • @Halima-tt8es
      @Halima-tt8es 5 месяцев назад

      ​@@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ ደምሪኝ ውዴ

    • @Halima-tt8es
      @Halima-tt8es 5 месяцев назад

      ​@ZeynebHassen-qt8cd ደምሪኝ ውዴ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 5 месяцев назад +3

    አብሽሪ እህት ብርች አላህ ያበርታሽ ባለቃዋም በደስታ የምትጠቀሜበት ያርግሽ ያረብ

  • @tube-hl6er
    @tube-hl6er 5 месяцев назад +3

    በርቺ. ወገናችን የዛሬዉ እቃ ደግሞ ጥርት ቅልብጭ ያለ ነዉ የመዳም ቅመሞች ሀገር ግዙ ካርጎ ከማድረግ

  • @jamila3850
    @jamila3850 5 месяцев назад +24

    የመዳን ቅመሞቺ የተጨነቀ ሁሉ ው አላህይፈርጃቺሁ

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك 5 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ በጣም ቆጆ እቃነው
    አላህ የምትደሰትበት ያድርጋት እህታችንን

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 5 месяцев назад +1

    ማሻአላህ እህቴ በርች እቃወቹ ሁላ ጥርት ያለነው ሲያምር እስኪ እህቶች እድህ ቁም ነገር የሚሰሩትን እናበረታታቸው ከማይሆን ሰውጋር ከማጨብጨብ

  • @amma4705
    @amma4705 5 месяцев назад +1

    ማሽአላህተባረክ ረህማን አላህ ያሥደሣት ባገሯ ላይ ገብታ

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 5 месяцев назад +2

    ዋውውው የጥበብ እቃ እኔም እፈልግ ነበር አውቶኛል እዚህ ሳልገዛ በርች መድየ❤❤❤❤

  • @ttww9470
    @ttww9470 5 месяцев назад +2

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከዘረኝነት ከጥመት ይጠብቀን

  • @حسابخاص-ق8خ
    @حسابخاص-ق8خ 2 месяца назад

    ፈጣሪ እምትጠቀሚበት ያርግሽ በጤና ተጠቀሚበት❤❤❤❤❤ጎበዝ ነሽ በርች

  • @መኪ-ጐ7ወ
    @መኪ-ጐ7ወ 5 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ ያምራል የዛሬው እቃ

  • @raaaameee5304
    @raaaameee5304 5 месяцев назад +1

    ማሻአላህ እቃዎቹ ሲያማምሩ
    ጎበዝነሽ ውዴ ገዢውም አስገዢውም ጎበዝናቹ።🎉🎉🎉

  • @jxjddjsrjrje9451
    @jxjddjsrjrje9451 2 месяца назад

    መድ በጣም ነበር የምወድሽ የምከታተልሽ በእውነት አንድ ቀን ለእኔም ጊዜው ሲደርስ እደምትታዘዢኝ ተሳፋ እያደረኩኝ
    ክርስቲያን እህቶቸ እዳልል ሀይማኖቴ አይፈቅድም አልሽ ነብዩ ሙሀመድ ኢትዮጵያ በሄዱ ጊዜ ምንድን ነው ያሉት ሱሪ ከመልበስ ጋር አታያይዢው ይህን ሱሪ በሁሉም የተወገዘ ነው በአለባበስ ግን ሙስሊሞችን ሳላመሰግን አላልፍም ጎበዝ ናችሁ የሚገላልጥ ልብስ አትለብሱም ለማንኛውም አንቀየምሽም እኔም ምርጥ ምርጥ ሙስሊም ጓደኞቸ ጎረቤቶቸ አሉ

  • @KeremKerem-c1p
    @KeremKerem-c1p 4 месяца назад

    ማሻአላህ አላህይጨምርልሽመድውይ እድሜና ጤናይስጥሽየኔውድእህት

  • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
    @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ 5 месяцев назад +1

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌንመድየበርጅ
    ባለእቃይቱም በሰላምለሀገሯአብቅቷት በሰላም በጤናእምትጠቀምበትያድርጋት

  • @Medina-tr2bq
    @Medina-tr2bq 3 месяца назад

    አሰላሙአለኩምመድ...እደትነሽ...የትነዉ.የምታደርሽዉ....ሁሉምቦታማድርስትችያለሽ

  • @Semiar-e3j
    @Semiar-e3j 25 дней назад

    በመስመረሲደዉል ለምንስልክአታነሺም?

  • @شهدالشحي-ق7ك
    @شهدالشحي-ق7ك 5 месяцев назад +5

    ❤❤አደኛነኝላክአድረጉኝቅመሞችማሻአላህባቃዋ

  • @GBh-rk4kj
    @GBh-rk4kj 5 месяцев назад +1

    እኔ በሀይማኖቴ መገለጫ ቢጠሩኝ ደስታየ ወደር የለውም ለምንድነው አንዳ አንዶች የሚናደዱት ?

  • @SaraSara-vi4zj
    @SaraSara-vi4zj 3 месяца назад

    Egzabher ysitishi ehitie betim yamiran❤❤❤

  • @serawitTefera
    @serawitTefera 3 месяца назад

    ብረት ድሰት ሳባ ሰንት ነው

  • @WafaWafa-uo8gv
    @WafaWafa-uo8gv 5 месяцев назад

    ማሻአላህእህቴበርቺአላህየረፍትእጀራይሥጥሺ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ylefyeshiwork4063
    @ylefyeshiwork4063 4 месяца назад

    መድየ የኔ ሀቀኛ ስወድሽ የኔ ታማኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    ሀገራችን ካላስገዛን እዚህስ በጣም ተወዷል አረብ ሀገራት በጣም ውድ ነው

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 5 месяцев назад

    ማሽ አላህ ወላሂ በጣም ጡሩ ነው ዋጋው❤❤❤❤

  • @zumaiadrees2464
    @zumaiadrees2464 3 месяца назад

    መድየ በርችልኝ የኔ ጀግና

  • @aishasaeed1018
    @aishasaeed1018 5 месяцев назад +2

    በርች መድዋ የኔ ውድ❤

  • @sadamohammed876
    @sadamohammed876 5 месяцев назад +1

    Wa wr wb medi kebereln yena enate edew swedshe wagachwen bedeb eyasawekshen selhon ejege amesegenshalehu

  • @RodesRodes-b1w
    @RodesRodes-b1w 4 месяца назад +1

    ያማሙራሉ በጣም ባለማወቅ ተሸውድናል እህቶች ካርጎ አታድርጉ ሀገር አስገዙ በጣም አሪፍ ነው የምር 120ሺ

  • @Kidsttesfay-m7x
    @Kidsttesfay-m7x 5 месяцев назад

    የት ነው

  • @tybaali3836
    @tybaali3836 4 месяца назад

    የት ነዉ ያለሺዉ

  • @tevkjdhyr-cn5ub
    @tevkjdhyr-cn5ub 5 месяцев назад

    ማሻ አላህ በርቺ እህቴ አላህ ያግዝሽ

  • @fozi-h9g
    @fozi-h9g 5 месяцев назад +1

    መዲየ በርች እኔም አዝሻለሁ

  • @argosalam5399
    @argosalam5399 5 месяцев назад

    አላህ ያግዝሽ ጎበዝ ነሽ

  • @samriayoutube6595
    @samriayoutube6595 3 месяца назад

    ይዳብ መጋግሪ ሰንት ነዉ

  • @rahmaha
    @rahmaha 20 дней назад

    በርችልን👍👍

  • @firdos100-t9f
    @firdos100-t9f 5 месяцев назад

    mashallh btam desis yemili lka new yemtamechiw

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn 3 месяца назад

    በርች እህት እኔም አዝሻለሁኝ የት ነው ስራ ቦታሽ

  • @ziyadashifa-kx8qy
    @ziyadashifa-kx8qy 5 месяцев назад

    ❤ማሻአላህ ብዙ ነው በርቺ

  • @alainmall-uc1gr
    @alainmall-uc1gr 4 месяца назад

    በርቺመድየ❤❤❤❤❤❤

  • @ብርቱካንye
    @ብርቱካንye 2 месяца назад

    ስወዳት💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤

  • @AykelAliassen
    @AykelAliassen 5 месяцев назад

    ሀያትሽን አላህ ያርዝምልኚ

  • @TsehayBirhanie-vj3ie
    @TsehayBirhanie-vj3ie Месяц назад

    ወልዲያ የሚሄ ለኔም ከ 2 ወር ብሃላ እህቴ

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 4 месяца назад

    ይዛክላህ ህይር ግን የወልዲያልጂ ከሆነች ሁሉም ነገር ወልዲያ አለ

  • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
    @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አላህይጠብቅሽመድየ ማሻአላህ

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel9656 5 месяцев назад

    ማሻ አላህ በርች መዶ ጀግና ነሽ

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 5 месяцев назад

    መምህርእኮነዉየምትመስሊዉ፥ደብተርሽንይዘሽሳይሽ፣ሀቀኛሰዉእዳችነዉጅ❤❤❤❤

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 5 месяцев назад

    ብረች መድየ
    ማሻ አላህ ❤

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 5 месяцев назад

    ዋአልኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ ❤❤❤❤

  • @ااال-ص3ق
    @ااال-ص3ق 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህውደበርቺ

  • @atykatyk3480
    @atykatyk3480 5 месяцев назад

    የት ነሺ ደሴነሺ ወይስ ኮበልሻ እኔም እፈልጋለሁ

  • @FathimaAdem
    @FathimaAdem 5 месяцев назад +1

    መድ ጎበዝ ጀግና እህቶቸ ሰራፈልጉልኝ ኳተር

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 5 месяцев назад +2

    ወልደያ የምታዙ አብረን እንዘዝ ለትራንስፖርቱም ጥሩ ነው

    • @tosha4841
      @tosha4841 5 месяцев назад +1

      ነይ እንዘዘ

    • @Halima-tt8es
      @Halima-tt8es 5 месяцев назад

      ​@@tosha4841 ደምሪኝ ውዴ

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 5 месяцев назад

      ​@@tosha4841 የምርሺን ነው ?

    • @MuluMulu-w9d
      @MuluMulu-w9d 5 месяцев назад

      ነይ

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 5 месяцев назад

      እሺ በምን እንገናኝ ክክክክክ

  • @gjgghg
    @gjgghg 5 месяцев назад

    ወደ መቀሌ ታደርስየለሽ እዴ ማር

  • @DesuDesu-o3x
    @DesuDesu-o3x 2 месяца назад

    ውዴ ወደ ሆሳዕና ትልካለሽ ወይ

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 5 месяцев назад

    የኔ ውድድድድ እህት ❤❤❤

  • @የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ

    የኔ አናት ለኔም ተገዠልሽ ፈጣሪ ፈቃድ ሲሆን❤❤

  • @ሀዮወለዮዋ-ተ6ከ
    @ሀዮወለዮዋ-ተ6ከ 5 месяцев назад +1

    መዲየ በዋሣብ መልሺልኚ በተረፈበርቺ ውዷእህቴ

  • @FugfFuyy
    @FugfFuyy 5 месяцев назад

    ማሻአላህ ተበረከላህ

  • @shjking2439
    @shjking2439 5 месяцев назад

    መሸአላ መዲ አብሽር

  • @ksaksa9220
    @ksaksa9220 5 месяцев назад

    ማሽእለህመዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rዘረኝነትጥብናት
    @Rዘረኝነትጥብናት 5 месяцев назад

    ማሻአሏህ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 5 месяцев назад

    መድየ የኛመልካም❤❤

  • @CiganZubara-zv5wx
    @CiganZubara-zv5wx 5 месяцев назад

    ከካርጎ የወጣ እቃ ታደርሳላችሁ

  • @evacell3558
    @evacell3558 5 месяцев назад

    Mashaa Allah ❤❤

  • @سعدابينتمكونن
    @سعدابينتمكونن 5 месяцев назад

    መድ 56 ቁጥሩ ብረድስት ማለቴ የባለ 18ሺ 500 የተገዛው ለገጠር ለሰደቃ ወጥ መስሪያ ይበቃል ??

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 5 месяцев назад

    ማሽ አላህ

  • @Lubab406
    @Lubab406 5 месяцев назад

    በርች ውዴ❤

  • @اسياحسين-ث1ش
    @اسياحسين-ث1ش 5 месяцев назад

    ماشاءالله ❤❤❤

  • @RAHMA17512
    @RAHMA17512 5 месяцев назад

    መሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @kiwait9295
    @kiwait9295 5 месяцев назад

    ይሄንሁሉ እቃየገዛችው ቤትሰርታነው ግን?

    • @Khayria1212
      @Khayria1212 5 месяцев назад

      አየ እህቶች ቤት ሠርታነው እጅ እግዳ 😅😅😅ዱር ትጣለው እ

  • @naimaemran7700
    @naimaemran7700 5 месяцев назад

    የኔ ዉድ በርችልኝ

  • @SadieaSad
    @SadieaSad 5 месяцев назад

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr 5 месяцев назад

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TybaAli-tk8ns
    @TybaAli-tk8ns 5 месяцев назад +1

    ስልክ አመልሽም ሌሽ

    • @ttww9470
      @ttww9470 5 месяцев назад +1

      ቀጥታ በመሥመረ ደውሎ አለችኮ ኮሜትላይ

  • @deiebemnaiche7246
    @deiebemnaiche7246 4 месяца назад

    ሀለበ ሀጋረ ትልከሌሺ🎉

  • @TembriTembri
    @TembriTembri 4 месяца назад

    መድየ ለማንም ዱቄታም መልሥ አትሥጭ ሥራሽን እኛ ሠው ብታዝይውእኳ
    እግሬለምን ተጠለጠለ የምንል ፍጡርነን ሀቂቃ አላህ ሂድአችንን ይሥጠን ያርብ አብሽሪ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AdanuMulu
    @AdanuMulu 5 месяцев назад

    Yet new wude wow konjo new

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 5 месяцев назад

    ስሙኝማ ፉርን ልገዛ ነበር ምን ትመክሩኛላችሁ ሲሊደሩ ሊፈነዳ ይችላል እያሉ አስፈራሩኝ በዛ ላይ ከውጪ ነው እሚቀመጠው እደ አረቦቹ ከቤት ማስቀመጥ አንችልም እደ?

    • @fafidessieweloyewa922
      @fafidessieweloyewa922 5 месяцев назад

      እኔ ኩዌት ስሰራ እቤት ነበር ግን ጋዙ ሲያልቅ መግዛቱ ከባድ ነው ብር ካለሽ ግዥ ወይም ምርጥ እስቶብ ግዥ እዳቅምሽ እማ😅😅❤❤❤

    • @foziyayoutube5912
      @foziyayoutube5912 5 месяцев назад

      ረግዥ

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 5 месяцев назад

      አሁን እየተለመደ ነዉ እኔግን እፈራለሁ ወላሂ ትናት እዳጋጣሚ እያወራን ነበረ ከህቴጋር እሶ ገብታለይ ቡታጋዝም ያሥፈራል አለችኘ ማብራት ታልተቆራረጠ ኦብን ግጂ እሡ አያሠጋም እዉጭ ላ ልሽዉ አልተዋጠኘም ደሞ አችታቂያለሽ ይቅርታ

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 5 месяцев назад

      ❤​@@LolLol-d5d

  • @mahderGuder
    @mahderGuder 4 месяца назад

    Woww

  • @llaadam8634
    @llaadam8634 5 месяцев назад

    ወው❤

  • @NaemaEthiopia
    @NaemaEthiopia 5 месяцев назад

    ማሻአላህ በረች

  • @tgt4751
    @tgt4751 5 месяцев назад +1

    አደኛነኝ

  • @ሉሉ
    @ሉሉ 5 месяцев назад +3

    መድ ይቅርታ ክርሲቲንሙስሊም አትበይ ስራሺን ሥሪ❤❤❤😊

    • @ZeynebHassen-qt8cd
      @ZeynebHassen-qt8cd 5 месяцев назад

      ሀይማኖቷ የማይፈቅደውን ለምን ትላለች

    • @ሉሉ
      @ሉሉ 5 месяцев назад

      @@ZeynebHassen-qt8cd ማለት ክርስቲያን ናትብላ እቢ አላለቻት ስለዚህ ስራዋን መስራ መጥቀሡ ምን አስፈለገ

    • @Halima-tt8es
      @Halima-tt8es 5 месяцев назад

      ​@@ሉሉ ደምሪኝ ውዴ

    • @Seada4756
      @Seada4756 5 месяцев назад

      @@ሉሉ እና የአንድት እህቴ ብላ ትጀምር

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 5 месяцев назад

      ምንአስበሽነውአህቴትበልአደ??

  • @Etop123-iw4ro
    @Etop123-iw4ro 5 месяцев назад

    Ene bettam new mewedesh be haq new meser

  • @hananahmed1660
    @hananahmed1660 5 месяцев назад +2

    እኔ ጨነቀኝ ይሄ ሁሉ እቃ የት ሊቀመጥ ነው😮

    • @ttww9470
      @ttww9470 5 месяцев назад +2

      እቤቷ🎉🎉

    • @Khayria1212
      @Khayria1212 5 месяцев назад

      እረ😂😂😂ምን አሥጨነቀሽ ባሌቤቱ ልችለው

  • @Najeba1990
    @Najeba1990 5 месяцев назад

    መሸአለሀ

  • @chg7617
    @chg7617 5 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @astertube7
    @astertube7 4 месяца назад

    Wwwwww🎉🎉❤

  • @Maka-m9y
    @Maka-m9y 5 месяцев назад +1

    ማሻአላህበርችልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
    @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @manycell9813
    @manycell9813 5 месяцев назад

    በርቺ በርቺ ካርጎ ለምሰበስቡ ሁሉ ይሄው ሁሉንም በጣም በትንሽ ብር ቤተሰችሁን ሙሉ ማድረግ ይቻላል🙏❤️

  • @Hikma-ry1gw
    @Hikma-ry1gw 5 месяцев назад +2

    ስንተየ ደወልኩልሽ በዋሳብ ጣፍኩልሽ አመልሽም

    • @Seada4756
      @Seada4756 5 месяцев назад

      ለመጠየቅ ነው ለማዘዝ እንደምናቀው ወሎ ዳታ የለም እናደግሞ ደወል ማንሳት እምትችለው ማታ ነውጂ ቀን አይመቻትም ስለዚህ ተረዷት

    • @Halima-tt8es
      @Halima-tt8es 5 месяцев назад

      ​@@Seada4756 ደምሪኝ ውዴ

    • @Seada4756
      @Seada4756 5 месяцев назад +1

      @@Halima-tt8es እሺ

  • @KadijaBirahanu-ru7ij
    @KadijaBirahanu-ru7ij 5 месяцев назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍

  • @HowaAlhaj
    @HowaAlhaj 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @GBh-rk4kj
    @GBh-rk4kj 5 месяцев назад +1

    ደሃ በበዛበት ሀገር የቅንጦት እቃ 😂 ሌላውንም ቁራሌ ባስቀሩልን😂

  • @HaleemaHaleema-y3c
    @HaleemaHaleema-y3c 5 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @899-r9n
    @899-r9n 4 месяца назад

    ሠሁሉ ሀብታምነው😂😂😂😂😂

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌