Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሀገሯ ገብታ በደስታ የምትጠቀምበት ያድርጋት ማሻ አላህ❤❤
ገነቴ የሚለዉን ሳይ ልቤ ድንግጥ አለ ዉቢቷ ሀገሬ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
የመዴን እቃ ማየት ሡሥ የሆነበት👍
እኔ😅
Enaaa🤣🤣🤣
ማሻአላህ መድ እኔም ተራ ሲደርሠኝ ስልክ እድትመልሽልኝ
ትክክል። መሸለሀ። መሸለሀ❤❤❤❤❤
መድየ በርቺ እኛንም ለዚህ ያብቃን ያረብ
ማሻአላህ ጎበዝ በርች ውዴ❤❤
ይገርማል ብሩ ኬት ነው ሚያመጡት ጭራሽ ለእቃ 307ሺ ከከተማ ወጣ ያሀለ ቦታ ይገዛሀ ነበር አለማወቅ ሀገር ስትገቡ ነው ምታቁት😮
እኔራሱ ይገርመኛል ግን መሻአላ ብያለሀ😂
እኮ ለእቃ ይሔን ሁሉብር ባንድ ጊዜ ከሚያወጡ ቦታ ገዝተው ሀገራቸው ገብተው አትርፈው ሽጠው ስራቸውንም እየሰሩኑሯቸእን መኖር ይሻልነበር ባልተብየውም ይሔን ሁሉ ከተሟላለት ሌላ ሴት አግብቶ ወልዶ ይጠብቃታል በሗላ መነፋረቅ ያብዘሀኛውን ህይወት ይሔብቻነው
@@zeharahassen7810 በትክክል
ትክክል ያለ እውቀት ነው አንዳንዶች
ሪያሉ እኮ ያውነው ብራችን ስለወደቀ ብዙ ይመስላል እንጂ😂😂😂😂
ማሻአላህ መድየ ልዩ ነሸኮ አላህ ይጠብቅሸ እህታችን በሰላም ገብተሸ የምትጠቀሚበት ያርግሸ እህቲ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አሏህ ብያለሁ ግን ባለፈው 2 መቶሺ ጉድ ስል 307 ሺ ዛሬ ደሞ 🙉 ማውጣቱን ብዙ እናወጣልኮ ግን ባንዴ ሲሆን ይከብዳልጅ እኔ እንኳን ለእቃ ቤቱ ባለቀልኝ
ብሩን ተየት እያመጡትነው😂😂
@@Aminat-nv3cu እንጃ አኪድ መዳም ቤት አይሰሩም የራሳቸው ቢዝነስ ያላቸው ከሆነ ቀላል ነው
@@Aminat-nv3cuባልና ሚስት ከሆኑ ቀላል ነው ፀብ የመጣ ቀንው እጅ ከባዱ ሀዋላ የሚሰራ ባል ካላቸው
ገና 500 ሽ ይገባሉ ሴት ወዳሇላ የለም ወደፊት ብቻ ነው 😅😅😅
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ለሀገሯ በሠላምአላህ ያብቃትእና የምትደሰትበትያድርጋት
የድጅታል መቆጣጠርያ ጥቅሙን ንገሩኝ
የዳቦ መጋገረያው ሶኬት መሰኪያ መሰለኝ ውዴ
እዳይቃጠል ፍርጁም ቴሌብዢኑን እሚቆጣጠርነው ማብራትሲጠፍ ሲበራ እዳይቃጠል ይቆጣጠራል እህትለዛነው ያስፈልጋን ለኘማብራቱስለሚጠፍስለሚበራ።
መሻአላህ በረች ከበረታቷት❤❤❤❤❤
ማሻአላህ በርች ውዴ አላህ ያግዝሽ የኔ ታማኝ ❤❤❤
መድየ በርች ውዴ አላህ ጥንካሬውን ይስጥሽ የኔ ውድ❤
መቆጣጠሪያ ማለት ለምዲን ነው እሚጠቅመው እስኪ አስረጂኝ መዲዋ
ማሻአላህ መድ ያምራል እኔም ላዝ ነበር ስደዉል አይሰራም በምን ላግኝሽ 👍👍👍👍👍
ማሻአላህ መድዬ❤🎉❤🎉❤🎉
ደስ ይላል እሷም ትደሰትበት አቺም አላህ ያበርታሽ❤❤❤❤❤ ምርጫሽ ይመቸኛል❤❤❤❤
ماشاءالله تبارك الله ❤❤❤❤
ማሽአሏህ 🎉🎉🎉🎉🎉ያምራል
ገነቴወች አልተቻሉም ማሻላህ መድየ ስትግዜ ነው ወረፋ ለመያዝ የሚፈጀው❤
በሰላም መታ እምትጠቀምበት ያርጋት
ማሻአላህ የሀገራልጀ አላህሀገራችንንስላምአደርጉበስላምኑራበት
ማሻ አላህ በርች
በርቺ መዲ
ማሻኘላህ
ما شاء الله
ማሻአላህመድየ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ማሻአላህ
Wowmashalhi💛❤💚
መሸአላህህህ
አህለን መዲ
ማሻአላህ ሠላም ገብታ ትደሠትበት አችም በርች የልብ ሠው ነሽ ❤❤❤
መዲ የዚህን መጅሊስ የሰራውን ንገሪኝ ደሴ ነኝ ለማሰራት❤
የኔ ዉድ እህት እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤
ሥንትሜትር ነው
በርቺ ❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ግን እኔ ብቻ ነኚ ወይ ያረባገር ብር በረካ ያጣብኚ ኸይር ነው
በ3000 ሪያል የሚሰሩት ቀላል ነው እደኔ ላለው ያመትም ደመወዝ አይገዛው😢
ቤቢ እየመጣ ነው ማሻአላሕ❤❤አረ መድ እኔ ብር ካልቸገረኝ ሠው ሑሉ ገደል ቢገቡ ምን አገባኝ😂😂😂😂
😂😂😂
ኧረ ስረአት ያዙ ባል የላትም አላገባችም ሆሆ
ሳንድራት 😂😂@@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@@wynitomohy1775 እኔ ያየሑትን ነው የተናገርኩት አንች ምን ቤት ነሽ ስረአት አላልሽም
@@rabiarawat9093 በቃ ቦርጭም እርግዝና ሆነዴ?ጉድ ፈላ
አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ያረብ❤❤❤😢
አሚንንን ያረብ
ማሻ አላህ በደስታ የምኖሪበት ያድርግልሽ
አላህየተሻለውን ሁሉይወፍቅሺ የኔቅንአሳቢ አብሺሪእህት
በርቺ
ከለሩ አደኛ ነው ማሻ አላህ ብያለሁ 🎉🎉🎉
አላህየ ለኛም ዝነብ እኛንም ሹፈን 😢😢😢😢
አሚን አላሁመ አሚን ያረብ ይስጠን አያልቅበትም የኛ ጌታ
አይዞን እህቴ
😂አሚንንን
አሚን
ጨረቁያምራልድዛኒአያመረም
❤❤❤❤❤❤❤
የውድ እህት መድአችኮትለያለሺ
ኬቺን ካብኔ አሳየን ከነዋጋዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥያቄ አለኝ እቃ የሚያዙት አረብ ሀገር ያሉት ብቻ ናቸው ወይስ አውሮፓ ሀገር ም የሚኖሩት ይገዛሉ ?
😂😂😂😂 እኛ ሸቃሎች
መድና ግን ለምን ኮሜት አታነቢም
❤❤❤❤🎉🎉🎉መሸሻላያምራለ❤❤
መዲ ተይ መልሽልኝ አገርልገባ ትንሽ ወር ነው የቀረኝ😢
የኔውድ አገር ሥገቢ የኖሮ ውድንቱ ከባድንው እዛ ሥትሔጂ ትገዦለሺ ወላሒ ውድንው ኖሮ
@Madinahassan-g5k ነው ማር ስጦታ እንድገዛልኝ ነበር እናቴ ካልመጣሽብላ ስላለቀሰች ነው እንጅ መሄድ አልፈልግም ነበር ውዴ
የኔ ዉዲ ለምን ስከጂ አገዢዉም አቺዉ እያየሺ ኖሮም ዉዲነዉ ብለዋል😢
@@DhJs-i9c መርሀባ እኔማ አስገዝቸ ከሷተቀብየ ለመሄድ ነበር በቃ እራሴው ልግዛ ውነትሽን ነው
እስኪ ወተሰብ ቁጡሯን ሹክ በለኝ አትመልስም ኮሜንትም አተነብም
መድየሠምተናልየማመካሬኑሬልን
ቡልኮው የቱ ነው ጥሩ የማረሚያ ቤቱ እሚባለው ወይስ ሳባ እሚባለው
እደኔ የማረሚያ ቤቱ ምርጥ ነው እኔ የድሮውን ነው ያየሁት ምንአልባት አሁንላይ ተቀይሮ ይሁን አይሁን ባላውቅም ድሮ ምርጥ ነበር😊😊
መቸም ዮቱብ ላይ ገብቶ የመዲን ቭዶለማየት የምቸኩል እንደኔ አለ ለምን እቃውን ሳይሆን ሲጀምር ስለሀገሯ ዱአ ከማረግ አንድቀን ተሳስታ ረስታ አታቅምና በጣም ይገርመኛል ፈጣሪ እንደነመዲ ቅን ልቦች ያላቸውን ዱአ ይስማልን የሀገራችንን ሰሏማን ይመልስልን በርች መዲ ቅመሞችየ ደግሞ እቃው ማማሟላታችሁ እዳለ ሁኖ ግን ቅድሚያ ለእርንገታችን መግቢያ ቤት ገበና ሸፋኝ ነው ይባሏል ከተሰደድን አይቀር መጀመሪያ ቤታችሁን
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢ጀዛሁላህያረምከርሺደሰያላለ❤❤❤❤ዉነትሺንነዉ😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤
ኑ ውደ ኸይር ነገር ላመላክታችሁ ሰብስክራይብ በማድርግ ድናችሁን ተማሩ🎉🎉🎉
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አሚንንንንንንንን መድየ ውድ እህቶቼ ዱአ እንዳረግ አይ የኛ ወንዶች እናንተም አስተዳዴርን ብላችሁ ታወራላችሁ ዘረጦ ሁላ
ወንዱን አበላሸነው😢😢😢
አንደኛነኚ ደምሩኚ ❤
ላይክ አድርጓት አይከፈልበትም
ወይጉዲ 36ሽ ነበር የዛሬ አመት የገዛሁት ፍሬጂ ከባሌ እህትጋ ወይ ኑሮ😢😢😢
በጣም ይገርማል😢 እኔም ባለፈው ሳምንት 46ገዛሁ
አሁንኩ ምንዛሬው ጨምሯል በምንዛሬው ነው የሚሸጡትእህቴ
ግን ቆሻሻ አይችልም መጅሌሱ
ኧረ ስልኳን ተባበሩኝ ሀባይብ
የማንን
@ዜድየገጠሯ የመዲን
መዲየ ልክነሽ ሰው ነው እሚያስፈልገው ብር አንድ ሚሊንም ይዘን ብንመጣም ምን ዋጋለው ትርቲ እሚረግ ያስፈልጋል መረጋጋት ያስፈልጋል የሰው ሀገር ከመቆየት የተነሳ በሽታየ ሁነን ነው እምንቀረው በተለይ ሴት ልጅ ብቻ ፈጣሪ ይርዳን
ሀገሯ ገብታ በደስታ የምትጠቀምበት ያድርጋት ማሻ አላህ❤❤
ገነቴ የሚለዉን ሳይ ልቤ ድንግጥ አለ ዉቢቷ ሀገሬ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
የመዴን እቃ ማየት ሡሥ የሆነበት👍
እኔ😅
Enaaa🤣🤣🤣
ማሻአላህ መድ እኔም ተራ ሲደርሠኝ ስልክ እድትመልሽልኝ
ትክክል። መሸለሀ። መሸለሀ❤❤❤❤❤
መድየ በርቺ እኛንም ለዚህ ያብቃን ያረብ
ማሻአላህ ጎበዝ በርች ውዴ❤❤
ይገርማል ብሩ ኬት ነው ሚያመጡት ጭራሽ ለእቃ 307ሺ ከከተማ ወጣ ያሀለ ቦታ ይገዛሀ ነበር አለማወቅ ሀገር ስትገቡ ነው ምታቁት😮
እኔራሱ ይገርመኛል ግን መሻአላ ብያለሀ😂
እኮ ለእቃ ይሔን ሁሉብር ባንድ ጊዜ ከሚያወጡ ቦታ ገዝተው ሀገራቸው ገብተው አትርፈው ሽጠው ስራቸውንም እየሰሩኑሯቸእን መኖር ይሻልነበር ባልተብየውም ይሔን ሁሉ ከተሟላለት ሌላ ሴት አግብቶ ወልዶ ይጠብቃታል በሗላ መነፋረቅ ያብዘሀኛውን ህይወት ይሔብቻነው
@@zeharahassen7810 በትክክል
ትክክል ያለ እውቀት ነው አንዳንዶች
ሪያሉ እኮ ያውነው ብራችን ስለወደቀ ብዙ ይመስላል እንጂ😂😂😂😂
ማሻአላህ መድየ ልዩ ነሸኮ አላህ ይጠብቅሸ
እህታችን በሰላም ገብተሸ የምትጠቀሚበት ያርግሸ እህቲ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤