ብዙዎችን በእንባ ያራጨው አሳዛኙ የሀቺኮ ፍፃሜ | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 | Habesha | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 330

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +41

    በእውነት በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ከሰው ውሻ ታማኝ አፍቃሪ ነው አቤል ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ምርጥ ምርጥ ነገሮችን ሼር እያደረክ ነው ሀቺኮ😭😭 የዚህ ፍቅር የሆነ ሀቺኮን ፊልም ማየትም አለበት ሀቺኮ😭😭

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 4 года назад +106

    😭😭ወይ ሀቺኮ የኔ ባል የልጄ አባት እንኳን 9 አመት ቀርቶ 9 ወር መጠበቅ አልቻለም ሂወታችን ለመቀየር ለስራ አረብ ሀገር ሄጄ 1 አመት ሳይሞላኝ ከሌላ ሴት ወለደ 😭😭😭ታዲያ አሱን ከማገባ ውሻ ባሳድግ አይሻለኝም ነበር?

    • @አመለወርቅየእመቤቴልጅ
      @አመለወርቅየእመቤቴልጅ 4 года назад +4

      አይዞሽ ማማየ ላንች አላለውም ነበር እግዚአብሔር የበለጠ አዘጋጅቶልሽ ነው አይዞሽ

    • @yabsiraman6858
      @yabsiraman6858 4 года назад

      Gobez new

    • @welelatube8118
      @welelatube8118 4 года назад

      @@አመለወርቅየእመቤቴልጅ እሺ ውዴ አመሰግናለሁ

    • @Mohammed-jt2mj
      @Mohammed-jt2mj 4 года назад +2

      በጣም የኔ እህት ጎደኛየም እዳቺሁናለቺ አይዞሺ ሀቺኮ አሥለቀሠኚ

    • @welelatube8118
      @welelatube8118 4 года назад +1

      @@Mohammed-jt2mj አዎ ያስለቅሳል

  • @MAKstory
    @MAKstory 4 года назад +58

    🤔 የሚገርም እውነታ ነው ። በተለይ እንደኔ ውሻ ለሚወድ።

  • @naniy9579
    @naniy9579 4 года назад +5

    ሰላም ሰላም አቤል እናመሰግናለን እንኳን 9 አመት ዘጠኝ ደቂቃ የሚጠብቅ የለም በጣም ደሰ የሚል ታሪክ ነው የውሻውን ጥንካሬ ለህዝባችን ትንሸ ያካፋለን ።

  • @seadaqatar2461
    @seadaqatar2461 4 года назад +1

    thanks

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu2034 4 года назад

    Thank You

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 4 года назад +1

    አቤሎ በጣሞ እናመሰግናለን በጣም ጠሩ ልብ የሚነካ ትምህርት ነው አይ አቺኮኮኮኮኮ

  • @abiymekuria2693
    @abiymekuria2693 3 года назад

    Wow this is real the man best friend thank you bro

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ 4 года назад +7

    አቤሎ ይሄን ቻናልህን ዎድጄዋለሁ keep it up 👍🏿

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 4 года назад +1

    በጣም የሚደነቅ ታሪክ ነው አባቶቻችን እንደሚሉት የሰውልጅ ከማሳደግ የውሻልጅ ማሳደግ ይሻላል ይላሉ ለምን ብዬ ስጠይቅ የተሰጠኝ መልስ ውሻ ወዳጁን የማይረሳ ቃልኪዳኑን የሚጠብቅ አስተዋይ ነው::ስንመለከት ውሻ የሚመርዋቸው አይነስውሮች የሚሄዱባቸውን የባቡር መስመር ወይም አውቶቡስ ለይተው አውቀው የሚውርዱበትንም አውቀው እየመሩ ወስዷቸዋል::ሌላው በቅርብ ያየሁት በአይኔ አንዲት ስትዮ ያሳደገችው ውሻ የማታዉቀው አዲስ ፀባይ አምጥቶ ጡቷ አካባቢ እያሽተተ በመጮህ ግራ ገብቷት ወደህክምና ሄዳ ስትመረመር የጡት ካንሰር ይዟትተሎ ስለተገኘ ህይወትው ተረፈ ምክንያቱ ግን ውሻው ነበር ፈረንጆች በመንገድ ሲሄዱ ህፃን የያዘች የኔብጤ እና ውሻ የያዘች ካዩ ውሻ የያዛችውን በይበልጥ ይረድዋታልውሻውንም በጃቸው ደባብሰው ለግሰውለት ያልፋሉ ::

  • @beraman8511
    @beraman8511 3 года назад +1

    አቤሎ ምታቀርባቸው ፕሮግራም ሁሉ በጣም ምርጥ ናቸው አስተማሪም ነው ሰላምክ ይብዛ

  • @maregasgedon2478
    @maregasgedon2478 2 года назад +1

    Beautiful story I hope we are human we learn from this

  • @Maria-kw7pu
    @Maria-kw7pu 4 года назад

    Uuuufffff ewunet tamayin wusha new .... egzhbr lehulachinm endez ayinet yemayawolawul fkr yiseten 💚💛❤️😍😍🙏🙏🙏

  • @ethiocartoon1768
    @ethiocartoon1768 4 года назад +49

    ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየሸ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።

  • @kijaneyafalyalij5216
    @kijaneyafalyalij5216 4 года назад

    አቤለ በጣም ደስ ይላል ሁሌም እከታተልሃለሁ በርታልኝ መልካም ቀን

  • @sofiatsagrita8028
    @sofiatsagrita8028 4 года назад +2

    ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @rabunny_z
    @rabunny_z 4 года назад +1

    Oh...abeleye endezi aynet tarikochen seralen

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 4 года назад

    ሡባህነላ። ያገረማል

  • @belamariye6897
    @belamariye6897 4 года назад

    Abel betam yemigerm tarik ene rase libe betam new yazenew

  • @johnenternetcafeginnir3410
    @johnenternetcafeginnir3410 4 года назад

    Abel betam enamesegenalen betam miysdesetu miyastemeru na temerten miyascebetu kum negerochin kante agengtenal bedegame enamesenalen wendeme

  • @Heranmedia1
    @Heranmedia1 4 года назад

    ደሲላል አበል በርታ

  • @hbtamu5332
    @hbtamu5332 4 года назад +5

    እንደውሻው ታማኝ ያርገን ታማኝ ሰው ይስጠን

  • @eyobdemis1040
    @eyobdemis1040 4 года назад

    Omg ke amete befet neber yayewt filemun yemger tarik new
    Zare sisema gin yetlye semt tesmagn tnks bro god bless you

  • @abenezergetachew2141
    @abenezergetachew2141 4 года назад

    Abela thanks kebad tzta new

  • @gezchina1388
    @gezchina1388 4 года назад

    best of the best

  • @mitiku3652
    @mitiku3652 2 года назад

    ፊልሙ እንኳን በጣም ነው ያስለቀሰኝ hachii❤️

  • @princeoctal3565
    @princeoctal3565 3 года назад +1

    Wow i like thes

  • @rachammusicstudio7830
    @rachammusicstudio7830 4 года назад +1

    Betam betam neber yazenkut kezi yetenesa lijen hachiko biye new ye bet sim yawetahulat❤️❤️❤️

    • @zkiwehaby9492
      @zkiwehaby9492 4 года назад

      ኧረ ቀልድህ ማር ማር ነው የሚለው ወይኔ ሀቺኮ😂😂😂

    • @rachammusicstudio7830
      @rachammusicstudio7830 4 года назад

      @@zkiwehaby9492 sure

  • @bettylamessayimariymliji2593
    @bettylamessayimariymliji2593 4 года назад

    Uufff leka endez aynetim fekira ale wusha eko tamagne nw endeze ayneti fiker yesten ❤😍 Abel enamsgnalen kante buzu andadez negrochi iye temrne nw😍😍

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 2 года назад +1

    አቤሎ ጃፓን ሀገር ለስራ ሄጄ ከሀቺኮ ሀውልት ጋር ፎቶ ተነስቻለሁ ታሪክ በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ፊልሙን አይቼዋለሁ። እናመሰግናለን

  • @marthahailu8989
    @marthahailu8989 4 года назад

    Betam enamesgnaln abelo

  • @mahitebtube8001
    @mahitebtube8001 4 года назад +18

    አቤላ ስለእውነት ፕሮግራምህ ወድጄዋለው
    በቴክኖሎጂ ማን እየመራ እዳለ ብትነግረን በዚ አጋጣሚ

  • @makiyaabdoo7395
    @makiyaabdoo7395 4 года назад +1

    አደኛነኝላይክእያደረጋቺሁ

  • @adisuhakim2106
    @adisuhakim2106 4 года назад

    fetari huletum be semay yagenaghachew amen

  • @abenezergirma9337
    @abenezergirma9337 3 года назад

    Thats nice

  • @mesrur146
    @mesrur146 4 года назад

    በጣም ይግርማል
    እደሀችኮ ያለ ጎደኛ የሰጠን

  • @genetmulugeta7258
    @genetmulugeta7258 4 года назад +1

    አቤልዬ የእውነት በጣም ነው የማመሰግነው ይኸን ፊልም በኢትቪ ቀደምስል አይቸዋው ያለቀስኩት ለቅሶ ቤተሰቤ እንኳን ሰሞት እንደዝህ ያለቀስኩ አይመስለኝም እው ነትአንተን እየሰማው እያለቀስኩ ነበር እኔ ለእንስሳት ያለኝ ፊቅር የተለየስለሆነ ድመቶች እንኳን 4 አሉኝ ውሻ አንድ አለኝ እና ከእንስሳት አለም ብታቀርብልን ደስይለአኛል

  • @Gedi705
    @Gedi705 4 года назад +1

    በጣም አሳዛኝ አና አስገራሚ ታሪክ ነዉ። በጣም እናመሰግናለን በጣም አሪፋ ስራዎችን ነዉ የምተሰራዉ

  • @awokepoemutube9997
    @awokepoemutube9997 4 года назад

    አቤል በርታ ጎበዝ youtuber ነህ

  • @የናተቲዩብ
    @የናተቲዩብ 4 года назад +3

    ማሰብ እና ማመዛዘን ከምንችለው ፈጣሪ ከሁሉ አብልጦ ከሰራን ከእኛ በላይ ፍቅርን ብቻ የተጐናፀፉ ውሾች ብቻ መሆናቸውን ሳስብ በጣም ይገርመኛል

  • @yabsra17tube82
    @yabsra17tube82 4 года назад +5

    በእውነት በእንባ ነው የሠማሁት አቤሎ ውሻ ላወዳጁ ታማኝ ነው ለእኔ ከዚህ ዘመን ጓደኛ 10እጥፍ እንደሚበልጥ አምናለሁ እምትቃወሙ ልትኖሩ ትችላላችሁ እኔ ግን ውሻ ከሠው የበለጠ ክብር የሰጠሁበት ሙሉ ምክኒያት አለኝ

  • @hayathayat9786
    @hayathayat9786 4 года назад +3

    የሀቺኮ ታሪክ በጣም ያሳዝናል Hachi A dog's tale የሚለውን ፊልም ካየው በዋላ ነው እውነተኛ ታሪክ መሆኑን የሰማሁት ሀቺኮ በጣም የሚያሳዝን ውሻ ነው አይደለም ለአሳዳሪው ለተንከባካቢው ቀርቶ አካባቢው ላይ ለሚኖሩ ሰዎች ልዩ የሆነና ተወዳጅ ውሻ ነበር😢😢😢

  • @alinigus8080
    @alinigus8080 2 года назад

    ሱባሀን አላህ

  • @selamawitgirmaselamawitgir1463
    @selamawitgirmaselamawitgir1463 4 года назад +6

    ፊልሙን አይቸዋለሁ በጣም ያዛዝናል

  • @ሃያትሃያት
    @ሃያትሃያት 4 года назад

    በጣም አዝገረሚ ታሪክ ነው
    😥😥😥

  • @birukchiche7233
    @birukchiche7233 3 года назад

    what a wonderful story Hachiko

  • @tomgoldenstar2217
    @tomgoldenstar2217 4 года назад

    It's amazing bro

  • @selamawitnegn5612
    @selamawitnegn5612 3 года назад +1

    ይገርማል ሁል ጊዜ የዉሻን ታማኝነት ሳይ እደነቃለሁ ሳላስበዉ እንባዬ ይወርዳል በልጅነት ልቤ የወደድኩት ቤተሰቤን ትቼ የመረጥኩት ልጅን የመሰለ ስጦታ ያበረከትኩለት ሰው ስደት ስወጣ ሶስት ወር እንኳን ሳይታገስ በሌላ የቀየረኝ የሰው ልጅ ትንሽ እንኳ እምነት ፍቅር ከዉሻ ቢማር ምን አለበት ሰው ሲሰደብ ዉሻ ቶብሎ መሰደብ አይገባውም ምክንያቱም ወሻ ከሰው የተሻለ ሆኖአል እና

  • @makiyaabdoo7395
    @makiyaabdoo7395 4 года назад

    በጣምይገርማልከሰውየበለጠእስሳመልካምልብአላቸው

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 4 года назад

    ገራሚ ታሪክ ነው ተመስጬ ነው የሰማውት

  • @martamarkus1346
    @martamarkus1346 4 года назад

    Abelo 😍 wow desyemil tarike enamesegnalen

  • @emadsofia1889
    @emadsofia1889 4 года назад +1

    ይህን ፊልም ሳየው በጣም ገው ያለቀስኩት

  • @wizemo402
    @wizemo402 3 года назад

    አቤል በጣም ያሳዝናል ለሌሎች ቪዲዮ ደስ ብሎናል

  • @HaboBt
    @HaboBt 4 года назад +4

    በፍጹም ውሻ አልወድም ነገር ግን ይህ ውሻ ታሪክ በጣም ልብ የሚነካ ነው።

  • @ስላምለሀገሬፍቅርለወገኔ

    ወይይይ አሳዛኝ ነገር ነው ከሰው ፍቅር የውሻ ፍቅር ያሽለቀሳል

  • @alianddadaschannel3758
    @alianddadaschannel3758 4 года назад +1

    ሃቺኮ ይግርማል

  • @yosafegirma8429
    @yosafegirma8429 4 года назад

    በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @kenabelkena.ethiopialezela9677
    @kenabelkena.ethiopialezela9677 4 года назад

    Yezin film aychewalew lb yseberal be enba new yayewt filmun

  • @MessiMelkamu
    @MessiMelkamu 7 месяцев назад

    Respect for this dog

  • @liyomechael2607
    @liyomechael2607 Год назад

    I love movi❤

  • @TamretTamret
    @TamretTamret 3 месяца назад

    wow hachiko

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 4 года назад +1

    ውይሚያሳዝንታሪክነውአቤልእናመሰግናለን

  • @ejdjeadhdhdhda5413
    @ejdjeadhdhdhda5413 3 года назад

    ሃቺኮ ፊልሙን ተመልከቱ በጣም ያሳዝናል

  • @umukhalid144
    @umukhalid144 4 года назад

    የሚገርም ነው ሱበሃን አሏህ

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 4 года назад

    ፍቅር ታላቅ ነው።

  • @ddlovefflove7227
    @ddlovefflove7227 4 года назад

    የፍቅር ታሪክ

  • @fasikakebede8027
    @fasikakebede8027 4 года назад +1

    Thanks Abealo ፊልሙን አይቸዋለው የHollywood actor Richard Gere ነው የሚተውንበት በእውነተኛ ታሪክ ላይ ከተመሰረቱት ፊልሞች እንደዚህ ፊልም ያስለቀሰኝ የለም በጣም ነው ልብ የሚነካው

  • @ኑአብረንእንዘምር
    @ኑአብረንእንዘምር 4 года назад +12

    እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ወርሃዊ በዓል አደረሳችሁ ? ልብን የሚመስጡ የቅድስት ሥላሴ መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ እንዲሁም አዳዲስ መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉ።

  • @assefanurye8851
    @assefanurye8851 4 года назад

    በጣም አሳዛኝ ነው። ልብ ሰባ ሪ ታሪክ ነው። ስለ ቤርሙዳ ትሪአንግል እና ስለ ዩፎ የተደረሰበት ነገር ካለህ ብታቀርብልን።

  • @እዮኣብነህለኔ
    @እዮኣብነህለኔ 4 года назад

    Abela selam aderk

  • @ayas6327
    @ayas6327 4 года назад

    I love them so much 🐕

  • @respectplease2767
    @respectplease2767 4 года назад

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው

  • @jemalahmed2601
    @jemalahmed2601 4 года назад

    Amasagenalahu

  • @dgvjfbtesfay8685
    @dgvjfbtesfay8685 2 года назад +1

    Yene wsha

  • @abebechyilma671
    @abebechyilma671 2 года назад

    I love it i wante to have a dog like hachiko

  • @gediyewenualij7533
    @gediyewenualij7533 4 года назад +1

    Kesew gudengh yewusha gudengh sayishal ayikerim

  • @teketelkebede3579
    @teketelkebede3579 3 года назад

    Abela I feel crying k

  • @shmesman
    @shmesman Год назад

    Yaltewara enge yaltaderage yalem

  • @novatube1956
    @novatube1956 4 года назад +2

    Ene negn ye mejemeriya viewer

  • @dawite5658
    @dawite5658 4 года назад

    Thanks abela film tesertobetal aychew enbayen amtotal❤❤❤❤nurlen

  • @maregasgedon2478
    @maregasgedon2478 2 года назад

    Dogs are loyal animal I hope one day we understand them .

  • @እዮኣብነህለኔ
    @እዮኣብነህለኔ 4 года назад

    Betam dse yelale enim erasu enba afesesku

  • @ehr4610
    @ehr4610 4 года назад

    ውይይይይይ አቤል ደግሞ የሆረሩን ክፍል አራት ልቀቅልን😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡ሱስ ሆኖብኛል ደግሞ እንቅልፍ አለመተኛቴ😰😰😰

  • @SaronGetahun-h8n
    @SaronGetahun-h8n Год назад

    ❤❤❤❤

  • @maregushiketa8585
    @maregushiketa8585 4 года назад

    ሠላም ላተ ይሁን ወድም አቤል አድነገር ልጠይቅህ አዲሥ ልክ ምንም ሣይከፍት ለሠው የገዛሁት ነበር 2 አመት መቀመጥ ይችላል ወይስ ይበላሻል

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    አህለን አቤሎ🙋

  • @fsy1999
    @fsy1999 4 года назад +1

    እኔም በጣም አዝኛለሁ በአረበኛ ሰምቸዉ😭

  • @Asheblishu
    @Asheblishu 3 года назад

    አብልዬ እኔ በዝህ ሀችኮ በጣም አልቅሼዋለሁ በጣም ደስ የምልህ ሀችኮ ነው 100% ከሰው የምሻል ጥሩ ሀችኮ ነው

  • @natimrobert2200
    @natimrobert2200 4 года назад +1

    wow😍😍😍❤❤❤

  • @ezananani9237
    @ezananani9237 3 года назад

    Yhann film say yalekeskutn lekso alresawem bayewm altegbewm

  • @tgsam7540
    @tgsam7540 4 года назад

    Mechem aresam hacheko ..😭😭

  • @rohandesta6574
    @rohandesta6574 4 года назад

    Bexam yemahazazin tariiki nw 😢😢😢nabesi yimar

  • @mmtube3364
    @mmtube3364 4 года назад +2

    እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭

  • @ezunajr1046
    @ezunajr1046 4 года назад +2

    ወይኔ በጣም አሳዛኝ ነው ከዛሪ ሰው እሱ ይሻላል

  • @danadd3272
    @danadd3272 4 года назад

    ewnathen naw gen

  • @Akielsa
    @Akielsa 4 года назад +3

    ለዚህም ነው ውሻ ምወደው😢

  • @pubggame7678
    @pubggame7678 4 года назад +1

    Please do Pablo Escobar's🙏🙏🙏🙏

  • @numbertowny-one21
    @numbertowny-one21 2 года назад

    ሐቺኮ ❤️

  • @zekariasdamte2544
    @zekariasdamte2544 4 года назад

    sle alem tlalk or unique krsoch /world big heritage and sle Egypt lemn bealem endi tawekech and sle pyramidochu mistr kale ???....i hope endemtayew tlk idea ymeslegnal tanxs berta tru new mseraw

  • @zaidtiquabo8770
    @zaidtiquabo8770 3 года назад

    Awo yigerimal win Einbaje metan