ኩኩ አጣላችን! ጀሚላና ጁነይድ ተጣሉ • ማነው ጥፋተኛ! ፍረዱን እስኪ? •

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии •

  • @nejahmedia
    @nejahmedia  3 года назад +432

    *_የጀሚላን ሀሳቡ የምትደግፉ 10ሺ ላይክ ስጧት ከዛ የስራ እድል ይመቻችላታል ቃል ገብቻለሁ_*

    • @Hነኝየወሎዋ
      @Hነኝየወሎዋ 3 года назад +2

      ማሻ አላህ ናችሁ የሁለታችሁም ሀሳብ ትክክል ነው እናተው ተስማሙ

    • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
      @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 3 года назад

      👍👍👍👍🌹🌹

    • @sofitube5653
      @sofitube5653 3 года назад +2

      በእውነት የጀሙ ሀሳብ ምን እንደሆነ ታልሰማ ነው ላይክ ያደረኩት መጀም ከጀሙ ፈጥፎ አይወጣትም የኔ ምርጥ

    • @ተምርወሎየዋ
      @ተምርወሎየዋ 3 года назад +1

      👍👍👍

    • @እሙረያን-ዠ6ጸ
      @እሙረያን-ዠ6ጸ 3 года назад

      ጀሙቲ ሳህ እስኪ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ💯💯💯💯💯💯

  • @ነጁቢትመሀመድወሎየዋ
    @ነጁቢትመሀመድወሎየዋ 3 года назад +228

    የጀሚላን ሀሳብ እደግፋለሁ በርች ሀቢብቲ አላህ ያበርታችሁ 👍👍👍

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 3 года назад +1

      እህትበቅንንትደምሪኝውዱእህቴ

  • @mohza123mohza9
    @mohza123mohza9 2 месяца назад +1

    የጀሚላ ሀሳብ እደግፉለሁ በርች ሀቢብቲ አላህ ያበታችሁ

  • @Hያልተኖረልጅነት
    @Hያልተኖረልጅነት 3 года назад +89

    እኔ ጀሚላን ነው የምደግፈው💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯 ጁነይድ ስለዚህ የምትለውን እንድሳካላት አበረታታት

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 3 года назад

      በቅንንትደምሪኝ

  • @ሉሉየሂባናፋቂይቱብ
    @ሉሉየሂባናፋቂይቱብ 3 года назад +1

    ጀሚላየ ትክክል ነሽ
    👍👍🌷🌷🌷

  • @AbCd-jw5pm
    @AbCd-jw5pm 3 года назад +14

    እኔም አባቴን በልጅነቴ ነው ያጣውት እና እናቴ ጠካራ ስለሆነይ 8 ልጆች አሳድጋናለች አላምዱሊላህ እኔም የሶን ውሌታ 100% 25ቱን ብከፍል ብየ ይከው ባረብ ሀገር 10 አመቴ ግን አልምዱሊላህ አባቴንም አላህ ይራመው እህህህ

  • @AminatOusman
    @AminatOusman 7 месяцев назад +1

    ጀሚላትክክልናትበርቺ

  • @fhighh1514
    @fhighh1514 3 года назад +1

    ጀሚላ ሳህ እግድፍሺ አለሁ

  • @jamelajamela6156
    @jamelajamela6156 3 года назад +1

    ጀሚላየ ሀሳብሸ በጣም ነው የተመቸኝ ሰር ጁነይድ ፈቀድላት ሸርአቸን የሚፈቅደውን ትሰራ

  • @jdkddoox9s99sosossp
    @jdkddoox9s99sosossp 3 года назад +4

    እኔ የሱን ነው የምደግፈው ኢሻአላህ

    • @jdkddoox9s99sosossp
      @jdkddoox9s99sosossp 3 года назад +2

      ውድእህቴ ይቅርብሽ ሀያቲ አላህ የሴትንልጂ በቤቷነው እድትቀመጥ የታዘዘችው አተትክክል ነህኢሽአላህ አብሽሪ እሽ ሀሳብህ ትክክልነህ

    • @jdkddoox9s99sosossp
      @jdkddoox9s99sosossp 3 года назад

      ለቤታችሁ አድስነኝ

  • @sss2505
    @sss2505 Год назад +1

    አላህያሣካልሺየኔዉድ🌻🌻🌻💐💐🌷🌷🌹🌹

  • @mameLove-w5b
    @mameLove-w5b 3 года назад +1

    ትክክል ጀሙ ነሹ ማማየ

  • @rehimakedir317
    @rehimakedir317 Год назад +1

    በትክክል ጀሚላ

  • @ታዛዥይቱብ-ፀ9ወ
    @ታዛዥይቱብ-ፀ9ወ 3 года назад +1

    ጄሚላ እገድፋለን

  • @ellaella6333
    @ellaella6333 3 года назад +1

    ጉበዝነሺ ወላሂ ማሻአላህ ትክክል

  • @omusalemnyoutube8492
    @omusalemnyoutube8492 3 года назад +47

    ትክክል ናት የወንድ እጅ አይቶ መኖር ከባድ ነው💪💪💪 እሱም አክብሮሽ የምኖሪው ስሰሪ ነው!!

  • @امينهمحمد-غ5م
    @امينهمحمد-غ5م 3 года назад +1

    የኔ ቆጆ ሀሣብሽ ትክክል ነው

  • @ኢኪራምነኝ
    @ኢኪራምነኝ Год назад +2

    የጀሚላ ሀሳቡ ይሁን

  • @እሙተዉፊቅጅብሪል
    @እሙተዉፊቅጅብሪል Год назад +1

    በርች ማሬ

  • @ኩንፍየኩን
    @ኩንፍየኩን 3 года назад +34

    የሁለታቹሁንም ሀሣብ ደጋፊ ነኚ ጁነይዲን አለማዲነቅ አይቻልም አላህ እምትሰራውን በረካ ያዲረግልህ

  • @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ
    @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ 3 года назад +33

    የጀሚላን ሀሳብ ነው የምገድፈው ማሻ አላህ የኔ ውብ
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሱሱ-ሠ2ዐ
    @ሱሱ-ሠ2ዐ 3 года назад +26

    ጀሚላን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ 100% ትክክል ናት ። እንደግፋታለሁ ሞክሽየ በርች አሪፍ ስራ እንደምትጀምሪ ተስፋ አለን

  • @zebibamuhammed3454
    @zebibamuhammed3454 3 года назад +66

    ሀሣቧ ይደገባል እደውም ሙያ አላት ጁዝ ቤት ትክፈት የግል ሀሣቤ ነው

  • @MaMa-qj6jn
    @MaMa-qj6jn 8 месяцев назад +1

    ትክክክክልልትስራ፡ልክናትጀግናእህታችን፡በሪችእሺያሳካልሺያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @hayatsayed3550
    @hayatsayed3550 3 года назад +2

    የየጀሚላየሀስብትክክልናትአላህይጠብቃቸሁ

  • @halimahalima6630
    @halimahalima6630 3 года назад +1

    የጀሚላንሀሳቡእግደፍላሁ1000

  • @binetomer1235
    @binetomer1235 3 года назад +72

    ሻጥር የአንተ ሀሳብ አሪፍ ነው አላህ ይጨምርልህ. በአሁን ሰአት ሰርተሽ አስተዳድሪን እሚይሉ ባሉበት አንተ ግን ሴት ልጅ የቤት እመቤት ናት ማለትህ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እርዚቅ በአላህ እጅ ነው ስለዚህ ጀሚላ የባልሽን ሀሳብ ተቀበይ አላህ አመስግኒ

  • @SafiyaCiise-vb1ts
    @SafiyaCiise-vb1ts Год назад

    ትክክል ነሽ

  • @piwete
    @piwete 3 года назад +1

    10ሺ ላይክ

  • @tsehaybizuneh2245
    @tsehaybizuneh2245 3 года назад +9

    አላህ ያሳካልሺ ጀሙ እና በርቱ ምርጥ ጥጎች

  • @asaa7717
    @asaa7717 Год назад +3

    ጀሙየ ልክነሺ አላህ ያሳካልሺ 10❤❤

  • @الحمدللهالكلحل-ف8ل
    @الحمدللهالكلحل-ف8ل 3 года назад +1

    كلكم صح 👍👍👍

  • @kedirrahmatube7353
    @kedirrahmatube7353 3 года назад +4

    Maashaa allaaha jabadhu jamila yani ke bareda garu fiqada isatin yo tahe bareda hojii umatun yani ke nati tole jira💞💞💞💞💞💯💯💯💯💯👍👍👍👍

  • @salmrak9814
    @salmrak9814 3 года назад +3

    ትክክል ናት እህቴ ሰላማቹህ ይብዛልኝ

  • @zabibazabiba6509
    @zabibazabiba6509 3 года назад +3

    ትክክል ነሺ የኔ ውድ መሸአላህ እራሳችንን እምጠብቀው ሥንሰራ ነው

  • @habhabshi1801
    @habhabshi1801 3 года назад +5

    ጄሚ ልክ ነች ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልንና ሁላችንም እንስራ

  • @حسبنااللهونعمالوكيل-س1ن

    ሰሂ ጁነይድ ትክክልነህ100%100

  • @አለሀምዱሊላአላኩልሀል

    ወንድም ጁነድ ትክክል ነው ወላሂ

  • @Hነኝየወሎዋ
    @Hነኝየወሎዋ 3 года назад +40

    የሁላችሁ ሀሳብ ትክክል ነው እኔ ማንም አልደግፍ ጁኔድ ግን ማሻ አላህ ነህ ለሚስትህ ያለህ ፍቅር በጣም ልዩ ነው ወንዶች ሆይ. ፍቅርን ትዳርን ከጁኔድ ተማሩሩሩሩሩሩ ጀሚል ተይው አሏህ የጁኔድን ገቢ በረካ ያድርግላችሁ ።የቤቱን ስራ ይበቃሻል ጁኔድን እየተንከባከብሽ ሸኝው ሲመጣ ተቀበይውው

  • @sumayabeevi1476
    @sumayabeevi1476 3 года назад +1

    ሚሸአለህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ዜድቢት-ደ6ዠ
    @ዜድቢት-ደ6ዠ 3 года назад +61

    ጀሚላ ደሞ ዉስጤናት😍😍😍😍

  • @ፋፊወሎየዋ-ጐ4መ
    @ፋፊወሎየዋ-ጐ4መ 3 года назад +1

    ጀሚላን እደግፍለሁ አላህይገዝሽ ጀሙየ

  • @Mየየልቤትርታ
    @Mየየልቤትርታ 3 года назад +9

    ጀሚላዩ የኔ ጀግና አላህ ያሳካልሽ ሁላችሁ ረጀም 20 ያትትትትትት ከሙሉ አፊያጋር ይወፍቅልኝ 😍😍😍

  • @መድናኑርየ-ነ3ዀ
    @መድናኑርየ-ነ3ዀ 3 года назад +1

    ሥራክቡርነዉ ጀሚላደሞ ጉበዝናት አሣቧ ተመችቶኛል አብሽሩ ጁናይድ ተሥማማ ተጋገዙ መልካምየስራድል

  • @የተፈኩርሴንተርተማሪነኝ

    ምርጥ ጥንዶች ማሻ አላህ ደስ ነው የሚትሉኝ እርጋ ያላችሁ ስታወሩ እራሱ ትደመመጣላችሁ❤

  • @fatumaseidweloyewa1700
    @fatumaseidweloyewa1700 3 года назад +10

    እስኪ አገር ሠላም ይሁን እና ሥራው ይደርሳል

  • @fatumayusuf5301
    @fatumayusuf5301 3 года назад +22

    ጀሚላ ትክክል ናት አንተ ሁለዬ ላትኖር ትችላለህ ምክነያቱም በራሷ ኮፊደንስ ሊኖራት ከጎኗ ሁነህ አብሽር በላት ልትሰራ ይገባል ፍትህ ለጀሚላ የምትሉ በላይክ ክክክክ

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 3 года назад +40

    በይጀሚላየ የቤት እመቤት ይሻልሻል. ሀሳብሽጥሩነውግን ጁነይድም ሀሳቡልክነው ብዙ ክፍተት ይፍጠራል አላህፍቅራችሁንም ይጨምርላችሁ የማያርቅእርዝቅ ይስጣችሁ

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 3 года назад

      ውዱእህትደምሪኝ

    • @taibataiba202
      @taibataiba202 3 года назад

      @@SEMlRAWELYW ኢንሽአላ

  • @امعبدالله-ك1ظ3ش
    @امعبدالله-ك1ظ3ش 3 года назад +6

    ማሻአላ።ተባረከላህ።በጣም።ደሥ።ትላላችሁ።ባረከሏህ።ፈፈኩም።ወላሂ።ደሥ።ብላችሁኛል።ማሻአላህ

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ 3 года назад +4

    መጀመሪያ አገርሠላምትሁን አብሺሩ

  • @HabsialazebHabsialazeb
    @HabsialazebHabsialazeb 3 года назад +3

    የጀሚላ ሀሳብ👍👍👍👍

  • @መዶነኝየአሏህባሪያ
    @መዶነኝየአሏህባሪያ 3 года назад +11

    ጀሚላየ ጀግና ነሽ ሀሳብሽ ሀሪፍ ነዉ አሏህ ያበርታሽ

  • @zahratube8257
    @zahratube8257 3 года назад +10

    ወላሂ ጀሚላን ስወዳት ቅን ትመስለኛለቺ የጀሚላ ደጋፊ ነኝ ንግግሯ ያሳምናል በአጠቃላይ አሰል ናት

  • @saadhh8609
    @saadhh8609 3 года назад +63

    እር ሀሳቦ ጥሩ ነው ትስራ እቤት መቀመጡ እራሱ አንድ በሽታ ነው

  • @ሀዪነኝየሱማር
    @ሀዪነኝየሱማር 3 года назад +2

    ጀሚላዬ ሀሳብሽን እደግፉለሁ ወላሂ ትክክልነሽ አቂቃ👈👍👍👍👍👍👍

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 3 года назад +1

    ጃሙ የኔ አስተወይ. ሀሰብሽ .ጥሩ ነው.በርች.ጁነይድም.ሀሰብወን አክብርለት....

  • @hawatilahua9514
    @hawatilahua9514 3 года назад +1

    የጀሙዬ ሀሳብ ሀሪፍ ነው እደግፈዋለሁ

  • @saadahm1794
    @saadahm1794 3 года назад

    ሥራ ጄምሪ

  • @foziasaid1670
    @foziasaid1670 3 года назад +3

    _የጀሚላ ሀሳብ ምርጥ ሀሳብ ነውበጣም ጥሩረነው_ጎበዝ በርቺ አስታዋይ_💐💐

  • @yerasulwodajisaw2826
    @yerasulwodajisaw2826 3 года назад +1

    Walakumsallam waramatullah wabarakatuhu jemilaa degafa jaba dhu mashallah hayati jzk👍❤️👍jamilla

  • @zdtube4303
    @zdtube4303 3 года назад +11

    ትክክልነሸ ጀሙየ ጁድ እናት የሆነች ሚሰትነዉ የሰጠህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Shh-ds1vd
    @Shh-ds1vd 3 года назад +9

    ጅነይድ ልክ ነዉዉዉዉዉዉዉ ሸሪአዉ የሚያዘዉ እደዛነዉ

  • @እሙሂክማእሙሂክማ
    @እሙሂክማእሙሂክማ 3 года назад +2

    በአላህ አሁን በዚህስአት ይህ ይወራልወይ እኛ ቤተስብ ጨንቀትልንሙትነው እናተደግሙ ስለብር ታስባላችሁ ለራሳችሁሻሽታችሁ መጀመሪያ ለሀግርዱአአርጉ

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel9656 3 года назад +11

    የጀሙ ሀሳብ አሪፍ ነውሰለዚህ የሰራ እድል ይሰጣት

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 3 года назад

      እህትደምሪኝእማ

  • @Rነኚየወሎዋ
    @Rነኚየወሎዋ 3 года назад +4

    የጀሚየ,ደጋፍ,,ነኝ,,ማማየ,ጎበዝ ,ነሸ,የኔልዪ,,እህት,,በጣም,ሀሣቦን,,እደግፈዋለሁ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 3 года назад

    እኔም.ጀሚላ.ነው.የመገደፍት.ሸሪአወን.ጠብቃ.ትስራ

  • @bbvvv8406
    @bbvvv8406 3 года назад +1

    ትክክል ሳህ ልክነሽጀሚላ

  • @ዘሀሩሰኢድ
    @ዘሀሩሰኢድ 3 года назад +1

    ትክክል ጀሚል

  • @نعمهنعمه-س8ذ
    @نعمهنعمه-س8ذ 3 года назад +2

    ጁነይድ. ትክክል ነው ከቤት ተቀምጠሽ የባልሽን ሀቅ ጠብቂ የባል ሀቅ ትልቅ ነው ጁጁጁጁጁጁጁጁጁነነነነነነነነነይይይይይይይድድድድድ. ትክክል ነው

  • @كوبراكوبرا-م5ي
    @كوبراكوبرا-م5ي Год назад

    ማሻአላህ ነው የወድማችን አሳብነው የምገድፈው ውይይቱ ጥሩ ነው አላህ ሷሊህ ልጆች ይወፍቃችሁ

  • @amena9316
    @amena9316 3 года назад +1

    የጀሚላን ሀሳብ. እግድፈዋለሁ. ብርች.እልን

  • @ሀዩአህመድ-ሸ5ሠ
    @ሀዩአህመድ-ሸ5ሠ 3 года назад +2

    ማሽአላህ፣ጀሚልየኔእህትበርች
    ጁናድአበረታታወንድሜ
    አላህይጠብቃችሁ

  • @الحمدللهالكلحل-ف8ل
    @الحمدللهالكلحل-ف8ل 3 года назад +1

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته اهلا وسهلا جنودي جميله اهلا

  • @حسبوناللهونعملاوكيل
    @حسبوناللهونعملاوكيل 3 года назад +4

    ጀሚላ ማሻአላህ ትክክልብለሻል የሠልጅ መረዳዳት ግድነው ጎበዝ በጣም

  • @MAYZABEDEW
    @MAYZABEDEW Год назад +1

    ዩጀሜላ ሀሳብነዉ አሪፍ
    አተደግም በሯላይ ትክፈት ያልከዉ ቅናት አሰመሰለብህ

  • @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ
    @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ 3 года назад

    ጀሚላ ነች

  • @zdemusemu348
    @zdemusemu348 3 года назад +14

    ጀሙ ስራ ክቡር ነዉ ልክ ነሽ ሁቢ ግን ደሞ እዉጪ ከምሠርይዉ ይበልጥ እቤት ሆነሽ የባልሽን ፍላጎት ብታሞሊ ይበጣል እዉጪ ስራ ካለሽ እቤት ዉሥጥ ብዙ ክፍተት ይኖራል ያኔ ለሥራሽ ሥለምቸኩይ እቤ ዉሥጥ ክፍተት ይኖራል በተረበ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ሲሀምዩቱብ-ፈ7ጠ
    @ሲሀምዩቱብ-ፈ7ጠ 3 года назад

    ጀሚልየ የኔ አስተዋይ ትክክልነሺ እኔም ባች ሀሳብ እስማማለሁ

  • @ጦይባሉላዩቱብ
    @ጦይባሉላዩቱብ 3 года назад +3

    ለኔ የሁለታችሁም ሀሳብ ትክክል ነው ግንደሞ የጀሙን እገድፋለሁ

  • @አለሀምድልለህ
    @አለሀምድልለህ 3 года назад +5

    ጀምለ አች ያቤት እበቤት ሁኝ እሱ ይሥራ

  • @taybamuhammad4658
    @taybamuhammad4658 3 года назад +1

    ትክክል ጁነይድ

  • @Hነኝየወሎዋ
    @Hነኝየወሎዋ 3 года назад +13

    አላህ ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ

  • @raheemaqa946
    @raheemaqa946 Год назад

    ማሻ አላህ ተባረክ አላሕ ታረቁ

  • @امعبدالكريم-ش7ك
    @امعبدالكريم-ش7ك 3 года назад +4

    ብዙ ጊዜ ኮመት መፃፍ አልወድም ዛሬ ግን ላዚም መሽዓላህ አለይኩም አስተሳሰብሽ አሪፍ ነዉ ሥራ ክቡር ነዉ ሀሳብሽን እደግፈዋለሁ ሴት ልጅ የባሏን ሀቅ ጠብቃ የቤቱን ሥራ ከሰራች እድሁም ልጆቿን ተከባክባ ካሳደገች ይበቃታል ነዉ የምለዉ

  • @madinayesuf2867
    @madinayesuf2867 3 года назад

    Wa wr wb mashaallah allah be fiqar layii fiqar yicamrcuh ya rabiii Lee allah biyee iwadcuhalhu gin ye junayid hasab idegifalhu yene wudd ihat iwadish allehu 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝

  • @ፌጎቲዩብ
    @ፌጎቲዩብ 3 года назад

    ሃቢብቲ አላሃ ያግዛት ትስራ ጁዲ ላይክ አርጌሻለው ጀሙ ሁቢ ሃያቲ

  • @fatemaalbalooshs2986
    @fatemaalbalooshs2986 3 года назад

    ጀሙማአርሀሳብሽ
    ትክክልነው

  • @khadrakhadra8199
    @khadrakhadra8199 3 года назад +1

    የኔ ቅመም ጎበዝ በርቺ አላህ ያግዝሽ

  • @እናቴህወይቴእናቴህወይቴ

    ጀሚላ 👍👍👍

  • @زينتتادساممعاذءشاالله

    እኔየምደግፈዉ እሱን ነዉ።

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 3 года назад

      ዙዙየደምሪኝ በቅንንትውዱእህቴ

    • @jdkddoox9s99sosossp
      @jdkddoox9s99sosossp 3 года назад +1

      እኔም የምደግፈው እሱንነው

  • @ekramekram6122
    @ekramekram6122 3 года назад

    ጀሙው ስወድሽ

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 3 года назад +6

    Gamila is right i have 4 kids I'm working from Eritrean Australia love 😍😍😍💯💯💯💯💯💖💖💖💖💖💖💖every thing right 😍😍😍💯💯💯💯💖💖💖

  • @ኻይርስራዩቱብ
    @ኻይርስራዩቱብ 3 года назад

    እህት ጀመለ ትክክል ነው ትስረ

  • @mkayamakeya172
    @mkayamakeya172 3 года назад +17

    ጀሙዬ በሣል ሤት ውሥጤ ናት ጎበዝ ጠንካራ ባለሞያ አሟልቶ የሠጠሽ በርቺ እኔ የሤቶች ጠበቃ ነኝ ወንዶች ን እቀወማለሁ 👌👌

  • @ahamad5661
    @ahamad5661 3 года назад +7

    እኔም የጀሚላን ሀሳብ ነው የምደግፍው ✋✋✋✋✌✌✌አገሬ ስገባ ቡቲክ እከፍታለሁ 😬😬😬ይሳካልሽ በሉኝ የመዳም ቅመሞች

    • @pezapet411
      @pezapet411 3 года назад

      ዬራግልሽ. ማማየ።ይቅናሽ

    • @ahamad5661
      @ahamad5661 3 года назад

      @@pezapet411 አሚንን እህቴዋ

    • @sameerasameera8996
      @sameerasameera8996 Год назад

      እሻአላህ አለህ ይወፍቆሽ የኔም አሰብ ነው ከወንድሜ እነወረበተለን ወላሂ🥰🥰🥰

  • @ኡሙዘከርያ-ጐ7ጘ
    @ኡሙዘከርያ-ጐ7ጘ 3 года назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሱበሀነሏህ የዚህች የልጅ ብስለት ማሻአሏህ ብያለሁኝ ከስብ ሀላል በጣም ያስደስታል አላህ ይወፍቅሽ አንቺን ያለማድነቅ ንፍጉነት ነዉ ጎበዝ ነች በእርግጥ የጅነይድም ሀሳብ ትክክል ነዉ 👍👍👍👍

  • @ዪሥራየንናፋቂ
    @ዪሥራየንናፋቂ 3 года назад +1

    ጀሚላየ ትክክል 100/%👍👍👍

  • @ኡሙያህያየመቅደላዋ
    @ኡሙያህያየመቅደላዋ 3 года назад +1

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 3 года назад +9

    የጀሚላን ሀሳብ እገድፋ ለሁ አላህ ያሳካልሽ

  • @rhamarhama7904
    @rhamarhama7904 3 года назад +1

    ጀሚላየ ጎበዝ ነሺ አላህ ይጠብቅሺ