የሴራሚክ ዋጋ ዝርዝር መረጃ | Details of ceramic price

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 88

  • @ፌሩዝዩቶብ
    @ፌሩዝዩቶብ 2 года назад +17

    በርታ ወድም እስኪ ለጭቃ ቤት የሚሆን ኮርኒስ አሳየን ይሆናል የምትለውን

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 года назад +12

    ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ
    🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸
    🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ
    🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸
    🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም
    ወጣትነትና ጉልት🌸
    ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ
    ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ👍

  • @zaraase663
    @zaraase663 2 года назад +9

    ቆንጆ ለጭቃ ቤት የሚሆ የጅብሰን ኮርኒስ አሰራር አሳያን ለ 76 ቆርቆሮ ቤት ንገረን በፈጣሪ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 года назад +8

    ኑ ኪታቦችን እንማማር👉የአደምልጆች ሆይ ልብ በል 👉አድሰዉ በሞተ ግዜ 3//የቀብር ጥያቄ ይጠየቃል እነርሱም👉1ኛ መረቡክ ጌታህማነዉ??
    👉2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ??
    👉3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህማነዉ??
    ✅መልሥ✅✅✅
    1ኛ መረቡክ ጌታህ ማነዉ በተባልክ ግዜ? ጌታየ አሏህ በል✅2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ በተባልክ ግዜ ?ዲነል ኢሥላም በል✅ 3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህ ማነዉ በተባልክ ግዜ ??ነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለዬሒ ወሰለም በል እነዚ ሁልግዜ ማሥታወሥ አለብን ይሄን ያልመለሰ ሰዉ 👉በብረት መዶሻ ይቀጠቀጣል ከዛም መጮህን ይጮሀል ከዛም መኖሪያዉ ጀሀነምይሆናል አሏህ ከቀብር ፈተና ይጠብቀን ✅📚📖📚📖ኑኑ የቁርዐን የሀዲሦችን ተፍሲር እማር ወደቻናሌ ጎራበሉ ፕሩፋይሌንተጭናቹ✅✅✅📚📚📚📚

  • @ያረብይቅርበለኝ
    @ያረብይቅርበለኝ 2 года назад +7

    የ4 ክፍል ቤት የወለሉ ስንትይፈጃል ሌላው የትአካባቢነው የሚገፕው ግልፅ ብታደርግልን

    • @aminat1197
      @aminat1197 2 года назад

      የኔም ጥያቄ ነው መልስ ካገኘሽ ሹክ በይኝ

    • @amena4176
      @amena4176 2 года назад

      ለኔም ሹክ በልኝ ውዶቸ

    • @ብርቱካንየግረሟቲዩብ
      @ብርቱካንየግረሟቲዩብ 2 года назад

      ለኔ ደግሞ የ5 ክፍል ስንት እደሚፈጅ አሳውቁኝ ስወዳችሁ

  • @zahrayusaff2778
    @zahrayusaff2778 2 года назад

    ወድም ሠላም ነው እኔ አልገባኝም እዴት ነው 40በ40 30በ30የምትለው አልገባኝም አነዱን ለብቻ ነው ወይስ የረሡ እሽግ አሐው ግልፅ አርግልኝ ፈልጌ ነው

  • @JxKdjdh
    @JxKdjdh 2 месяца назад

    በእመቤቴ እንዳታልፍኝ በፍት ቀለምነው ሰራሚኮ የሚሰራው ሰሞኑን ላሰራፍልጋነበር መጀመራ የቱነው የሚቀድመው

  • @ዙ.ዙሰሜን.ወሎ
    @ዙ.ዙሰሜን.ወሎ 2 года назад +1

    የመሬት ሰረሚክ ልሾ ከሆነ ቤት ሰረሚክ ማድረግ ይቻላል ወይስ አይቻልም

  • @mesireallifeethio472
    @mesireallifeethio472 2 года назад +1

    እባክህን ያገለገሉ መኪናዎች ዋጋ ለራይድ የሚሆን እስኪ ንገረን አሳየን አሁን ያለው ዋጋ ቅናሽ የሚባሉትንም

  • @tinsaero2802
    @tinsaero2802 2 года назад +1

    ብርየ ፕሮግራም በጣም ያምራል በርታልን ከቻልክ የፑል የከረንቡላ የሳይክል ዋጋ አቅርብልን

  • @abeeraldrany9487
    @abeeraldrany9487 2 года назад

    ከረን መረጃ ነዉ ሓበረታ ወድሜየ

  • @samrinegn37
    @samrinegn37 2 года назад +1

    1 fire new ende 600 mato?

  • @yasetube9136
    @yasetube9136 2 года назад

    ባጣም አሪፍ ተምርት ነው ገን አንተ ባርታ ❤️

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 года назад +2

    ለጪቃ ቤት ይሆናል ወይስ ለቡልኬት ብቻ ነው ወንድማችን

  • @ፋፊነኝየከሚሴዋ
    @ፋፊነኝየከሚሴዋ 2 года назад +1

    በርታ

  • @tadessebassie6143
    @tadessebassie6143 2 года назад

    Debre tabor bahir dar seramiku yidersal?

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew9638 2 года назад +1

    ስንት ፍሬ ነው አንድ ነው ከዛ በላይ ነው እስኪ ንገረን ስንት ፍሬ ነው
    ደግሞ ቦታው የት ነው
    በእውነት ወንድሞችን እረጅም እድሜ ይስጥህ በጣም ፈልጌ ነበር
    እና ጥያቄየን መልስልኝ
    ቁጥሩ የታለ በናት ቁጥሩን አስቀምጥልን

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 2 года назад

      Yenm tiyaka new

  • @KmFashion-x8x
    @KmFashion-x8x Год назад

    ማሻእላህ ግን. በዚህ ያህል. ብለህ ብነግረን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Год назад +1

    እዉነት

  • @rabiamuhemd5668
    @rabiamuhemd5668 2 года назад +1

    ዉይ አብሮነት ቴኪዉ በጣም ነዉ የማመሠግነዉ

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    ወድሜ መሬቱን ስራሚክ ለማሰራት ሊሾ ማድርግ ግዴታ አለብኝዴ

  • @Getinet-x4t
    @Getinet-x4t 3 месяца назад

    thanks

  • @bereketadem3088
    @bereketadem3088 2 года назад

    Jezakallh kher

  • @amaritamarit9282
    @amaritamarit9282 2 года назад

    Wendem ye seramik betu kuter ayetayem eko kechalik tsafelegn

  • @SartG-te3rn
    @SartG-te3rn 6 месяцев назад

    ሥንት ፍሬነው ሰድስት መቶው

  • @bisratmekonnen4210
    @bisratmekonnen4210 2 года назад

    tell us about window sill and marble for staircase

  • @kitchenayatee8108
    @kitchenayatee8108 2 года назад +1

    ሶት ክፈል ሰነት ይፈጃል

  • @aleemahassan8733
    @aleemahassan8733 2 года назад +2

    80ቆርቆሮ ስት ይፍጃል ወዲም ምዲሩ መልስልኚ

  • @sadaseid6395
    @sadaseid6395 2 года назад +2

    አመሰግናለሁ በርታ የጂብሰም ዋጋ አሳየን

  • @JxKdjdh
    @JxKdjdh 5 месяцев назад

    በማርያም አይተህ እንዳታልፍኘ ሰትነው እኔእፍልጋለው

  • @tsehayebabu9923
    @tsehayebabu9923 Год назад

    ስልክ ላክልን

  • @KmFashion-x8x
    @KmFashion-x8x Год назад

    እና ሀያ በሀያ ወይ ሰላሳ በሰላሳ እንድዋ ፍሬ ነው. ይህ ዋጋው

  • @abeeraldrany9487
    @abeeraldrany9487 2 года назад

    አረፈ መረጃ ነዉ በረታ

  • @zeynebzeyneb6859
    @zeynebzeyneb6859 2 года назад

    የት ነው ሠራሚክ ያለበት ቦታው

  • @sara-uj1fj
    @sara-uj1fj 2 года назад

    530 አንዱ ፍሬ ነዉ ?

  • @husnaa3150
    @husnaa3150 2 года назад

    Selakun quxerun aseqemxilen wudeme

  • @hebshawit
    @hebshawit 2 месяца назад

    ክፍለሀገር ብትሄድ እኔ ፈልግ ነበር

  • @AmiriyahM
    @AmiriyahM 2 месяца назад

    ስልክ ቁጡር

  • @simamedia6601
    @simamedia6601 2 года назад

    ከሰራሚክ ውጭ በንጨት የሚሰሩት ኢትዮጵያ የለም?ብዙ አይነት እንዳሉ አውቅ አለሁ ግን አልገባኝም አንተን አለማመስገን አይቻልም🙏

  • @dszz370
    @dszz370 Год назад

    ካሬ ማለት በሜትር በታስረዳን ወድሜ

  • @GT2121
    @GT2121 10 месяцев назад

    Good

  • @እማእወድሻለሁ-ደ5ቘ
    @እማእወድሻለሁ-ደ5ቘ 2 года назад

    ወድሜ የ95ቆሮቆሮ ሥትይፈጃን

  • @biln8843
    @biln8843 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @عبدالرازقعلي-د3ط
    @عبدالرازقعلي-د3ط 2 года назад

    የቡልኪት ዋጋ ነገረን

  • @zkiya989
    @zkiya989 2 года назад

    የምንጣፋ አሳየን እና የንጀራ ምጣጅ

  • @zuzy296
    @zuzy296 2 года назад

    ጥሩነው በርታ ብላስቲክኮርኒስ ለ4ክፍል ስትይበቃል አቅርብልን

  • @madinahmohammed8076
    @madinahmohammed8076 2 года назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    ቤት ማሰራት እስቤ ነበር ከመሀንዲስ አገናኙኝ ውዶች

  • @susutube6227
    @susutube6227 2 года назад

    ይቅርታ አድርግልኝእና ቴራዞን እሚባለውና ሴራሚክ ልዬነቱ ምንድነው

  • @zuzy296
    @zuzy296 2 года назад

    ሰራሚክ ለወለል 101 ካሬ ስት ብር ይፈጃል

  • @hshgsg6667
    @hshgsg6667 2 года назад

    ሰላም ለቤትህ አድስ ነኝ ስብስክራይብ አድርጌያለው 80 ቆርቆሮ የብሎኬት ቤት ለመስራት ስንት ብር ይበቃል ባሁኑ ገባያ አደራህን መልስልኝ በኮሜንት ባስቸኳይ

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 2 года назад

      አንድ ሚልዮን

  • @ጁኔዩቱብ
    @ጁኔዩቱብ 2 года назад

    ከቻልክ የቦቆሎ መፍጫ ማሺን ከና ወገዉ

  • @buzakabada1811
    @buzakabada1811 2 года назад

    👍👍

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 года назад

    ኧረ ወንድም ቁጥርህንእፈልጋለሁ ከሚሴ ከሆክ

  • @MhmmedamdAhmed
    @MhmmedamdAhmed 3 месяца назад

    ለጊቢ የሚሆኑ 40 40 አለ እንዴ

  • @አቡፈትህያ-ዀ7ሰ
    @አቡፈትህያ-ዀ7ሰ Год назад

    مشاالله

  • @madiasgaramuu2763
    @madiasgaramuu2763 2 года назад

    gojam melaki techilalehi

  • @HabtamuTEwnetu
    @HabtamuTEwnetu Год назад

    Hi

  • @workeye9143
    @workeye9143 Год назад

    አረ የት ሀገረ ነው ባክህ 980 ብር ነው።

  • @ryzenfpzyt3312
    @ryzenfpzyt3312 2 года назад

    የውጪውን ዋጋ ብታሳውቀን

  • @rahmamami3581
    @rahmamami3581 Год назад

    ሳሎን አሳዩን ወንድሞቸ

  • @rahmamami3581
    @rahmamami3581 Год назад

    ሶፋ መጅልስ አረቢ አሳዩን

    • @abronettube
      @abronettube  Год назад

      መጅሊስ ባለፈው ለቅቂያለሁ

  • @madiasgaramuu2763
    @madiasgaramuu2763 2 года назад

    Yet akabab nehi

  • @nerminahmed3147
    @nerminahmed3147 2 года назад

    ‏السلام عليكم ورحمة الله

  • @madinamahmoud817
    @madinamahmoud817 2 года назад

    በአላህለ 4 ክፉል ስት ይፈጃል

  • @ጁኔዩቱብ
    @ጁኔዩቱብ 2 года назад

    አንዱ ፍሬ 600 ማቶ

  • @dinachnnenweqhelimayoutube5040
    @dinachnnenweqhelimayoutube5040 2 года назад

    እስኪ ኩትራ ይዘው ቤቴን የሚሰራልኝ ሰው ጠቁመኝ

  • @ነኝስደተኛዋ-ፈ7ቘ
    @ነኝስደተኛዋ-ፈ7ቘ 2 года назад +1

    ለሶስት ክፍል ስት ብር ይፈጃል

    • @rabiamuhemd5668
      @rabiamuhemd5668 2 года назад

      የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @zcvvgfff8078
      @zcvvgfff8078 2 года назад

      Lahulme eko aydlme hubi atchiyme endaza kahona

    • @ስደተኛነኝ-ኘ7ቨ
      @ስደተኛነኝ-ኘ7ቨ 2 года назад

      @@zcvvgfff8078 እደት ስልሳ ሽብር ነው እኔ. ለሶስት ክፍል የወሰደው

  • @aab2361
    @aab2361 Год назад

    Tel No pls

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 2 года назад

    ላይክ ከምታደርግ ለምን የሚጠይቁህን አትመልስም

  • @lubabahusen4517
    @lubabahusen4517 2 года назад

    ለ80ቆርቆሮ ሥትሠራሚክ ይበቃል

    • @mimiak325
      @mimiak325 2 года назад

      የደረጃ መውጫ ንገረኝ ወንደሜ

  • @rahamayimam9080
    @rahamayimam9080 Год назад

    መርሳ ትሰራላችሁ

  • @hayata8009
    @hayata8009 2 года назад

    አብሮ ስልክህን እቃ ልዘዙህ