This parent knows this gril cares about them ,that's why they are doing this to her, this not good at all,what are they going to tale God tomorrow 😳 because deep down we all going to die😰😥😰, according to this grils story she it's very hard to br in her shoes, I am so sorry 😞 😔, I don't really don't know what is going on with our parent,this how Ethiopia mom suggested to act like? It looks like it's just fake to be Ethiopia 🇪🇹 because our Heiden amal will get out this way😰😨😰😨💔😭😭😭
Anche yatesasatishew ya wondimeshin sime endeyasigabu yafakadishe kane nawe ahun hige fiit bitikatibu yaanchchin dirisha takabilashale kare ya liju nawe yamilutte
ትንሽ ግራ የገባ ነገር አለው ምናልባት ሦስት እህቶቼ ውጭ ነበሩ ብላ ነበር ምናልባት ቤቱ ሲገዛ የሁላችሁ ብር ይሆን ለዛ ይሆናል የሸጥሽውን ከድርሻሽ የወሰድሽ አድርገው ይሆናል የወሰዱት።10 አመት ሙሉ እንዴት በራስሽ ስም ብቻ አላደረግሽም ? በህግ እኮ ቀላል ነው ቤትሽ አንድ ሰው ሲገባ በቀላሉ ቤቴ ገቡ ማለት ትችያለሽ ግን እናት እና አባትሽ ናቸው በህይወት እስካሉ ቢኖሩበትስ አንችም በእነሱ እየተመረቅሽ ብትኖሪ ባይሆን ሙሉበሙሉ በስምሽ አድርጉ ግን እነሱን ማስወጣት ተገቢ አይደለም ።ምን ችግር አለው የቀበሌ ቤት ይታወቃል የወደቀ ነው በዝናብ ውሀ ከላያቸው ከሚወርድ የልጃቸው ቤት ገብተው ቢኖሩ ምን ችግር አለው ።እንዴት ነው 8ት ሰው አሳድገሽ ለፍተሽ ተባብረው የሚጠሉሽ? ደግሞስ ሴት ልጅ ሽንኩርት ናት ?እናትየው ሴት አምጣ የሚሉ? እንዴት አይነት ቤተሰብ ቢሆን ነው ።እናት እና አባት ልጆችን በስም ስርአት ካላሳደጉ ምን ዋጋ አለው በስመአብ ። በእርግጥ አንዳንድ ቤተሰብ በአንድ ልጅ ላይ ጫና ያደርጋሉ ከክፉውም ባይሆን ጠንካራ ናቸው ብለው ሲአስቡ ቸል ይላሉ ።
ጠንከር በይ በራስ መተማመን አላየሁብሽም ከንግግርሽ አሳማኝ ነገር አላገኝሁም ።
እግዚአብሔር ሀቅሽን ይመልስልሽ 👏👏
እናመሰግናለን አለምሰገድ & ሣሚ & ቸሬ
ይች አለሌ አሮጊት የኔን እናት ባዬሁበት እሶን ሣሥብ ሠማይና ምድር የዎድሞቻማ አይገርምም የተለመደ ነው የናትዬው ተብዬ ግን የሥራዋን ይሥጣት 😢😢😢😢😢
እኔ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ ቤተሰቦቸ በጣም ነው የሚዎድኝ በጣም ነው የሚያስቡልኝ እራሴን በእሳዋ ቤት አድርጌ ሳስበው ያማል አይዞዎሽ ለበጎ ነው
አይዞሽ እናት አድሎ በማድረግ ቤት ማፍረስ አይገባም ልጅቷ አንጀቴን በላችኝ ምስኪን ነች የዋህ ነች ክፉነት ግን አቅም ኖሮት አብረው ከቤቷም ከእህት ወንድሞቿ ብትገለልም ፈጣሪ ግን ያያል ይፈርድልሻል አይዞሽ እህቴ
እንደዚም ያለ ቤተሰብ አለ ኸረ በስመሀም 😭😭ይገርማል በተለይ እናት 😢
ለማመን ይከብዳል እንደዚህ አይነት እናቶችም አሉ ፈጣሪ ይድረስልሽ
ከባድ ነው 😢
ኧረ ይሄ ነገር በዛ ኧረ ቤተሰብ በተለይ እናትና አባት ፈጣሪ ይቅረባቹ ያንቺ ደሞ በዛ
ፈጣሪ ይርዳሽ
የምን ዙሪያ ጥምጥም መሄድ አስፈለገሽ ንብረቱ ባንቺ ስም የቤቱ ካርታም በስምሽ ከሆነ አንቺ ነሽ መብትሽን ማስከበር ያልቻልሽው ቤተሰቦችማ ባዶ እቤት በነጻ አግኝተው ይኖሩበታል እንጂ ቤተሰቦችሽ የናቁሽና የደፈሩሽ ያንቺ ልፍስፍስ መሆንሽን ተረድተው ነው።
Edesuma atibel yewendmu sim silalebet edasebkew kelal ayhonm
በትክክል
ደም መርመራ አድርጊ የነሱ ልጅ ላትሆኒ ትችያለሽና እራስሸን እወቂ ልጃቸው መሆንሽን አረጋግጪ ።ያገለሉብሽ ምክንያቱ ይሄ ሊሆን ይችላል
እናቶች አና አባቶች
ቃና አና ዘመን የሚሉትን
ፋልም አዬዮ መተግበር
ከጀሠሩ ።።ሰበትበት።።ብለዋል!
በትክክል
እግዚአብሔር ይመስገን ለኔ የለውጥ ምሳሌዎቼ እናትና አባቴ ናቸው በነሱ ነው ህይወቴ የተቀየረው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
አዉ ሑሉም አድ አይደለም
ምንአይነት ጊዜ መጣ ቸር ይግጠመን ብቻ ከባድ ነው
እግዚአብሔር ፍቅር ይስጥን ከባድ ነው ሰው
በጣም ነው የሚያሳዝነው አንዳንድ ወላጆች በጣም አንዱን ልጅ ገለልተኛ በማድረግ ከሌሎች ልጆች ጋር በመወገን አንዱ የለፍበትን በመቀማት ጀብድ የሰሩ ይመሰላቸዋል ያሳዝና እኒህ እናት በጣም ሆዳም ናቸው ልጄ ሰርታ ደክማ ለፍታ ከሰው ሀገር ተሰዳ ያፈራቸውን ገንዘብ የገዛችው ነው ብለው መደሰት ሲገባቸው የልጃቸውን ንብረት መቀማት ማለት በጣም አሰቀያሚና ጥይፍ ነው ፈጣሪያውን የማይፈሩ ናቸው ለየትኛውን ግዜአቸው ነው ሰውና እንጨት ተሰባሪ ነው የእናቲቱ የሰሩት ሰራ አሳፍሪ ጥያፍ ነው አሁንም ግዜው አልመሸም የልጂቱን ንብረት ይመልሱ ይቅርታ ጠይቀው መመለሰ አለባቸውም
አይዞሽ እህቲ እኔም እዳቺ ነኝ እኔማ መሮኝ ይህው ሰዋገር ቀረሁ ልቦና ይስጣቸው
3 ዓመት ሰራሁ አልሽ
ለቤተሰቦቼ እዛ ሆኜ እርህዳቸው ነበር አልሽ
ወንድማ እህቶቼን እየላኩ አስተምር ነበር አልሽ
3 ዓመት ኮንትራት ነው የምትሰሪው የሚሆነው
ኮንትራት ደሞ ክፍያው የታወቀ ነው
ለራስሽም የሚሆን ለቤተሰብሽም የሚሆን እቃ ገዛዝተሽ ነው የሚሆነው ስትመለሺም
ታዲያ በዚ 3 ዓመት ምን ያህል ገቢ ቢኖርሽ ነው መሬት ገዝተሽ ቤት ሰርትሽ ትንሽ ግራ ያጋባል
ይህ ማለት ቤተሰብችሽ ልክ ናቸው ማለት አደለም የሆነ ሁለታችሁም ጋር ግልጽ ያልሆነ ነገር አለ
ሌላው ብዙዎቻችን ውጭ የምንኖር ወደ አገር ቤት ስንገባ የብዙዎቻችን ጸባይ ተመሳሳይ ነው
እኛ ያልነው ካልሆነ እኔ ካልተሰማሁ ፈላጭ ቆራጭ ካልሆንን የምንለው ነገር አለ ይሄ ለኛ የማይገባን ለቤተሰብ ግን የሚያማርር ነገር ነው የጸባይ መቀያየር አለ
ለሁሉም አንቺም እራስሽን ፍትሺ 3ቱም እንዳንቺ አረብ አገር እየኤዱ ከሆነ ለምን አንቺ መግባባት አቃተሽ እምን አልባት እኔ ልክ ነኝ የሚል ነገር ካለብሽ ከባድ ነው
እንዴት 9 ቤተሰብ አንቺ ላይ ሊተባበሩ ቻሉ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
ይህ የሆነው እኮ ከ10 ዓመታት በፊት ነው። በዚያ ጊዜ መሬት በጣም ርካሽ ነበር
እንደዚህ አይነት ጉድ ስሰማ ፤ አይደለም የኛን ንብረት ልትፈልግ እስኪ ደስ ያለሽን አድርጊበት ተብላ የተሰጣትን እንኳ ቆጥባ እኛን ልጆቿን ያልታሰበ ነገር በመግዛት የምታስገርመን እናቴን አስብና... 😭😭😭😭
"ኡኡኡኡ አምላኬ ግን እናቴን ለምን አንድ ብቻ አደረግሃት? እሺ እሱም ይሁን ለምን እንደሠው 'እርርርፍ' ብላ የልጅ ልጆቿን አቅፋ እንዳትደሰት ከእኛ መለየቷን ለምን አፈጠንከው?" እያልኩ ከፈጣሪም ከራሴም እጣላለሁ።
😭😭😭
መድሃኒያለም ይሁንሽ የኔ እህት !
🙏🙏🙏
ካጣሽው ንብረት በላይ ከብዙ መሃል ተፈጥረሽ ብቸኛ መሆንሽ ልብ ይሰብራል።
መጀመሪያ የጠፋዉ የወድምሽ ስም ሲገባ ነዉ
የዘንድሮ እናቶች ምን ጉድ ፈላባቸው እርግማንን ወደ ቤታቸው ያመጣሉ ሲሆን ልጅን ማቋቋም እንጂ መቀማት ምን ይሉታል ለየትኛው ዕድሜ ነው ስምንት ወልዶ መብታተን እግዞ ነው እኚ ደሞ ክፉ ሴት
ክፉ እናት
እረ የክላሲካሉ ድምፅ በዛ እራስ ምታት አመጣብኝ ታሪኩንም መስማት ስላልቻልኩ አቋረጥኩት እባካችሁ እኛ ጥርት ያለ ንግግር ነው የምንፈልገው ክላሲካሉ አስፈላጊ አይደለም
በየቤቱ ስንት ጉድ አለ እኔስ አገር ሲገባ ላንተ መጥቸ ብተነፍስ ደስ ባለኝ ልጅነቴን ሳላውቅ ተስድጅ ወንድሞቸን አስተማርሁ ከማንም በላይ ነበር የሚለብሱ አሁንም ከሚገርመው አንደኛው አገባ አሁንም የሚጠብቅ በድጋሚ የሱን ልጆች እንዳሳድግ ነው ጭራሽ ሁሉቱም መኪና ይፈልጋሉ በቃ ከአሁን በፊት ልጅነቴን በነሱ መቀጣቴን እረስተው አኮረፉኝ ግን እግዚአብሔር አምላክ እናቴን ጠንካራ አደረገልኝና ብዙ ነገሬን ስበስበችልኝ እኔ በነሱ እርርር ብየ በቃ ላብድ ነበር አሁን ግን የማላቃቸውን ከፈጣሪጋር የሚያገናኙኝ ልጆች ማሳደግ ጀመርሁ በቃ በራሳቸው ግዜ አጡኝ ልክ ግዴታ እንዳለብኝ ነበር የሚቆጥሩት
አይዞሸ የኔ ማር በሁሉም ነው እነዚህ ውሻ
Awo ale .....hulum Adele
ምንህ አይነትህ እናት ነችህ
በጣም ታሳዝናለች ወገባን ነዉ የቆረጣት እግዚኣብሔር ይርዳሽ
በብዛት ቤተሰብ ነው የሚጎዳው
ከሰዉ ፍርድ ያመለጠ ቢመስለዉም የገዛ ህሊናዉ ሲያሳድደው ይኖራል
ሁሉም ለሰራዉ ስራ ዋጋዉን ይከፍላል ፍርዱን ለፈጣሪ መተዉ ነዉ ፡፡
ትልቅ ነገር ተናገረሽ እናትና ኣባት ቤተሰብ መምራት ካልቻሉበት የተበላሽ ቤተሰብ ነው የሚፈጥሩት
እውነት ነው የሁሉም ነገር መጀመሪያ ቤተሰብ ነው
አሁን የለም ነገሩ ሁሉ ተለዋዉጦል ልጅ እናትን የምታስፈራራ ግዜ ነዉ የደረስነዉ አርቄ ሳልሄ እናትና አባቴ ከዚህ አለም በሞት ተለይታዋል ትልቅእህታችን ልጅ እናታን በጣም ነዉ የምታዛት እናታም ከምለዉ በላይ ነዉ የምትፈራት ሳያቸዉ በጣም ይገርመ
እህቴ ግዜው ያሳዝናል ዛሬ ግዜ ገዘብ ሆኖል ዘመድ በኛም ቤተሠብ ደርሶል እህቴ ጠቅላ ወስዳ አባቴን አታላ አስፈርማ እናቴኮን በይወት የለችም ወድሞቾን አላቅም አለች እህቶንም እደዛው አልቅሠን ለፈጣሪ ሠጠን ክሥም አለድንም ምስኪን ወድሞቸ እደሤት አልቅሠው ተውት ለፈጣረ ሠተው ብንጠይቀም መፍቴ አላገኘን በሥምሽ ከሆነ እደምንም ብለሽ ጨርሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ደርሶብኝ ስላየዉት ያማል እኛ ቀኑ ጨልሞብን ትተነዋል ከፈጣሪ መልስ እንጠብቃለን አይዞሽ
ኤጭ ቤታችሁ የተጨማለቀ ነው
እኔም እናት ነኝ እናትም አለኝ ግን የኔ እናት አረብ አገር አምስት አመት የለፋሁበትን ቤት ሰርቸልሻለሁ ገዘብም አለሽ አለችን እኔም ይበቃኛል እና ከልጀጋር መኖር ስለናፈቀኝ አገር ገባሁ ስገባ ግን ምንን ባልጠበኩት ጥላኝ ጠፋች ቤቱም ተሸጧል ልቀቂ አሉኝ ከነልጀ እጎዳናለይ ወጣሁ እና እናትነት ሳይኖርም ለልጅ መኖር ነው እኮ ብቻ ያማል
እፉፉፉ የኔውድ በጣም ከባዴነው
ከምንም ይከብዳል በቤተሰብ መከዳት
እባክሽ እራስሽ ችግር ይኖርብሽ ይሆናል
የእናቲቱ ነው የሚገርመው ሆዳም ጂብ የሰው ፍጥረት የለላት አሰተሳሰብና አዙሮ ማየትና አንገትና ማተብ የለላት ጨካኝ ናት እንዴት እናት የልጇን ገንዘብ ንብረት ይቀማል ከሰው ፍጥረት ያልተፈጠረች ናት
አይዞሽ እህቴ የደረሰበት ያቀዋል የመዳም ቅመሞች ምክሪ ለናንተ ለቤተሰብ እርድ ግን በተረፈ ለራሳችሁ እሰቡበት የደረስንበት ዘመን
በጣም ያስፈራል
ኹለኽን ዉፃ ካብ ገዛይ ክይትሕረዳ ተጠንቀቃ ምሰዚ ረሳሕ ዉሽማኽን
Creye eideti nehi alemi segedi enideti nehi yeni nafikoti
Enes yetbarek betseb new yalenge btley abate ❤
Egzeho-kezih-awetan.
አይዞሽ እሕቴ እግዛብሔሪሪ ይሪዳሽሽ የዋይ ኔሽሽ
ለምንድነው ግን የእኛ የሀበሻ ስው ከስው ይልቅ ብርን ሚወዱት እኔም ደርሶብኛል ግን አሁንም አርብ አገር ተመልሼ እየስራሁ ብቻ አብዛኛው ፋሚሊ ግን ልጃቼው ከአርብ አገር እንዴት ልፍታ እንደምታመጣ አይርዱም ልቦና ይስጣቸው
ዳቢሎስ ምን ሆነና ስራው? 😢😢
እግዚአብሔር ወደ ልቦናችሁ ይመልሳችሁ በተለይ እናትየው ቢችሉ ንስሐ ይግቡ 🙄በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ?? 😭
effffፈጣሪ አደራ እኔም ሑሉም ነገሬ ቤተሠብ ስም ነዉ ያለሑት ወጨ ነዉ😢
አረብ ሀገር የምትሠራ ሴት አንጎል የላትም እንዴ ግራ ስለገባኝ ነው።
በስምሽ ካለ ያች ነዉ ለምን 50 አመት አይቀመጡም ካልፈለግሽ አስወጫቸዉ
ወይ ጉድ ምን ጉድ ነው የምንሰማው እንደዚህ አይነት ቤተሰብም አለ 💔
M00
ምንድን ነው ይሆነው እውነት ነው ከልብ ከውስጣችን ፈሪሃ እግዚአብሔር ጠፍቶብናል ውስጠታችን ለምንስ ያልሰሩበትን ገንዘብ ምንስ ስባል እንዲህ ይደረጋል እረ ጎበዝ የሚያሳዝን ዘመነ ብልጠት የሞራል ዝቅጠት የስብእና ማንነት የጎደለበት ዘመን በአቁውዋራጭ ንብርትን ; ገንዘብን ; ሃብትን ለመውሰድ አጃኢብ ነው እረ ጎበዝ ያሳዝናል እረ ወደዬት እየሄድን ነው ጎበዝ ? እረ መልካም አይደለም እረ ጎበዝ የእግዚአብሔር ፍራቻ ይኑሩን ጎበዝ እረ ወደ አእምሮአችን እንመለስ እግዚአብሔር ን እንፍራ !!
እህቴ ያንች ነገር ግራ ነው እህቶቼን አሳደኩ ትየለሸ አረብ ለገር ሄድኩ ለቤተሰብ አግዛለሁ አልሸ የቆየሽው 3አመት ነው አልሽ በ3አመት ቤት ገዝተሸ ቤተሰብ እረድተሽ ወደ ሀገር ገብተሸ እራሰሸን ለማቋቋም እንዴት በአጭር ገዜ ይህ ሁሉ ነገር አይመሰለኝም ከሆነ ፈጣሪ ይርዳሸ ለነሱም ልብ ይሰጣቸው
Aselefech Gezmu eswa eyalch balchbet gizh eco welum neger recash nebern endehawenu aymeslgemn be 1 000000 berr gudega bite yegeza nebern yemeslgaln awen yemeslgaln
Yemir btm nw yazenkut gin endezi argachuhat Enkilf titegnalachu fetari bereketishin yimelisilish ehite🙏
የቀማኛ እና እኔብቻ ልኑር የሚል ትውልድ ያሳዝናል
Mengresh neger teru tebeka ketresh be hig gudayun meyaz albesh
አገር ቤት ቤት ልገዛ እፈልግና ይሄንን ስሰማ እኔስ ምን ይገጥመኝ ይሆን ብየ እሳቀቃለሁ::
አልተናገርም እንጂ ሁላችንም ቤት አለ እንድህ አይነት ነገር ብትጠነቀቂ ጥሩ ነው
This parent knows this gril cares about them ,that's why they are doing this to her, this not good at all,what are they going to tale God tomorrow 😳 because deep down we all going to die😰😥😰, according to this grils story she it's very hard to br in her shoes, I am so sorry 😞 😔, I don't really don't know what is going on with our parent,this how Ethiopia mom suggested to act like? It looks like it's just fake to be Ethiopia 🇪🇹 because our Heiden amal will get out this way😰😨😰😨💔😭😭😭
👍 100%" it's totally FAKE" I just found out how wicked and fake culture, believe....... we have.
It's just sad
እኔም አሁን ላይ ይሄ ነገር እያስፈራኝ ነው ሙሉ ውክልና ሰጥቻለው
ሙሉ ውክልና ለምን መሸጥ መለወጥ የሚለውን ማስገባት የለብሽም ነበር አሁንም መሻር ትችያለሽ
የእኔ ጉድ ገና ነው ወደ ሀገር ስገባ ይሄ ይገጥመኝ ይሆን የሚለው ያሳስበኛል ግን ይሄ ታሪክ የሰፈሬ ልጅ ታሪክ ነው። እነሱ የማይፈልጉትን ባል ስላገባች ብቻ የለፋችበትን ንብረት ክደዋታል
😭😭
አይዞን ማሬ ፈጣሬ ያቃል ቤተሰብ ጨካኝ ሁነዋል
አረብ አገር ሦስት አመት መሬት አይገዛም ምን አልባት የቤተሰብ እገዛ ሊኖርበት ይቸላል
@@sablasabla260 በሰአቱ ይገዛል እኔም በ6ወር ደሞዝ ገዝቻለሁ የገበሬ ቦታ ነውጅ ካርታ የለውም
ይሄ ተለምዷል በየቤቱ እኔም በህወቴ እድሜን መሰዋት ያረኩበት ተክጄ ሞቴን በቃ በሰው ሀገር አረገው አትመልሰኝ ሀገሬ ብዬ ወደዛው ሀረብ ሀገር ተመልሼ እራሴን ሞኝ አረጌ ቁጭ ብያለው ደሰ ሚለኝ ለራሴ ኑርበት አቺ ኑሪበት እኔ ልከራታት በዬ ወጥቻለው ሲክዱ እኳን አይቀፈቸውም ታዲያ እነሱ ያለከፈቸው እኛ የተከዳነው በቃ ዝም ማለት
እኔም ልክ እንዴሷ ንብረት አፈራሁ ብየ ወደ ሀገረ ስገባ ቁጭ አርገውኝ ሸጡት ሙሉ ቤተሰብ ተስማምተው ድጋሚ ተሰደድኩ ህይወትን "ሀ" ብየ ጀመርኩ ግን አሁንም ላኪ ኑሮ ተወዷል ብቻ ይከብዳል
@@mazitube6165 እንዳትልኪ ኢትዬጵያ ያለ ሰው ምንም አይመስላቸውም ላኪ ብቻ ነው የሚሉት ከዚህ በኋላ ለራሳችሁ እወቁበት
@@mazitube6165 አይዞሸ እህቴ ለኛም ፈጣሪ አለ
ያማል ወሏሂ እኔስ ሰውን ፈራሁ ያሳዝናል እኔ ከእናቴጋ ብዙም አላደግኩ ግን ከዚህ የምልክላትን በባክ በስርአት ነው የምታስቀምጠው እኔን የእህቴን የወንድሟን ልጂ የእህቷን ልጂ ብር በሳ ነው የምንልከዉ ለየብቻችን አካውት ከፍታልን እማዪ እድሜሽ ይርዘምልኝ ከልጆቿ አልፋ ለሌላ ታምና የምታስቀምጥ እናት አለችኝ
የኔም ወዲሜ የኔንና የወዲሜን የየብቻ ነበር ያሰቀመጠልን ባለፈወ የማራ ልዩ ሀይል ነበር በጦርነቱ እራያ ላይ እሰከሻጣ ልብሱ አዲኛወ አካወት ጁታዎቹ ወሰዱብኝ ብሎ ወዳወኑ አመልክቶ ወዳባቴ አሰተላለፈወ የኔወ እሱ ጋ ነወ አላህ መጨረሻወን ያሳምረወ ግን ይሄን ይሄን ሰሰማ እፈራለሁ ለራሴም
እኔ,ፈራው
የወንድሞቿ አይገርምም አይደንግም ለምደነዋል የእናትየዋ ግን በጣም ልብ ይሰብራል ለምን ወንዶቹ ቢፈልጉ እናትየዋ አይሆንም ማለት ነበረባት። ለኔ እናቴ እንዴት እንዳሳደገችኝ ስለማቅ😭እዉነት በጣም እናት ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር የእናቶቻችንን እድሜ ያርዝምልን❤
እኔ ግን የቸሬን ሀሳብ አልስማማበትም እንዴት ነው ወላጆች ልጆቻችሁን አትቅጡ ማለት ለዛ መሰለኝ ሀገራችን ሌባና ቀማኛ ሰው የማያከብር መጠጥ ቤት ለመጠጥ ቤት እየዞሩ ትምህርት እንኳን አቋርጠው ሀገር አፍራሽ ዜጋ የሆኑት ከአለባበስ ጭምር እራቁታቸውን የሚሄዱት ወላጅ መታዘዝ በወላጅ ተቀጥቶ ማደግ ግድ ይላል
ለዚህ እኮነው ችግር ያለብን።ህዝቤ አንድ ቋንቋ አውርተን መግባባት መረዳት የለውም።ቸሬ ያለው ልጆችን በየደረጃቸው እንቅረባቸው ህፃን ሆነው የሚገባቸው አለ ከፍ ሲሉ የምንቀርብበት መንገድ አለ ነው ያለው።ሲቀጥል ቃል በቃ አንድ ወላጅ ልጁ 20 30 40 አመት ሆኖት ልቆጣህ ልግረፍህ ማለት ትክክል አይደለም።በመነጋገር በፍቅር በአክብሮት ልጆቹን ወላጅ ይቅረብ ነው ያለው።
አንተ ደግሞ ጥሩ አውርተህ አውርተህ በጣም ሳትክ ዛሬም እንደ በፊቱ ልጆችህ ሻማ እየያዙልህ ራትህን መብላት ያምረሃል ?
🙏🙏🙏
ሆዳሞች ናቸው ጅብች እናትይዋ ትገርማለች
እረ ምን ጉድ ነው?ኡኡኡ
I don't believe her. She doesn't even call them brothers, she even said we're not close. Now she acts like she cares about them. Red flag!
You are right yehone yalgeban neger ale
😭😭😭😭😭😭
አረብ ሀገይ የምትል ፀፍ ሰይ ስሮጥ ከፍተለው በጥሞና አደምጠለው
እኔም😆😆
Menen gude new enathe endyte endye tewnlechu
Pente honesh teltewesh yehonal
ታሪኩ ግልፅ አልሆነልኝም ከደላላው ጀምሮ በተዋዋልሽው ውል ላይ ምንም አይነት የገንዘብ አስተዋፅእ ያላበረከተው ወንድምሽ በውሉላይ መካተቱን እንደቀላል ማየትሽ ስህተተኛ ነሽ ዋጋም እያስከፈለሽ አይደለምን ? እንድል አስደፍሮኛል ይቅርታ አድርጉልኝ እና ታሪኩ ግልፅ አልሆነልኝም የቤትመስሪያው ገንዘብ ሙሉበሙሉ የላብሽ የድካምሽ ውጤት እስከሆነ ድረስ ቤተሰቦችሽ ይህንን ያህል ፓውር እንዴት አገኙ ? ታሪክሽ ከአገዛዙ ጀምሮ በወጥመድ የተወሳሰበ ነው የሆነብኝ ::
3 አመት ተሰርቶ እንደት ባለቤት መሆን ይቻላል አገናዝቡ የአረብ ሀገር ክፍያ ቲንሽ ነው
አው እህቴ ለምሳሌ እኔ 2007 ላይ 65000 የገዛሁት ቤት አሁን ላይ ተጨማሪ ቤትሰርቼበት ከ አንድ ሚሊየን በላይ ያወጣል አላህ ይርዳሽ እህቴ
ኸረ ለምን አይሰራም ነገር ግን ከከሀዲዎቹ አንዷ ሳትሆኚ አትቀሪም
@@meseretdibisa5311 እ
የሄደችበት ጊዜ 2004 ነበርኮ።
ገንዘቡ ከልክ በላይ ዋጋ እያጣ የመጣው ከዛ ወዲህ ነው።
@@Ewoyn_Tewod_84 እኔ 12አመቴ ዱባይ ሰራሁ ቤት አይገዛም እንደት 3አመት ሰርቸ ቤት ገዛሁ ስትል ማመን ይከብዳል
Anche yatesasatishew ya wondimeshin sime endeyasigabu yafakadishe kane nawe ahun hige fiit bitikatibu yaanchchin dirisha takabilashale kare ya liju nawe yamilutte
ልጆቿ ብትል ትክክል ናት ምክንያቱም እናቷን እንጂጰ እህትና ወንድምን የመርዳት ግዴታ የለባትም ትልቁ ችግር እናትው ጋር ነው ያለው ከወለዱት ልጅ ጥቅም ሲበልጥ በጣም ከባድ ነው ።
አግዚአብሔር የስራችወን የስታችው
አይ።ዘመን።እረምናይነት።ዘመላይ።ደረስን።ወገኖቼ።ቀና።የማያረገን።ዘመላይ።ነን።ውድ።እህቶቼ።የኔቢጤ።በስደት።እኔም።10 ።አመት።ሁኖኛል።በሰውአገር።አልማላ።ብሎ።ዘመኔን።እድሜየን።ግዜየ።እደዋዛ።የኔቢጤ።ብኩን።ግራ።የተጋባችሁ።እድሜችሁን።በሰው።ሀገር።ደፍቀና።በሰው።ቤት።ስደት።ምርር።ያለሽ።እህት።አለሜ።አውቃለሁ።ከ100/98።ስደት።የመረረንነን።እህቶቼ።እንቃ።በሰዋገር።መቃጠል።ይበቃናን።እህት።አለሜ።ፈጣሪ።ሀቅሽንይመልስልሽ።እህቶቼ።እንቃ።የኛም።እጣፈታችን።ይሄነው።ውገኖቼ።የእረፍት።እጀራ።በመልካም።ትዳር።በመልካም።ልጆች።በፍቅር።ፈጣሪ።ይካሳችሁ።በተፈ።በርቱ።እበርታ።እኛ።ጀግኖች።ነን
ያማል አይዞሸ እግዚአብሔር ይረዳሻል
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ቁጣ ያውጣን 🙏🙏
እውነት ነው. ይህን ልጅ. አስቸጋሪ. ነቸው. አይ ጊዜ. ትክክል
Lezeh-newa-ETHIOPIA-weset-sew-yebezaw-yale-perogeram-mewled.
አንች የመጀመሬያ ልጅ ነሽ ለቤተሰቦችሽ ቤት ሰርተሽ ብሰጫቸው ምን ችግር አለው
😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይርዳሽ