Ethiopia: በእርቅ ማእድ አልቆም ያለ እምባ! እህታችን ሄለን ታሪኳን በእንባዋ እየታጠበች ስትናገር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 май 2020
  • #Ethiopia #የእርቅማእድ #SamiStudio
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

Комментарии • 524

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 4 года назад +17

    ሰው ተገልጦ የማያልቅ መጽሀፍ ነው ሳታውቂው ግን ተከትለሽ መሄድሽ ስህተት ነው ይህ ሰውዬ ባል ግን አይደለም የእርቅ ማዕድ ስራተኞችን ግን አደንቃችሃል የምታጽናኑበት አቅም አላችሁ ተባረኩ የስንቱን እንባ ትችላላችሁ

  • @MayaMaya-kj5gs
    @MayaMaya-kj5gs 4 года назад +38

    እረ እህቴ ለምድነው ጉልበት እያለ የምትራቢው ጉልበት አለሽ ሰርተሽ መብላት ትችያለሽ ቤተሰቦቸ ዝቅተኛ ኑሮ ነው የሚኖሩት ብለሽ ነው ወደዚህ አይነት ሂወት የገባሽው ምንኛችንም በቤተሰብ ንብረት አይደለም የምንኖረው በጉልበታችን ዝቅ ብለን የሰው ቤት እየሰራን የቀን ስራ እየሰራን ሻይቤት እየሰራን ነው የምንኖረው በገቢ የተነሳ ወድን መከተል የለብንም ልጅሽን ለናተሽ ሰተሽ ስራ ስሪ እስከመቸ ነው እሱን እምታይው ግን ሁላችንም ለመውለድ ባንቸኩል ምርጫየ ነው

  • @user-ec1zh4tx5w
    @user-ec1zh4tx5w 4 года назад +30

    እንደዚ ክፉ ወንዶችን እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ እልም ያርጋቸው አሜን፫ እህቴ አንችም እኮ ሰርተሽ ልጅሽን ቤተሰብሽንም አንቀባረሽ ማኖር ትችያለሽ አይዞሽ በርቺ ማንነትሽን ሰርተሽ ተለውጠሽ አሳይው ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-vo6rh7lb1u
    @user-vo6rh7lb1u 4 года назад +18

    የወንድ ጥገኛ ከመሆን ይሰውራችሁ እራሳችንን ለማውጣት እንጣር የማንም ጥገኛ አትሁኑ እህቶቼ ምንም የማውቁ ህፃናትን አንጉዳ እባካችሁ

  • @tigist422
    @tigist422 4 года назад +21

    አረብ ሀገር ተሰቃይተን ሀገራችን ሄደን ትዳር ብንል ጭራቅ ወንዶች ብቻ ቆሜ ልቅር

  • @mestwetyiime2843
    @mestwetyiime2843 4 года назад +1

    አታልቅሽ አንቺ ጠንካራ ሰው መሆን አለብሽ በጣ የሚገርምሽ ነገር እኔ በጣም የሚገርም ነገር ላጨውታቹ ገና በልጅነቴ ተማሬ እያለው ነበር ያረገዝኩት ከዛን እዳረገዝኩ ስነግረው የምር በጣም ነበር ያላገጠብኝ እና ሄወቴን ለጠፋ ነበር ግን እደፈጣሪ ቸርነት እየኖርኩ ነው ከወድ እጅ ሴት ልጅ መጠበቅ እዳሌለባት ተምሬለው የሚገርምሽ ሁለት ሴቶች ነበር ያስረገዘው ጓደኛዬ ከዛን የመጨረሻ ሸሸው ወደ ቤተሰብ ሄድኩ አባቴ በጣም ሀይለኛ ነው ደሀ ናቸው ዘመድ ጋር ነበር የሚያስተምሩኝ አየሽ ለቤተሰብ ሸክም ስለሆንኩ ተሰማኝ አንድ ቀን ሳላርፍ የቀን ስራ ማሳ ለይ አረም ዛብያ ይዝ ስቆፍር ሁሉም እደሚያልፍ ተስፍ አደርግ ነበር ግን ሁለት አመት ሲሞለው ልጅ ለናቴ ሰጥቼ ወደ ስግደት መጣው ሁሉም አለፈ አንቺ ጠንካራ ከሆንሽ ልጅሽን እያዘልሽ ወተሽ ሰሪ ጠንካራ ትሆኛለሽ ቁጪ ብለሽ አይምሮሽ ከልብሽ ልብሽ ከሀይምሮሽ ጋር ሲጋጪ ተስፋ ትቀርጨለሽ ያኔ የወዛገበኝ ዛሬ አብረን እንኑር ይላል አየሽ ዋናው ጥረት ነው ለእናትሽ ስጨት ትያዝ አንች ተቀየረ ከዛን እናትና ልጅሽን ቀይሪ ለወድ አታልቅሺ ማሬ አመሰግናለው

  • @tsahayfantoo2373
    @tsahayfantoo2373 4 года назад +12

    በጣም ያሳዝናል ግን በጣም ባለጌ ነው አንተም ተቸግረህ የምትለምንበት ቀን ይመጣል እናት አታልቅሺ ፈጣሪ ይቀጣዋል

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 4 года назад +8

    ሴቶች እባካችሁ የራሳችሁ ገቢ ከለላችሁ አትዉለዱ ባይወረድ ይቅር ልጆቹሰ ለምን በአማያዉቁት ይሰቃዬ

  • @marnamery8073
    @marnamery8073 4 года назад

    የኔ እህት ምናልባት በጣም ስለምትወጂው ይሆናል እንጂ እግዚአብሔር ይመስገን እጅና እግር አለሽ ሰርተሽ እራስሽን መቀየር ትችያለሽ ስንት እህቶቻችን ናቸው እንዳንቺ ያሉ ለምሳሌ አንድ የሰፈራችን ሴት ታሪክ ልንገርሽ 4 ልጆች አሏት 3 ቱ የመንግስት ትምህርት ቤት ይማራሉ 1ዷ ገና የ3 አመት ህፃን ናት ባሎ ሞቷል እና ይቺ ሴት ጠዋት ከ12 ሰአት እስከ ሁለት ሰአት መንገድ ጠረጋ ትሰራለች ከዛ በኋላ ደግሞ ሰው ቤት ልብስ ታጥባለች አየሻት ጥንካሬዋን እኛም ደግሞ ጠንካራ ሴት በመሆኗ የቻልነውን ያክል እንረዳታለን ይሄ የነገርኩሽ እውነተኛ ታሪክ ነው አንቺም ደግሞ እየዞሩ ከማልቀስ መፍትሄ መፈለግነው ስለ ባልሽ ባህሪ ካወቅሽ 8አመት በጣም ብዙ ነው እራስን ጠንካራ ለማድረግ ሴት ልጅ ብልህ ናት እና እህታችን ለቀጣዩ ህይወትሽ እወቂበት ባልሽ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ነገር ነው እራስሽንና ልጅሽን አድኚ ።

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 4 года назад +6

    የወንዶችን ጥጋብ የሚያስተነፍስ ሰዉ ጠፋ አይዘሽ እህቴ ለሁሉም ጊዜ አለዉ ያልፋል ሁሉም ባሁን ሰአት እናትሽም ብር ሲኖርሽ ነዉ የምትፈልግሽ እንኳን የወንድ ጥገኛ ሆነሽ ሴቶች ወንዶችን በብር ብለጧቸዉ ጥገኛ አትሁኑ እባካችሁ

  • @user-nb9kg3rh7u
    @user-nb9kg3rh7u 4 года назад +172

    ሰቶች ሚስት እንጂ ሸክም አንሁን በቻልነው አቅም እራሳችንን ማስተዳደር እደምንችል እናሳያቸው ልጁን ይርዳ ማለታችንን አቁመን ለልጄ አላንስም ለማለት እንበርታ ልባም እንሁን

  • @raheltsegaye
    @raheltsegaye 4 года назад +70

    የሴት ልጅ እንባ ቀላል አይደለም ዛሬ የደላህ ቢመስልህም አንድ ቀን ያስከፍላል አንተ ባለ ገንዘብ ሆነህ ዛሬ ብትኮራም ይህ የተራበ ልጅ አድጎ አንተ አርጅተህ የምትለምንበት ቀን ይመጣል እግዚአብሔር መልካም ነው የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም ።

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 4 года назад +15

    ወይኔ ምን አይነት ነገር ነው በገብርኤል😭😭😭

  • @genetayele3526
    @genetayele3526 4 года назад +28

    ሲጀመር እንዲህ አይነት ትዳር የለም አንቺጋርም ጥፋት አለ ከርሞ ሲመጣ ትቀበይዋለሽ በሽታ ቢያመጣብሽስ እንደኔ እንደምነም ብለሽ ለልጅሽ ተጎጂ ወደሀላ አትመለሽ

  • @rahelrahel8522
    @rahelrahel8522 4 года назад +68

    ልብሽን አይቶ ነዉ የተጫወተብሽ የምን ለቅሶ ነዉ ጠንካራ ሆነሽ አንድ ልጅሽን አሳድጊ ስራስሪ ልጅሽን ለናትሽ ስጪ

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 4 года назад +6

    እግዜር ልጅሽን ያሳድግልሽ በእውነት እሱንም ልቦና ይስጠው። ጨካኝ አረመኔ ነው

  • @denkiesile3954
    @denkiesile3954 4 года назад +12

    አይዙሽ አታልቅሽ ነገም ሌላ ቀን ነው ይልፈል እንኳን ወለድኩ ትይለሽ አንች ብቻ ጉበዝሁኚ

  • @user-im1zg6wo6u
    @user-im1zg6wo6u 4 года назад +7

    እኛ ሴቶች እስከ መቼ ነው ልብ የማንገዛው ኡፍፍፍፍ አይዞሽ በርቺ ባልሽ ባል አይሆንም ጎብዢ

  • @meab7556
    @meab7556 4 года назад +13

    አሁን ቆራጥ መሆን አለብሺ በአደባባይ ካወራሺ በኋላ እንዳትልፈሰፈሺ መቸም እኛ ሴቶች እንደ ጡታችን ልባችን ዝቅ ዝቅ ነው እና መረጋጋት አለብሺ አሁን ያለችበት መንፈስ ጥሩ አይደለም ውስጧ ሲለወጥ ጠንካራ ትሆናለች ለስራ ጥሩ መንፈስ ጥሩ ሞራል ይኖራታል በእውነት ሴቶችየ እኛ እኮ ብቻችን ስንኖር ማር ወርቅ ሆነን ነበር የምንኖረው አቅማቸውን ሳያውቁ ይንጠራራሉ የሰውን ሂወት ያበላሻሉ እናውቃቸዋለን እኮ ወንዶች ካሊሲያቸው አልጋ ስር ሁሉ ነገርቸው እዛው እኔ ድሮም ትልቅ ጥላቻ ነው ያለኝ የወንዶችን ጉድ ስሰማ ይበልጥ ጥላቻየ ይጨምራል ሀላፊነት የማትወስድላትን ሴት ከቤቷ አታውጣት እናንተ ክፊ ወንዶች አትንኩን ጤፍ የሚቆላ ምላሳችሁን ስብስቡልን በህግ አምላክ ሴቶች ሲያለቅሱ ያመኛል ብልጥ በጊዜ ሁኔታውን አይታ ላሽ ትላለች አንዳንዶቹ እስከመጨረሻ ይጫወትባታል ስለዚህ እንተዛዘን አንድ ነገር ልንገራችሁ ሰው የዘራውን ያጭዳል ዛሬ በገንዘብ ልብህ ሊያጥ ይችላል ሁሉ በጊዜው ይረግፋል ከሚስትህ የደበከው ሁሌም እንደ ጉም ይተናል አይቆይም ሲውል ሲያድር በእርጂናህ ጊዜ ፍሬውን ትለቅመዋለህ ያኔ ይከብድሀል ግን ከሚስትህ ጋር የገነባኋው እስከ ሞት እለትህ መሰረቱ አይናጋም ምድረ ድንዝዝ ሁላ

  • @user-pj3ec1fz8f
    @user-pj3ec1fz8f 4 года назад +8

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት ይሄ እንባ በከንቱ አይፈስም ።