Intellectual person this kind of person is not allowed in this mud society right now don’t waste your energy dear doctor Anemawe no body give you their ears to listen this don’t forget your previous interview a few years back they tried to illuminate you but they can’t
Dr. please do not deny Ethiopia is the country of nations & nationalities. Every nation & nationality has (1) its language (2) culture (3) territory & has a right to administer its territory. Dr. in Ethiopia there are 2 racist regions your Amhara & Tigray regions that hate people with their race. for instance your ethnic group the so called gojame can marry wolayita? sidama? gambella? on the other hand there are 10 federal states that can develop their society & establish the Ethiopian federal government. your fano sentiment & ego wish to abolish all the federal states & be boss to all.
Dr. ሰላም፡ነህ፡ቅንነትና፡እውነት፡አንተጋር፡ናቸው፡ስብጥሩ፡ሁላችንም፡ተከታዬችህ፡ነን።
ዶ/ር አንማው በውስጤ ለዘመናት ሲብላላ የነበረውን የኢትዮጵያን ተጨባጭ ሁኔታ ግልፅ በሆነ ቋንቋ ስለገልፅክ ደስታም ሀዘንም ተሰማኝ እንደ አንድ ሉአላዊ እገር አንድ ሆነን አለመቆማችን :: ዶ/ር መልካም አዲስ ዓመት ክመላው ቤተሰብህ ጋር ይሁን ብዬ ተመኘሁ 🙏 እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ::
ወንድሜ ዶ/ር አንማው :- ❤❤❤
"አንድ ፈረስ ነበር እንደኔ የከፋው
የልቡን ስነግረው የጉንጩን ሣር ተፋው"
ውህድ ትውልዶች ብዙኃን ነን ታግለን በትግላችን ውህዷን "ኢትዮጵያ" እንገነባታለን !!!!!! ::
Betam tekekele lezihch hager medhanitu yhe becha new!
እኔም ከነዚያ አንዱ ነኝ።ሚሥቴን ማንነቷን ሳልጠይቅ የኔንም ሳልነግራት ነው የተጋባሁት።የመጀመሪያ ልጄ 26 አመት ቢያልፋትም አሁን ከኢትዮጵያዊነታቸው በሥተቀር ለሷም ለታናሽየው ላልነግራቸው እምቢ እንዳልኩ አለሁ።እግዚአብሔር ይመሥገን የተዘራብንን በሽታ ለልጆቼ አላካፈልኳቸውም።ከእግዚአብሔር ቀጥሎ እንደ ዶ/ር አንማው ያሉትን ጥቂት አዋቂና ጀግኖች ፋና ወጊዎቻችንን አመሰግናለሁ።ደደብ ካልሆነ ትግራይና ጎረቤቷን ያየ በጎጠኝነት ደደብ ትርክት አይመሰጥም።ነብዩ መሐመድ እንዴት ድንቅ ተናግረዋል፣ "ዘረኝነት ጥንብ ናት" ሲሉ።ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ!!!
Gegnaw Ethiopiawi thank you
ወንድማችን በርታ
አያት ቅድመ አያትቶቻችን ዘረኝነትን አላስተማሩንም ዓማራዎች ሀገራችንም ክልላችንም ኢትዮጵያ ናት!!
ድል ልፋኖ!!
Dr. Anemawe, thank you for the genuine and straight forward view.
በጣም ወሳኝ በሆነ ሁኔታ ከወያኔ አገዛዝ ጀምሮ እየገጠመን ያለውንና አሁንም ያልተፋታንን፣ ምናልባትም በከፋ ሁኔታ ተባብሶ የቀጠለውን ትልቅ ችግር ፍንትውና ቁልጭ አድርገህ ነው ያሳየኸን።ይህንን ብሩህና ቀና ሀሳብና አስተሳሰብ ፈጣሪ ለሁላችንም ይስጠን!!
Prophet Dr Enemawe always you have a place in my heart!
ግዜ የማይቀይርህ ጀግና❤❤❤
የኔ ጄግና ነህ ወያኔን ልኩን የነገርከው ያውም እፊቱላይ ያልከው አልቀረም ተፈፀመ፣አሁንም ካንተ አንደበት መሥማት በጣም እመርጣለሁ።
እናመሰግናለን ዶክተር!
Dr. Animaw is one of the very few scholars who makes me not give up on the so-called intellectuals of Ethiopia and Ethiopian origin.
Thank you for your true message.
THIS IS WHAT WE CALLED EDUCATED PERSON;
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Wonderful analysis but Be Amhara
Amazing lagend talk and as well as concepts for our community.
Yes Profound scholar,the distinct prominent person.youe words are drops solid energy,yes selected precise analysis thank you man.thank you
እውነት ነው ዶክተር ይህ የማይጠቅም እና የማያስፈልግ ፍልስፍና ይዘው የመጡብንን እግዚአብሔር ይይላቸው በእውነቱ ሰውኛ አይደለም ሰውኛ አደለም የማያስፈልግ የሌለ ፍልስፍና ይዘው የመጡብን ዶክተር ያሳዝናል እግዜሩ ይይላቸው
Thank you dr Amare!
long live
Wise man
እውነት ነው
I appreciate your view and thought as of you did about 20 years ago.
እኔ የዚህ ብሄር ተወካይ ነኝ በሚሉ ግለሰቦችና አስተሳሰብ የኔ ነው ከሚሉት ውጪ ያለውን ማህበረሰብና ዉህድ ማንንት ለመወከል እንዴት ህሊናቸው ይፈቅዳል። የውድቀታችን ሁሉ መነሻ አስተሳሰብ ይህ ነው።
እወነተከን ነው ወንደሜ አሁን ነው ያየነው
Really
እንዳንተ ያለ ትልቅ ሰው ቅን ሀገራችን አምላክ ያብዛለት። እባኾት በተለያየ ሚዲያ እየወጡ ይሄን ቅዱሰ አሰተሳሰቦትን ይምከሩ።ሀገር ህዝብ ያድናሉ
በአንደ አገር ወሥጥ መሬት ከዘር ጋ መገናኘት የለበተም ሁሉም በአገሪቱ ሚገኘው መሬት የሁሉም ዘጋ ነው
ሃገር ማለት ሰው ነው.ሌላ የሃገር ፍልስፍና የለም.
ይህንን ሰው ዶክተር ብለን ሌሎቹን ዶክተሮች ምን ልንላቸው ይሆን???
በሰውነታችን በኢትዮጵያዊነታችን መኖር ሲገባን በምስራቅ በምእራብ በደቡብ በሰሜን በእራቱም የኢትዮጵያ ክፍልች መኖር ሲገባን መልካም ህግ ወጥቶ መኖር ሲገባን በነበርንበት ነውር ነብው ከየት መጣህ ? ብሎ መጠየቅ እውነት ነው ነውር ነው የነውርም ነውር !!
አሸናፊ ብሄረሰብ የለም ኢትዮጵያዊነት ነው።አሸናፊ አስተሳሰብ ግን አለ ሰውን በሰውነት መቀበልእንጂ በብሄረሰቡ መሆን የለበትም።ግን ማንነቱን ማክበርና በግለሰብም በብሄረሰብም ደረጃ እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነት።በብሄረሰቡ ምክንያት የተለዬ ተጠቃሚ ወይም ተጎጂ የማይሆንበትን ስርዓት መፍጠር ያስፈልጋል።
ኢትዮጵያ የምትባለው ሀገር ውስጥ ፣ በታሪክ አጋጣሚ ለተካተቱት ለተለያዩ የብሄር ማንነቶችና አሰፋፈሮች ዕውቅናን ካልሰጠንና መብቶችን ካላከበርን እንዲሁም እውነቱን ካልተቀበልን ፣ ኢትዮጵያ የምትባለውን ሀገር ለመገንባትና የሕዝቦቿን አብሮነት የሚጎለብባትን ሀገር ለመመስረት አዳጋች ይሆናል።
ማን ነው እውቅና አልሰጥም ያለው? የጠላት አጀንዳ እያመነዠግን የትም አንደርስም።
@@shulukashanka-z4w
ኢትዮጵያ የብሄር ፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች የጋራ ሀገር መሆኗን የሕገመንግቱ መግቢያ አንቀጽ (preamble) እውቅና የሰጠ ቢሆንም ፣ ኢትዮጵያን አህዳዊና አንድ ወጥ አድርጎ የመመልከት ኋላቀር የሆነውን አባዜን ለመቀዬር ጊዜን ይወስዳሉ።
እስቲ. ድፈርና ሌላውን ብሔረሰብ የሚሳደቡትን ብልግና ነው በላቸው? ስለ ሻሸመኔ ከመጠን በላይ ተወርትዋል-ውሸትም እውነትም ተድበላልቆ። እስቲ እንይህና በድንጋይ ተወግረው ስለተገደሉት ተመራማሪዎች አንበሳ? ፋኖ በእንብርክ አስኪዶ ስለረሽናቸው እዕሩግ ተናገር ። ይብቃኝ።
YOU SHOULD COME ON SCREEN AND TEACH......
ያንተ ዘር ከእኔ ይበልጣል ይሉት የሰይጣን ጨዋታ ቢቀር ይሻላል፣ አባቶቻችን በመከባበራቸው ነው አገር ያቆዩልን ብለው ነበር ነብይ አባት ሎሬት ፀጋዬ አፈሩ ይቅለላቸውና!
Intellectual person this kind of person is not allowed in this mud society right now don’t waste your energy dear doctor Anemawe no body give you their ears to listen this don’t forget your previous interview a few years back they tried to illuminate you but they can’t
The unfortunate thing is such nobel view has been rejected in Ethiopia and it's costing those who prescribed to it, mainly Amharas.
Jil
Balege..sede
እንደሚገባኝ ፣ በኢትዮዺያ መቀጠል ላይ ከኦነግ እስከ አብን ስምምነት አለ። ምን አይነት ኢትዮዺያ መሰለኝ ልዩነቱ። እና ልዩነቱ ብዙ አይደለም። ችግሩ ፖለቲካ የሚችሉ ልሂቃን የሉም። በስድድብ ብሽሽቅ ደም ፈሰሰ።
አንተ እና እንዳንተ አይነቱ በጣም አዕምሮው በጣም የበሰለ, በጣም በሳል, አስተዋይ ምሁራን እያላችሁ ያ የ7ኛ ክፍል dropout መንበር ላይ ተፈናጦ ሕዝቡን ቆርጥሞ እየበላ ነው
ውህድ ማንነት ብሎ ነገር የለምኣንዱን መምረጥ በቅሎም ጌታዋን የምትረግው ዲቃላ ስለሆች ነው ዲቃላ የነፋስ ዛፍ ነው
ዲቃላ ምንድ ነው ? እሰት DNA እና GMO ን በነካ እጅህ አብራራልኝ ከሰው ልጅ ጋር ምን ያገናኘዎል??
Enate...Amhara , gurage, oromo kehonech
Abate....Amhara, tiger, Agaw kehone...
Liju mendenew??
Yetun yemrete
አንማው ትልቅ አስተሳሰብ ያለው ሠው ነው:: የ ኢትዮጵያ መዳኛ ሊሆን የሚችል አስተሳሰብ ነው::
Negerelegni lenegnih denakurt beshetegnoch
ለመሆኑ በአሁኑ ጊዜ. ወይጦ አለ?
አትማው እንጂ እንማው ተብሎ የለ። ሰሜኸኝ በለውን ጠይቅ ማብራሪያ ከፈለግክ
ዶክተር አልማው የጠቀሱዋቸው የኦሮሞ ሴት ጥሩ ብለዋል ። ናሙናዎን መጨመር ይገባል ። ወደ ጎጃምም ይሂዱና ይጠይቁ ።
ከአንድ አገር ውስጥ አገሮችን መፍጠር ቀላል አይደለም ይህ የህውዋት ከፋፍሎ ያመጣው ችግር ሲሆን አሁን የእያንዳንዱ ቋንቋ ተናጋሪ ሊህቅ ይህችን ብሔር ብሔረሰቦች የምትለውን ቃል የምጡኝ የሚለው - የአንድ መንድር ባልስልጣን የመሆን ፍላጎት እንጂ የትኛውም ህዝብ ይህን አይፈለግም። ይህ ብሔር ብሔረሰቦች መንገድ የጦርነትና የዕልቂት መንገድ እንጂ ስላምና ዕድገት አያመጣም። እስቲ በደቡብ ኢትዮጵያ በጉራጌ ፥ ስልጤ፥ ማራቆ አከባቢ የሚጋደለው ህዝብ ከምን የተነሣ ነው። የህዝብ ስላም ዕድገት ከተፈለገ በህግ መታገድ ያለበት በብሔርስብ ፓለቲካ መደራጄት ነው።
ከየት እንደመጣህ ሳታውቅ ነውን'ዴ ታዲያ ከሰሎሞን መጣን እያላችሁ የምትደሰኩሩት??
ምሁር ተብዬ ሁሉ በተለጎመበት ጊዜ ብርሐን የሆንክ ምሁር!!!
,ደሞ..ምን..አይነቱ..መጣብን..ሑለተኛው..ዋለልኚ..80..በመቶው..ውድነው..ይላን..እደ.
.እኔ..አማራ..ነኚ..ውህድ..ሐሆንሕ..እናተን..ጠይቅ
ኢሃፓ የወደቀው በፀረ ህዝብነት እቅስቃሴው ነበር .
ገተት የምትሉ ውጡ
ይኸ ሰው እሚለዉን አልሰማኹም። ዝም ብዬ ግንባሩን እና አፍንጫዉን ሳየዉ ግማሽ ማንነት ያለዉ ይመስላል- ሙሉ ማንነት ያለዉ ሰው አልመስለኚ አለ።
የዘረኝነት መነፅርህን/ሽን አውልቅ/ቂ እና እንደሰዉ አስብ/ቢ :: ሰውዬው ስንት ቁምነገር አየተናገረ ለምን ሌላ ላይ አናተኩራለን? ወይ መታመም!!!
ነብዩ አንማው የተናገርከው ሁሉ ሆነ የዘር ፖለቲካ የጠፋናል ብለህ ነበር በጠዋቱ
ውህድ ማንነት ያለው አልማጭ ነው አገር ተቀምቶ እንደ ጅፕሲ መናኛ ሲደረግ ዘር ለገበሬ ነው ከማለት ታጥቆ የተቀማውን አገር ማስመለስ ነበር የሚጠቅመው
የሰው ልጅ ኬሜካል አይደለም ውህድ የሚባል ማንነት የለውም። የሰው ልጅ በዘር በነገድ በቤተሰብ በቤተዘመድ በጎሳ በብሔር ብሔረሰብ የተዋቀረ መሆኑ ምድራዊ ሐቅ ነው ። ብሔር ብሔረሰብ የለም እኔ ግን ውህድ ነኝ ማለት እብደት ነው ።
ሳይጠያየቁ ኖረው በዚህ ሳምንት ነው ብሄራቸዉን ያወቁት ማለትዎ የአመቱ ታላቅ ቀልድ ነው
,ማንም የእንግሊዝኛ አስተማሪ ፖለቲካ የሚተነትንባት ሀገር ኢትዮጵያ ይብላኝልሽ::
ትክክል። በአፉ እንዲህ እያወራ ኢዜማ ውስጥ ሆኖ የአብይን ስልጣን ያደላደለ እንከፍ እኮ ነው
ኧረ ኢትዮጵያዊያን እንደበቅ ሰው እንሁን በእህል ዘር መጠራት ይሳፍራል
የሚያሳዝነው ወያኔ ይህን የዘር ጣጣ ሲያመጣ አሜን ብሎ ተቀባዩ ነው የሚያሳዝነው
Tell this to the racist Abiy Ahmed and Sisay Agenna!!!!!!!!!!
Ante btnager yamrbhal jegnaw! Alu enje" awgeto ader scholars " 🙈
አንተ ሰገራ ብስብስ ... አማራ ፈርስት ነን አከተመ ኢትዮጵያ እገሌ እገሌ የleም ለጋለሞታ አገር ካሁን በሁአላ አንሞትም አማራ አማራ አማራ አከተመ ...
አማራ አይደለህም መንገድ ዳር አደግ በለጌ ነህ
ትንሹ ተደበቅ
አዕምሮ ያለው ሰው በሀሳብ ይነጋገራል፤ ይወዳደራል፤ሐሳቡን ይገልጣል፤ ለሌሎችም ያጋራል፤ ወራዳና ደካማ የሆነ ሰው ግን ብቁ አዕምሮ የለውምና ሀሳቡን በስድብ ይገልጣል። ሰገራ ማን እንደሆነ ለማወቅ የሰጠኸው አስተያየት ማንነትህን ያስታውቅብሃል ።
@@geremewgebru8792 መቼ ይገባዋል ? ምናልባት ሰገራ ውስጥ ያደገ መሆን አለበት። በቃ እነዚህ ናቸው ለአማራ መብት ቆምን የሚሉት?
የአማራ ፅንፈኛ መምጫዉ ብዙኅ ነዉ ሲባል!!
አሁን ደሞ "ዉህድ" በሚል ጭምብል መጣህ!!
ደነዝ ጭንቅላት አፉን ሲከፍት ባዶ ቅሉ ይታያል ይባላል።
I am tired of this stone 🪨 age ethnic politics stupidity 😮😮😮 really shameful.
You have nothing to do with these thought nuances person
We know that you are Amhara racist you never restore to power. Enough is enough.. 2:43 2:54
Dr. please do not deny Ethiopia is the country of nations & nationalities. Every nation & nationality has (1) its language (2) culture (3) territory & has a right to administer its territory. Dr. in Ethiopia there are 2 racist regions your Amhara & Tigray regions that hate people with their race. for instance your ethnic group the so called gojame can marry wolayita? sidama? gambella? on the other hand there are 10 federal states that can develop their society & establish the Ethiopian federal government. your fano sentiment & ego wish to abolish all the federal states & be boss to all.
አማራ የሚባል ማንነት መኖሩን አውቅሕ ? አሑን በአማራላይ ማንነታዊ ጀኖሳይድ ሳታውጁበት ኖራችሁ በአማራ ላይ !አንተና መሰሎችህ !!!
ይህ ሰው ይህ አካሄዱ በአለፋት ጥቂት አመታት ታዋቂ አድርጎት ነበር። አሁን ጉዳት ሊያስከትልብህ ይችላል። አንተ ያገኜኻትን አገባህና ሌላው እንደ አንተ መሆን አለበት ወይ ?
በነገራችን ላይ ዶ/ር ደረጄ ዘለቀ አይነት ሰው ነው። ወደ እብደት እየቀረበ ነው።
አንተ ደደብ ያልሆንክ ማን ሊባል ነው አንማው። በዘር ተለይተህ እየተጨፈጨፍክ ትመፃደቃለህ።
ገተት።