🔴 ቆንጆ የዶሮ ልብ አሰራር When I cook chicken hearts like this, everyone asks me for the recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 83

  • @geraratube12
    @geraratube12 10 месяцев назад +2

    ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ🙏

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 10 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላም ከእግዚአብሔር ይሁን ሰላም ሙሉ ጸጋና እንጂ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም መልካም ሰላም እያደረገ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን በጣም አሪፍ ነው ቆንጆ ነው ስላሰራሽ በጣም አሪፍ የሆነ ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው ስለ አሳይሽ እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አደረሰን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RUhama21
    @RUhama21 10 месяцев назад +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው አሪፍ የመቆደሻ አሰራር ያሳየሽን እናመሰግናለን መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት ነው ያለሀገር ሰው ያወቅቱን ማሳወቅ መልካምነትን ኤልሲዬ እናመሰግናለን

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 10 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው አሪፍ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባርክ ❤በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ

  • @astersimatube
    @astersimatube 10 месяцев назад +1

    ዋውውው ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ ውድ❤❤❤❤

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 10 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላም ጤነ ይስጥልኝ ለዚህ ቤት ኤልሳዬ የሚያምር አሰራረ ነው ቀላል እና ቅልጥፊ ያለች አሰራረ የሰሩ እጆችሽ ይባርክ የኔ ባለሙያ ያምራል❤❤

  • @habitayetubi
    @habitayetubi 10 месяцев назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም አሪፍ እና ምረጥ አሰራር ነው አመሰግናለሁ

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 10 месяцев назад +1

    አሰላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ አስራረሽ ያምራልማሻአላህ ጎበዝበጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @temrali
    @temrali 10 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን በሰላም መጣሽ እህት ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋዉ አሪፍ አሰራር ነዉ ባለሞያ ነሽ ያረቢ አገራች አገራችን ሰላም ያርግል ያረብ

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 10 месяцев назад +1

    እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ዋውውውውውው በጣም የዶሮ ልብ በጣም አሪፍ አድርግ ነው የሰራሺው እድ አዴት ይሚጣፍጥ ይሆን ሲበላነው የሚያደንቀው እናመሰግናለን ውድእህታች

  • @adsalm
    @adsalm 10 месяцев назад +1

    ሰላምሽ በክርስቶስን እንኳን ደህና መጣሽ ውሃው የሚገርም አሰራር እኮ ዋኛ ቤት እኮ በእውነት ባለሞያ ከሞልቷል ጌታ ይመስገን አታሳፍሩ ከሆነች ማለት ነው

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን መልካም ቆይታ በጣም ደስስ ይላል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁንልን

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 10 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ዋው በጣም አማርኛ ቆንጆ ምግብ ነው ያዘጋጀው እጅግ በጣም ደስ ይላል ብዙ ጊዜ የምናዘጋጃቸው ምግቦች ለራሳችን እንደሚመቸን እናዘጋለን ❤❤❤

  • @ethio140
    @ethio140 10 месяцев назад +1

    ሠላም ሠላም እግዚሀብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውው የኔ ባለሞያ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ አጣም ቆንጆ የዶሮ ልብ አሰራር ነው በርቺ እናመሰግናለን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 10 месяцев назад +1

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው ምርጥ ቆይታ ጠቃሚ እውቀት አዘል ነበር እናመሰግናለን ቀጥይበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ

  • @emamu21
    @emamu21 10 месяцев назад +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውድ እህታችን እንኳን በደህና መጣሽ ቆንጆ አሰራር ነው በርች ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ቀጥይበት ከአንች ብዙ ነገር እንማሬለን ሰላም ለአገራችን ይስጥልን ቸሩ አምላካችን አሜን

  • @wollo2164
    @wollo2164 10 месяцев назад +1

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሺ ውድ በጣም ደሰ የምልና ጠቃሚ ቨደው ነው እናመሠግናልን ማሻ አላህ ሙያ ጥሩ ነው በርችዬ

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 10 месяцев назад +1

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ በለሙያያያያ ናሽ በራችችችችች እናማሰግናለን🎉🎉🎉

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 10 месяцев назад +1

    ስላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ አዘገጃጀት እና አስራር ዋና ጽዳቱ ነው ከመስራታችን በፊት ጎበዝ ነሽ ባለሞያ እጅሽ ይባርክ በዚሁ ስራ ቀጥይበት ❤❤❤

  • @Amewollo
    @Amewollo 10 месяцев назад +1

    ዋው የኔ ባለሙያ ማሻ አላህ ብያለሁ ኤልሲ በርች በጣም ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 10 месяцев назад +1

    ሠላምሽ ይብላልኝ ኤልስዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ዋውውው እጅሽ ይባረክ ሠላም ፍቅረን አንድነትን ለሀገራችን ያድርግልን ሰለማታካፍሉን እናመሰግናለን❤

  • @Adisszena
    @Adisszena 10 месяцев назад +1

    በሙያችን ስንሰራ ውስጣችን ደስተኛ ይሆናል፡፡ሁላችንም በዚች ምድር ስንኖር ለስጋችንም ለነፍሳችንም እረፍት የሚሰጡ ነገሮችን መስራት ለህሊናም ለአካላዊ ጥንካሬም መልካም ነው፣…ደስ የሚል ሙያ ነው

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 10 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላም ኤልሲዬ በጣም አሪፍ ጤናማ ለአዘገጃጀት ልዬ የሆነ የዶሮ ልብ አሰራር ነው ጤናማ የተመጣጠነ የሚጣፍጥ አሰራር ነው ዋው የኔ ባለሞያ የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 10 месяцев назад +1

    Nagaan nagaa irraa caluu nagaan waaqayyoo sif haa bayyatuu woow hubatuu ogeeti nama bayyee gariidha jabadhuu itti fufii

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 10 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልሽ የኤልስዬ የኔ ባለሙያ በጣም ምርጥ ለየት ያለ የዶሮ ልብ ጥብስ ነው አሰራርሽ አቀራረብሽ ለመብላት የሚጋብዝ ጣፋጪ እንደሆነ አምናለሁ እጂሽ ይባረክ 👌👍👌👍

  • @jemurade
    @jemurade 10 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላም እህታለሚ እንኳንም ደህናመጣሽ ማማየዋ ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሰላምሽ ብዝዝት ይብልልኝ እናም ዋውውው አቦ እጀች ይባረክ የኔውድ ዋውዋውዋ👌👌👍👍👍👍

  • @masiitube8361
    @masiitube8361 10 месяцев назад +1

    Akkami Akkami jituu jiraa huuddaa keessaannii Akkami mee garuu akkami
    Mee waaa waaa garuu baayyee naama to ollaa garuu baayyee naannaa toollaa

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 10 месяцев назад +1

    ሰልማ ሰላምሺ ይትዛ እታችን እኮንደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርንያትዛልን በርች አሪፍ ቆይታነበር❤❤🎉🎉ሰላምለሀገራችትይሁን❤❤🎉🎉🎉

  • @yenutube21
    @yenutube21 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ ውድ በጣም ደስ የምል አስራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባርክ የኔ ባለ ሙያ ምርጥ ና ደስ የምል ቪዲዮ ዋውውው በሌላም እንጠብቅሻለን ካንችህ ገና ብዙ ነገሮችን እንማራለን በርችልን❤❤❤

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 10 месяцев назад +1

    ዋው ኤልሳየ የዛሬው ደግሞ የሚገርም የዶሮ ልብ አሰራር ነው ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽው በእውነት ባለሞያ ነሽ በርችልን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን

  • @sabolatubesabolatube
    @sabolatubesabolatube 10 месяцев назад +1

    ስለምስለምስለምስለምጣናይስጣልነ ውድብታስብችችነ ስለምብያለው ስለምእህት እንካና ብስለም መጣሽ እህት ብርች ዋዉዉዉ ምርጣ ቆነጅቆይታነው እህትብርች

  • @ETENESH
    @ETENESH 10 месяцев назад +1

    የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ ነው የእዉነት የወቁትን መስዋቅ ፍፁም መልኳምናት ነው እድሜ ለአርብ ሃገር ምያ አስተምሮናል ምን ምያ ብቻ ሂወታችንም ቀይሮታል ምንም እንኳን ብንደክም

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 10 месяцев назад +1

    Wowoowowo baayyee baayyee namati tola akkanuman itti fufii waan gariidha jaabadhuu hojeedhuu hojeetan waan barbaadaan argatan kanaaf jaabadhuu itti fufii

  • @chaltutusee
    @chaltutusee 10 месяцев назад +1

    Maasha Allah taabarakaala yaa Allah jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa mashallah mashallah baayee namati tolaa jabadhu wow ❤❤jabadhu

  • @tube20134
    @tube20134 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታቼንበጣም የሚያምስ የምግብ አሰራር ነው እያሳየሽን ያለሽው እጅሽ ይባረክ ይሁን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በዚሁ ቀጥይበትእውነት ነው በጣም ነው የሚጥመው ኤልሲ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 10 месяцев назад +1

    ኤልስዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል ዛሬ ደሞ የተለየ የምግብ አሰራር የዶሮ ልብ. ስብስቦች በጣም ቆንጆ አርገሽ ስቡን አውትጠሽ ፅድት አርገሽ ከሽንኩርት ጋር ክነጭ ሽንኩርት ጋር ፣ ከቅመማ ቅመሞች ጋር አርገሽ ጥብስ አርገሽ ትንሽ የሮማን ውሀም አርገሽ በጣም ቆንጆ ጥብስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ. ።❤❤❤

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይማሰገን ዋዋዋ በጠማ አረፈ የጥብሰአሰረረ የምረል ምረጥቆይትነበረ

  • @feker122
    @feker122 10 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን ወድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ዋውውውውው. ልዩ አዘገጃጀት ነው

  • @adona16
    @adona16 10 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላም ኤልሲዬ አ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ የየዶሮ ልብ አዘገጃጀት ነው የኔ ባለሞያ የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ ❤❤

  • @Asna_tube
    @Asna_tube 10 месяцев назад +1

    Selam selam selam Naga waqayoo mana kaanafi haa baayatu baga Naga dhuftee maata duree kee baayee gaarii dha gobezi very nice very good good pest food 🎉🎉🎉🎉

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 10 месяцев назад +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበል የኤልሳዬ በጣም ቆንጆእና አሪፍ አርገሽ ልክ እንደበሬ ጉበት አርገሽ ነው የሰራሽው በሽንኩርት ጥብስ አርገሽ ዋው ያበደ ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን እኔ ምለው ባዶ አርገው እሚሸጡልን እንዲህ ሁሉም ነገሩን ለብቻ ለብቻ እየሸጡት ነው ማለት ነው 😜 መቋደሻዬ ናፍቃኛለች ካገኘሻት አምጪልን

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 10 месяцев назад +1

    🎉❤ ኤልሳዬ የእውነት የዛሬው ይለየል እንዴት ያስጎመዛል ዋውውው የዶሮ ልብ እንደዚህ ሲስራ ሳይ የመጅመራዬ ነዉ በጣም ነዉ የሚያምረው እርግጠኛ ነኝ ብቀምስው እውደዋለሁ እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን ኤልሳዬ ይህንን ለመቅመስ መምጣቴ አይቀርም❤❤❤

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 10 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላም ኤልሱ ! በለው የምግብ ዓይነት እኮ ነው ምታሳይን። በሚጣፍጥ መልኩ ነው የጠበሽው። የዶሮ ልብ እንደዚህ ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን። በደንብ አፅድተሽ በሽንኩርት አሳምረሽ ነው የጠበሽው።

  • @kayyooftube8649
    @kayyooftube8649 10 месяцев назад +1

    Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan ❤❤❤❤

  • @adem364
    @adem364 10 месяцев назад +1

    ሰላም ኤልሳዬ ዋዉ ቆንጆ የሆነ የዶሮ ልብ አሰራረ ነው ግን ዶሮ ልብ አላት እንዴ ማለት የስንት ዶሮ ልብ ነው ማሻ አላህ አሰራረሽን ወዴጄው አለሁ ከልብ እነመሰግናለን ❤

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer 10 месяцев назад +1

    Ezgeber yemesegen selamesh yebezaling enkan dane metesh yene mar wow batem arifa yehone aserira new yene mar ejash yeberek ezgeber hagwrichan selam aderigelen

  • @Meetiiqueen
    @Meetiiqueen 10 месяцев назад +1

    Nageenyii fi hararii waaqayyoo mana kanaf haa ta'u baga nagan dhufte noorij qalii nama waaqayyoon biyyaa kernyaaf naga haa baay'isu xibsii bareeda mi'awwa hojjate jabaadhuu itti fufii

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 10 месяцев назад +1

    ሰላም ኤልሱዬ ! የሚጣፍጥ አይነት አሰራር ነው ያሳየሽን። እኔ ሞክሬው አላቅም ። እኛ ከለመድነው ይለያል። አዲስ ነገር ሼር ስላደረግሽን በጣም እናመስፕግናለን።የዶሮን ልብ በሚያምር መልኩ አዘጋጅተሽ ነው ያሳየሽን። ልዩ ነው።

  • @tshayekefelatube8371
    @tshayekefelatube8371 10 месяцев назад

    የክርስቶስ ሙሉ የሆነ ሰላምና ፀጋ ይበዛላችሁ ኤልሳዬ ቸኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ይጣፍጣል እንኳን በሰላም መጣሽ አሪፍና ደስ የማል ቆይታ ነበር ሰላም ለኢትዮጵያ ሃገራችን

  • @Agartukoke
    @Agartukoke 10 месяцев назад +1

    Nagaan mana kanaf haata'u norii baga dhuftee gudaa namati Tollaa Elsuu koo baayee namatii tolaa hojii gaarii dha jabadhu iti fufii ❤🎉

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq 10 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ያብዛልሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልሽ የኔ ውድ ዋውውውውውው በጣም ደስየሚል አሰራር ነው የምር በጣም ባለሞያ ነሸ ጎበዝ በርቺ እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሞያ ❤❤

  • @Edenኤደን-ሽፎን
    @Edenኤደን-ሽፎን 10 месяцев назад +1

    ሰላምሽ የበዛ ይሁን ኤልሳዬ እንካን በሰላም መጣሽ ዋውውውው ይለያል በጣም የዶሮ ልብ በዚህ መልኩ ጣፍጦና አምሮ ሲበላ የመጅመራዬ ነዉ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባርክ እናመሰግናለን❤❤❤❤ ኤልሳዬ 🎉

  • @Rose.ehtshet.12
    @Rose.ehtshet.12 10 месяцев назад +1

    እንኳን ሰላም መጣሽ ኤልሱ💞ቆንጆ አሰራር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 10 месяцев назад +1

    Elsiye Enkuan dehna metash leyet bal aserar new yemetashiw libechaw tashigo endemishet alawekim neber alasfelagiwen telesh tsidet argesh be shinkurt kimemoch asamresh new yeserashiw ejish yebarek❤

  • @asteertubemn63
    @asteertubemn63 10 месяцев назад +1

    Yeiyee Bagaa nagani dhufatee ❤❤❤❤
    Wowo wowow ogetiko keenyaa nyata Ajabati ebbifamaa ❣️❣️❣️👍👍👍😍😍

  • @KUULLEESHOW
    @KUULLEESHOW 10 месяцев назад +1

    Selma Selma Anna dhufuu bagaa nagaan dhuftee damma too ❤WAAQAYYOO biyyaa keenyaa nagaa tokkuma jalaala nuufi haa kennuu ❤wow ogumaa nyaata sirriti qabadaa jaabadhuu jabesi 🎉🎉

  • @betidaniel2595
    @betidaniel2595 10 месяцев назад +1

    Selam lanchi yehun Elsi Enkuan dehna metash yemayasfelgewin kortesh tsidet aderegesh new yazegajeshiw kemeseratu befit be shinkurt ena kimemoch tibis argesh konjo argesh new yeserashiw ejish yebarek ❤

  • @urjiimedia168
    @urjiimedia168 10 месяцев назад +1

    Nag mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte sanyii bayye namati tola hojin kee jabbesi ❤❤❤

  • @abdiitube22
    @abdiitube22 10 месяцев назад +1

    Wow maasha Allah nyaata baayee namati tolaa jabadhuu waani baaye namati toluu jabadhuu ❤❤

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 10 месяцев назад +1

    Selame Lanechi yehune Elseye Enkuwane Dehena metashe Asebeweme selemalaweke menem lemalete techegereku Yekerta❤

  • @zuzunews7583
    @zuzunews7583 10 месяцев назад +1

    እግዚያብሔር ይመስገን .እንኳን ደህና መጣሽ .ኤልሱ ዋውው ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው የኔ ባለ ሙያ እጅሽ ይባረክ .ግን በልብ ጨክነሽ እ.😂..ሰላም ለሀገራችን ይሁን ፍቅሩን አድነቱን መተሳሰቡን ለሁላችንም ያድለን ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ❤️🙏

  • @samirabeteseb
    @samirabeteseb 10 месяцев назад +1

    saIam yagarenijoci agaracini SaIami yadiginini banacubati agaraci Mashallah gobozi baci anayagisi agaracini SaIami yadiginini banacubati agaraci

  • @FURTUMEDIA4
    @FURTUMEDIA4 10 месяцев назад +1

    Selam lezi bet enekan Dena mexash Elsuu wow wow wow bexm Des yilal ewneti Arif new beziw kaxybte selamsh yebzaa berchi ❤🎉

  • @dessichanel
    @dessichanel 10 месяцев назад +1

    Nagaan waqqayyo siif ha bayatu kenna teenya bagaa nagaan nu dhufte bagaas yerok kanna gesse jecha nyannike heddu namati tola jabbadhu

  • @KidstGebregeyorges
    @KidstGebregeyorges 10 месяцев назад +1

    Selame selame Elseye Enkuwane Dehena metashe meche me balemoya sewe yemiserawe bezatu konjo aderegeshe new yesrashew ene le mejemeriya gize new yayehute yeserale beye asebeme alawekeme selakafeleshen Enamesegenalen ❤

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 10 месяцев назад

    እግዚአሔር ደመስገን ሰላምሸ በክርሰቶሰ ደብዛልን ወድ እንኳን ደና መጣሸ ሰለ.መጣሸ ደሰ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደሰ የምል ወደደት ግዜ ነበርን እናመሰግናለን ፍጣር ውዴ ዎውውውው ❤

  • @mikiyayoutube6739
    @mikiyayoutube6739 10 месяцев назад +1

    Selam selam ehetchn Elsa ekan dena mtash baleshbet bmmtatsh btam des belolni baleshbet selamesh bezet yebel wow betam des yeml aserar new ysrashew bkety ybelt sretsh edmtmch motan new berchlni ❤❤

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 10 месяцев назад +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ኤልስዬ የሚገርም ነው የዶሮ ልብ መበላቱንም አላውቅም ልክ ነሽኮ ሌላውን ፓርት ስለሚበላ ልቡም ባለሙያ ካገኘና በዚህ መልኩ አሳምረሽ አፅደተሽ ቆንጆ እርገሽ በቅመም እሳብደሽ ነው የሰራሽው በጣም ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ ብያለሁ ።❤❤

  • @zuzy296
    @zuzy296 10 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እኳሰላምም መጣሽ ሰላምለሀገራችን ሰላምለኢቶፓ ሰላም ሰላምምምምም ለሀገርልጅ በያላቹህበትትሰላማቹ ይብዛዛ

  • @jonimercy
    @jonimercy 10 месяцев назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልሲዬ በጣም ቆንጆ የዶሮ ልብ እና የኩላሊት ጥብስ ነው የጠበሽው ፅድት አድርገሽ ቀምመሽ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ሰርቼው አላውቅም እሞክረዋለሁ አቀራርብሽው ሲታይ በጣም ነው የሚያምረው እጅሽን ይባርከው

  • @foodelicioushub4368
    @foodelicioushub4368 10 месяцев назад

    Absolutely delicious and Yummy Thanks for
    sharing❤Looks so tasty😋, I will definitelytry this recipe. Stay connected dear❤

  • @Azeb1
    @Azeb1 10 месяцев назад

    selam enekan dena mexash ejish yebarek yeney balemoya
    arif aserar new berichi melekam sera❤❤

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 10 месяцев назад

    እንኳን ደና መጣሽ ይኸነገር በጣም ይወዱታል ከኔጋ ያሉት ሰዎች ባልቴቷውስጧነው ምርጥ ነው አሰራርሽ ተመችቶኛል እጂሽ ይባርክ ለየት ያለ አሰራር ነው ሩመን ስትጨምር አይቻት አላቅም አዲስ አስራር ነው ክበሪልን❤👌👌👌

  • @ስደተኛዋሻማyouTube
    @ስደተኛዋሻማyouTube 10 месяцев назад +1

    ወይ እኛ ቤት መዳም ለድመት ታስቀቅለኝ አለች በተለይ ልቡ በጣም ነው የሚሸተው

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 4 месяца назад

    ኣሜን የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን🎉🎉🎉

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 10 месяцев назад +1

    ሰላም ኤልሲ በጣም ልዩ የሆነ የዶሮ ልብ አሰራር ተበልቶ የማይጠገብ እጅ የሚያስቆረጥም ምርጥ አሰራር ሽታው እንዴት እንደሚያውድ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤

  • @AsnuTube
    @AsnuTube 10 месяцев назад +1

    Naga mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte wan baredaa hojechun garii jabbesi akkasumati itti fufi hojedhuu

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ ውዴ ዋውው ምርጥ አሰራር ነው ከልብ እናመስግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ከልብ እናመስግናለን

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 10 месяцев назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበል የኤልሳዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኤልሳዬ የእውነት እኔ የዶር ልቢ ሲበላ አይቼ አላውቅም የሚገርም ነገር ነው ያሳየሽን ወይ ሀገር በዚህ አይነት ብዙ ኪሳራ ደርሶባታል ይህንን ነገር ባለመጠቀሟ😂 ዶሮ ስንሰራ የስንት ዶሮ ልብ አውጥተን ጥለናል ሀገር ቤት ያውም የኦርጅናሉ ዶሮ በጣም ይገርማል

    • @yeelsa
      @yeelsa  10 месяцев назад

      😆😆😆🙆😜 ኤላኪ ኢኮኖሚ ቆጠራ

  • @HiyabAbraham
    @HiyabAbraham 10 месяцев назад +1

    ኤልስዬ በጣም የሚጣፍጥ ልዩ የሆነ ምግብ አሰራር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ እጅ የሚያስቆረጥም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ❤

  • @mikiyayoutube6739
    @mikiyayoutube6739 10 месяцев назад +1

    Selam selam ehetchn Elsa ekan dena mtash baleshbet bmmtatsh btam des belolni baleshbet selamesh bezet yebel wow betam des yeml aserar new ysrashew bkety ybelt sretsh edmtmch motan new berchlni ❤❤